#Ephrem

  Рет қаралды 846,130

Yohannes Wakgari OFFICIAL channel

Yohannes Wakgari OFFICIAL channel

3 жыл бұрын

#Yohannes_wakgari #Epherem_Alemu #ያየሰማይ
Follow Me o
/ yohannes_wa. .
/ gospel-music. .
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
#YOHANNESWAKGARI #ያየሰማይ#subscribe#share
Copyright:Yohannes Wakgari Official Channel./Yohannes Wakgari/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የሙዚሺያን ዮሀንስ ዋቅጋሪ ነው!በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀነባበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 710
@astermulugeta6735
@astermulugeta6735 2 жыл бұрын
የማልጠግበዉ በቀን ዉስጥ ለብዙ ጊዜ የምሰማዉ ዝማሬ ልቤን የነካኝ ተባረክ ኤፊ
@trunigussie7471
@trunigussie7471 3 жыл бұрын
ዘማሪው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ግን የምወደው ኪቦርዲስቱ ተመስጦ ነው የሚጫተው እና በጣም ደስ ይላል ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞች ተባረኩ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 жыл бұрын
ያባቴ ልጆች በዝማሬ ያችሁ የጠላትን መንደር ስለምታፈርሱ አባቴን በጣም አድረጌ አመሰግነዋለሁ ዘመናችሁ ይለምለም በቤቱ ተተከሉ. አሜን አሜን
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amenn blessed
@bsri1278
@bsri1278 3 жыл бұрын
"እንዴት መታደል ነው ከመሬት ተነስቶ ያንተ ልጅ መባል" god bless u efiikoo😘😘😘
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
Hi
@asresbelay3832
@asresbelay3832 3 жыл бұрын
capital G please
@Tamagn
@Tamagn 3 жыл бұрын
ተባረክ ኤፊ ብዙ ወጣት ዘማሪዎችን አፍርተሀል Brother Jhon stay blessed too you are great musician
@mgnotml7509
@mgnotml7509 3 жыл бұрын
Tebarek
@maranata8022
@maranata8022 3 жыл бұрын
Wow....👈
@metitolesa8050
@metitolesa8050 3 жыл бұрын
ምኔን ብትወደዉ ነዉ!! በእኔ ትንሿ ልትሰራ የወደድከዉ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ እድል ፋንታ!!!እኔም ለአንተ ልኑር እንዴት መታደል ነው"!!ኤፊ ተባረክ!! ፀጋ ይጨማምርብ' ለምልም!!"
@bemnetashagre9866
@bemnetashagre9866 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ እድል ፈንታ ምንም የማይሽርህ የህይወቴ ጌታ አለም ማትሠጠኝን ሠላም ሰተኸኛል ሁልጊዜ ሳመልክህ ክብር ይሰማኛል♥♥♥ What a song!
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@yabsrraadem973
@yabsrraadem973 3 жыл бұрын
ኤፍሬም እግዛብሄር ይባርክህ ምህረቱ ና ቸርነቱ በዘመንህ ሁሉ ይከተሉህ .....
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 3 жыл бұрын
ወጣት አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን በቤቱ እንዲጸኑ ጌታ ይርዳቸው
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2ya.html
@desettube652
@desettube652 3 жыл бұрын
ማየት አለባቹ ምክንያቱም... kzfaq.info/get/bejne/mbmopqmJmdrQdHk.html
@laurabekele9745
@laurabekele9745 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ mezmur
@jackjames5260
@jackjames5260 3 жыл бұрын
ሁለም የተወደድክ ዘማሪ ኤፊየ ዘመንህ ይለምልም ለዘመናት በዝማሬዎችህ ተባርክያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ይጨምርልህ ኑርልን ፣ ከክብር ወደ ክብር ሆነሃል ይብዛልህ።
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@ferehiwottasfaye4740
@ferehiwottasfaye4740 3 жыл бұрын
እንደኔ የታደለ ማን አለ ኦ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀሐው
@amareasres9692
@amareasres9692 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ባንተ መመረጥ ከመሬት ተነስቶ ያንተ ልጅ መባል መታደል ነው መታደል መመረጥ ነው መመረጥ ይሄን ግታ ማስበለጥ!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ ግታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ኤፊ፡፡
@jesuslove1758
@jesuslove1758 3 жыл бұрын
ኤፊዬ ዘመን የማይሽረዉ መዝሙር ነዉ ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረኩ
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ሙዚቀኛው ወንድማችን #ዮሐንስ(ጆኒ) ከብዙ ዘማርዎቻችን ጀርባ ፣ በተሰጠህ ጸጋ ፣ በመሰጠት ስለምታገለግል እግዚአብሔር ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ። ይጨምርልህ! ሌሎችም ሳትታዩ ጌታን ለምታገለግሉ ይሄም ድንቅ አገልግሎት ነው!!! “አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤” - 2ኛ ነገሥት 3፥15
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amenn blessed
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
ሙዚቀኛ ጆኒ ተባረክ እጆችህን በቅዱስ ቅባት የቀባህ የንጉስ ዳዊት አምላክ የንጋቱ ኮከብ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ።
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
amennn blessed
@zenakebede1056
@zenakebede1056 3 жыл бұрын
@@yohanneswakgariofficialcha6717 teku you ❤❤🙏🙏
@donadona5397
@donadona5397 2 ай бұрын
አሜን አሜን ታባረክ ውድ የ አባቴ ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 3 жыл бұрын
የውስጥን የገለጠው መዝሙር ነው ምን ልበለው ይህ ጌታ ግን ምንም ነገር ለእሱ ቃላት አጣዉለት 😭😭😭🙏🙏🙏
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@abrahambehalbi8816
@abrahambehalbi8816 3 жыл бұрын
Afiya and yoya wow ooooooooooooo enja bekha 1ga nwww geta hoye tebareku wow ooooooooooo
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው በአንተ መመረጥ .ኢየሱስ♥ ኤፊ የእኛ በረከት ።ተባረክልን ለምልምልን ድንቅ ዝማሪ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ተባረኩልን ሁላችሁም።
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amenn blessed
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 3 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው የእየሱል ልጅ መባል ተባረክ ኤፍዬ
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@jesusislord4582
@jesusislord4582 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ።
@workbeneshwerkuwerkua6602
@workbeneshwerkuwerkua6602 3 жыл бұрын
ሰላም አሜንንንንንን ተባረክ♥♥!!
@mierafbizuye2590
@mierafbizuye2590 3 жыл бұрын
Lalegebachew mogn nh bilugn ena awukalew endameletikugn Eyesu ant nh ye nfesa edile feneta minem ymayeshereh yheyeweta geta ...........metadele nw metadele yzi geta leje mebale ufff geta eyeaus zemenehen yebarekew
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነን ግን ኤፍሬም መዝሙር እወደዋለውን ውስጤ ነው ወንድሜ
@abrihamtadele5169
@abrihamtadele5169 3 жыл бұрын
Geta yibark
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
@@abrihamtadele5169 አመግናለሁን
@fatimaomar9610
@fatimaomar9610 3 жыл бұрын
ኤፍሬም አለሙ ስልክ ካለክ ላክልን እኔ ዱባይ ነን ጌታን ለመቀበል ፊልጊ ነበር
@mihertmarkos
@mihertmarkos 26 күн бұрын
ወንድሜ ፌስቡክ ላይ በምስጄር አውራ ❤​@@fatimaomar9610
@bisratbalcha5043
@bisratbalcha5043 2 жыл бұрын
Gera yebarkeh getan ageligeleh manikelafat yehunilh🙏🙏🙏
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g 3 жыл бұрын
Great quality work. Good job cinematographer, editor, director, musicians etc. and everyone who worked on creating this great clip. በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት:: ያለ እናንተ እንደዚህ አይነት ቪዲዬ እንደማይሰራ ብዙ ሰው አያስተውልም:: እናንተንም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠን ስጦታ ናችሁ:: ቀጥሉበት በርቱ:: 👏👏👏 መዝሙሩም በማስተዋል መደጥ ያለበት መልእክት ያለው መዝሙር ነው:: 👍 እንደዚህ የሚያምር ስራ በኢትዮጵያውያ ሲሰራ ደስ ይላል:: ብዙ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አሉ:: ለእግዚአብሔር ክብር ንዲሰሩበት እናበረታታቸው: እንደግፋቸው: እንፀልይላቸው::
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx betam blessed
@kidusluwiza2295
@kidusluwiza2295 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው የጌታ ልጅ መባል❤❤
@wizjb9731
@wizjb9731 3 жыл бұрын
ኧረረረረ ይህ የእፍዬ ድምፅ ነው እንዴ? ጌታን ማመን አልቻልኩም What a voice!🙆‍♀️🙆‍♀️😯
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@tgtg1197
@tgtg1197 3 жыл бұрын
Amen so true! Thanks to the Lord Jesus I have the peace and joy no other worldly thing could give me.
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
Amen amen HALLELUJAH!!! I feel so special to jesus when I am not supposed to be!!!!!!
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@user-uq5gs2nw6u
@user-uq5gs2nw6u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጅ መሆን መታደል ናው ተባረክ አት ገደብ አልፌ ሂድ በ ጌታ ስም 🎹🎺🎻🎤🎶🎶🎧🎷👏🙏❤️😍💯
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amenn blessed
@gelilag1787
@gelilag1787 3 жыл бұрын
Amen....Yes lord!!You are an awesome God!!you are worthy to be praised!! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 жыл бұрын
Teberakilgn efiye
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2ya.html
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 3 жыл бұрын
ይኼ ኤፊ ነበር የ ናፈቀኝ ልክ እንደ በፊቱ ያለ ተባረክ ኤፎ ሌላም እንጠብቃለን ።
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
amen blessed
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@MimMim-bf8oj
@MimMim-bf8oj 3 жыл бұрын
@@yohanneswakgariofficialcha6717 Mimi. Yohannes
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzabher yebarekhe Aferam tebareku
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ፀጋይብዛልክ
@amilikotube-4813
@amilikotube-4813 2 жыл бұрын
አሜን!! እሱሴ ካፍ ብላይ በኔ ለይ ንገስ(ኤፎ ፀጋወን ያብዛልህ
@bilenitsfaye7610
@bilenitsfaye7610 3 жыл бұрын
wawa bxmi mwdawi zmare ameeeeen Tbarkuuuuuu ❣️❣️❣️❣️
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
I can’t stop listening to these wonderful songs of my spiritual son, Efuye!!!
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 3 жыл бұрын
Piyano ,,,and sakisfon good job
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@mekiltealemayeh6955
@mekiltealemayeh6955 2 жыл бұрын
Zemenh yibarek ufff tebarkliny❤❤❤❤❤
@raheldba9978
@raheldba9978 3 жыл бұрын
What a song 🎶 is this I just can’t stop listening to it playing again and again… God bless you Efyy.
@zulyadaen703
@zulyadaen703 3 жыл бұрын
Amen Amen Amne Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amne geta iyasuse yibarkachu tabarku
@dinkineshmadja8589
@dinkineshmadja8589 3 жыл бұрын
Ameni Ameni Geta Yibarki Efi Zemeni Yete Barke Yhun Ameni Uuuuuuuufffff Endeti Metadelinewu Geta Gari Menor
@davidantony8501
@davidantony8501 3 жыл бұрын
Efye beautiful song you're አንዳንኛ God bless
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@asresbelay3832
@asresbelay3832 3 жыл бұрын
capital G please
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv 3 жыл бұрын
Great Lyrics, Melody ,Music Arrangement and Composition. ሙዚቃው ለጆሮ ወበት አለው። ድንቅ መዝሙር ነው።
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@Awetolga7
@Awetolga7 3 жыл бұрын
What a view!! God is great!! Amen 🙏
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
ዮኒ ኤፌ ተባረኩ great work we need more of this አሜን መታደል ነው 🙌ጌታ ስሙ ይባረክ
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@tsionbizuayehu647
@tsionbizuayehu647 3 жыл бұрын
Wow what amazing, beautiful , wonderful Performance , Music composition mixing, arrangement and the flow of holy sprite , everything is so beautiful! You guys are so blessed , Glory to Lord ! John I’m so proud of you for your everything you serving for kingdom of God ! And thank you guys for your Dedication and your efforts and I’m thankful for your helping us to worship God ! I can’t even stop listening I love it ! John I really appreciate you for sharing God bless you more!!!
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amenn blessed
@addiszele4182
@addiszele4182 2 жыл бұрын
Efrem and Yohannes, Stay Blessed!!!!! You are blessings to generations!!!!!!
@genetshibeshi6119
@genetshibeshi6119 3 жыл бұрын
Tebareku
@mekdesmm6054
@mekdesmm6054 3 жыл бұрын
Zemen Zelalem yibarekw Ef God Blessd more & more
@eteneshwondimteka4938
@eteneshwondimteka4938 Жыл бұрын
🇺🇸 I’m orthodox I like Af voice and song 🇺🇸🙏🙏
@finishfinish2407
@finishfinish2407 2 жыл бұрын
Metadel nawu i Like you this song tebarek efiye geta abizto yibarek❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cu8pl7zh9w
@user-cu8pl7zh9w 3 жыл бұрын
ኡንካን አደርስችሁ ታባረክ 🤲🤲🤲
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Yemigerm yrmaytegeb mezmur lemaytegen demts gar god bless you efru
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 2 жыл бұрын
Ene Orthodox amagne negne bemuyaye artist negne yefilmena yrtheatre actor negne pente balhonem gen mezmur betam ewedalehu yanten gen salsema weye sladrem yawem eyedegagemku ye Ewenet Egziabher merto kebetohal edelrgna neh yemigermena letyu demts kemigerm zemana getem gar beteley Ya Yesemay n mesmat sus honobegnal menged layem sera layem tegnchem be earphone esemalehu taderlehal telebtehal tebarkehal ahunem chemero yebarkeh zemeneh yetabereke yehun betam new yemewedeh yemakebreh yemadenkeh behulum neger mulu argo new yeserah melkeh kumenah yanegager lezah kutebeneh chewa endehonk tastawekaleh hiwoteh zemeneh yetebareke yeleleme yehun kekefu neger yetebekeh. .. GOD BLESS YOU MORE
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
Yes we are choosing by most high God Efram our blessed brother 💞💞 you're example for young Generations 🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
tnx blessed
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን የመረጠን የወደደን በከበረ ደሙ ገዝቶ ልጆቹ ያረገን እግዝአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት ጌታ ዘመን ዘላለምን ይባርከው ኤፍዬ ዘመን በቤቱ ይለቅ እዴውም ዮኒ ጌታ ይባርክ ፀጋው ይብዛል ቅዱሳን በያላቹበት ሁሉ የጌታ ሰላም ጥበቃ ይብዛላቹ
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@nadiajewad5821
@nadiajewad5821 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ሀሌሉያ የጌታ የእየሱስ መሆን መታደል ነው።
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
አሜን ኤፍየ ተባረክ እንዴት ይደንቃል ከመሬት ተነስቶ አንተን ማምለክ መቻል መታደል ነው 😭😭😭
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amennn blessed
@user-lp5kh7ib5x
@user-lp5kh7ib5x 2 жыл бұрын
I can't stop listening 👂 this song God bless you bro
@adonijah94
@adonijah94 3 жыл бұрын
I loved this song May God bless you efye..
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
Metadel new ...memeret new Amen tebareklgn ephy tsegaw yibzalh 😍😍 Hulachunm yegziabher moges yagegnachu tebareku!
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@yullagebere2840
@yullagebere2840 3 жыл бұрын
Efiyee bless you more.... it's good to see you sing... more grace, more song and more blessing 🙏🙏🙏 God is with you. I'm very happy
@genetmadamo5922
@genetmadamo5922 3 жыл бұрын
AmenAmen Am ewes n Am ewes n mareeekonjoo
@tarikumolla9318
@tarikumolla9318 3 жыл бұрын
bemejemeria yemezmuru balabet(mezmuru yemiyawedisew egzr yimesgen)siketil ephi btm tebarek....ine lante kalat yatregnal beteley dimtsih yigermegnal.....geta hulachihunm yibarkachihu......INDET METADELNEW BANTE.....
@AlimiraTech-np3tp
@AlimiraTech-np3tp 4 ай бұрын
አሜን 😭 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 😢Ephi
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ዉድ ወንደሜ እዉነት ነዉ ዘምርለት በሕወት ዘመን ሁሉ
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
Tebareku yemewodachu
@tibefisehaye9947
@tibefisehaye9947 3 жыл бұрын
ኤፊ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ያንተ መዝሙር ሲሲማ ባጣም ይባርከያል ዘመንህ ይባርክ
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@youngessy8704
@youngessy8704 3 жыл бұрын
God bless you ,beautiful ,wonderful and amazing voice ,blessing your way ,tebarek ,wonderful and touching song❤❤❤❤❤❤
@wbtechs2494
@wbtechs2494 10 ай бұрын
it's amazing song and the music compositions... really i'm touching with this bass full music you r blessed guys
@mesifikirlije6127
@mesifikirlije6127 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ነህ የነብሴ እድል ፈንታ በምንም የማልሽርህ የህይወቴ ጌታ አለም ማሰጠኝ ሰላም ሰተሀኛል ሁልጊዜ ሳመልክህ ክብር ይሰማኛል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤god blss you
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@jesuschristsavesjcspictures
@jesuschristsavesjcspictures 3 жыл бұрын
መመረጥ ነው መመረጥ ይሄን ጌታ ማስበለጥ!!!
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2ys.html
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 3 жыл бұрын
Ephremye as always.....God bless you!!
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@samsungcore6278
@samsungcore6278 3 жыл бұрын
AMEN AMEN Geta abizito yibarik tabaraki tabarki Ye Yesus Jegna
@segnibekele2093
@segnibekele2093 3 жыл бұрын
So amazing blessings💓 Ine betinishu Sisera menfesu💞
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebiih yene Lidge Efuye!!!
@yigewonde385
@yigewonde385 3 жыл бұрын
Efiye tebarek ewnet new metadel new yegeta lij mehon tebareklign... Yonim tebarek arif music new yichemrbh tegaw yizalih... Huletachunm wedachuhalew kezelabelete tsege tegeletu😍😍😍😍😘😘
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
Yebarekullen ephy & Yoh
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 2 жыл бұрын
ኑርልኝ ❤👌🙏
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Efeye hulem bemezemureh ebarekalew zemeneh yebarekw🙏 goy anetem tebarek bebezu berukan nacew❤🙏
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2yo.html
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 10 ай бұрын
Yemayixegeb mezemur efi tebark bebezu ❤
@abigaelkassahun
@abigaelkassahun 3 жыл бұрын
Oooo efy thank u sooooo much .........many yrs have passed but ur still the same influencing with this worship songs🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@gutatula1356
@gutatula1356 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@mihretbestoligalyoutube9768
@mihretbestoligalyoutube9768 3 жыл бұрын
Ooooooohhhhhh Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Yemigerm Melakit Yalewo Mezimur new Ameeeeeeeeeeeen tebarekilign😘😘😘😘😘
@tezeratesfaye1660
@tezeratesfaye1660 2 жыл бұрын
Ya yesemay! As I'm listening this song again and again in the mid I'm missing my soul hindered with Jesus Christ in the heaven who has sat on the right hand of God! Amen!
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 3 жыл бұрын
You are really chosen to serve God with you graceful voice ❤, keep going brother
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@beritoberito4139
@beritoberito4139 3 жыл бұрын
God bless you more All Efiyyye tabaki geta Eyasus yibarikik hiwotik hule yibaraki ♥️🎻🎻♥️♥️💯Ameeeeeeeeen
@hermelaasmamaw5476
@hermelaasmamaw5476 3 жыл бұрын
amen amen amen uffffffaa efi geta yebarkh
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 жыл бұрын
አቤት አቤት እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መዝሙር ነው
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Efrem yhen MEZMUR keafe aytatam hule new mzemrew behone botana gze new mzemrew.Yabzalh ketlantu ylk TSEGA Bereket ychemrlh.ante yetekebah nek TEBAREK mezmurochh hulu kedrom hule adis nachew.with love
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@jodtad6608
@jodtad6608 3 жыл бұрын
Wow ! what an amazing song ! I can't stop hearing ! God bless you more &more .
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@abbassthelion7016
@abbassthelion7016 3 жыл бұрын
LE GETACE LE MEDANTACEN YEYSUSE CRSTOSE LEDETE BALE UNKAN ADERSACU
@salemagnhu9464
@salemagnhu9464 3 жыл бұрын
Ameeeeen Matadli New Ye Abate Lije Mahone Taberkuuu Wodajoche
@abdisagodana6704
@abdisagodana6704 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@yihonalliulseged4905
@yihonalliulseged4905 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሂዳሉ አይደክሙም እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይጨምርልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@elsabetberiso9975
@elsabetberiso9975 3 жыл бұрын
Amen Amen egzhabr yiberk
@marefumathewos703
@marefumathewos703 3 жыл бұрын
Efey geta bbizu yibarekhi muzka techawachoch geta bbizu yibrekachu all ethio geta yibrekh siwodachuuu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@sakretalqods7756
@sakretalqods7756 Жыл бұрын
እየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ እድል ፋና ምንም የማይሽር አሜኔ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤
@shalomabab5731
@shalomabab5731 3 жыл бұрын
Ere endet metadel new ba nte memeret...... love it . Tebarek
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@amandafasika590
@amandafasika590 3 жыл бұрын
This song touches my heart, God bless you ♥️🙏
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Amen blessed
@amandafasika590
@amandafasika590 3 жыл бұрын
@@yohanneswakgariofficialcha6717 🙏❤️
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 3 жыл бұрын
Efi bruk mezmurh betam new yembark Egzabhier yemezmur qbat ychemrlh Johnny bruk hulachum tebareku🙏💯
@yohanneswakgariofficialcha6717
@yohanneswakgariofficialcha6717 3 жыл бұрын
Tnx blessed
@alamireweyasu6918
@alamireweyasu6918 3 жыл бұрын
አሜን!!! ኤፊ ጌታ ይባርክህ!!
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 48 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
ephrem alemu//ለሰዉ አላወራም//2022//new protestant mezmur
7:19
Ephrem Jesus official channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
''ሀገሬን አስባት''  Ephrem Alemu
5:52
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 912 М.
አለፉ እነኚያ ዘመናት - Alefu - Ephrem Alemu
3:04
zoe Bible quiz - ዞይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ
Рет қаралды 233 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН