ሦስቱ ጀኔራሎች ፣ ''ጦርነት ይኑር ግን ከትግራይ ጋር ይሁን''|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 249,249

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

15 күн бұрын

Пікірлер: 557
@tesematamir8948
@tesematamir8948 14 күн бұрын
ጦርነት ለጦር መሪዎች ቢዝነስ ነው። ለዚህ ነው ቶሎ የማይቆመው። አንድ ቀን ግን ሲቆም መዋረዳቸው አይቀርም ። ሰላም ለኢትዮጵያ ።
@user-qo7lb6xx5f
@user-qo7lb6xx5f 13 күн бұрын
Hizb naw menkat yalebet lenesu ye nigd eka mehon yelebetim Embi aniwagam malet naw
@STAMA123
@STAMA123 14 күн бұрын
ያዬ ሰው ማለት የእውነት ሰው የሰውነት ተምሳሌት ነው አማራም ትግራይም አይደለም ሁለመናው ሀቅ ነው !! ክፉዎች አረመኔዎች ዘረኞች ግን አይወዱትም ምክንያቱም ውሸት ክህደት የገነነበት ዘመን ስለሆነ !!!ያዬሰው ወልደው ያሳደጉህ ይባረኩ ያንተም ዘር ይባረክ❤❤❤
@tegakasayi1569
@tegakasayi1569 14 күн бұрын
አንቺ ገገማ ​@@GenetMehari-su8uy
@teddygezahegn339
@teddygezahegn339 14 күн бұрын
ያየ ሰው አማራ ነው ነገር ግን ወያኔ ስላሰለጠነችው የወያኔን የሚያሞግስ የአማራን ትግልና አማራነትን ይጠላል ይሄ ሀቅ ነው
@espressoenglish9686
@espressoenglish9686 14 күн бұрын
ሀቅ​@@teddygezahegn339
@biniamGere6502
@biniamGere6502 13 күн бұрын
​@teddygezahegn339 support your rumor with evidence!!! Otherwise, you are racist!!!
@afubunnawi390
@afubunnawi390 13 күн бұрын
​@@teddygezahegn339ሂድ ውጣ ከዚህ ሰፈር ተሳስተሀል ደንቆሮ ቆማጣ
@AhmedGetahun-zq3fb
@AhmedGetahun-zq3fb 14 күн бұрын
ያየሰው ሽመልስ ለኔ ጀግናየ ነው ነፍ አመት ኑርልን ክፉ ሳይነካህ ወንድም አለም መከታችን
@user-sp9hy2hw8x
@user-sp9hy2hw8x 13 күн бұрын
ጀግኖቹ ፋኖች ሲመጡ ማን ጀግና መሆኑን እናያለን ?
@mebriegebrialgebrial
@mebriegebrialgebrial 13 күн бұрын
እውነት ለመናገር ምዛናዊነትና እኩልነት የምለካው በዚ ሚዲያ ነው የቐንየልና ሓወይ❤
@Sara-hm6qs
@Sara-hm6qs 14 күн бұрын
ዓደይ ትግራይ ሰለዚ ንዓኪ❤😊❤
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 14 күн бұрын
ምገርም ትንተና እትዮ from ይሁን ምርጫችን❤።
@teshomezewdieendale9170
@teshomezewdieendale9170 13 күн бұрын
Yaye ፤ ወዳጅ ዘመዶችህ እነዴት የታደሉ ናቸው እኛ በሥራህ የምናውቅህ በአካል የማናውቅህ የበለጠ እድለኞች ነን አንተን የወለዱ እናትና አባት ይበረኩ አንተም ተባረክ ። ኑርልን
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 13 күн бұрын
ለህወሀት ነው የሚጮህው ለአማራ የተቆረቆረ መስሎ እንዳትታለል እስኪ ህወሀት በአማራ ያደረሰውን በደል የተነተነበትን አይተሀል???
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 13 күн бұрын
አይ ምን አይነት አበት አና ውሸታም ነህ ህወሀት ህወሃት በማለት አደህን አይህ አኮ ከእዉቀቱ ናፃ ሁላ ​@@HabetamuArehibu
@pate840
@pate840 13 күн бұрын
አንተም በጦርነቱ ከሚጠቀሙ አንዱ ነህ ።የሰው ደም መጣጭ ነህ እግዚአብሔር ይገስፅህ ። የሁለቱ ህዝብ በቤትህ ይግባ።​@@HabetamuArehibu
@user-cx4du8vn7m
@user-cx4du8vn7m 13 күн бұрын
​@@HabetamuArehibuባንጃው በቆሎ የሞላ ራስ ነው ያለህ አዙረህ አስብ ወገን ከወገን ጋር ነው የሚጨፋጨፈው።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 12 күн бұрын
@@HabetamuArehibuKedada neh ende abatih 😂😂😂😂 Ererrrrrrrrr eyalu mayet endet newe?? Make sure you like 👍 😝
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 14 күн бұрын
እግዚኣብሄር ሆይ የሰላም ወሬ ናፈቀን እነዚህ ስለጦርነት የሚሰብኩትን እንደነዝሕ ዓይነት ጀንራሎችን ፈጣር ያስወግድልን
@u-tubetigray9507
@u-tubetigray9507 13 күн бұрын
😅😅😅😅
@u-tubetigray9507
@u-tubetigray9507 13 күн бұрын
😢😅😅
@pate840
@pate840 13 күн бұрын
አሜን ❤
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 14 күн бұрын
ትግራይ ሰላም ን ቅሳነትን ይምነየልኪ ዓደይ ማዓረይ ዘጋፍዑኺ አምላ ይምለሰሎም መስቃኺ የውርደሎም ኢትዮ ፎረም ከልብ እናመሰግናለን በከፋ ግዜ ስለ ኡነትን የቆማቹ ❤❤❤❤
@tigisttatek8826
@tigisttatek8826 14 күн бұрын
ኢትዮፎረም ትለያላችሁ 👌👌👌
@aronyonas7563
@aronyonas7563 14 күн бұрын
ስላም ማለት ፍርሀት አይደለም አብሮንም አልተፈጠረም ከጀመርን ግን የመጨረሻ ተጠርገህ ወደ ገሀነብ ደርቦ ከ ቡቹላው የፊክ ሚሊሊክ ኢሳያስ ፋኖ ኩርኩር
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 14 күн бұрын
እንወዳቹሀለን​@@tigisttatek8826
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
ጎሰኛ ውዳቂ !! አገርህ ኢትዮጵያ ነች
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 13 күн бұрын
@@harpe123ኢትዮጵያ ማን ነበረች ከልባችን ከተፍቀች እኮ ቆየች😂
@user-sf2gz7xx5e
@user-sf2gz7xx5e 13 күн бұрын
ያየሰው የዛሬ ስድስት አመት ትግራይ ቲቪ ላይ ኢትዮ ፎረም የሚል ፕሮግራም ስታቀርብ ነው ያወኩህ እጅግ በጣም ታስደንቀኛለህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 10 күн бұрын
አ. ም አ
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 10 күн бұрын
አ.አ አይ
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 10 күн бұрын
አ .
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 10 күн бұрын
አ አም
@yonastesfaye4322
@yonastesfaye4322 9 күн бұрын
😂😂😂
@abrehamabera3819
@abrehamabera3819 13 күн бұрын
የጋዜጠኝነት ዉሃልክ🙏🙏🙏 ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@abrehamabera3819 😂😂😂
@user-kt5ds3xq8z
@user-kt5ds3xq8z 11 күн бұрын
​@@harpe123ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 14 күн бұрын
እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ በየ ዱር ገደሉ የሚሞቱት ኢትዮጲያውያን ናቸው
@12120ruth
@12120ruth 14 күн бұрын
ትክክል ግን አፈሙዙን መቀየር ይችል ነበር
@agebremariam1
@agebremariam1 13 күн бұрын
Mintadergewaleh hizbum eko tejajale
@user-ir8zt5uf9w
@user-ir8zt5uf9w 13 күн бұрын
Don't be sorry because they are stupid creatures
@ethiopia64
@ethiopia64 13 күн бұрын
ለሆዱ የገባ ስራ ሲያጣ የገባን ወታደር ሰራተኛ እንጂ ወታደር አይባልም ከቤተሰብ ሸክም ለመለቀቅ የገባን ወጣት አንድ ነገር ይፈጥራል ብሎ መጠበቅ ይከብዳል
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 11 күн бұрын
@@ethiofikerentertainment140 በጣም ሁሌም የሚያመኝ ምስኪን ወላጆች ልጆቻቸውን ተቸግረው አሳድገው በጣም በጣም ነው እሚያምው
@kidanehaddish
@kidanehaddish 14 күн бұрын
ማንኛውም ጦርነት ማጀብያውና ኣጃቢው መሃይምና መሃይምነት ነው።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 13 күн бұрын
አዝማሪዎችም አሉ።
@ShMs-wt7hf
@ShMs-wt7hf 14 күн бұрын
እውነት ለመናገር የሚረዳ ኢትዮጵያዊ ካለ በበቂ አብራርተሀዋል።ያየሰው ይመችህ አቦ❤❤❤❤ጋዜጠኛ ብሎ ዝም።
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@tesete6138
@tesete6138 14 күн бұрын
This man is really knowledgeable and very professional. Thanks
@user-md6tu2vy9d
@user-md6tu2vy9d 14 күн бұрын
Thanks Ethio Forum you were our voice when we tegaru were under siege,,,,
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 14 күн бұрын
አይ አገሬ ከምን አይኖት መንግሰት ጣለሸ😢😢😢😢😢😢
@funandfacts6850
@funandfacts6850 14 күн бұрын
Felegeh Adele ende yemeretekew elele beleh adel yasegebahew
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 14 күн бұрын
ወንበዴ ጀነራሎች አገር በነዚህ ወሮበላ እጅ መውደቋ ያሳዝናል
@yohannesiv4300
@yohannesiv4300 13 күн бұрын
በዛው ላይ ሙርከኞች!
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 13 күн бұрын
በጣም ያማል እነዚህ እረመኔዋች ለሰው ልጅ ህይወት ምንም ደንታ ሀዘኔታ የሌላቸ አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባሉ አይቀርም 💔💔💔💔😭😭
@user-fp9tx6or1p
@user-fp9tx6or1p 13 күн бұрын
Ysaznal wendimocha fanon agzun fano yashenfal
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 13 күн бұрын
What An outstanding comparison and analysis! Whoever wants to understand the current situation of Ethiopia must listen to this wonderful analysis! Thanks ethio forum!
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 14 күн бұрын
Ethio Froum, you guys are extra ordinary! Thank you ✨️ ⭐️ 👏 ❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 14 күн бұрын
Amhara and Tigray unite for your survival. Don’t listen to the treacherous Generals or to the propaganda of the ruthless regime. Note the regime is using border lands to create lasting war and hostilities between the two peoples. It is doing this to enable it to continue ruling the country with impunity. It is not threatened by other peoples of the country but by the northerners. It is becoming clear that the regime is threatened by the fighting forces in Amhara and Oromiya. It realises it cannot win the wars. So it has now begun to seek for peaceful resolution as long as it let to remain on power. But a transitional government should be instituted consisting of all parties and stakeholders in the country.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 14 күн бұрын
ሃቅ ኣገርዋ የት ነው ብትባል ያየሰው ሽመልስ ቤት ተበዳይ ፍትህ የት ያገኛል ያየሰው ሽመልስ ቤት የ ጋዜጠኝነት ክህሎት የትነው ያለው ያየሰው ሽመልስ ቤት ፍትሃዊነት እና ያላማ ፅናት ህዝባዊነት የት ኣለ ቢባል ያየሰው ሽመልስ ቤት የተበዳዮች እምባ አባሽ ያምባጋነኖች ኣዳራሽ ኣፍራሽ) ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤❤#ለዚ ኮመንት ላይክ #ሳብስክራይብ
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@zaebakulu8553 የወያኔ አሸከር !!
@getahunmezgbu5423
@getahunmezgbu5423 13 күн бұрын
እውነት ለመናገር አንተን ሳልሰማ መዋልም ሆነ ማደር አልችልም።በርታልን
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@getahunmezgbu5423 😂😂😂😂 ወይ ፍቅር !!
@brhanuhaile2902
@brhanuhaile2902 14 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስማን
@user-ht8qr3dn3d
@user-ht8qr3dn3d 13 күн бұрын
Amen
@Sitti360
@Sitti360 14 күн бұрын
I have been waiting your program, thank you EF
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 14 күн бұрын
ያየሰው በአማራ ክልል አንተ ከምትነግረን ውጭ ምን ያህል ሰው እንደሚሞት ብታውቅ ኑሮ ህዝቡ ለአመፅ ለምን ይሄን ያህል እንደዘገየ ፕሮግራም ትሰራልን ነበር ለሁልጊዜው ታማኝ ዘገባህ ግን ምስጋናዬ ይድረስህ የእውነት ታታሪ ጋዜጠኛ ነህና
@ETconference1
@ETconference1 14 күн бұрын
They did make 2 videos 1 a month ago the 2nd one when Kenyans protest
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 14 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የአገዛዙ ጭካኔ አሳምሬ ስለማውቅ ያልተሰማ ዋይታ በአማራ ህዝብ አለ ብየ ሳስብ ስለምጨፈጨፈ ህዝብ ለሚድያ በምመጥን የተጠናከረ መረጃና ማስረጃ መገኘቱ እምብዛም ነው ያ መሆኑ በስውር ለምካሄደው ጦርነት በዓለም ልሰማለት አልቻለም ባይ ነኝ ።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 13 күн бұрын
Ayzoachhu yefrid ken yimetal !!!!
@gondaryenie9455
@gondaryenie9455 13 күн бұрын
ኣንተ ኣማራ!! ኣማራ ወልዶ ኣማራ ያሳደገህ የሃቅ ማማ ማሳያ የኣማራነት መለኪያ ልክ እና ስፍር ነህ ተባረክ ፈጣሪ በጭፍን ከመፍረድ ና ለሆድ ከማደር ኣተረፈህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 13 күн бұрын
ትክክል።ይህንን ሰውየ የወለደች እናት የሞላው አማራ ኩራት መሆን ይገባታል።ያየሰውን የሚጠሉ የአለም ሸክምና ደስተኛ ባርያ ሻዕብያዎች ብቻ ናቸው።ከድንቁርናቸው ብዛት የተነሳ ቋንቋቸው ስድብ ነው።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 12 күн бұрын
@@user-vl6ry5ch9j💯
@derejeagerie2213
@derejeagerie2213 6 күн бұрын
የያየሰው እይታ ገና አሁን ነው ያየህሁ ግን ነብሡን ለህዋት አሣልፎ የሠጠ ዘረኛ ሰው ነው ፡፡መሸነፉን ሲያምን ብቻ ነው ሚዛናዊ የሚመስለው
@funandfacts6850
@funandfacts6850 14 күн бұрын
TIGRAY 💪, TDF 💪, weyane 💪💪💪💪
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
losers😂😂😂
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 13 күн бұрын
ቆማጣ ሁላ 😂😂😂 ባህላዊ ጨዋታ ያለው ማን ነበር
@funandfacts6850
@funandfacts6850 13 күн бұрын
@@hananethiopia6799 fesam komeche , ke tigre ga ke getash ga letaweri tefelegyalesh ende 😂😂😂😂
@funandfacts6850
@funandfacts6850 13 күн бұрын
@@hananethiopia6799 azemari ye azemariwochu zer manzer 😂😂😂
@funandfacts6850
@funandfacts6850 13 күн бұрын
@@hananethiopia6799 komata ema komeche naw , ye Budawochu zer manzer
@habtom1983
@habtom1983 14 күн бұрын
ያየ ለምትሰጠን መረጃ ሁሌም ከልብ እናመሰግናለን!🙏
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@habtom1983 አዎ አመሰግኑት!! ህሊናውን ሸጦ ለወያኔ ያደረ ነውና
@wediweyinking
@wediweyinking 13 күн бұрын
​@@harpe123 እናንተ ከእውነት የራቃችሁ ውሸት የምትወዱ ስለሆናችሁ ያየሰውን ልትወዱት አትችሉም
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 13 күн бұрын
​@@harpe123ኣይ እንደው ምን ኣይነት በሽታ ነው የተጠናወታችሁ😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 13 күн бұрын
​@@DannyTekaBeyeneወያኔ የምል በሸታ ነዉ ያላቸው 😂😂😂😂😂😂
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 12 күн бұрын
@@harpe123Shokaka hater 😂😂😂 Ererrrrrrrrrr ketillllll eyalk sema 🤣
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 14 күн бұрын
ድል ለአማራ!
@rising1786
@rising1786 13 күн бұрын
Thank you Yayesew. This is journalism at its best.
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t 13 күн бұрын
ኑርልን ያዬ ። የዘመናችን የእውነት ምስክር አንተ ነህ።
@YOhansarada
@YOhansarada 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ ትክለለኛ መሪ መሆን የነበረበት ከነሙሉ እውቀቱና ስብእናው ብቸኛ ሰው ያየሰው ሽመልስ ነው።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 14 күн бұрын
ወሬ አጣፍጦ በማውራት ዐቢይ አህመድ ን የሚበልጥ ማን አለ? ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ደጉን መሪ ይስጠን እንጅ እገሌ ቢሆን ላልል ቃል ገብቻለው።
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 13 күн бұрын
​እውነትነው ያ ይሄየምሚልሣይሆን እግዛብሔርየኢትዮጵያኖችንደምየሚያስብይሥጠን, የእውነትኢትዮጵያኖችእናተሣሠብጀኔራሎችእኳ ምንየመሠለ ሶፍላይተቀምጦነው ወሪውንየሚነዛው ጥብቃበቀንእየቀየር ዜናብሎየሚኖሩጀኔራሎችናቸው ፈርድንይሥጠንብቻ
@birukzinch
@birukzinch 13 күн бұрын
Kedada
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x 13 күн бұрын
😂ሁሉም ሲመጣ ማር ነበር አፉ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 13 күн бұрын
😅😅😂😂
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 13 күн бұрын
ረዥም እድሜና ጤና ለኢትዮ ፎረም አዘጋጅ ለሃቀኛው ያዬህሰው ከልብ እንመኛለን!!!
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 14 күн бұрын
አቦ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትችላለህ ሁሉም እውነት ነው ኑርልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ወገናችንን ደህና ያድርግልን ትልቅ ሰው የሌለባት ሀገር
@EsubalewMolalign
@EsubalewMolalign 13 күн бұрын
የእውነትና የፍትህ ታጋይ ከልቤ አድናቂህ ነኝ
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 14 күн бұрын
እንዲህ ኣርበድብዳቸው ኣቦ ! ከድሮን በላይ ነው !። ሰላምህ ይብዛ ዕድሜ ይስጥህ
@edilumenta845
@edilumenta845 14 күн бұрын
ውድ ኢትዮ ፎረም እንዴት እንደምውዳቹ አላውቅም እግዚአብሔር ያግዛችሁ አመሠግናሁ።
@user-uv9np1wd4h
@user-uv9np1wd4h 11 күн бұрын
ያየሰው የሰው ሰዉ ነህና ክብርና ምስገና ላንተ ይሁን❤
@ashenafimiherete6564
@ashenafimiherete6564 11 күн бұрын
ያየ ሰዉ ጀግና በጣም የምወድህ የዘመናችን ምርጥና ሀቀኛ መጋዜጠኛ ሰዉ🙏🙏🙏🙏
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 14 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@BnmHjk-l1s
@BnmHjk-l1s 13 күн бұрын
እንደ ኢትዮ ፎረም ያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን ዘረኛ ያጥፋልን ሳላደንቅህ ኣላልፍም 100ኣመት ኑርልን::
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 13 күн бұрын
Ethio forum great 👍 media. From tigray
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 13 күн бұрын
Yayesew my brother my God bless you 🙏 ❤️ 💙 🙌 ♥️ 💕
@user-zj1gh2ow3w
@user-zj1gh2ow3w 13 күн бұрын
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ይሁን ለትግራይ መርየት ትግራይ አሁንም ጠላቶችዋ አልተኙም ሊተኝም አይቹሉም ሰለዚህ ተጋሩ አሁንም በትኩረት መከታተል አለብን ከእንቅልፋችን እንንቃ ይበቃል የህዝባችን መከራ ይቁም ????
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 9 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ
@aseymichael1455
@aseymichael1455 13 күн бұрын
profound view and analysis!!!!
@Taemetube-bo5xo
@Taemetube-bo5xo 14 күн бұрын
ኢትዮ ፎሮም የእኖት ሚድያ❤
@SolomonKase
@SolomonKase 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-oo2ul6gp1c
@user-oo2ul6gp1c 14 күн бұрын
Amen
@Yalon357
@Yalon357 14 күн бұрын
አበበ ባዩ እና ያየሰው መተንተን ይችላሉ ...አማራን የካዱ አፍቀሪ ህወሃት መሆናቸውን ግን ሁሌም መደበቅ ያቅታቸዋል
@atsedehaileselassie3232
@atsedehaileselassie3232 13 күн бұрын
Yematereba dedeb
@biniamGere6502
@biniamGere6502 13 күн бұрын
Eshi jezbaw sile amhara chifchefa siyaworus ? Antena meselochih tigray ena hizbu silaltefa yemiyanaddachihu nachihu!!! Abiyn lemin endemtitelut enawqalen !!
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 12 күн бұрын
Amhara ke Hodam Aleklaki Achebchabi Amhara belay telat yelewim. Le hizbachu kalachu feker Le Tigray hizb yalachu telacha bezto lezih kebad werdet ena wedket bekachu. Ewnetu esu newe. Watut
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 14 күн бұрын
Ethio Forum enameseginalen 🙏
@berhanehagos9410
@berhanehagos9410 13 күн бұрын
የኔ ወድም አሉ ባልታ ይቅርብህ እንደ ስው አስብ አማራ, ትግሬ, ኦሮሞ ከመሆናችን በፊት ስዎች ነን እንደ ስው ነው ማስብ ያለብን ያየህስውም እንዳለው በምርጫየ ጋዜጠኛ ነኝ ስለዝህ ጋዜጠኛ ሆኖ እየስራሁ ነው ጋዜጠኛ ብችቻም አይደለም ምርጥ ስውና ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እግዚያብሄር ይባርከው
@user-uz2jd9ey3q
@user-uz2jd9ey3q 13 күн бұрын
"ሰላም ቢመጣ ከስራ መባረር ብቻ ሳይሆን በህግ መጠየቅም የሚያውቁ ጀነራሎች ጦርነቱ እንዲቆም አይፈልጉም " ይህን አይነት አባባል ባትጠቀም ጥሩ ነው ያዩ። በህግ እንዲሚጠየቁ የማያውቁ አንዳንድ ጀዝባዎች ይኖራሉና አባባሉ ይህን እንዲያውቁ እና ይባስ በድርጊታቸው እንዲገፉ ያደርጋልና።
@user-gi9dg4ut9s
@user-gi9dg4ut9s 13 күн бұрын
ኢትዮ ፎሮም ልክብለሀል ብሄራችን ታሥረን ተሠቃይተን በፕሪቶርያው ውል መሠረት ከተፈታን አንድ አመት አልፎናል ነገርግን እኛ ከገደሉን ከአሰቃዩን መሥራት አንፈልግም ብለን ወደተወለድነው ሃገራችን ትተን መጥትናል እነሱ ግና የትግራይ ተወላጆች ሁሉም ወደስራ ገብቶዋል የሚል ፕሮፖጋንዳ አየሠሩ በየወሩ የኛ ዶምዝ ወደራሣቾው ይበላሉ እና ኡውነት ነው ለሃገር የሚያስብ ከጠፋ ሰንበትበት ብለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Naomi-jk1qw
@Naomi-jk1qw 14 күн бұрын
በደርግ ጊዜ የነበረ ሰው አብዛኛው የሰው ደም በጣም ይወዳሉ, ወገን አስተውሉ እስቲ
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@Naomi-jk1qw ወያኔ ይብሳል
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 13 күн бұрын
​@@harpe123የወያኔን ያክል ሰላም አላመጣቸሁም አኮ ወያኔ ጀግና አና ሀገረ ያስከበረ ነዉ አኩሮ
@wegf6808
@wegf6808 13 күн бұрын
​@@jeddahruwais6286 ወያኔም ሆነ አሁን ያለው ሰራዊት የትኛውን የውጪ ወራሪ ነው የመለሰው?? ማፈሪያ
@Ayumun2323
@Ayumun2323 13 күн бұрын
ደርግ እኮ የገዛ ህዝቡን እንደ ኦሮሞው መንግስት ጦርነት አላዘመተበትም በድሮን አልጨፈጨፈውም ደደብ
@harpe123
@harpe123 13 күн бұрын
@@jeddahruwais6286 አገራችንን በዘር ከፋፍሎ ያባላ፣ አገሪቱን ባህር በር ያሳጣ፣ ከሰይድ ባሬ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ የወጋ የሻቢያ አተላ አዳሪ የሸካሚ ሆኖ ያሰገነጠለ ከሀዲ ጥቁር ፋሸሸት ወያኔ ነው
@KahsayLuel
@KahsayLuel 13 күн бұрын
ያየሰው ሓቀኛ ሰው 💛❤️💙💙
@etheth5034
@etheth5034 14 күн бұрын
TDF King of African ❤❤
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 14 күн бұрын
So ENDF is king of king. ENDF beated tdf's ass 😂
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 13 күн бұрын
አይ ክንግ አንዲ ሚለዬን ሰው አስገድሎ ግማሹን እግሩን ቆራርጦ አስቀምጦ በድርድር ሰለተኮቼ ነው ጀግና አሁን ደሞ በህራብ እየሞቱ 😢😢😢
@nikkid4041
@nikkid4041 13 күн бұрын
⁠@@tekestedejene2250I guess you are new to Ethioforum, because they have all well documented and reported who beat who. BTW it’s beat not “belated” 😝And also it will be beneficiary to you if you focus on your own people and country (The North Korea of Africa.)
@wediweyinking
@wediweyinking 13 күн бұрын
​@@tekestedejene2250 ለEDF የቀጠቀጠው ማነው ያ ሙሉ የኢትዮጵያ መከላከያ በትግራይ ሲገባ ተቀጥቅጦ ተገርፎ እስከ ደብረብርሃን ያደረስነው ምርኮኛ ነው ኪንግ ያልከው 😂😂እንካን መከላከያ ይቅር እና የኢትዮጵያ ሙሉ የክልሎች ልዩሀይሎች እና የኤርትራ ወታድር ተጨምራችሁ መጥታችሁ ገርፈን ነው ከክልላችን ያወጣናችሁ ይሀኔ ቱርክ ኢራን አረብ ኢማራት ድጋፍ ባይሰጡ ኑሮ አሁን ወደ ዝምባዋብዌ ይፈረጥጥ ነበረ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ሌላው ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያስባላችሁ ወያነ ነው ሌላው በሚልዮን የሚሆኑ ነው የተቀጠፉ ግን ደግሞ እንደ ዝምብ ያህል ነው የሚሰማችሁ
@wediweyinking
@wediweyinking 13 күн бұрын
​@tekestedejene2250 ለEDF የቀጠቀጠው ማነው ያ ሙሉ የኢትዮጵያ መከላከያ በትግራይ ሲገባ ተቀጥቅጦ ተገርፎ እስከ ደብረብርሃን ያደረስነው ምርኮኛ ነው ኪንግ ያልከው 😂😂እንካን መከላከያ ይቅር እና የኢትዮጵያ ሙሉ የክልሎች ልዩሀይሎች እና የኤርትራ ወታድር ተጨምራችሁ መጥታችሁ ገርፈን ነው ከክልላችን ያወጣናችሁ ይሀኔ ቱርክ ኢራን አረብ ኢማራት ድጋፍ ባይሰጡ ኑሮ አሁን ወደ ዝምባዋብዌ ይፈረጥጥ ነበረ ልክ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ሌላው ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያስባላችሁ ወያነ ነው ሌላው በሚልዮን የሚሆኑ ነው የተቀጠፉ ግን ደግሞ እንደ ዝምብ ያህል ነው የሚሰማችሁ
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 14 күн бұрын
ሄይ ምድረ አጨብጫቢ ብልግና ከመደገፍህ በፊት ይሄን ጥንቅር አንድ ሃያ ጊዜ መላልስህ አዳምጠው ያየሰው ወንድማችን እናመሰግናለን!!!!!
@HabtamuBeze-fp1pm
@HabtamuBeze-fp1pm 13 күн бұрын
ያዬ ሰው ሽመልስ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ
@user-iy6xt3or7f
@user-iy6xt3or7f 13 күн бұрын
ያየ እንደምን አመሸ ባለህበት ሰላም እመኝልሃለሁ ትክክለኛና ሚዛናዊ የመረጃ አባት ግን የዛሬ የአብይን የሱደን ጉዞ ከሶማሊያው ፕ/ት የኤርትራ ጉዞ አያይዛህ የታዘብከዉ የአብይን የመደናበር ጉዞ ምን ትለን ይሆን ?በጉጉት እንጠብቃለን
@abebaberha5310
@abebaberha5310 14 күн бұрын
እውነት እንነጋገር ከተባለ የአገሪቱ ጦር ሁሉ ትግራይ ቢዘምት አብዛሃኛው ኧረ ሁሉም ማለት ይቻላል በደስታ ነው እሚዘለው እመኑም አትመኖም ይህ መራር ሃቅ ነው ደግነቱ እግዛቤሔር እንደሰው አይደለም ሃይልና ጉልበት እየሆነን ጠለቶቻችን ይደመሰሳሉ እንጅ ጌታሆይ መአቱ ንፁህ ህዝብላይ እየሆነ ስላለ ጦርነትን በቃ በል እንዚህ ጉልበተኞችም ጉልበታቸው ከነሱ ቀማቸው 😭
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 14 күн бұрын
እኔ ሁሌም የምለው ነገር ነው። አሁን አብይ ተነስቶ ወደ ትግራይ ልዘምት ነው ብሎ ፊሽካ ቢነፋ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሁሉም ግልብጥ ብሎ ይወጣ ነበር። ትናንት መጥፎ ታሪክ ሰርቻለሁ ብሎ ራሱን የማይወቅስ መንጋ ነው የተሰበሰበው።
@siblesible4838
@siblesible4838 13 күн бұрын
​@@woinshetkassaye7174betkkl enezi eko awrewoch nachew ye tgray hzb yasalefew sasb betamnew lbe emiyameg mantefes yaktegal
@Danielgebru-cg4pw
@Danielgebru-cg4pw 13 күн бұрын
ሀገሪቱን እዚህ መከራ ውስጥ የከተታት የትግራይ ጥላቻ ነው የሚገርመው ደግሞ ይሄ ሁሉ ሕዝብ ገድለውም አልረኩም
@user-gi1wi1ud6k
@user-gi1wi1ud6k 13 күн бұрын
የትግራይንም ሆኑ የኢትዮጵያም ህዝብ መከራ ውስጥ የገባው በህወሓትና የትግራይ ኤሊት ምክንያት ነው።ወደራሳችሁ ተመለሱ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 13 күн бұрын
@@user-gi1wi1ud6k ሕውሀት የትግራይን ሕዝብ ብቻ ይመለከታል። ትናንት በሕወሓት ሰበብ ከኤርትራ ጋር ሕዝባችንን የጨፈጨፈችሁት ሕዝብ የረሳው መስሏችሁ ቂጣ በቀደደው አፋችሁ ሕውኃት እያላችሁ ተቀደዱ።ጊዚያችሁንም እያላዘናችሁ አጥፉ። የትግራይ ሕዝብ ከሕውሓት ጋር ይቀጥላል አከተመ።
@user-bd1xy1tt9c
@user-bd1xy1tt9c 13 күн бұрын
ያየህሰው የመርህ ሰው እውነት እውነትዋን አቅራቢ እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ።
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 14 күн бұрын
Yaye, Good View, Good analysis, Good presentation.
@kalkidan9913
@kalkidan9913 14 күн бұрын
Welcome ያዬ
@mashoaregawi5237
@mashoaregawi5237 13 күн бұрын
ያዬን የሰማ ሁሉ ሚዛኑ የጠበቀ ሐቅ ነው ቃሉ !! ንሩልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 14 күн бұрын
ይብላኝለድሀልጅ ለሚማገደው ያሳዝናልበድሀልጅደምእየነገድያሉጀኔራሎችነው ስንትፍብሪካእንዳላቸውይታወቃል ወይሀገሬ ወጣቱንቃ አትበላ
@Sarahj962
@Sarahj962 13 күн бұрын
True Ethiopia loving media @EthioForum
@skylimit1423
@skylimit1423 14 күн бұрын
የጭካኔ ጥግ ሰራዊቱ ትግራይ ውስጥ አየተደመሠሠ ;ዘንዶው መስቀል አደባባይ ሳር ላይ ቁጭ ብሎ ፎቶ ለቋል ። የዛን ቀን ያለቀው ሰራዊት ቁጥር ስፍር አልነበረውም። ፎቶዋን የሚያስታውስ አለ!?
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም በየነ አለፈኝ ትላንት ኢትዬ ፎረም አከብራቸዋለው ለመላው ኢትዬ ፎረም ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-df8io2mb3k
@user-df8io2mb3k 13 күн бұрын
U R A Hero,One Day WIll Win Peacce Award
@AtsbhaTeklai-uq6vo
@AtsbhaTeklai-uq6vo 13 күн бұрын
ethio forum ምርጫችን የሚገርም ትንታኔ ❤❤❤❤
@th-ef6me
@th-ef6me 13 күн бұрын
ትክክል ብለሃል ከትግራይ ሲሆን ጀነራሎቹ እዪኝ እዩኝ እያሉ እንጣጥ እንጣጥ ይሉ ነበር እነዚህ ክፋ አውሬዎች
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 14 күн бұрын
🙏💛❤️
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 13 күн бұрын
የአማራ ትግራይና የኤሪትራ ህዝብ በህሊዉና አደጋ ላይ መኖራችንን ካልተረዳን ሞተናል ማለት ነዉ ገዳይም ሀጢያት የለበትም እርስ በርሱ እየተጋደለ ያለዉን በአመቻችነት ስለቀበረ::ሶለት ነገር ማሸነፍ ከቻልን ህሊዉናችንን አስቀጠልን ማለት ነዉ:: ብአዴን ህወሓትንና የኦነጉን ብልጽግና !!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 12 күн бұрын
Leave Tigray people alone. Shabia endehone ende used condom telohal. You are on your own buddy. Chalew
@amanuelluku7065
@amanuelluku7065 13 күн бұрын
ያዬሰው ሽመልስ ለኔ ቅዳሴ ነው እንደቅዳሴ ጸጥ ብለህ አዳምጠው ይለኛል እውነትም ሆነ ውሸት ብቻ በሱ አንደበት ልስማው ለኔ እውነት ነው በርግጥ የሱን ድምፅ የምሰማው ድምፁ ስለሚጣፍጥ ብቻ ሳይሆን በሚጣፍጠው አንደበቱ እውነትን ለተበደሉት ድምፅ መሆንን ለተራቡት ማጉረስ ባይችል ለሚያጎርሱት ሀይሎች ጉርስ እንደሚያስፈልጋቸው መናገርን ባጠቃላይ ለኢትዮጵያውያን ድምፅ ምክንያት የሆነ ድምፅ የሆነ ሰውና ሚድያውም እንደዛው ስለሆነ እወደዋለሁ እሰማዋለሁ ክፉ አይንከው ።።።።
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 13 күн бұрын
እትዮ ፍሮም የሁልጊዜ ምርጫችን ❤❤ዘር ቀለን ሳይል የምያገለግል በርቱ❤
@user-vs8oy6xq9d
@user-vs8oy6xq9d 13 күн бұрын
ለዘላለም ኑርልን ምንም ሌላ ሃሳብ የለኝም።
@fisehaTDF
@fisehaTDF 13 күн бұрын
ጦርነት ማለት የሚተዋወቁና የሚናናቁ ግን የማይጋደሉ የቀድሞ ባለስልጣናትና ጀናራሎች የማይተዋወቁና ምንም የእርስ በርስ ጥላቻ የሌላቸው ወጣቶችን የሚያጋድሉበት ሁኔታ ነው።
@destaeyasu6856
@destaeyasu6856 13 күн бұрын
Thanks Ethio Forum,ጀነራሉ ግን ተለላኪና ቆሻሻ ነገር ነው እንዴት ጦርነት የሰብካል::
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 13 күн бұрын
Excellent presentation and excellent service!
@abebakebede1270
@abebakebede1270 14 күн бұрын
የንፁሃን ደም እግዚአብሔር ይበቀላል።
@samisinsight4356
@samisinsight4356 13 күн бұрын
ያየ ሰዉ የነዝህ አዉሬዎች ዕድሜ ቀኒሶ ፈጣሪ ላንት ይሰጢህ አንተ ባትኖር የነዝህ ጉድ የሚያዉ ጋዜጠኛ የለም።
@wondmagegnshumu3060
@wondmagegnshumu3060 13 күн бұрын
ዜና በቫር ይታይ እና ለህዝብ ይቅረብ ቢባል ነፍ የሀገራችን ሚዲያዎች ማቅረብ ይናፍቃቸው ነበር ከኢትዮፎረም ውጪ ያየሰው ይመችህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
@FitiwiGere
@FitiwiGere 14 күн бұрын
@ንጉሱ ፍትዊ ። ዳግማዊ ኢዛና ነኝ ።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 13 күн бұрын
የሰሜኖቹ ብቻ ሳይሆን ሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለኑሮው ውድነትና ለህይወቱ ሲል መታገል አለበት።አለበለዚያ ራስ በራሱ መተላለቅ ይቀጥላል።
@wondya
@wondya 13 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሄር ይታረቀን እንጅ የኛ ሀገር ባለስልጣን ውጊያ ቁሞ ማየት አይፈልጉም ።አሁን ላይ በአማራ ክልል ሊሆን ይችላል ከባድ ውጊያ ያለው ተጠቃሚውም ባለስልጣኑ ነው ።
@waliatube9583
@waliatube9583 13 күн бұрын
ስለ አማራ እና ትግራይ ህዝቦች ሰላም ወንድማማችነት ልትሰሩ ይገባል ሁለቱም ህዝቦች አንድ ናቸው የባለስልጣኖች መጠቀሚያ አይሁኑ
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 13 күн бұрын
Del le jegnohu amhara fano fano is king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb4ir6hj5y
@user-eb4ir6hj5y 14 күн бұрын
100% true
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 14 күн бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አታሰቁን ሰንት ወጣት አልቆ 😂😂
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e 14 күн бұрын
​@@Arab_20_Carአታሱቁን ስንት ፎጣ ለባሽ አለቀ ስንት ጎፎፌ እንደ መኪና ተነዳ እፈሩ ከስንት አገር ተሰባስበን ነው ለአንድ ክልል የወረራቹ ትንሽ አትማሩም አታፍሩም
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 13 күн бұрын
​@@user-qt7gj6vi5eለሥልጣንየሞታቹህእንጅፎጣለባሹነው ሥቆምጥህየነበርው ግም ሁሉምነው የገጠመህፎጣለባሽለማለትልብህሰክሮይመሥለኛል ለምንከኛላይአትወርድምአብይንጠይቅፎጣሳለብሥያደክአትመሥልም😂😂😂
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 13 күн бұрын
@@user-qt7gj6vi5e ለምን አፉራለሁ እናተ ያላፈራችሁ 27 አመት የአገሪቱን ገንዘብ ወራችሁ መቀሌ አቀማችታችሁ አገር እንሆናለን ብላችሁ ጦርነት ጀመራችሁ 😒🤣🤣🤣 ደሞ አታፈሩም🤔🤔 ፎጣ ለበሹ ላልከው የኛ ጀግኖች ለማንነታቸው ለአገራቸው ነው የሚታገሉ💪 የአንተው አለ አይደል የቁም ሙታን♿️♿️♿️♿️♿️🤣🤣🤣🤣👈
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e 13 күн бұрын
@@GebermikalAyalw አስተካክለህ ፃፍ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 14 күн бұрын
#የ1 ሰው ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ነው።#የሽንፈት እና የምርኮ ተምሳሌት ሰራዊት ነው የብል$ግና ሰራዊት።👎👎👎🇪🇹
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp 14 күн бұрын
፦ አማራ ሁሉ እንደ ያየሰው ቢሆን ንሮ ለኤሜሪካ አልፈን ልንሄድ ነበር። ፅፈኛው ልሰማው ይችላል ገደሉ ይግባ። እውነት መናገር ሰለሚያስጠላቸው ነው።
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 13 күн бұрын
ያባቶቻችንን ቤተመንግሥት እናስመልሳለን ታያላችሁ‼️‼️
@mole576
@mole576 14 күн бұрын
ብስራህ ግብ ንገራችው ብሁዶ እሜገዛ ምጭርሻው እንዳት ነው
@user-hs4cz7sb9d
@user-hs4cz7sb9d 14 күн бұрын
እነዝይ. ብሎ. ጀነራል. ምድረ. ወራዳ. የአቢይ. አህመድ. ቅጥ. ደጋፊዎች. አገር. አዋረዳቹ. አላህ. ያጥፋቹ. ትግራይ. ልቅድሚት. ኦሮ. ማራ. ልብ. ግዙ. ምአይነት ሰዎች. ናቹ.
@albehidseidalbehid1143
@albehidseidalbehid1143 14 күн бұрын
Daily i am sensitively waiting your program my beloved classmate.
@geezgeez-up9dk
@geezgeez-up9dk 13 күн бұрын
ሠላምና ጤና ለእውነት ወዳጆች ይሁን!!
@AdugnaNagomsa
@AdugnaNagomsa 13 күн бұрын
Ethio Fourm is independent Logical, Knowledge based Media.Yayesaw is not Only Journalist, Author of 3 Books, Public Speaker,Horn Africa and World Political Analyst, Bookish Person and Critical thinker. I watch all interviews and His Program and read his book He appreciate Tplf party and Former PM Meles Zenawi Both of TPLF And Zenawi 100 % better than Abiy and PP in all aspects.Specally Zenawi is The most incredible leader of This Generation as a Human he have Limitation and Error.
@TekaMezgebe-bh6se
@TekaMezgebe-bh6se 13 күн бұрын
It is not lenition and but he might have his own political view and support for any Ethiopian party . As a person who have read his book and following his career and all reports it does not have any connection with political aflation except professionalism and concerns for the public
@kebedeberihu1243
@kebedeberihu1243 13 күн бұрын
ያየሰው እውነት እውነት እድሜና ጤና ይስጥህ።
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዚች መከረኛ አገርና ለዘህ መከአኛ ሕዝብ ይድረስለት እንጂ አብይ የሚባል አጋንንት ከነ ግብር አበሮቹን ሲያጠፋቸው ብቻነው
@eskuema187
@eskuema187 13 күн бұрын
ያየሰው ያልተረዳኋው ነገር ብዙዎቹ ጀነራሎች አማራ ስለሆኑ ሁሌም ትግራይ ህዝብ ማለቅ አለበት!!!!! ሌላው ሁሉም ከመስመርተኛ መኮንን በላይ ያሉ በኮንትሮባንድ መአድን ንግድ ላይ ናቸዉ ። መረጃው እጂ ላይ ስላለኝ ነው ፤ እንደማሳያ ያህል ሰሞኑን የኢትዮጵያ መዓድን ሚኒስትር ሊፈርስ ነው። ቻዉ ቻው ኢትዮጵያ !!!!!!!
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН