ኤርሚ በድንገት መጣ ermias abebe | ኤርሚያስ አበበ | wongel tube | ኤል ቃል | dagi tilahun

  Рет қаралды 7,500

ቴቄል ቲዩብ

ቴቄል ቲዩብ

3 ай бұрын

Пікірлер: 43
@melkam819
@melkam819 2 ай бұрын
ኤርሚ ተባረክ ዛሬ እረሜን Jps ገባሁ ምስክርነት ነበር የባልና ሚስት ሙስሊሞች የነበሩ በአንተ ጌታን ያወቁት እና ስምህን ጠርተው መሰከሩ በጣም ደስ አለኝ ተባረክ ፍሬ አፍርቶ ሲታይ ደስ ይላል በጣም ሁላችሁም በጌታ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 2 ай бұрын
የት አገኝዋለሁ ቢዲዮውን
@melkam819
@melkam819 2 ай бұрын
@@yihunmedi1356 Jps Church የራሳቸው ቪዲዬ ቀረፃ ስለነበር እነሱ ይለቁታል ቀኑ በ 18/7/2016 አርብ ነበር
@tamrateshetu3720
@tamrateshetu3720 2 ай бұрын
​@@melkam819😊😊ሰ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ዳኔየ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሰውየው ሸምድዶ ነው የገበው ይናደዳል ምንአይነት መንፈስ ነው ያለው
@sosinasine5843
@sosinasine5843 2 ай бұрын
ቄሶቹ የሰንበቴ ጠላ ጠጥተዉ ሲለሚመጡ ትግሰት የላቸዉም ወደሰድብ ይሮጣሉ😂
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 2 ай бұрын
ዳንዬ ወንድሞች ተባረኩ ብዙ ትውልድ ወደወንጌል እንዲመጣ ቀላል የማይባል አስተዋጾ እያደረጋችሁ ነውና ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ
@asratyilma4746
@asratyilma4746 2 ай бұрын
Endeye gudachihun eyasawekun eko new bizuwoch wede ewinetegnawa wede kedemechiwa betekirstian endimelesu bekirkirachew asitewatso eyaderegu new bertu
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 ай бұрын
ሰላም ዳኒዬ ኤርሚዬ ብሩኬ የወንጌል አርበኛ ውድድድድድ🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐🍀🌷🍀🍀❤❤❤❤❤🌷
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታደርገው ነገር ትምህርት መለት እነደዛ ነው ተባርክ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ሳይሆን ተረታዊ ቅብብሎሽ ነው ያላት ።
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
ብፅእት ቅድስት የጌትዬ እናት የእኔም እናት ነች እኛውልሽ ልጆችሽ ያለው ጌታችን እናቱን እናት ብሎ ስጥቶሃል ልዬ ናት (ሄዋን እዳትምእስልህ አክብር የተከበረች የተመረጠች እውነተኛ እእእ ናት ናት ወንድሜ ህሊናህን አስተውል በለው!!!
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 2 ай бұрын
Ermiyeee
@yishakgetachew-kn5ks
@yishakgetachew-kn5ks 2 ай бұрын
ሙለታ ምን ሆነክ ነው ምትዘባርቀው
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 2 ай бұрын
ቄሱ ምን ነካዉ በጠላ ስሜት ነዉ እንዴ የምሰማዉ
@rahelztzion
@rahelztzion 2 ай бұрын
Good... u return for ur calling..
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 2 ай бұрын
Eremi sila maxi dasi bilonli teberki
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 2 ай бұрын
Saweyaw menononawe yemyaweraw. Yalale
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
ይህ ይእኩይ ልጆች የፃፉት ብለህ አስተምህር የእፍኝት ልጆችም ሊስብኩ ይችላሉ ይን በጥሞና አንበው
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
ጨመቃ 😂😂😂😂😂😂
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 2 ай бұрын
ምስኪን እውቀቱ ሳይኖረኝ ሞግትሀለሁ
@yemegnushal
@yemegnushal 2 ай бұрын
ኦርቶ ሲሸነፉ ወደ ስድብ መሄድ ሱሳቸው ነው።
@user-oc6ex9mw3d
@user-oc6ex9mw3d 2 ай бұрын
ከዚህ ሰው ጋር ጊዜአቹሁ ማባከናቹህ ይገርማል
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ዳኒ የህ ሰው ከሰዎች የተዋሰው እወቀት ቡሎ ያመጣው ነው ለዛምነው የሚከራከረው
@eyasuardolo9519
@eyasuardolo9519 2 ай бұрын
ለቲክቶከሮች ወንድም አማን ሰው በሶሻል እስታተሱ ከሌላው ስላነሰ ለሚያንሰው ሰው ምክረ ሀሳብ መስጠት የለበትም ይህ ድፍረት ነው ብለህ ካሰብክ ስህተት ነው፡፡ጌታ ሰውን ለመመለስ ልሳን የሌላትን አህያ እንደተጠቀመ ታውቀለህ፡፡የሰውየው መውረድ አይደለም ዋናው ነገር የያዘው ሀሳብ/የሚናገረው ነገር ፍሬ አለው ወይ ነው፡፡ወንድም ኤርሚያስ ሀሰተኛ ነብያትን ሲያወድስ አንተ ደግሞ ለሀሰተኛ አስተማሪወች ከለላ ትሆናለ፡፡የአስተማሪውን ስም መጥራት አልፈልግም እሱ እኮ ቢያንስ የአንድ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ነው ብለህ ጥብቅና ስትቆምለት ሰምቼሀለው፡፡ጌታሆይ በሞት ይነሳ ብዬ በአንድ ወቅት ጸልዬበት ነበር ያልከውን ሰውዬ ነው፡፡መሆን የነበረበት እንዲመለስ ነው እንጂ እንዲ ጠፋ አልነበረም የጸሎትህ ስህተት እዚህ ጋር ነው፡፡ዛሬ ምን አልባት አድጌአለው የእሱ አስተምሮ ትክክል ነው እያልክ ነው፡፡እኔ ደሞ ዛሬ እልሀለው አንተም ተመለስ ለእርሱም እንዲመለስ ጸልይለት፡፡ኤርሚያስ ከለላ የሚሆናቸው ሀሰተኛ ነብያትና አስተማሪዎች ሶሻል እስታተሳቸው አንተ የትልቅ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ብለህ ከካብከው አስተማሪ(ሰው ከዳነ አይጠፋም የሚለው) በምንም አይገናኘም ቴሌቪዠን አላቸው በኢትየጲያ ዙሪያ ብዙ ቅርንጫፍ ቤተ ክርስቲያን/ቤተ ሀይማኖት አላቸው ስለዚህ አማን እንደሚለን ልንነካቸው አይገባም ማለት ነው፡፡ማንም ሰው ተነስቶ የእግዚሐብሄርን ቃል ሲያጣም እንደ አንድ የእግዚሐብሄር መንግስት ዜጋ ትክክል ያልሆነውን ነገር እቃወማለው፡፡በህየወት የደከምኩ የበረታው ልሆን እችላለለው ሶሻል እስታተሴ የወረደም ከፍ ያለም ሊሆን ይችላል እነዚህ ምክንያቶች ግን ሀሰትን ከመቃወም አያቆሙኝም፡፡ ሌላው ወንድም አማን ካላይ የጠቀስኩልህ ግለስብ አንተ በአንድ ወቅት ይሙት ብለህ የጸለይክበት ሰው ከዳነ አይጠፋም የሚለው የሱን ትምርት ፍሬ በተማሪዎቹ ህይወት ዘረዝርልሀለው 1. እሱ ጋር ተምረው ከመጡ በዋላ ያደጉባት ቤተክርስቲያን ቸርች ውስጥ ቁጭ ብለው እሁድ እለት አግራቸውን ሰቅለው ኡፋ/ትራፊ እንብላ ይላሉ፡፡የጌታ ቃል በማንም ይሰበክ ኡፋ አይባልም፡፡ 2. ለምሳሌ ይላሉ፡አሁን ሴክስ ባደርግ ወዲውያው ሶሪ ጌታሆይ እላለው ፤ካዛ ቴንኪው ስለማርከኝ እላለሁ ፤ በቃ ማካበድ አያስፈልግም ይላሉ፡፡ሌላው ይቅር፤ለበደሉት መንፈስቅዱስ እንኩዋን ቦታ የላቸውም፡፡የጌታ መንፍስ በበደልንበት ነገር በእንባ ንሰሀ እንድንገባ እንድንጸጸት ያደርገናል እንጂ ሀጥያትን አያደፋፈረንም፡፡በተስፋ መቁረጥና ስንደነድን ሀጥየትን በማድረግ ልንጸና እንችላለን እንጂ ሀጠየትን መስራት አቅልለን የምናየው ጉዳይ አይደልም፡፡ሀጥያትን አቅልሎ ማይት ለንሰሀ አያዘጋጀንም፡፡ወደ ሞት ያመራል፡፡ 3. ትላትና የሚያጸልዩን ልጆች ፤ሲጸልዩልንም መንፈስ የሚሞላብን ነበሩ፡፡ተመልሰው ጸሎት ምን ያደርጋል ሲሉን ከማየት የበለጠ ምን የሚያስደነብጥ ነገር አለ፡፡የጌታ መንፈስ የሚያጸልይ እንጂ ከጸሎት የሚያርቅ አይደለም፡፡ 4. ሀጠያትን በአደባባይ ለማድረግ ትምህርቱ ድፍረት ይሰጣቸዋል፡፡በሆነ ወቅት ትልቅ መንፈሳዊ ሪቫይቫል ላይ የነበረ ልጅ ፤በጣም ለህይወቱ የሚጠነቀቅ ወንድም ፤በአደባባይ ቢራ ልጋብዝህ ስለው ፤ምን ችግር አለው ብሎኝ ግጥም አርጎ ጠትቶ ሲያበቃ ወርሺፕ አለኝ ብሎኝ ወደ ቸርች ሄደ፡፡ቢዚህ ልክ ሲዳፈር አይቻለው፡፡ጸልየህ ወይንስ ጠትተህ ነው ልታገለግል ምትሄደው፡፡ 5. የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ከማስተማር፤ከመምከር፤ከመውቀስና ከመገሰጽ ይልቅ በስጦታው ላይ ማፌዝን ይመርጣሉ፡፡ 6. .በአንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሆነ ዘርፍ የምታገለግል አንዲት ቡና ቤት ምትሰራ በጌታ የሆነች እህት ነበረች፡፡ከላይ የጠቀስኩት ሰው ካዳነ አይጠፍም ብሎ የሚያስተምረው አስተማሪ ጋር በድብቅ ትምርቱን ትከታተላለች ፡፡የሚገርማቹ አለኔ ኢየሱስን ማንም አይስበክ ነው ምትለው፡፡መኪና አቁማ ሁሉ ትሰብካለች፡፡አንድ ቀን ግን በእናቶች የጸሎት ህብረት ውስጥ ገብታ አጋንንት ጩሆባት ወጥቶዋል፡፡ሰው አንዴ ከዳነ በዋላ መንፈሱ ሲልድ ሆኖዋል አጋንንት አይገባበትም የሚለውን ሎጂካቹን አቁሙ፡፡እንዴት አንድ ሴት አጋንንት ካለበት ሰው ጋር እየተኛች አጋንንት አይገባባትም፡፡ሰዎች አትቀልዱ በእርግጥ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው::ይምራል፡፡ ሺ ጊዜ ሺ እድል ይሰጣል፡፡ 7. ለመንፈስ ቅዱስ በቂና ተገቢ ቦታ የማይሰጥ የትኛውም ቤተክርስቲያንን የፍለስፍና ቦታ እንጂ ቤተከርስቲያን ብዬ አለጠራውም፡፡በዚህ ሰውዬ ቤተ ሀይማኖት ውስጥ የጌታ መንፈስ ተገቢ ቦታ ተሰጥቶታል ብዬ አላምንም፡፡ቤተክርስቲያን ያለምክንያት እንዳልተቃወመችው ልትረዳ ይገባል፡፡አሁንም ንሰሀ ሊገባ የሚገባው እሱ እንጂ ቤተከርስቲያን አይደለችም፡፡
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
ድንቅ ሉተር በተቃውሞ ሲወጣ የካቶሊክን መለያ የተጠቀመው ማሪያምን ማግለል ነው ይህ
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
ነገር ግን ዳኒ ብፅእት ይሉሻል የተባለው ቃል ጴንጤዎች መቼ ነው የምቱላት ገነት ያለአባ ያለእናት አትገባም ቢባል እናትህ ማን ልትሆን ነው ይህ ለጴንጤዎች ጥያቄ ?
@user-kd5xn4mu1r
@user-kd5xn4mu1r 2 ай бұрын
ገነት በቤተሰብ ሆነ እንዴ አጎት አክስት አያት ቅድመ አያቶች አሉበት?
@user-uh4cr5sb8d
@user-uh4cr5sb8d Ай бұрын
የኢሰያስ ሚስት ናት ድንግልዋ ትላላቹ ፕሮተስታንት በኣዲስ ትርጓሜ ብለሃል በኣዲስ ትርጓሜ እንዲህ ነው የምለው እንዴ እስቲ ኣንብበው ሲባል ይጮሃል😂😂
@teshalebiku1267
@teshalebiku1267 2 ай бұрын
ማሪያም ማለት አስፈርው ሁኔታ እያለ 1.የመልአኩን ስብከት ተቀብላ አሜን እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ብላ ጌታን በሥጋ ሳትወልደው የተቀበለችው አማኝ ደቀመዝሙር ነች።2.ሁለተኛው አማኛ እጮኛዋ የነበረው ዮሰፍ ነው ። 3 ሐዋሪያት በአገልግሎቱ የተከተሉት ሲሆኑ በአንጾክያው ጉባዔ ክርስቲያን ሲባሉ አብራ የነበረች አማኝ ክርስቲያን ነች እንጂ አትመለክም የተጻፈላትም ይኼው ነው።
@yishakgetachew-kn5ks
@yishakgetachew-kn5ks 2 ай бұрын
ሙለታ እኮ የጠንቋይ ቤት ካዳሚ ነው
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ዳኒሽ ኦርቶዶክሶች መለስ የላቸውም በዘልማድ ነው ሚጋዙት
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 2 ай бұрын
ኢሣይያስ እና ማርያም የኖሩበት ዘመን ይለያያል
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 2 ай бұрын
ወይ የኦርቶዶክስ ስንፍና ይህ ጥግ ድረስ ነው??????
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 2 ай бұрын
ውቨታም ከንደዚህ ያለ ሰው ጋ አትነጋገር ዳኒ ለምን ጉንጭህን ታለፋለህ
@getha2009
@getha2009 2 ай бұрын
You guys, how you take time with this type man.. he has no idea how to discuss what he believes
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 2 ай бұрын
እነዚህ እኮ ጠንቋዮች ናቸው በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለችው ማርያም ሴጣናዊ ነው ሴጣን የወደቀው እራሱን ከመለኮት ጋር ስላመሳሰለ ነው:: መጽሐፍ ቅዱስ የተገለጠ ነው ለተገለጠላቸው እነዚህ ሰዎች ግን በጨለማው ገዢ የተያዙ ስለሆነ የሀሰት አባት ልጆች ስለሆኑ ስላልበራላቸው ለምን ትደክማላችሁ ጌታ ፈሪሳውያንንእናንተ የአባታችሁ ስለሆናችሁ የምታወሩትም ያው ከእርሱ ነው እርሱም የውሸት ምንጭ ነው እነሱም የሚቀዱት ከእርሱ ነው:: ችግራቸውን ያወቃችሁ አልመሰለኝም:: ክርስቶስን የተገዳደረው አሮጌው ማንነት ነው::ሴጣንማ ይሸሻል እግዚአብሔርን ከእውነት የሚወድ ማ እነ ቆርኖሊዎስ ሌሎችም ተገለጠላቸው:: እነዚህ ሰዎች እኮ ጨለማ ውስጥ ናቸው:: ክርስቶስን እንደ ጳውሎስ እንዴት ሊሰብከው ይችላል ጳውሎስም ተገልጦለት ነው:: ምንም ቢወራ ይገባቸዋል ብዬ አላምንም::እኔ የአምላክ ፍቅር ይገርመኛል:: ቃላት የለኝም ለክፉዎችም ቸር የሆነው ይርዳችሁ::ቄሱ ድፍረቱ ከባድ ነው::ኤርሚና ወንድሞች ጌታ ይርዳችሁ::
@alemayehusamuel9938
@alemayehusamuel9938 2 ай бұрын
ከየት የመጣህ ደደብ ነህ ግን አንተ ከመፅሐፍ ቅዱስና ከዘላለማዊ እውነት የራቅ የሸርሙጣ ልጅ ነህ ንግግርህ የከበቡህ ሁሉ ተራ ወራዳና መሃይሞች ናችሁ በተለይ ሴቶቹ
@begood4all157
@begood4all157 2 ай бұрын
አወያዩ በጣም ደደብና ቀሽም ልጅ ነው ተራ ክርክር
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 12 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ኤርሚ ደብተራ ናቹ አላቸው!||ተናገር እውነቱን||ከባድ ክርክር!
1:26:20
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 6 М.
እንዳልክ ለአቡና እና ለአማን መልስ ሰጠ
1:41:01
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 144 М.
ከሙስሊሞች ጋር የተደረገ ውይይት - የኢስላም ምስጢሮች ተጋለጡ
3:25:12
እውነት ለሁሉ Truth For All Tube
Рет қаралды 9 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 12 МЛН