📌8 ወንዶችን የሚማርኩ የሴቶች ባህሪ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 508,569

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ @ethioelsylifestyle9486
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Ethiopian new music , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Ethio forum, , Eyoha Media , Seble Bekele

Пікірлер: 1 500
@selamd9130
@selamd9130 3 жыл бұрын
Be economik very true Be sociable in a right and useful way Be religious in some way connect with your god more pray study Be communicative about the problem u have with others dont waste time by shutting people up makrof isnt useful Be picky about ur food dont overeat and be active Be a good cook work on this skill seriously Take good care of urself and the way ur dress classy not trashy not too much exposure of the body... Be strong and confident life can be hard so u have to be strong Merci for ze advices they are useful 2nd time i am watching this video 🌹🌹🌹
@joneygrum6358
@joneygrum6358 3 жыл бұрын
Else you are so brilliant. I really appreciate you. So useful advice
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 3 жыл бұрын
ዝም ብላ ነው የምታወራው....ወንዶች የሚወዱት የምትዘንጥ ቆንጆ ሴትን ብቻ ነው ። ቆንጆ ሴት ንቃው ተፍታበት ብትሄድ እንኳን ይከተላታል እና ይሄንን ተግባር በአይኔ በብረቱ አይቼዋለሁ በተደጋጋሚ። እና ሴቶች ከላይ የተዘርዝሮ የተፃፈውን እተገብራለሁ ብላችሁ የራሳችሁን የሂወት ዘመን አታባክኑ። You have one life to live. የራስሽን ህይወት ኑሪ የሚስማማሽ ወንድ በጊዜው ይመጣል ፤ Live for yourself. ለሰው ብለሽ እራስሽን አትቀይሪ። ሌላው ደግሞ, በየቦታው ወንዶችን የሚማርኩ እየተባለ ብዙ video ተሰርቶአል ፤ ለምንድንነው ሴትን የሚማርክ ብላችሁ video የማትሰሩት?? ፤ ሴት ብቻ ነች ለወንድ እራሷን ማስተካከል ያለባት?? ወንድስ?? SMH.
@jeneyidferhu2270
@jeneyidferhu2270 3 жыл бұрын
1[lklll0lll)
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 2 жыл бұрын
Thank you elsy
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 2 жыл бұрын
@@Faith10110 በአንቺ ቤት ጨዋ ሆነሽ ልብሽ ውልቅ ብሎአል haha, አስመሳይ ነሽ። ያነሳዋቸውን ዋና ነጥቦች አንስተሽ ደግፈሽ ወይም ተቃውመሽ ቁምነገር የሆነ መልክት እንደመመለስ ትርኪሚርኪ ምክንያት አንስተሽ reply ታደርጊያለሽ, SMH ያንቺ ደግሞ የተለየ ነው።
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 11 ай бұрын
ሀይማኖተኛ መሆን ለወዲ ሳይሆን ለራስነው የፈጠረሽን ከተገዛሽ ፈጣሪ ሲወዲሽ ፍጡራን ሁሉ እዲወዲሽ ያደርጋል ። እኔም አረቦች ይገርሙኛል በጣም ተሰዳዲበው ተነጋግረው ካሁን አሁን ተደባደቡ ስል 10 ደቂቃ ሳይቆዩ በሠላም ያወራሉ👀 እኛ ሀበሻኮ በማይረባነገር አመት እንኳረፋለን
@Amenmasresha
@Amenmasresha 3 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ወርቅ ሴት ነሽ ቅመም ነሽ፡፡ እንደ አንቺ አይነት ሰው ማዬት እራሱን የቻለ lesson ነው፡፡ ቀልጣፋ፣ ኮንፊደንስ ያለሽ እና ስርዓትያለሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ፡፡ Thank you for all.
@tamerneshadera9309
@tamerneshadera9309 2 жыл бұрын
እኔ ተባረኪ አሳዳጊዎችሽ የባረኩ ከማለት ውጭ መን እላለሁ። ፕሮግራምሽን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ባየውም መሠረቱ መልካም እንደሆነ የስታውቃል በርች ጌታ በአንድም በሌላም ያስተምራል አዳምጠን ተግባራዊ ለማድረግ ይርዳን ።
@kirubelmelaku572
@kirubelmelaku572 3 жыл бұрын
አንደኛ ... ሳይኮሎጅስት; ሞዴል; የትዳር አማካሪ ; ፍላስፍ ; የባህል አዋቂ ... ሁሉንም ነሽ
@kidist1705
@kidist1705 3 жыл бұрын
በትክክል ገልፀሀታል
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
ቆይ እሽ እኛ ይህን ሁሉ ስንሆንላቸው #ወንዶች_ለእኛ_ምንድነው_ሚሆኑልን⁉ ልባችንን ከመስበር ውጪ ይቺ የምትያትን ሴት 85% ነኝ ብዬ ነው የማምነው ነኝም ለምክርሽ አመሰግናለሁ❤
@gualadisalem1910
@gualadisalem1910 2 жыл бұрын
ሁሉ ያልሽው ነገር በጣም ጥሩ ነው የኩርፍያው ነገር ግን የሃበሻ ሰዎች ብዙ በርበሬና ሚጥሚጣ መብላት ካላቆምን መቀየር አንችልም ! የማቃቸው እና ራሴም ብሆን እሳት እንደበዛበት ቡና ግንፍል እላለሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ላይ ኩርፊያ ወቶልኛል በመነጋገር እፈታለው ይህን ያረገው ጌታ ነው ካኮረፍኩ ቶሎ አልመለስም ነበር
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እኔም
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
😂😂👌
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
እኔ እንደ ወንድነቴ ልጅቷ የተናገረችው በሙሉ ትክክል ነው። እኔም የማልወደውና ሴት ላይ ያለኝን አመለካከት እነዚህ ፀባዮች በእጅጉ ይቀይሩታል። እኔ የምጨምረው ነገር ቢኖር፣ በሆነ ባልሆነው የምትጨቃጨቅና እኔ ብቻ ያልኩት ትክክል ነው የምትል ሴት ፍቅር ቶሎ ታጠነዛለች።
@biruktawiteya6636
@biruktawiteya6636 2 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ቆንጆ ነው ይጠቅማል ግን ከሁሉም በፊት ራስን መሆን ይቀድማል እኔ ለራሴ ምቹ ከሆንኩኝ ለሌላውም ምቹ እሆናለው ብዬ አምናለው
@sarataborsaratabor9294
@sarataborsaratabor9294 2 жыл бұрын
ደስ ስትዬ ስታስተምሪ ሰውን እዲገባው አርገሽ ነው ምታስተምሪው ጎበዝ በርቺልን እግዚአብኤር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 жыл бұрын
በቅርብ ነው ቪዲዬችሽን ማየት የጀመርኩት በእውነት ልዩ ነሽ ከምልሽ በላይ እንደ ታላቅ እህቴ ነው እየሰማውሽ የነበረው እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለው አከብርሻለው
@sofyabera917
@sofyabera917 2 жыл бұрын
አንደኛ ነው ለሁለተኛ ግዜ ነው ያየውት ምክርሽ የሚገርም ትክክለኛ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት አንዳንዱ ባህሉን እረስቶ ገና በሄድ በሳምንቱ እኛ ሴቶች የፈለግነውን የማረግ መብት አለን እያሉ ቱውልዱን ያፈዘዙ ማንታችውን እረስተው አንዱ ቢህድ ያ ይመጣል እያሉ ወግ ባህላችውን እንዲረሱ እያደረጉ ነው ......ልክ ነሽ ስምንቱም ነጥብ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባርከው እውነት ደሰ ነው ያለኝ
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ። እርጋታሽ: ቃላት አጠቃቀምሽ: ትምህርትሽ እጅግ ማራኪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። በርቺ! እኔም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። ብዙ ቁም ነገር መስማት የናፈቃቸው እንደኔ እንደሚከተሉሽ አልጠራጠርም። አሁንም ደግሜ እልሻለሁ . . . ከዚህ ለዛና ቁም ነገርሽ ጋር ቀጥይ❤
@goodnews2392
@goodnews2392 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴቶች ጥቂት ናቸው፣ ለዚህም ነው መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ፣ " ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ፣ ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይልቅ እጅግ የከበረ ነው " የሚለው።
@zehrasirabizu4005
@zehrasirabizu4005 2 жыл бұрын
ያቺ የሙሁሯ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ አላህ አገራችን ይጠብቅልን❣️🇪🇹😘
@tihitinaasrat6011
@tihitinaasrat6011 3 жыл бұрын
Literally, ቪዲዮችሽን እኮ ማየት ማቆም አልቻልኩም.. በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ…
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
እወነት ነው እማ እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ በርቺ መተው ያልቻልኩት ነገር አልቃሻነቴን ኩርፊያዬንና ሰው ማመኔን ደግሞ ሁሌም እንደጎዱኝ ነው እንዴት ልተዋቸው?
@mmms834
@mmms834 3 жыл бұрын
ሁሉም ያልሽው ነገር በጣም ትክክል ነው:: ተባረኪልን እህታችን:: ጎበዝ ጀግና ልጅ ነሽ:: ሁልግዜ የምትልኪያቸው መልእክቶች በጣም ትምህርት የሚሰጡ ናቸው:: እመሰግናለሁ
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 2 жыл бұрын
አቺን ነው ማዳመጥ ኦኦኦኦኦኦ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ እጠብቃለን ቀጥይበት
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 жыл бұрын
😔😔😔😔አቃጥለው ሊገሉን ነው ምንም ታማኝ ወንድ የለም ለጥቅም ብቻ ነው የሚቀርቡን በተለይ በስደት ያለነው ተቃጥለናል አላህ ያቃጥላቸው እና መወደዳቸውን ሲያቁ ብቻ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ማማየ
@tigistdasalu7344
@tigistdasalu7344 Жыл бұрын
ኡነትሽ ነው
@peacebeuponyou2005
@peacebeuponyou2005 Жыл бұрын
ንፅህና በጣም ኣስፈላጊ ነው። ሴትና ቆሻሻ በጣም ኣሰቸጋሪ ነው። ፕሮገራሞችሽ እንዴት ጠቃሚ እንደሆኑ?!!! እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
የውስጥም የውጭሽም ውበት የሚገርም ነው። ባልሽ መቼም ተባርኳል እንችን የመስለ ሴት ስላገኝ። ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ።
@solomontakele7953
@solomontakele7953 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጨዋ እና ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለአበሻ ሴቶች የሚጠቅም ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ነው ብዙ ኮንፊደንስ ያላቸውን ሴቶች እህቶቻችንን ቀርፀሽ አውጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ ምነው እህቴ በሆንሽ
@user-lh1sn1jj3x
@user-lh1sn1jj3x 2 жыл бұрын
ትክክል ክልል እውነት ያልሻቸው ሁሉ የእውነት ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን ምርጥ እናት
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 3 жыл бұрын
ንግግር አልችልም ከባሌ ጋ ብዙ ጊዜ እንጣላለን ምን ይሻለኛል ያረቢ በዚህ ምክንያት ከሰው አልቀርብም ኩራተኛ ይሉኛል ግን ወድጀ አደለም
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ነው ያድንኩሽ አንዳዝህም አይናት ሰው አለ አንዴ ለ ሴት በጣም አስትማሪ ነሺ ከ አርጋታ ጋር አንቺ ለኛ ታስፋልግናለሽ በርቺ
@wolloraya3509
@wolloraya3509 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተናገርሽው ሁሉ አስፈላጊም ጠቃሚም ነው በተለይ አለባበስ ላይ ሴቶቻችን መሰልጠን በሰይጣን ሆኖባቸዋል እንኳን ወንድ ሊወደው ሴቶችን የሚያሸማቅቅ ነው የአሁን ዘመን አለባበስ
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እውነት እውነቱን ስለተናገርሽ ግን እንደዚህ ያለችው ልባም ሴት እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በልቧ የምታደርገው ከሆነ በሰው ስህተት ራሷን የምታርም ያየሁት በጣም በጥሩ አገላለፅ እሷም አንቺ ብቻ ነሽ ማንንም አላየሁም በጣም በአክብሮት አመሰግናለሁ በእውነት የሴቶች ጀግና Wow, you are amazing confident, and personality ;)💡😍😍😍
@zanbacheahneto229
@zanbacheahneto229 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይህበሪክሽ ተበሪክ እውነት ነው ጸሎት ለአሁሉም ነጋር ቆልፊ ነው 1ኛ ኔሽ ዉድ እህቴ ብሩክ በይ 💕💕
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Wow!! Near to 👌 perfect በማለቁ ሁሉ እንክናደድ ምስጥ ብየ ነው የቀረሁት አቀራረቡም መልእክቱም ደስ የሚል በርች
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you so much dear 🙏🏻❤️🙏🏻
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
በትክክል👌💪
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 3 жыл бұрын
ete bexami nawu mini wodishi melikami negerini yimiti mekiri geta zenidishi berichli
@dirshayeyirga7645
@dirshayeyirga7645 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ስራሽ ሁልግዜ ነዉ የማየዉ በጣም አስተማሬ ነዉ እግዛአብሔር ይባርክሽ,
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ኤል ስዬ ደስ የሚል ምክር ነው በጣም ጠቃሚ ነው ጀግና ሴት ጀግና ታጀግናለች የኔ ቆንጆ በርቻልኝ ተባረኪ ከነቤተሰብሽ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ይዘሽ አየቀረብሽ ከማይረቡ ዩቱበሮች አሳረፍሽን ተባረኪ
@firhiwetendris4427
@firhiwetendris4427 2 жыл бұрын
ታድለሽ የእኔ ደርባባ እህት አቀራረብሽ ምክርሽ አስተማሪ እና የሚቀይር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
you tube በሙሉ የምሰሩ ወንዶች ይሄን አይወድም ወንዱን ብቻ እንደንጉሰ ማየት ሰለሴትልጅ ጥንካሬ እናትነት ሀላፊነት ለወንዶች የሚያሰተምር በyoutube ኢትዪጲያዊ አላየሁም ወንድ ልጅ እናቱን እህቱን ሲቀጥል የህይወቱ ምእራፍ ሚሰቱን ማዳመጥ አለበት
@user-sn6ov1vw6t
@user-sn6ov1vw6t 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በተላይ ኩርፊያ ባህላችን አድርገነዋል:: እኔ Nederland ነው የተማርኩት :: ኩርፊያ አያውቁም ልክ እንደ ትምህርት መፅሀፍ ላይ ተፅፎ ነው የሚማሩት በንግግር ያምናሉ :: እኔም ኩርፊያ ሳቆም ጤነኛ ሆንክ ግዜዬን ቆጠብኩ
@donyaali8719
@donyaali8719 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ በምክርሽ ተባረኪ
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው ግን እኔ አልችልም ተኮፍሼ ሳይሆን ብዙ ማውራት አልችልም ፀሎት ለወንዶች (ለአጋሮቻችን)ሳይሆን ለራሳችን ስንል ፀሎት ግድ ይለናል
@az4995
@az4995 2 жыл бұрын
እናት አመሠግናለዉ ቪዲዮችሽ በሙሉ አሪፍ እና አሥተማሪ ነዉ ግን ኢሄንኛዉ ባጣም በጣም ልዩ ነዉ ያሥተምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን 😘😘😘
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም ሃይ ክላስ ያለሽ ሴት ነሽ ዕውቀትሽን በማካፈልሽ እናመሠግናለን በርቺ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ኤልሳ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በማቅረብሸ አመሰግናለሁ በርቺ የኔ አህት። መልካም ግዜ ይሁንልሸ ።
@alemtube9768
@alemtube9768 2 жыл бұрын
እሰይ ምርጥ እናት ሰብስክራይብ አደረኩሽ ዛሬ አይቸሽ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 6 ай бұрын
አልገባኝም የምኖረው ወንድ ለማስደሰት ነው እንዴ? ምንም ሞያ የሌላቸው እመቤቴ እየተባሉ ዘንጠው ይኖራሉ እንደኔ አይነቱ ደግሞ ቆሜ እያጎረስኩኝ ጎንበስ ቀና ብዬ ለባሌም ለልጆቼም እያልኩ እጄ አመድ አፍሽ ነው መስሜያዩ ጥጥ ነው አልሰማም የምፈልገውን ገዝቼ ፋዋ ብትን ብዬ እኖራለሁ ወንድ ልጅ ማለት የሚያስበው በአይምሮ ሳይሆን በሽንት መሽኛው ነው የኔ እህት ይህን አድርጋልኛለች የልጆቼ እናት ናት አይልም ክብር ለእናቶች
@audibarro
@audibarro 6 ай бұрын
ቆመሽ ካጎረስሽ ራስሽን ዝቅ ያደረግሽው አንቺው ነሽ።
@kalikedan7532
@kalikedan7532 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ምንም ምጥለው የለኝም ከንግግርሽ የኔ ደርባባ ሴት ቤትሽ ይባረክ።
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 3 жыл бұрын
የምታስተላልፊያቸው መልእክቶች በጣም ይመቻሉ በርች ኢትዮጵያዊት እህት ተባረኪ
@azebtsegaye3336
@azebtsegaye3336 Жыл бұрын
ተባረኪ ሁሌ ኣንድ ሃሳብ ይዘሽ ስትመጪ የራስሽ ጨዋነትሽንና የእግዚኣብሔር ፈሪሃነትሽን ሞገስ በሞገስ ተከናንቦ ሁሌ ይታየኛል ካንቺ ብዙ ተምሬኣለው ከሚገርመኝ ነገር ኣንቺ ብዙውን ግዜ ሴቶች ከወደቁበት የሚያስነሳ ብርቱ መካሪ ነሽ ግርም እንዲሊሽ ለጨዋታ ያክል ልንገርሽ ኣንድ ቀን ምድርንና ሰማይ የተጣበቀብኝ እስኪመስለኝ ኣንድ ትንሽ ፈተና ገጠመኝ እና በዚህ ሰኣት ነው የታላቅ እህቴ በጣም smart ልጅ ነው ያንቺን link ላከልኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ይሄው እከታተልሻለው ብዙ ነገሮቼ ተቀየረ እንዳንቺም በትንሽ ጊዜ ጠንካራ ሴት ሆንኩኝ እናም ሁል ግዜ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እረ ገደል ይግቡ። ይህ ሁሉ ለነሱ ተደርጎ እነሱ ምን ያደርጉልናል??? ፈረንጅ ይግደለኝ ለዚህስ
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
😅😅😅😅በሳቅ ገድልሽኝ እንደ ሀበሻ ወንድ አስቸጋሪ የለም እኮ በቅቤ እሹኝ በእነሱ ይብሳል
@umuhayat4422
@umuhayat4422 2 жыл бұрын
Kkkk
@selamawitgeremew9753
@selamawitgeremew9753 2 жыл бұрын
@@selamethiopia4056 Hahahahaha ጥሩ ነው ግን እድሜ ልክሽን ኢሄን ሁሉ አድርገሽ አንድ ቀን በድንገት አንዶ ብትጎድል ሁሉንም ገደል ነው የሚከተው።
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
@@selamawitgeremew9753🤣🤣 እረ በጣም ከባዶች ናቸው ከምግብ አቅም አንድ ቀን ከምትደረድሪው ምግብ ትንሽ ጎደል ካለ በቃ ክክክ 😏
@nigijimma9404
@nigijimma9404 2 жыл бұрын
betekeke teru gen lewenede tebelo ayidelem
@alemayehuworku2177
@alemayehuworku2177 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እ/ር ይባርክሽ
@samu2673
@samu2673 3 жыл бұрын
እጅግ ውብ መልእክትና አቀራረብ ነው። የምትመክሪውን እንደምትኖሪው ያስታውቃል፣ እንዲህ የልብን የምታውቅ፣ ንፁህ፣ ባለሙያና ውብ ሚስት የሚያገኙ እድለኞች ናቸው።
@zematube1219
@zematube1219 3 жыл бұрын
የኔም ትልቁ ፀሎቴ ፀሎተኛ ሚስት እንዳገኝ ነው አምላኬ ቢፈቅድ !
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
ይሰጥካል
@zematube1219
@zematube1219 3 жыл бұрын
@@lidutube8485 አሜን !
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 3 жыл бұрын
አንተን ፀላይ ሳትሆን ፀላይ ማግኝት ዘበት ነው .
@zematube1219
@zematube1219 3 жыл бұрын
@@miskirnegh7489 የኔም ትልቁ ፀሎቴ ነው እኮ ያልኩት በትክክል እያነበባችሁ እንጅ ።
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 3 жыл бұрын
@@zematube1219ohh I got you lol sorry!
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
ሁሉም እየወጣ ሚለደጋግመዉን ነገር ልትደግሚዉ ነዉ ብየ ላልፍ ስል ለካ ከሌሎች ለየት ያለ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዘዉ ብየ ከቤትሽ ከች አልሁ በርች
@Janhoy723
@Janhoy723 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ወልዶ ቢያሳድግሽ ነው? ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@teressamoti2446
@teressamoti2446 3 жыл бұрын
በእውነት በእውነት ለሰው ልጅ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ፈጣሪ አብዝቶ በረከቱን ፣ጤናን፣ሠላምን ያብዛልሽ።
@user-cm5sv8di9v
@user-cm5sv8di9v 3 жыл бұрын
በጣም የምክር መገዱ የገባሽ ትችያለሽ በርች እናመሰግናለን
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 3 жыл бұрын
እንደው በጣም ደስ የምትይ ነሽ እጅግ በጣም ብሎ ትምህርት እግኝቼበሃለው የኔ እህት በርቺ
@kalkedan3961
@kalkedan3961 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ይሄ ነገር እኔም አልወድም እንኳን ወንዶቹ ሴት ልጅ የፈለገ ብትዘንጥ ክብሯን ጠብቃ መሆን አለበት በመገላለጥ አይደለም
@beeb4192
@beeb4192 2 жыл бұрын
"ብኩን አትሁኑ" ለሴቶች ጥሩ ምክር ነው። ወንዶች እንኳን ለሱ ብለው አይጠሉም እንዲያውም ቢኖረው ሁሌም በብር ቢይዛት ደስ ይለዋል።
@kekassefa3027
@kekassefa3027 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ምክር ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይግለጥልሽ ተባረኪ።
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
ኧረ ባሌ እኔ በግልፅ ሳወራው አይወድም አኩራፊ ነው በጣም ሰልችቶኛል ሲያስጠላ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
ስለምን ጉዳይ ስታወሪው ነው የሚያኮርፈው
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
@@Master_ofElements ስለ ባህሪው ደካማ ጎንክ እንደዚ ነው ስለው ዛሬ ውሎዬ ይሄንን ይመስል ነበር ካልኩ ሰበብ ፈልጎ ይጣላና ያኮርፋል እኔ ግልፁን የማወራው ተፈጥሮዬም ነው ትዳሬንም ለማቆየት ስል ነው እሱ ግልፅ ስላልሆነ አስመሳይ ትመስለኛለክ ስለው ያብዳል እውነት ዝምተኛ ሰው ከባድ ነው ታዛቢ በይው ፍቅር ይሆንና ትንሽ ስህተት ካየ ባለፈው እንዲ ብለሽ ምናምን ይላል እውነት ልጆች ባይኖሩን ኖሮ ድሮ ተበትኖ ነበር ግን በህይወት እያለን ልጆቻችን ያለወላጅ መኖር የለባቸውም ከፈጣሪ ጋር በፀሎት ይሻሻላል ብዬ አምናለው በደንብ መብሠል ይጠበቅብናል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
@@keolusgeyorgs9296 አረ በጣም ችግሮች ናቸው የኔም ሂወት እንዳንቺው ነው የኔ ደሞ ከመጠን ያለፈ ግለፅ ነው ግን ትንሸ ከተጣላን ያኮርፉል ለቤተሰቦቹ እንድሰግድ ይፈልጋል ያው ብቻ ለልጆች ስንል እያረርን ያለፍቅር ምንም ሳናጣ በመባላት ግዜው ሄደ አረ ጭቅጭቅስ ካለ ተለያይቶ በሰላም ማሳደግ ይሻላል ልጆች ጭቅጭቅ እያዩ ከሚያድጉ አይዞሸ በርቺ ማሳለፍ ጥሩ ነው
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
@@Master_ofElements እውነት ነው እናቴ ምን ይደረግ ፍቅር ይቀዘቅዛል በመጨረሻው ተብሎ የለ በፀሎት በርቺ በተቻለሽ መጠን ለልጆች ተጠንቀቁ እኛ ልጆቹ እንዲረበሹ አይፈልግም መምህር ስለሆነ ተፅኖ እንደሚፈጥር ያውቃል ቤተሰብ ደግሞ ፊት አለመስጠት ነው ፈረደብን አይዞን እማ አመብርሀን ልቦና ትስጥልን መልካም ቀን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
@@keolusgeyorgs9296 አሜን ላንቺም
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Жыл бұрын
ሙስሊሙ ስትይ ለምን ተውሽ ከሙስሊሞች በላይ ፍጣሪን የሚፍራ የለም እኮ ማር
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
😂😂😂
@temkinatemkina1610
@temkinatemkina1610 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እውነት ይከብዳል ለዛ ነው የኔህት ገባሽ
@mdioo2674
@mdioo2674 Жыл бұрын
እዉነት እኔ ምክር አልወድም ያንቺ ግን በጣም ሰምቼ እማልጠግባቸዉ ናቸዉ ንግግሮችሽ እድሜ ና ጠና ይስጥሽ የኔ ሴት👸💥💝
@bayushtelila
@bayushtelila Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ወድጄሽ ቢዲዮችሽን አንድም አዳይቀር እየለቀምኩ እያሳደድካቸው እያየዎቸው ነው የኔ ውድ አንዳንዴ የልቤን አንዳንዴ ባህሪዬን ስትነግሪ ኝ ብዙ ግዜ ያማላቃቸውን ነገሮች ስታስተምሪኝ ልክ እንደ እህት ስትመክሪን ወደድኩሽ በጣም❤❤❤
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz Жыл бұрын
የተመቸኝ ኮመት😂😂😂
@serkalemtefera3944
@serkalemtefera3944 2 жыл бұрын
በጣም ወደድኩሽ ያገሬ ልጅ ጨዋ ነሽ እከተልሻለሁ አደንቅሻለሁ።
@hayat1618
@hayat1618 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያዬን ነወ ሳይሽ በርቺልኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤
@addisideatube4049
@addisideatube4049 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እህቴ መልካም ሴት ነሽ አንቺን በማወቄ ደስተኛ ነኝ።
@nansiasfa2381
@nansiasfa2381 3 жыл бұрын
ስለምሰጭን ምክር በጣም እናመሰግናለ ዘመንሽ ይባረክ
@user-io3pg2bo4f
@user-io3pg2bo4f 3 жыл бұрын
ቁንጅና ከስነምግባር ጋር ይሉሻል ይሄ ነው በርቺ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ህይወትን ከእግዚአብሔር ጋር በመ ጠንከር ነው የሚታለፈው እናመሰግናለን ተባረኪ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
እና ምናገባኝ ባይወዱ ቢወዱ ደሞ ለወድ ማንነቴን አልቀይር እነሱ እደዛ ምነው ተጨቀው ባወሩ ክክክክ ላጌታችን ለፈጠርን መግዛት ካልቻልን ለሰው ዎጋቢስ ነው።
@edomn4567
@edomn4567 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለሁሉም ምክርሽ ደሞም ሁሉም የተናገርሽው ሃሳብ በትክክል የሚፈልጉትን ነገሮች ናቸው እናመሰግናለን ስለምክርሽ 🙏🙏🙏
@azebdibisa1450
@azebdibisa1450 3 жыл бұрын
ወንዶች በጣም እምትበላ ሴት አይወዱም ብለሻል አና ለነሱ ብለን ሆዳችንን ልንደብቅ ነው እኔ በበኩሌ ምንያህል መመገብ እዳለብኝ አውቃለው የድሮ እናቶች አይበሉም ላልሽው የድሮ እናቶች ባሎቻቸውፊት አይበሉም ባሎቻቸውን ካበሉ በኋላ ጓዳ ገብተው በደንብ ነው የሚበሉት ከስንት አንዳንድ ካሎኑ በስተቀር በጣም ይቅርታ የምጠይቀው ስለምትሰጫቸው ምክሮች አድናቆቴን ሳልገልፅ ወደ ኮሜንት ገባው ይቅርታ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
በጣም ጠርገህ ምታ የሆነች ሴት ያስጠላልኮ እህቴ ለነገ ለልጆቸ ለባለቤቴ የምትል መሆን አለባት የድሮወቹ ተደብቀው ከበሉ ያሁኖቹም ተደብቀን መብላት ነዋ እሠው ፊት ብዙ መብላት ያሳፍራል😂🤣😂
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ጨዋ ሴት በራስሽና በባህልሽ የምትኮሪ ነሽ ። ተባረኪ
@roudarouda6075
@roudarouda6075 2 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ እኔ ነኝ ሁሉም ያማረኝን መግዛት ነው ስራየ ወላሂ ብር መያዝ አልችልም
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
ደስ ትያለሺ በጣም ቆንጆ ባለሙያ ዘናጪ እናት ብዙ ነገር ነሺ ሥርአትም አለሺ ታድለሺ ቅጥነትሺ ሁሉ ነገርሺ
@samarjamalaction839
@samarjamalaction839 3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ስነ ስርኣትሽ ደስ ይላል
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 3 жыл бұрын
ይገርማል ልክ ፕሮግሪምሽን ሳይ በታም የምወደውን መፅሀፍ የማነብ ነው የሚመስለኝ በታም የሚገርም የተለያየ ትምህርት ነው የምታቀርቢው እግዚያብሔር ይስትሽ በታም ገርሞኝ ነው የምሰማው በታም
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
በርቺ በርቺ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን.እንወድሻለን.
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 2 жыл бұрын
እንደዚህ ጠቃሚ ጠቃሜ ነገረቺን ምከሪን እህት ከልብ እናመሰግናል ይህማ መፃፍ አለበት ደብተሬም ላይ አይምሮየም ላይ
@reactTv3776
@reactTv3776 Жыл бұрын
ለምን ወንድን ለመማረክ እንኖራለን ?
@mulye9843
@mulye9843 Жыл бұрын
ማነው እደኒ ጥቅቅ አድርጎ የሚሰማት ገታን አስተምረሽኛል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኒ አስተማሪዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድ ነው የማደርግሽ
@hayfayoutube7281
@hayfayoutube7281 Жыл бұрын
እንወድሻለን ስለምክርሽ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁኝ ህፃናቶች ያላባት ቀሩ😢
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 3 жыл бұрын
😀😀😀😀 ይመችሽ ። ሞያ የሌላትም አይወዱም ያው ወንዶች ሆዳቸው ይወዳሉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ፍቅር ካለ ሁሉ ይመቻል 🤩🙏❤️
@Bezakassaye2939
@Bezakassaye2939 3 жыл бұрын
Wow እግዚአብሄር አብዝቶ ይጨምርብሽ ተባርከሽ ቅሪ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
@yeamandaenat5150
@yeamandaenat5150 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅርብ ግዜ ነው የተቀላቀልኩሽ እንዴት ውድድ እንዳረኩሽ እድሜ ይስጥሽ ገና አንድ ነው የወለድኩት 26 አመቴ ነው ቦርጭ አልጠፋ አለኝ አንቺ ሰውነትሽ ሲያምር😍👌
@smeerasameerah1009
@smeerasameerah1009 3 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እህቴ ቆንጂት ብየሻለሁ
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 Жыл бұрын
ምክሮችሽ አሪፍ ናቸው ግን ኩርፊያ ላይ ግራ ሚገባኝ ባህሪ አለ አዳዴ ግልጽነቴን እጠላለሁ ያስከፋም ያስደስትም እውነቱን አፍጥቸ ስናገር ኦ ከባድ ሴት ነች ህሉ ነገሯ ካሜራ ነው እያሉ ይሸሹኛል እኔ ካለሁም ጸጥ እረጭ ይላሉ ከሳቅሁም ካወራሁም እኔ ብቻ እስክናገር ከሚጠብቁ ሰዎች ጋር ነው ያለሁት አዳዴ እስኪ ዝም ልበል ብዬ እራሴን ብገድብም እየባሰ ስራም እየተበላሸ ከቆይታ በኋላ ስናገርም ወደ ኩርፊያ ያመራል እና ከዚህ አንጻር ግልጽነትን ብታብራሪልኝ በእኔ በኩል ምንም ይሁን ምን በግልጽ የሚነግረኝን ሰው አብዝቸ. እወዳለሁ ሌላ ሰውም እንደኔ እየመሰለኝ ግልጽ ስናገር ሚኮፈሱ ሰዎች ስላሉ ትንሽ ይከብዳል።
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 7 ай бұрын
እኔም እዳችው ነኝ
@mulufker1052
@mulufker1052 3 жыл бұрын
ውይ በፈጣሬይ ስብእናሽ የኔ ልእልት አፈዘዝሽኝ ተባረኪ የኔ አንደበተ እርቱ
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 8 ай бұрын
ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ❤ እናመሰግናለን🙏
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 3 жыл бұрын
የተናገርሽዉን በከፌል እቀበለዋለሁ ለምሳሌ ብክነት ላልሽዉ በተረፈ ሶሼብል መሆን ለሁሉም አልተሰጠም ሰዉ በራሱ ማንነት ልንቀበለዉ ይገባል ሌላዉ ሀይማኖት ለሴት ብቻ የተሰጠ አደለም ወንድም ሆነ ሴት ፈጣሪዉን የሚያዉቅ መሆን አለበት ማንንም ለማስደሰት ብሎ ሳይሆን ለራሱ ሲል እግዚአብሔርን የማያዉቅና የማይፈራ ሰዉ ካጋጠማቹ እሩጡ!!
@mahlettafse7759
@mahlettafse7759 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ አንቺ ብቻ ይቱበር ሁኚ ያስብላል ስርአትሽ ንግግርሽ ብልሀትሽ ❤
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ታድዬ ልቤ ቅን ነው እኔ በውስጤ ነገር አሊዝም ቢያኮርፉኝም የውስጤን ንዴቴን ከመናገር ወደዋላ አልልም በውስጤ ነገር ከያዝኩ ይጨንቀኛል
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዘመናዊነት ጨዋነት ነው። ተባረኪ እህቴ!
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 Жыл бұрын
Wonderful lesson... amazing teachings.....Real things.... bless you sister.
@Frsjhjh222
@Frsjhjh222 2 жыл бұрын
የሴት ልክ ነሽ!!ሁሉም ምናለ እንዳንቺ በሆነ!!
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ሌላ ምንም አልልም ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እስከዛሬ የት ነበርኩ እስክል ሰማሁሽ አየሁ ከምር ሁሌ እያየሁሽ በማለፌ ተፀፅቻለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
@fafitube-4321
@fafitube-4321 3 жыл бұрын
ማር ነገር ነሽ በርችልን
@senaityohans888
@senaityohans888 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ኣስተዋይ ለባም ሴት ነሽ እስካሁን ይሄንን ሰብስክራይብ ኣለማረጌ ቆጨኝ ከሁሉም በላይ ብልህ ሴት ትመቸኛለች ለምክርሽ እናመሰግናለን ቀጥይበት ተባረኪ 🙏🙏🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ወቸጉድ ምን አይነት የምትደነቂ ሰው ነሽ ቃላት ያጥረኛል ዝም በዬ ሳዳመጥሽ በውል ባድር የማትሰልች ነሽ ይህ ዮዑቱቤ እንዳንች አይንት ሰው ከተደበቁ ቦታ አወጣልን እድሜው ይርዘም አንችም ተባርክልኝ👍
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 212 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 2,5 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,7 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН