No video

ከአጃና ተልባ የተዘጋጀ ምርጥ ጨጨብሳ እጅግ ጤናማና ተበልቶ የማይጠገብ|How to make chechebsa with oat and flax|Ethiopian food.

  Рет қаралды 23,670

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

ቀላልና ጤናማ የአጃና ተልባ ጨጨብሳ
#ኢትዮላል #ልዩ_ጨጨብሳ

Пікірлер: 57
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የቅቤ ለምኔ ሊንክ👉kzfaq.info/get/bejne/rdeSrLF7r8ylqKc.html ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzfaq.info/get/bejne/Y72ZdqZztq7Unmg.html ✅ የቅመማ ቅመም አዘገጃጀት👉 kzfaq.info/get/bejne/kJykd72EtNS5iXk.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@haregyoutube
@haregyoutube 2 жыл бұрын
መቸም ሴት ብሎ ዝም ነሽ ምሳየ እጂሽ ይባረክ ላይክ ላይክ ላይክ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ነዉ ከጥሩ ገለፃ ጋር መልኩም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayee 😍
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ሴቶች ሙያ ካች የማሩ በጣም ጎበዝ ነሽ ።።
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
አሚን አሚን ምሳዬ የሚገርም ወሳኝ ጨጨብሳ ይህንን አጃ በጣም እወደዋለሁ እጅግም ጤነኛ ነው ግን በዚህ መልክ ፈጭቼ ተጠቅሜው አላውቅም አንደኛ የኔ ውድ ቀረፋ ማድረግሽ ልዩ ነው እኔም ቀረፋ በጣም እጠቀማለሁ በርበሬውም እንዴት አሳምሮታል ይህን ጤናማ ጨጨብሳ በዚህ ክረምት ከትኩስ መጠጥ ጋር ሀይልና ሙቀትነው ልጆቼም ይወዱታል የነገ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እህቴ😍😘😘👌👌🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉዴ እምወድሽ እህቴ አመሰግናለሁ💕🥰ከነገው ቁርስ ለመድረስ ሻንጣዬን እያዘጋጀሁ ነው 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 2 жыл бұрын
መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከይቱብ። እጅ ይባረክ ብለናል።
@tsehaytamiru8630
@tsehaytamiru8630 2 жыл бұрын
ስራሸን ሁሉ ወድጄልሻለሁ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 жыл бұрын
Hi mesaye endet nesh vidioshin hulgize eketatelalew betam teru negeroch tasayealesh enamesegenalen tebareki.🙏🙏🙏🙏yegebs duqet ledabo yemihon endet mazegajet endemichal betenegrign laschegeresh msaye amesegenalew💚💛❤
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ👀❤❤
@hannabiruagiz4927
@hannabiruagiz4927 2 жыл бұрын
Konjo new Mesaye kebe lemene des yelal 👌👌🙏🙏💚💛❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
ምስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጆ አስራር ጥሩ ስ አስተማሬ ነሽ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍና ለጤናም ተስማሚ ጨጨቢሳ ነው ያሳየሽን እጅሽ ብርክ ይበልልን like share✅
@faywerke8196
@faywerke8196 Жыл бұрын
እናመሰግናለ ❤ በርች
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Wow yamiral
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ብዙ ዘዴወችን ታካፊይናለሽ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ👌👌👍👍👍🙏❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆና ፍፁም ጤኔኛ የሆነ ጨጨብሳ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤❤😍😍
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቀላልና ጤናማ ነው እንደተለመደው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ❤️🥰🙏ሸር💯
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 2 жыл бұрын
የሰሞኑ ቁርሴ ይሄ ነበር ቆንጆ ነው 👍thank you for sharing
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ትላንት ሰርቼው በጣም ቆንጆ ነው የሆነልኝ ሞክሩት ያልሰራችሁ ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
@maedtube5222
@maedtube5222 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጨጨብሳ ነዉ የሰራሽዉ ከአጃና ተልባ ለየት ያለ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ይጣፍጣል፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ ቤተሰብ እንሁን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ጥሩ የቁርስ አማራጭ ነው ያሳየሽን ጤናማ አሰራር እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ምሳዬ ያች ሞያኮ ልዬ ነው እጂሺ ይባረክ🥰🥰👌👌
@elsaabraham9189
@elsaabraham9189 2 жыл бұрын
Gobez GOD bless you 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷 amesgnalehu
@atseduwoldemariam5785
@atseduwoldemariam5785 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የጤና
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ይህንን እማ ሰርቼ መሞከር አለብኝ በሽንኩርት ሞክሬው አላውቅም እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching ምሳዬ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆጆ ነወ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@Enat-ena-liji
@Enat-ena-liji 2 жыл бұрын
Wow!!! Wholesome food ! Thank you for sharing!
@beckyfeyissa1905
@beckyfeyissa1905 2 жыл бұрын
endanchi shenkurt tetekeme alawekem emokerewlehu oatsun gen atenfew fiberu ezalayenew thank you
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
በደንብ ስለላመ ስነፋው የወጣ የለውም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Жыл бұрын
ውድ እህቴ የጌታ ሠላም ይብዛልሽ ወድጄዋለሁ የሠራሽውን እጅሽ ይባረክ ማስተካከል ያለብሽ ግን ቪዲዮ ታረዝሚያለሽ ለምሳሌ እያንዳንዱን ነገር ከምታሳይን ቁረጪ መፍጨት ስትጀምሪ ሦስቴም አራቴም ስትፈጪ ያለውን ቁረጪው አንዴ ስትፈጪ ካሳየሽ ይበቃል በተረፈ በርቺ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ጤነኛ እና እኔም የምወዳቸው ናቸው ግን በሽንኩርት እና በነጭ ሽንኩርት አቁላልቸ ሞክሬው አላውቅም እሞክራዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሸር የኔ ውድ👍🙏💚
@alemwondem7332
@alemwondem7332 2 жыл бұрын
Balmuya
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
ENEME EDAHE MWEKERYWE 🙏🥰👌
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዛሬ ጥዋት ጨብጨብሳ በላሁ : ያንችን ባዮው ኑሮ ልክ እንደአንች ስሪቸው : እባለ ነበረ ችግር የለም የዛሬ ሳምንት እስራዋለ እጆችሺ ይባረኩ እማ ላይክ ሺሪ 💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አለምዬ ለዛሬ ሳምንት እኔም እመጣለሁ የካፕቹኖዋን ብርጭቆ ይዤ 💕💕💕💕
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Жыл бұрын
ስትጋግሪም እንደዛው አንዱን ጋግረሽ ካሳየሽ በቂ ነው ያለበለዚያ የመታየት እድልሽን ይቀንሰዋል
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 2 жыл бұрын
Thankyou
@zufeele807
@zufeele807 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ተልባ በፍቅር ነው የምወደው ጨጨብሳም እንዲሁ በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያሳየሽን በቅቤ ፈንታ ያስገባሽው ምን እንዳልሽ አልገባኝም ተባረኪልኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ቅቤ ለምኔ እሚል ቪዲዮ አለኝ የወይራ ዘይት በቅመም የተዘጋጀ ቪዲዮው ይሄው ሊንኩን ተጭነሽ እይው የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/rdeSrLF7r8ylqKc.html
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤት እንዴት ነሸ የኔ ውዴ ኦክሚል ምንድነው የፈጣሪ ያለህ ለማንኛውም ባለሙያ ነሸ ደሞ በጣም እርቦኛል ላኪልኝ አማረኛሸ ደሞ የጎንደር ነው ልበል ግን ይቅርታ ደሞ አመሰግናለሁ በጣም እኔ ዛሬ ነው ያወኩሸ😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ብዙም ኮሜንት ስለማልፅፍ ነው እንጅ እኔኳን ካወኩሽ ቆየት ብያለሁ አቀራረብሽ ድምፅሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽን ጉብዝና እወደዋለሁና እምትሰሪያቼውን አያለሁ በርች🥰👍 ኦትሚል አጃ ነው አመሰግናለሁ ውይይይ በቅርቤ በሆንሽ ትኩስ ትኩሱን ነበር እማበላሽ 👌 አማርኛዬየአማራ ክልል ነው ከጎንደር ብዙም አይራራቅም እምወድሽዋ🥰🥰🥰
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 የኔ ሰው አክባሪ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክበሪልኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ ያው ብዙም ቪድዮ አሰራሩ ጥራት የለውም ቢሆንም እሞክራለሁ ሀገር ሰገባ በራሴ ሰራ እመጣለሁ ከእግዚአብሔር ጋ በርችልኝ❤👈
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@selam1244 ዋናው መልእክቱ ነው እህቴ ጥራቱም ይበቃዋል ጥሩ እየሰራሽ ነው 👍በጥራት ተሰርቶ ሀማኖትን ከሀይማኖት ህዝብን ከህዝብ እሚያጋጭ ከሆነ ምን ትርጉም አለው ለነገሩ እሚታዬው እንደዛ አይነቱ ነው ሳይታይ ይቅር 😡እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ የኔ ውድ በርችልኝ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰🥰
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ውይ በሰማም ምርቃትሸ ብቻ ይበቃል አሜን የኔ ውዴ😘አወ ልክ ነሸ አይታይም ግን ተሰፍ አልቆርጥም ወጣ ያለ ነገር አልሰራም አመሰግናለሁ ❤
@etg9080
@etg9080 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ወደየትኛው ነው? ጎንደር? ግን ቂታው ድቅቅ ብሎ ቢፍረፈርስ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ድቅቅ ማድረግ ይቻላል
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
አጃውን ሳናምሰው ቢፈጭ አይሆንም ? ሲጋገርስ የታመሰው አይቀልጥም ? አሰራሩ ግን አሪፍ ነው 👍😉
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሳይታመስ ይቻላል ሲታመስ ለመፍጨት አይከብድም ቶሎ ይልማል ሲጋገር አይቀልጥም ምክንያቱም አመስነው እንጅ አልቆላነውም ከመታመሱ በፊትና ቡሀላ ብዙም የከለር ልዩነት የለውም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ በጣም ጤናማ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር ነዉ በተለይ በአጃ መሆኑ ጤናማ ያደርገዋል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ💕👌👍🙏 ሼር
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 49 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 14 М.
Chia Pudding Recipe 4 Ways | Healthy Breakfast Idea
6:10
Clean & Delicious
Рет қаралды 4,4 МЛН
Homemade Tomato Ketchup - Just Like the Famous Brand, but BETTER!
16:28
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3 МЛН
ልዩ የእንቁላል  ድርቆሽ ፍርፍር
18:04
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
የጤፍ ጨጨብሳ ከተልባ እና ሰሊጥ የተዘጋጀ
8:03
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18