"ኤርትራዊያን እንጂ ኢትዮጵያዊያን እድሉን ሲጠቀሙበት አይታይም"!

  Рет қаралды 109,828

kidi Ethiopia

2 жыл бұрын

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
kzfaq.info/get/bejne/bLWDprybvpypfnk.html

Пікірлер: 1 430
@user-wm1ev2ge5b
@user-wm1ev2ge5b 2 жыл бұрын
ኪዲ ለጥቅም ሳይሆን ወገኖችሽን ለመጥቀም የምትደክሚ ሰው ነሽና እግዚኣብሄር ጤና ዕድሜ ይሰጥሽ ዘንድ እጸልያለሆ።ኤርቴራውያን ወንድሞቻችን ብለሽ ያልሽው እንዴት ደስ እንዳለኝ።
@gezahegntebeka7766
@gezahegntebeka7766 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እንረዳዳ ኢትዮጵያን።
@berhanugashu1219
@berhanugashu1219 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን የእናንተን ቅን አስተሳሰብ የሁሉም አእምሮ ላይ ፈጣሪ ያስቀምጥ ። እግዚያብሔር ይርዳችሁ 🙏
@alemwoinebirattu7851
@alemwoinebirattu7851 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነቱን ግልጥ አድርጋችሁታል። እርስ በእርስ መረዳዳት ዋጋ ቢያስከፍልም የልብን እርካታ ይሰጣልና እንበርታ።
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
እኔም ዱባይ ነኝ ከአረብ ሀገር 4 አመት ሆነኝ እስኪ ውስዱኝ የተሻለ ነገር እንዲኖረኝ. አረብ ሀገር ገንዘቡም ጠብ አይልም. እህህህህህህ
@SarahSarah-jo4hs
@SarahSarah-jo4hs 2 жыл бұрын
እኛም ኢትዮጲያኖች እንደኤርትራኖቹ እንርዳዳ እስኪ ደግነት ለራስ ነው።
@tigistmekonen7133
@tigistmekonen7133 2 жыл бұрын
አረ ቤሩት ያሉ ሠወችስ
@Kedir-vg5bq
@Kedir-vg5bq Жыл бұрын
ተባበሩን። ድርጅቱ። የሚያመቻቸዉ። ካለ። ዘመድ። አጣን። ኢት ጵዋያኖች። አትጨክኑ። አመቻችታችሁ። በበጎፍቃደኝነት። ዉሰዱን
@Kedir-vg5bq
@Kedir-vg5bq Жыл бұрын
ዘመዘመ። ሙስሊም። እህት። እና። ወደሞቸን። ጠይቂልኝ። የሚወሰድ። ካለ። በስታላህ። አያጡትም።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
የሰው ሐገር ኑሮ እንዴት እንደሰሐቸኝ አትጠይቁኝ! ፈጣሪ ሐሳባችንን አሳክቶልን ለሐገራችን ያብቃን እንጂ የሰው ቤት ያው የሰው ቤት ነው።ስደት አይኑ ይጥፋ! ስደት ምኑም አያምርም።እኔ እየኖርኩ ያለሁት ከካናደ ትሻላለች በምትባል ሐገር ውስጥ ነው።ነገር ግን ስም ብቻ ናት።የኑሮው ስቃዩ አይወራም።መሮጥ መሮጥ ጠብ የሚል ምንም የለም።ቢላቸው ሰርቶ መና ስለሚያደርግ ጉልበት እና እድሜ መጨረስ ነው መጨረሻው።
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 2 жыл бұрын
የምወዳት አገር ከነዓን ማለቴ ካናዳ ካስገባኝ ለወንቃው ጊዮርጊስ፣ ለቃጅማው ጊዮርጊስ፣ ለዝቋላ አቡዬ በያመቱ ጃንጥላ እገዛለሁ።
@zionlion2173
@zionlion2173 2 жыл бұрын
God bless you kidiye! This is really helpful.
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
ሀበሾች ችግር አለብን እግዚአብሔር ይርዳን አንረዳዳም😭 ኤርትራውያን በጣም ይረዳዳሉ
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
እውነት ነው 👍
@highersince6032
@highersince6032 2 жыл бұрын
ልክ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
የነሱ ፍቅር በጣም ያስቀናል።
@alemwoldu9916
@alemwoldu9916 2 жыл бұрын
Yihin yemiyaweraw Nigeriawi new ende ? Abo tewua
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 2 жыл бұрын
Ewnet new enat Ersu Egeziabeher amelekaketachinn ena astesasebachinn yifewsew aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@nomore8101
@nomore8101 2 жыл бұрын
ጊዜሽን መሰዋእት አድርገሽ ለወገኖሽ ይህንን መረጃ በቅንነት ስላካፈልሽን በጣም አናመሰግናለን የልጅ አዋቂ👸❤❤🙏👸❤❤
@sebliesubalew1222
@sebliesubalew1222 2 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል ኪድ
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Move to 🇨🇦 Canada in 6 months kzfaq.info/love/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
ኪድዬ ተባረኪ የኔ ቍንጆ ቅን ልጅ ነሽ የምታስተላልፊልን ቤረት ያሉ ብዙ ስደተኞች አሉ እነሱ እንዲመጡ
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
Hi Kidi, keep up the good work.
@melesachewkebede715
@melesachewkebede715 2 жыл бұрын
ኪዲ ፈጣሪ አምላክ በሕይወትሽ ደስተኛ ያርግሽ።በጣም ገራሚ አቅጣጫ ነው።ይሔን ከሚሞክሩ ኢትዮጵያዊ ስደኞች አንዱ ነኝ ከደቡብ ኮርያ።
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይርዳን በናተለይ አድሮ❤❤❤
@yaredhagos2129
@yaredhagos2129 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አጋእዝቲ ዓለም ስለሴ ይጠብቅሽ ልጅ ያሬድ ነኝ ከ ጣልያን
@dawitamare4623
@dawitamare4623 2 жыл бұрын
ኪድ መልካም ሀሳብ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሺ ፠
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Move to 🇨🇦 Canada in 6 months kzfaq.info/love/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@mequanintkegne9048
@mequanintkegne9048 2 жыл бұрын
የምር ኪዲ ስለመረጃው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሉን መጠቀም ባንችልም ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@abebechzegeye9669
@abebechzegeye9669 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያ አንርዳዳም ለዛ ነው በገዘብ እኳን ከፍለን የሚርዳን የለም
@keyafurni7585
@keyafurni7585 Жыл бұрын
በእውነት ለሀገርሽ ልጆች በመቆምሽ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስመሰግንሽ ነገር ነውና ።ብጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 2 жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን ስላደረሽልን በጣም እናመሰግናለን kidiያችን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Teddye thank you for your help 🙏
@chghgfhgh6515
@chghgfhgh6515 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia mare memtat efelegalew endet new memtat echilalew esti negerign
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia ኪዲ ተባበሪኝ እባክሽ😭
@muniragulta1509
@muniragulta1509 2 жыл бұрын
ኪዱ በጣም ቅን ሰው ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ደስ ትያለሽ ውዴ
@nazretaraya7702
@nazretaraya7702 2 жыл бұрын
Thanks for this great information God bless you!
@lidaabebeabebe3241
@lidaabebeabebe3241 2 жыл бұрын
ኪዱዬ ስላቀበልሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
@seblegebreegziyabher3313
@seblegebreegziyabher3313 2 жыл бұрын
Blessing ይብዛልሽ ለበረከት ሁኝ
@rasmealem9796
@rasmealem9796 2 жыл бұрын
Thank you kidi for sharing amazing idea i appreciate you
@aebrahembeyene1758
@aebrahembeyene1758 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በቅንነት ስፖንሰር እየሆናችሁ ብትተባበሩን መልካም ፍቃዳችሁን እጠይቃለው ከዱባይ
@rozanr5082
@rozanr5082 2 жыл бұрын
የውጭ ኑሮ ስጋን አድማቂ ነፍስን አድቃቂ ነው ታማችሁ አተኙ ደክምችሁ አታርፍ መጨነቅ ረፍት እሚባል የለ አንድ ቀን ያለስራ ማሳለፍ አይቻል ቢሉ...ራሳችሁን በትምርት ካላሻሻሉ እድሜልክ የፅዳት ሰራተኛ ሆኖ መቅረት ነው ጠክሮ ከተሰራ መለወጥ የሚቻለው አገር ቤት ነው
@tesfayezewdiehabtemariam9100
@tesfayezewdiehabtemariam9100 2 жыл бұрын
ኪዲ በጣም እናመሠግናለን ሌላ አንድ ነገር መጠየቅ እፈልጋለሁ ማለት አንድ ወነድም በካናዳ ቶሮንቶ ይኖራል ሆኖም አራት ዓመት ሆኖታል ላገኘው አልቻልኩም እኔ አውሮፓ ነው የምኖረው ምን አላቸገረውም ድምፁን መስማት ነው የምፈልገው የምትችይ ከሆነ ሌላም መንገድ ካለ አመሰግናለሁ
@bettygetu8959
@bettygetu8959 2 жыл бұрын
ማርያም እውነት ነው
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 жыл бұрын
ልክ ነው ኡፍ አገር ቤት ያለ ሰውም ተቀይሞሽ ምክንያቱም ከወጣሽ አረዳሽም ያንቺን ችግር የሚያውቀው መድሐኒአለም ብቻ ነው።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
በትክክል!ጠንክሮ ከሰሩ በሐገርም በደንብ መለወጥ ይቻላል።በባዶ ቤት ውስጥ ስንቱ ሞቶ ተገኝቶአል?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ፌስቡክ ና እናፈላልገዋለን
@Feyoribelay
@Feyoribelay 2 жыл бұрын
ኪድዬ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለመረጃው
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት በርቱልን እድሜያችን አለቀ በሀረብ ሀገራት ከደሞዙ አንፃር እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት የተሻለ ለማግኘት እንመኛለን ኪድ በርቺልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ,,
@dodopopo1626
@dodopopo1626 Жыл бұрын
እኔ ካናዳ መግባት አፈልግ አለሁ እባካቹህ ተባበሮኝ
@messydds735
@messydds735 2 жыл бұрын
ቅን ልጅ ነሽ ፕሮግራምሽን ወደዋለው በርቺ።
@fanatesfay1769
@fanatesfay1769 2 жыл бұрын
Melkam saw nesh ewnet ❤️blessed
@semutube2215
@semutube2215 2 жыл бұрын
በአንድ ቀን ከ 4 ቪዲዬ ነው ያየሁልሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምትስሪው በርቺ
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በእውነት መረዳዳት መልካም ሰራ ነው.....እኔ መሞክር እፈልጋለሁ የምኖረው ድባይ ነው ....
@musayonus5306
@musayonus5306 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU SISTER
@kemersherefa742
@kemersherefa742 2 жыл бұрын
Kidu wow anchiko teleyalesh God bless you sweetheart 😍😍😍
@user-bn3lc3re4o
@user-bn3lc3re4o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለየመን ስደተኞች ያሰበን ። እግዜአብሄር እጁ ሰፊ ነው ይችላል
@kalyadegelileji3732
@kalyadegelileji3732 2 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽ ይብዛው በኔም ቤት በቅ በይልኝ
@netsanettesfaye569
@netsanettesfaye569 2 жыл бұрын
ድርጅቱ ማለትም Ethiopian society in Toronto ስፖንሰርሺፑን ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን ሊያገናኘን ይችል ይሆን if you have info please let us know
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
wow wonderful people continue guys
@shumate1237
@shumate1237 2 жыл бұрын
thank you so much for the info🙏
@nigistibahlbi7146
@nigistibahlbi7146 2 жыл бұрын
Wow so nice Thank you .
@yenebettube
@yenebettube 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ኮሚኒቲ እንደዚ ስራዬ ብለው ለመርዳት የሚያረጉትን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ኪድዬ በርች በጣም አርፊ ነው ጥያቄዬን በስልክ እሺ
@gggccc2905
@gggccc2905 2 жыл бұрын
Hi
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 2 жыл бұрын
Thanks for sharing this
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ info ነው thanks
@goybaneyoutube1645
@goybaneyoutube1645 2 жыл бұрын
Thanks yene konjoooooo gen us westi menem yelam ena enkan ljan mamtat alchalkum 5 amste honene
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
eነyመኧንe
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
Enymiiw
@ሰሚር
@ሰሚር 2 жыл бұрын
ኪዲ መልካም ሰው የካናዳ ኑሮ ይከብዳል እንጂ እኔን የመሰለ ሰው ይመጣላቹ ነበር 😂😂😂 ኢትዬጵያ ናት በልኬ የተሰራች ሀገር ኪድዬ ሳላደንቅ አላልፍም ስራሽን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ተባረክ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 2 жыл бұрын
ለመረጃሽ፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልኘ
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 10 ай бұрын
ስፖንሰር በማጣት 17 ዓመታትን ኬንያ ስደት ላይ አለሁ አያለሁ እባላሌሁ መንፈሳዊ ቅናታችሁ ደስ ብሎኛል
@kassahunyimer1250
@kassahunyimer1250 2 жыл бұрын
Hi kidi , I am living in the united state, but I need to move Canada for good. Is that possible to get Canda green card easily?
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Good job .we are going to the united Ethiopia 🇪🇹 .we should help each other. Tx
@zeeradememew1617
@zeeradememew1617 2 жыл бұрын
እባክሽ ከእልም ኖሮ አውጭኝ አንድም ነገር አልሆንልሽ ብሎኝ በሰው ሀገር ተሰድጄ ቀረው እድሜዬም ሄደ ወደ ሀገሬ እንዳልገባ ቤተሰብ የሚረዳ የለኝም እና እባካችሁ ከኔ ባታገኙት ከእግዛብሄር ታገኙታላችሁ እና እኔን ሳይሆን ልጄን ወይም የልጄን ባለቤት ወጣት ነው እድሜው ገና ነው እና ከሁለት አንዱን እርዱልኝ እነሱን ወሰዳችሁልኝ ማለት እኔን ከስቃይ ኑሮ አወጣችሁኝ ነበር እኔ እድሜዬ እየገፈ ሰለሆነ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችዋለሁ በአረብ ሀገር 22 ዓመቴ ወገን አጣው የሚረዳኝ እና እናንተ እርዱኝ
@gizachewmolla761
@gizachewmolla761 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዲትነሽ የካናዳዋ እታችን የሰውልጅ የዘራውነው አናየሚያጭደው የጀመርሸው መልካም ሰራ እጅግ በጣም ደሰይላ ልእና በርች ግዛቸውሞላ ከታላቋ ኢትዮጵያ በጎአድራጎት ማህበር አዲሰአበ ባ
@horndaily433
@horndaily433 2 жыл бұрын
Hi kid, Am Sisay nice 2 meet u and programesh betam des yemel nw woww
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እድል ነው ቢያንስ ብሩን ብናስይዝ ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ብናገኝ እድሉን እናገኛለን በመልካምነት እንተባበር ።
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@wynshetgebarselasi3842
@wynshetgebarselasi3842 2 жыл бұрын
Yenam haseba new esak entbabere wegenchi
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
እስካሁን ምንም ፍንጭ የለም እኔ የሚተባበረ ሰው አላገኘውም ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ተስፋ አትቁረጡ
@amenyonatan2826
@amenyonatan2826 2 жыл бұрын
ኪድ ቅንነትሽ እሚገርም ነው ውብ ቀናቶች ይብዙልሽ! UAE ላለን ስደተኞች ምን እድል አለን እናት?
@negussiewoldemichael4396
@negussiewoldemichael4396 2 жыл бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ብዙ ሰው ሊያየው ያልቻለውን በማቅርብሽ በጣም እናመሰግናለን በተረፈ እኛ በሳውዝ አፍሪካ ኑሮው እራሱ ካምፕ እንደመኖር የሚቆጠርበት አገር ነው የአለነው ፈጣሪ ይርድን እንሞክርለን አመሰግናለው
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
👍
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢፎሪሜሺን ነዉ
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 жыл бұрын
ውድ እነማሰግነለን
@monthahassan7499
@monthahassan7499 2 жыл бұрын
ሀበሻ መሀመድ እሰፖንሰር ብትሆነን እባክህ ብሩን እኛ እንችላለን እባክህ ካናዳ ውሰጥ ጓደኛም ዘመድም የለንም ለህቴም ለኔም እሰፖንሰር ሁነን ተርበናል ብር ቢኖርን እንኳ ሰፐር ማርኬት ሄደን መግዛት አንኳ አልቻልንም ፖሊሶች ይይዙናል በጣም ተቸግርናል በሳውዲ ፊዳችን እየበላን ነው።እባካቹ እርድን። ኪዲ እባክሸ አሰተላልፊልን።
@user-fi4yz7pn4l
@user-fi4yz7pn4l 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩሀሳብነው ኢትዮጵያን በካናዳ በልተመች ሰደትየሚኖረውን አስብን🙏🙏
@abushgetinet9334
@abushgetinet9334 2 жыл бұрын
Helpful info
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 жыл бұрын
wellcome Kiduye😍
@user-jb8ev5yw6q
@user-jb8ev5yw6q 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥል በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜ እንዲህ ለወገን አሳቢ ለወገን ተቆርቋሪ ማግኘት ከባድ ነዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ግን የተባለዉን ፎርም ከየት ነዉ ማግኘት የምንችለዉ
@yayoos6070
@yayoos6070 2 жыл бұрын
Move to 🇨🇦 Canada in 6 months kzfaq.info/love/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@haragharag108
@haragharag108 2 жыл бұрын
Please Calgary ale yehi ngre
@abr1957
@abr1957 2 жыл бұрын
Betam teru sew nesh bewent egzabhir yestesh tebarki sewen lemerdat sew me houn beki new
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እምወድሽ
@tube4746
@tube4746 2 жыл бұрын
I have Bed degree major geography and minor Economics in Bahirdar university and also i have MA degree specialization of socio economic development planning in Dilla university,i have 10 year teaching experiance in secondary and preparatory school in different part of ethiopia
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b Жыл бұрын
What is Bed degree? Are you saying BA?
@bisratasrat5694
@bisratasrat5694 2 жыл бұрын
Hi Kidi, is this only for Toronto area or those who live any part of Canada will get the previlege
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Unfortunately yes only for Toronto area
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia Plz help me am long time in U A .E ..if you can thanks!!!
@abejabessashifraw7766
@abejabessashifraw7766 2 жыл бұрын
republic of ugand REFUGEE IDENTITY CARD ALEYE
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
please help me long time sauid arbiya please
@betsegakifile914
@betsegakifile914 2 жыл бұрын
@@kidiethiopia hey kidi ene yalewut keniya laye new ena endeyt new start medergew lijemir
@maryamabdullah5795
@maryamabdullah5795 2 жыл бұрын
Wow good job gad BLS you kd you are the best
@kidestasmare4394
@kidestasmare4394 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዬኔቆጆ እኛን ፈጣሪ ይርዳ
@4kc009
@4kc009 2 жыл бұрын
its very good from you but ma question is can we apply from Ethiopia? Since currently am leaving in Ethiopia
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
no
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
ወረቀት የሌላቸው ተደብቀው የሚሰሩ ፓስፖርታቸውን ማዳሞች የነጠቋቸው ብዙዎች አሉ የካናዳ መንግስት ስለነዙ ኢትዮጽያኖች እንዱያውቅና እንዱረዳ ለኢትዮጽያ ኮሚኑቲ እንድትልስተላልፊልን ተባርኪ
@amagood1312
@amagood1312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ከፈቀደ እስፖንሰር የሚሆነኝን ቅንና እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ቢተባበረኝ እጅግ በጣም እመሰግናለሁ።
@yaredtafa39
@yaredtafa39 2 жыл бұрын
አኔናልጄን ትረዱኛላችሁ።እባካችሁ please help us thanks kidu for your information
@ethiodrawing5654
@ethiodrawing5654 2 жыл бұрын
Wow👏👏👍
@mamushwudu9688
@mamushwudu9688 2 жыл бұрын
እስኪ ኮንታክት አድርጊኝ
@user-ys1oh9kq3m
@user-ys1oh9kq3m 2 жыл бұрын
What's?.yes.my.sis.agin.ቀልዱ.ይቅርና.ምን.ነበር.አልገባኝም.አንቺው.ኮኔክት.አድርጊኝ.ከፈለክሽ
@awetkeshi5360
@awetkeshi5360 2 жыл бұрын
How is the refugee going to make a signature on hos application form ? B/c he is already abraod and z application is via email. Also how is going to send the photo? Help please, i have got a person to sponsore me but he have no information on it.
@mginspire
@mginspire 2 жыл бұрын
ደስ የሚል መረጃ ነው!
@kidufantu1148
@kidufantu1148 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነው እስቲ ቶሮንቶ ያሉትን ዘመዶቼን ልለማመጥ
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 2 жыл бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ ግን እድሉን ባገኝ በጣም ጥሩ ነው
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 2 жыл бұрын
አረብ አገር መሮኛል
@zemoy3439
@zemoy3439 2 жыл бұрын
Hi kidi thank you for good info 😁 በውሰጥ ላገኝሸ እፈልጋሎህ ። I am from 🇪🇷 በጣም አደነቀዋቸው የኢትዮጽያ ከምኒቲ ፡ ከኢትዮጰያውያን የቀረ ለጎረቤት ሀገር ዕድሎ መሰጠታቸው።
@king-pt3fd
@king-pt3fd 2 жыл бұрын
ግን ሓቅነት ይህልዎ ትብሎ ኢኻ
@sofiyajula9586
@sofiyajula9586 2 жыл бұрын
Kojo sile yehen informshin sile setshig tebareklg
@weraabili569
@weraabili569 2 жыл бұрын
ke berut yichalal ketchale tebaberin
@abasabduabasabdu
@abasabduabasabdu 2 жыл бұрын
Kidi ምርጥዋ ውስጅኝ
@kuntakunte
@kuntakunte 2 жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን በቅንነት ስላሳወቃቹን!! ከጣልያን መምጣት ይቻላል ወይ ኪዲ ፕሮሰሱስ እንዴት ነው አመሰግናለው ለቅን ትብብርሽ😍
@mengistabhaile2090
@mengistabhaile2090 2 жыл бұрын
Awo yehalley sew kalsey gen
@dirshayemario897
@dirshayemario897 2 жыл бұрын
ያእግዚአብሔር ሳላም ካሁላችንም ጋር ይሁን
@Yoye-ir6ol
@Yoye-ir6ol 2 жыл бұрын
Thanks kidi I appreciate you
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 2 жыл бұрын
co-sponsor መሆን ብዙ ሰው የማይፈልገው የመጣው ሰው አንድ አመት ምንም አይነት ከካናዳ መንግስት ስለማያገኝ የሚመጣው ሰውን መርዳት የግድ ነው የመጣው ሰው co-sponsor አምጥቶኝ ምንም አረዳኝም ብሎ ለካናዳ መንግስት ይከሳል ስለ co-sponsor ሀላፊነትና ግድታ መነገር አለበት
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
በሚቀጥለው ቪዲዮ ።
@jujuhabeshawit
@jujuhabeshawit 2 жыл бұрын
ዝቅ ብሎ ሊመስራት አይችልምዴ ለምን እንዲረዳ ይጠብቃል
@user-rh6kh9dq8w
@user-rh6kh9dq8w 2 жыл бұрын
አይ እኛስ የመን ላይ ተሰቃየንለአአላህ ቢላችሁ አርድን
@mamotolessa8933
@mamotolessa8933 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እድል ነው። ለሀገር ቤት ተማሪዎችም እድል ብሰጥ
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 2 жыл бұрын
ነበር
@demoze7895
@demoze7895 Жыл бұрын
ኪድዬ የኔ ደግ መልካምነትሽን አይቀይርብን እባክሽ በአረባገራት እድሜያችንና ጤናችንን አተን ወደሀገር ከምንገባ ከእግዜሀቤሄር ጋር እርዳታሽን እፍልጋለን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 2 жыл бұрын
አሁን አገራችን ላለም ታበራለች ሥደት ወደ ኢትዩጵያ አገራችንን ሠላም ያርግልን
@amagood1312
@amagood1312 2 жыл бұрын
ዘመድ የለለን መህድ የምንፈልግ እባካችሁ እራዱን
@sofiasumayaro8098
@sofiasumayaro8098 2 жыл бұрын
በእውነት በርች ተበረክ
@elshadai2004
@elshadai2004 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብለናል በጣም ደስ ይላል እንኳ ቆንጆ ነው እና እኔ ከስልካችሁ ና ሙሉ አድራሻቸውን ኦፍሳይት ላኪልኝ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 2 жыл бұрын
ሰው፡የሊለውስ፡እዴት፡ነው፡የምናደርገው፡እስኪተባበሩን👌👌👈ጥሩነበርርር
@adnanmohamin9628
@adnanmohamin9628 2 жыл бұрын
ሰው ከለለህ አርፈህ እንደኔ ቁርጥህን አውቀህ ቁጭ
@BerhanTv
@BerhanTv 2 жыл бұрын
Good job kidi
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
Thank u dear Brehanu I appreciate . 🙏 this is all your hard work ..
@tarike9109
@tarike9109 2 жыл бұрын
Selamsh ybza slekesh lakileg yewatsab lawrash ane dubay nwe yalewt
@user-zo4uz7ml7l
@user-zo4uz7ml7l 2 жыл бұрын
እርዱኝ እባካችሁ ውንደሞቼ
@betybety8490
@betybety8490 2 жыл бұрын
አረ እኔ መውጫ ቀዳዳ ነው የምፈልገው አረብ ሀገር ነኝ
@fikiralemu9123
@fikiralemu9123 2 жыл бұрын
Hi I just want talk to you kdi if you can
@mixlove5336
@mixlove5336 Жыл бұрын
Tabareke yene konjo zamaneshi yebark
@tigistnega6221
@tigistnega6221 2 жыл бұрын
thanks kidi