Ephrem Alemu ዝናዬ lyrics

  Рет қаралды 26,155

Christian lyrics

Christian lyrics

4 жыл бұрын

ልቤ ሰላም ሲያጣ መከራው ሲበዛ
ወደማን አያለሁ ኢየሱስ ካንተ ሌላ
ልቤ ሰላም ሲያጣ ወጀቡ ሲበዛ
ወደማን አያለሁ የሱስ ካንተ ሌላ
ወየሁ ጠፋሁ ብዬ ሳለቅስ ሳነባ
ብቻዬን ነኝ ብዬ ስቆዝም ስከፋ
የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ደረሰልኝ
የልቤን ተናግሮ በሰላም ሂድ አለኝ
አወድሃለሁ አወድሃለሁ አወድሃለሁ
ሚገባኝ ይሄ ነው (፪x)
አዝ፡-ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (፪x)
ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ
ብኖር ላትጠቀም ሞቼ ላትጎዳ
በደምህ ከፈልከው የሕይወቴን ዕዳ
በደለኛው ልቤን በደምህ ቀድሰህ
ሕይወትን ሸለምከኝ ደህንነት አልብሰህ
ጉድጓዴን ስቆፍር ድንበሬን ልገፋ
ምሕረትህ ገደበኝ ታዝቦ ስገፋ
ነፍሴም ተመለሰች ከርስቷ ግዛት
በመስቀሉ ስራህ በጻድቁ ሞት
አወድሃለሁ አወድሃለሁ አወድሃለሁ
ሚገባኝ ይሄ ነው (፪x)
አዝ፡- ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (፪x)
ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ
የሰጠኝን ላጣ የእጁን ተመኝቼ
ምሕረትን ስጠማ ፍሬዋን በልቼ
የጽድቅን ጥያቄ በልጁ መልሶ
ፈቃዱን አጸና መርገሜን ፈውሶ
አዝ፡- ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (፪x)
ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ

Пікірлер: 31
@issaismerese1498
@issaismerese1498 Жыл бұрын
ኤፍ እግዛብሄር ይባርክህ ከዚ በለይ !!!
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs 21 сағат бұрын
❤❤❤አሜንንን
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelel
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
GOD is the first......
@AmanuelDefar
@AmanuelDefar 18 күн бұрын
አሜን አሜን
@user-ql6sp7np3e
@user-ql6sp7np3e 3 ай бұрын
ተወዳጅ❤❤
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
ቡሩከ ሁንልኝ ወድማችን ጌታ ኢየሱስ ይመሰገን
@MetFik
@MetFik Ай бұрын
Amen 4:33
@Erey647-l9p
@Erey647-l9p 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyatarekegn533
@lidiyatarekegn533 2 жыл бұрын
😢😢😥😥 Amen.. tebreke
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
Efye Hula yantn mezmur eytbrkubt new
@user-wo8mm4xj2u
@user-wo8mm4xj2u Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
Geta kzhe belay yebrkh
@sewasewkebede
@sewasewkebede 10 ай бұрын
አሜን
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
Yehn mezmur sesema enbye yemtal
@samrawityemane1694
@samrawityemane1694 2 жыл бұрын
Wonderfull Efiti blessed
@hiruttefera2708
@hiruttefera2708 3 жыл бұрын
amen. amen
@mehirethaylemaryam-lp6gl
@mehirethaylemaryam-lp6gl 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@TumiRathakga
@TumiRathakga 8 ай бұрын
Ameni ameni ameni 🙌
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ከቻላችሁ እነዚህን አፋልጉኝ "ይብራ ብለሃል" የተሰኘ የ 1999 ዓ.ም / 2007 መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ፣ እና "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" የተሰኘ የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ 2000 ዓ.ም / 2008 ቁጥር 2 ቪሲዲ፣ እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ?
@user-gj5bh8fb5i
@user-gj5bh8fb5i 6 ай бұрын
አለ ሰርች አርጊ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 6 ай бұрын
@@user-gj5bh8fb5i እኔ ወንድም ነኝ ካሴቶቹ አንቺ ጋር አሉ??? ብዙ ጊዜ የፓስተር ዳዊትን VCD 2 ሁሉንም (የተቀሩትን) ሰርች ለማድረግ ሞክሬያለሁ አንዳንዶቹን አላገኝም።ግን ካሴቱ አንዳንዶቻችን ጋር ይኖራል
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
Selntem yesus yebrk betfu amen
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 7 ай бұрын
Haleluyaa Amen 🙏
@mertemerte8484
@mertemerte8484 Жыл бұрын
አሜንን😥😥
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ተባረክ
@elentotesfaye9989
@elentotesfaye9989 2 жыл бұрын
efii
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelel
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelel
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelel
Efrem Alemu - Acha Yelelew
7:45
Kidus melese
Рет қаралды 83 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 60 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 409 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
እውነተኛ ሳቅ ሳቅኩኝ || Epherem   Alemu || ኤፍሬም አለሙ
7:02
ቅኔ የአምልኮ ትዩብ || Kene Worship Tube
Рет қаралды 6 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1 МЛН
እድለኛ ነኝ። Ephrem Alemu
3:46
Mahlet Teka
Рет қаралды 182 М.
እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ
26:04
ብሩህ ሶፎሪዎስ
Рет қаралды 18 М.
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 913 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 340 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 741 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН