Ethiopia - ‹‹17% የኢትዮጵያ መሬት ታጥሯል›› ጉድ የሚያስብለው የቀበሮና ዝሆን ፖለቲካ!

  Рет қаралды 89,031

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 146
@Siraj-tq7le
@Siraj-tq7le Ай бұрын
100%ትክክል ነው እኔም ምነገረዉ ብዙ ነበረኝ ምንወጋአለዉ ብቻ ሁሉንም አላህ ወደቃልቡ ይመልሰዉ።
@mesee-tour
@mesee-tour Ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ወንድሜ ምኑንም ሳናዉቀው በጣም ብዙ የታጠሩ ቦታዎች አሉ.
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 Ай бұрын
በጣም በጣም ትልቅና ጠቃሚ ቁምነገር ነው የሰማሁት በረከትን አመሠግናለሁ ። በሙያው የተማራችሁስ አስተያየት ስጡበት።
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p Ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b Ай бұрын
Amen enkuan abro adersen
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 Ай бұрын
የበረከት በላይነህ እይታ የንስር ነዉ መመርመር ይኖርብናል፡፡
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ምንግሥት ይሀን ሁሉ እያየ ማፍተህ አይሰጣም
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ የሀገር ህዝብ የብዙ ነገር ተሰቃየ ነው በዚህ ሰዓት ህዝባችን ለሚሉ ሲያደርግ ሲበታል
@habeshamedia288
@habeshamedia288 Ай бұрын
የበረከት በላይነህ እይታ በጣም ትክክል ነው ዛሬ ላይ ቆም ብለን ማሠብና መንቃት አለብን ተረት አይደለም 70 አመት የተደበቀ እውነት ነው
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake Ай бұрын
እውነትም በረከት !!ዘከዘከው!!ሰሚ ካለ??እውነት ነው!!!
@DawitAyele-pj2hp
@DawitAyele-pj2hp Ай бұрын
እውነት የሚገርም እይታ ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ድል ለአማራው ህዝብ ፋኖ። ❤❤❤
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ፋና ሬዲዮ ነው?
@540963
@540963 Ай бұрын
የበረከትን ሀሳብ ስላጋራኸን እናመሰግናለን እጅግ የሚገርም እይታ ነው
@mayramadam
@mayramadam Ай бұрын
ምን የደረግ ፈጣሪ ብቻ ፍርዱን የሰጥ እወነት ያሳዝናል በቃ የበለን
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i Ай бұрын
የበረከት እንዳለ ሆኖ።የንተ አቀራረብ በሳል እና ጥልቅ እይታክ በጣም ነው ሚገርመኝ ለማንኛውም በጣም ነው ምትመቸኝ በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
@user-kl7vg9pp9u
@user-kl7vg9pp9u Ай бұрын
j
@user-kl1dc1qm8z
@user-kl1dc1qm8z Ай бұрын
የሚገርም እይታ
@ibnkhaldun786
@ibnkhaldun786 Ай бұрын
ስዩም ተሾመ ይሄን ነገር ነግሮናል ፈልገህ ስማው
@540963
@540963 Ай бұрын
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ድሮም ከርከሮን ከርከሮ ነው የሚያየው 😂😂😂
@abrehamermias7302
@abrehamermias7302 Ай бұрын
እጅግ ጎበዝ ደራሲ ተዋናይ ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ገጣሚ ብቻ ሁለገብ የሆነ ድንቅ ልጅ
@hayalu-ph6ct
@hayalu-ph6ct Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነዉ እስካሁን አለመንቃታችን ነዉ:: በዉነት ለሀገሩ የሚሰራን የአፍሪካን መሪ አሜሪካዊያኖችና አዉሮፓዊያን ይወዱታልን? ነጭ አምላኪ እንዴት ልንሆን ቻልን?
@awelarebo6693
@awelarebo6693 Ай бұрын
የውነትም ጥሩ አርገው እየተወኑብን ነው።
@redwankemal7689
@redwankemal7689 Ай бұрын
ግራ ያጋባል የሠውዬ ጥናት እዉነትነቱ የበዛ ነዉ
@melatube7763
@melatube7763 Ай бұрын
የበረከት ዕይታዎች የሚገርም ነው። ወደ መሬት ቢወርድ ትልቅ ለውጥ ማምጣት የምችል ሃሳብ ነው።
@user-nx1ds7be3f
@user-nx1ds7be3f Ай бұрын
Afar ❤Ethiopia 🇪🇹 😢
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
እንኳን ለተንስኤ በዓል አደረሳችዉ በሙሉ ዉጭ ላላችዉ ኢትዮጵያኖች እነ ሀበታሙን ጨምሮ
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 24 күн бұрын
እውነት ነውለካ የኛ በእኛ ርስበርስሽየሚያጣሉን ቆም ብለን ስንዳስሰው ለካ ይህንም ነገራችንን መዳሰስ ; መመርመር ; ማዬት አለብ አእምሮ ; አይንችን ; ህሊናችንንስ ለዚህ እንድናስተውልማይደል እግዚአብሔር የሰራል ን ጎበዝ እውነት ነው
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
እንኳን አደርሳችህ ውድ የሀገሬ ህዝቦት ሳላም ሀገራችን ፈጣሬ ይላክልን🤲🤲🤲
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ዋልያማ የዛሬ አራት አመት ሆላንድ ዙ ገብቼ ቸሀገሬን ዋልያ ሳየው እጅግ በጣም ተገረምኩኝ አዘንካኝም፣ከየት መጣ እንዴትስ ይሔ ዋልያ መጣ እዚህ ብዬ ስጠይቅ? ከኢትዮጵያ ነ የመጣው አሉኝ፣ እኔም ዋልያ ኢትዮጵያ ብቻ እንደሚኖር ለማውቅ አዘንከኝ፣ ሰው በጉጉት ነበር ሊያየው የገባው፣ ለነሱ የሚገባውን ገቢ አቡት ዘመዶች??? ጠባቂ የለም ሐገሪቱ ለሌላ ሀገር ክፍት ናት እንደዛ ነው የተሰማኝ፣
@user-cq1bb4mp7i
@user-cq1bb4mp7i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Ай бұрын
ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው!!!!እኛ እኮ እንዳናድግ ፣ በተፈጥሮ ሀብታችን በአግባቡ እንዳንጠቀም፣ እርስ በርስ እንዳንግባባ ከድሮ ጀምሮ ያልተሰራብን ደባ የለም።
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልባም ሰዎችን ማንንም ሳይፈሩ እውቀታቸውን አንብበን ገምግመን ብንቀበል እውነቱን አውቀን ሀገራችንን ከጠላት ማዳን እንችላለን በስልጣን ላይ ያሉ ፖለቲከኞቻችና ተቃዋሚ ፖለቲከኞቻችን ስለ ጂኦፖለቲካ የእጅ አዙር ቀኝ አገዛዝ ደፍረው የሚናገሩ አይደሉም
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl Ай бұрын
ትክለኛ እይታ ነው።
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Ай бұрын
በጣም ግሩምና ጠቃሚ ጥናት ነው ችግሩ እኮ ሰርቶ የሚያሰራ የለም የሀገራችን ችግር ሰፋፊ እርሻዎች ያለመኖር ነው ቢኖር ኖሮ ረዐብ ድርቅ የሚባለው ጨርሶውኑ አይሰማም ነበር ይሄ እስካልሆነ ችግሩ ቀጣይ ነው ።
@aynalemgemechu8275
@aynalemgemechu8275 Ай бұрын
Good view.
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 21 күн бұрын
እስካሁን ፡ የትነበርክ ፡ አንተጄግና ፡ በርታ ፡
@yaredfanta1296
@yaredfanta1296 Ай бұрын
ጀግና እውነታው ይህ ነው
@Dagmawii
@Dagmawii Ай бұрын
Wow.... Bereket is well educative.
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 Ай бұрын
ሌላዉን ባላቅ አለ ብናት በለሳ የጠቀሰዉ በጣም ትክክል ነወ ተወልጀ ስላደኩበት ከብቶች እኳ እሚዉሉበት ሁሉ ነወ የታጠረዉ
@bereketzerihun8000
@bereketzerihun8000 Ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamu_worku
@habtamu_worku Ай бұрын
Happy Easter, keep your good journalism 💪💚💛❤️
@Basaznew-so3ep
@Basaznew-so3ep 19 күн бұрын
Beteket he is speaking true.....i an a biology graduate...i agreed with his idea....bravo berrket
@kefetatube3338
@kefetatube3338 17 күн бұрын
ይገርማል
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 27 күн бұрын
ዋው ገና አውነት ይገለጣል ወገኔ እንበርታ
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Ай бұрын
ይህ ታሪከኛ ሰው እባካቹሁ በዚሁ እንድቀጥል ምከሩልን ። አጀብ እውነትም በረከት !
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 Ай бұрын
ከጎሰኝነት ሳንላቀቅ ስለልማት ማን ያልማዉ?
@jonejo8648
@jonejo8648 Ай бұрын
ጥሩ እይታ ። ቁጭት የወለደው
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 Ай бұрын
በረከት በላይነህ አንተ የማትመክን አርግዘህ ትገላገላለህ ዛሬም እየፈሳህ እፎይ እያልህ አለህ እኛን አስረግዘህ ማን ሰው ይገላግለን? ወንድም ሴት አርግዘን
@gashawgessese9688
@gashawgessese9688 Ай бұрын
It amazing overview of the survey over Ethiopian resources and the real issue behind the scene! It is better to extend the information into the detail of each and every of the hint!
@zadzerihun
@zadzerihun Ай бұрын
Good view ❤
@user-eb9hj8qj1n
@user-eb9hj8qj1n Ай бұрын
حسبان الله نعم الوكيل
@feyisabunagemeda269
@feyisabunagemeda269 Ай бұрын
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 Ай бұрын
His the man of the year Berket keep going man
@Irkoolovelovelove
@Irkoolovelovelove Ай бұрын
Thanks so much 🙏 I'm 🙏 ❤❤ barkatii ani ilmaa baaleti dhaldhee guddadhee dhugaa jirtuu irra dubatee jabbadhuu
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 Ай бұрын
I found Berekt critical thinker.
@user-cl3ml8vh5y
@user-cl3ml8vh5y Ай бұрын
ጉድነዉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
እንግሊዛውይን ግን ለምንደነው አንድምቀን በጡሩው የማይነሱት
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o Ай бұрын
ነጮች ጥቁር ባሪያ አድርጎ ስለሚያይ መሬቱን እንጂ እዝቡን ስለማይፈልጉ አባልተው አበላልተው አፍሪካን በድህነት በበሽታ በጦርነት እየገደሉት ያሉት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት እንጊሊዞች ናቸው
@WorkaKetema
@WorkaKetema Ай бұрын
Wow wow wow
@solomontadele2023
@solomontadele2023 Ай бұрын
የሚገርም እይታ የለው ልጅ እንደሆ ያወኩት ቆየት ይላል ፋና ላይ እየሰራ 2006/7 በሶሮስ በተባለ ሰው የሰራው ዘገባ የተለየ ነበር ሌላም ብዙ ስራዎች አሉት ለኔ የተለየና የተወሳሰበ ነገሮችን እንዴት እንደሚረዳና ነገሮችን እንዴት እንደደረሰባቸው ገርሞኝ አነሳሁ እንጅ በዛ ዘገባው ላይ ብዙ ጉዶችን ካወጣ በኋላ እራሱም እንደ መፍራት አለ በሉ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አለ አለና እኔም ...... ይላል
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 11 күн бұрын
መቃወም ብቻ እውቀት ይሆናል
@Husenbashananna
@Husenbashananna Ай бұрын
Yasazinaal
@ketseladesalegn792
@ketseladesalegn792 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው? What a perspective! Please come out in the main stream national media and expose this amazing fact to the public
@muhasmart1
@muhasmart1 Ай бұрын
Goshhhh..ishi🤭🤭🤭
@obsu_vlog
@obsu_vlog Ай бұрын
Dhugaa ❤
@akemanu48
@akemanu48 Ай бұрын
እጅግ መሳጭ ቃለመጠይቅ ነው በደጃፍ ዪቲዩብ የቀረበው:: ሙሉውን ያዳምጡት: ይመሰጡበታል ይታመሙበታል::
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Ай бұрын
እሄ ነገር በሰመን በኩል በጣም ትልቅ ችግር ሆኖብናል።ደባርቅ፣ ጃናሞራ፣በየዳ እና ጠለምት ወረዳዎች ድሮ ሕብረተሰቡ ከፍት እና በተለይ በግ እያረባ እና እነርሱን እየሸጠ እራሱን ያኖር ወይም ያስተዳድር ነበር።አሁን ግን ያ እንሰሳቶች የሚረቡበት ቦታ ሁሉ በፓርክ ስም ተከልክሎ የአካባቢው ሕብረተሰብ በጣም ትልቅ ችግር ላይ ነው የአካባቢው ወጣትም እየተሰደደ አልቋል አዛውቶች እና ሽሜግሌዌች ብቻ ናቸው የቀሩት። ቢያንስ እንኳን እንሰሳት የሚረቡበት ቦታ ሲከለከል ሕዝቡ በምን እንደሚተዳደር እና ምን እንደሚያስፈልገው ጥናት መደረግ ነበረበት። ምን አለ ለሰው ቢያስቡ መቸም ከዱር አራዊት ሰው ይበልጣል። 6:48
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l Ай бұрын
ይሄ ህዝብ ስለ ብሔር ሲተነትን ሲጋደል ይውላል ህዝቤ ሆይ ንቃ ፋኖ ሸኔ ብልፅግና እያልክ አትግማማ በረሀብ አትሙት ሰው ሆነህ የሚጠቅምህ ነገር ላይ አተኩር ንቃ በያ 🙌
@MrNolawe
@MrNolawe Ай бұрын
Most of his idea are sensetional diepize the past ,well His idea not to throw away but again got to think more than twice. I say then the word in amheric "Net yenka"
@Ichbinking-pp4gc
@Ichbinking-pp4gc Ай бұрын
😢😢😢😢
@kidanemariamtamrat9730
@kidanemariamtamrat9730 Ай бұрын
እባካችሁ ስሙት ሙሉ ታሪኩ እውነት ነው
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 22 күн бұрын
ሁለት ጎሳዎች የተባሉት ሁለት ነጎዶች ናቸው።ጎሳዎች የሚገኙት በአንድ ነገድ ውስጥ ነው። ለምሳሌ በሶማሌ ነገድ ውስጥ።
@ElsaTadese-wh1pv
@ElsaTadese-wh1pv 25 күн бұрын
Berta yeneanebesa
@user-it9st7un1q
@user-it9st7un1q Ай бұрын
ወይ ጉድ አጥረው አጥሩን
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ዶር አብይ ጩኸቱን አዳምጥ ተስፋ አለን ይህን ፕሮግራም እንደምታዳምጥ
@habibulrhahman6734
@habibulrhahman6734 Ай бұрын
Betam yasazinal😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
ወላሂ ትክክልነው እኔ የተወለዱኩት ወይኔ ከመጣ በሆላነበር መሬትም እራሱው ወይኔ ለገበሬው አከፋፋለን ከትንኝ አመት በሆላ ግን የሆነው በጠም በሳል ብዙው ማዳበራ የማይፈልጉው በቀላልው ምራት የምመረትባቸው መሬትችን ወደ ሰሜን ቤህራው ባርክ መክላላ ጀመረያ ገበሬው ብጩህም የምሰማቸው ጠፋ ወላሂትክክልነውእኔየተወለዱኩትወይኔከመጣበሆላነበርመሬትምእራሱውወይኔአከፋፋለንለገበሬውከትንኝአመትበሆላግንየሆነውበጠምብዙውማዳበራየማይፈልጉበቀላልውምራትየምመረትባቸውመሬትችንወደሰሜንቤህራውባርክመክላላጀመረያገበሬውብጩህምየምሰማቸውጠፋሊ ገበሬው አፍ መዘጋ ነቀዝ የበላው ስንዴ የሰጡቸዋል ገበሬው መጭሁን አለትው ሲሊ መሬት ትኪ የሰጠቹሁላ ተባልው መሬት በአከባብው ትርፍየለም አባት ትምህራት አለተማራም ግን እንድህ ይልነበር እኔኝ ሀበሹች ተነሰትን ነጭች ይጠቀሙበታል ይል ነበር እኔ ትንኝ ሆንኝ እየሰማሁነበር የደኩት በጠም ያሳዘናል
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b Ай бұрын
Abichu
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 Ай бұрын
ለምን አንተ ብቻ አታቀርብም አንደኛ ነህ ወላሂ ሌላ ጋዜጠኛ አፈልግም
@hassenhussein3190
@hassenhussein3190 Ай бұрын
Yematawkew science wusti Atigba yihee yetalla bit ware ayidelem
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 Ай бұрын
Berket yelbh berhan yebera
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m Ай бұрын
ድህነት በቃን የዉጫ ሴሪ በቃን ከዚህ በሆላ?
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Ай бұрын
we must hear those distinct solid inherent content of clear ideas words discretely detailed refined concrete analysis
@katibader9086
@katibader9086 Ай бұрын
እና ችግሩ ምንድነው? 😅
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ያባይን ልጅ ውሀ ጠማው ይባላል፣
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
አገር እየገዛሁ ያለው ቦረና ነኝ የሚለው ምን ማለት ነው
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi Ай бұрын
የልቤን ነው የነገረኝ በርርከትን እንደት ማግኘት እችላለሁ?
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 Ай бұрын
እንደ አንድ እይታልናከብረዉ ቢገባም አመክኒዮቹ ግን በጣም የተለጠጡ እና ከእዉነታዉ በጣሜ የራቀ ነዉ። ለምሳሌ የሰሜን ተራራዎችና የፎገራ ላሞች መጥፋት ፈፅሞ ከፓርኩ ጋር የተራራቁ ናቸዉ። ፓርኩ ያለበት ቦታ አይደለም ለከብት እርባታየደሃ አፍ ለመዝጋትየሚችል የሚታረስ የእርሻ ቦታ የለዉም። የፎገራ ከብቶች ዋነኛ የማርቢያ ቦታዖች ግጦሻማዉ የፎገራ እና ደንቢያ ለም መሬቶች ነበሩ። በነዚህ አካባቢዎች የማህበረሰብ የግጦሽ መሬቶች በኋላ ከመሬት ቅርምት ጋር ገበሬዉ እየተቀራመተ እያረሰው ሄዶ ሄዶ በተለይም የግጦሽ መሬቱን ገበሬዉተከፋፎሎየሩዝ ማሳ ስላደረገዉ የከብት መዋያ ቦታ ስለጠፋ የከብቱ ቁጥር ተመናምኖ አሁን እነዚያምርጥ የፎገራ ከብቶች እንደ ዋልያ ብርቅዬ እንሰሳዎች ሁኗል ቁጥራቸዉ። በበኩሌ የሰሜን ብሔራዊ ፓርክ አፍርሰን የ እርሻ ቦታ እናድርገዉየሚል እሳቤ በላይ እብደት የለም። ቢባልም የተለየ አንድ ኩንታል ምርት አያመጣም የሰዉን በቱሪዝም የሚያገኘዉን ጥቂትም ብትሆን ጥቅም አጥፍተንእናደኸዬዉ ካልተባለ በስተቀር። እዉነት ለመናገርየሰሜን ፓርክን እስኪጠራ ተደንቄ ነበርየሰማሁት። የሰሜን ፓርክ በመታጠሩ ነዉየፎገራ ከብቶች ቁጥራቸዉ የተመናመነዉ ሲል ግን ዘጋኝ
@user-hu4uk6su1m
@user-hu4uk6su1m Ай бұрын
አሁን ነዉ የገባችሁ እነስራ እያለን አነሰረም እያለቸሁ የዉጫ ሠዉ እየሰማቸሁ አደለም አሁነዉ ህዝብ ሲነቃ ነዉ እነት እምታወሩት ከዚህ በሆላ ?
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u Ай бұрын
Tikikilegna nwu
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Ethiopia..ye.temare.ena...astewayi...le..hager..tekorkore...mengest...yelenim...yasaznal🥲🥲🥲🥲🥲
@user-hd6hp6rw2g
@user-hd6hp6rw2g Ай бұрын
ከሰባ አመት በፊት ማአን ነበር የመራን በማአን መሪ ዘመን የአዲስ አበባ ግማሹ የታአጠረው በውጭ ኢባሲዎች ነው በማአን ግዜ ነው የታአጠረው ።በእጃ ዙር አገራችን ተሽጣአለች ማአለት ይቻላል ይሁሉ ግማአሹ ለቱሪዝም ግማአሹ በዲፕሎማአሲ ሀገራችን ተበዝብዛአለች ነገርግን እነሱ መደሀኒት ፋብሪካአቸው ከፍተውብናል
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
king Hailesilase the Stupid kind of ETHIOPIA!! who start to sold the country for france,Britain blah,blah....
@teshomesoressa2452
@teshomesoressa2452 Ай бұрын
አይኑን ገለጥ አድርጎ የማያይ አያሳጣን።በረከት ጥልቅ እይታውን ስላጋራን ማመስገን በቻ በቂ አይሆንም፤ ይበጃል ያለውንም ስለጠቆመን ይሀን የሁለችንም የሆነን grain of truth ያለው ጉዳይ በጥልቀት መፈተሽና መንቀሳቀስ ተገቢ ነው።
@user-jx8wp6jk6l
@user-jx8wp6jk6l Ай бұрын
gobelen chemirbt
@user-qu7xi8ly5o
@user-qu7xi8ly5o Ай бұрын
Zare Bereket silawerawu betam tiru nw,Credit for Seyoum Teshome yezare 4,5 amet befit siyawerabet nbr,....KZfaq 23 gize lemn Accountun endezegabet kes eyale yigebashal
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 24 күн бұрын
Area 52 እንደሚባለው ሆኑዋል አላ ይህ ቦታ በኔባዳ ስቴት በረዥሙ ታጥሮበዚያ ማለፍ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ምን እንዳለ ምንስ እንደሚሰራበት የሚያውቅ የለም ልክ እንደዛ የሃገራችንም ፓርኮች እንደዛ የማንሰማው የለም !!!! ምን አለ ይህን ጥሶ ለህዝቡ ብሎ እንደልብ የእርሻ መሬቱን የሚሰጥ በተገኜ !!!
@ZakirTamam
@ZakirTamam Ай бұрын
Mirt lahagar asabii mihur.iwunatihin newu tasartobinal iniinqaa wogan
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 Ай бұрын
በፊት እንዳየው ለምን አልተናገረም አሁን አፉን ከፍቶ መናገር የቻለዉ ነጻ ሆኖ እንደልቡ መናገር የቻለው በዶክተር ዓብይ ግዜ ነው ። ሶስት መንግሥታት እሳልፎ በብልሁ ዘመን ጎበዝ ነው ።
@shalomeyerussalem414
@shalomeyerussalem414 Ай бұрын
Astewl
@amourtube
@amourtube Ай бұрын
ሪሰርች ላይ ነበር በፊት ትያትር ሚፈራ መሪ 😂
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Ай бұрын
ዶክተር አግኝተሽ ሙተሻል በክት ይህ ሜካፓም ወንዳገረድ ሉጢ ፎርጅድ ዶክተር እስከሱ ገደል ግቢ አንች ሸሌ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
ከአሜሪካ መልስ ነው እንዴት እኛ ወደ ኃላ ቀረን ብሎ ምርምር የጀመረው! እስኪ ከ 1-4 ክፍሎቹን 'ደጃፍ podcast' ላይ አድምጠው!
@mulunigus1596
@mulunigus1596 Ай бұрын
ይሄን ሀሳብ መንግስት ልብ ይበልልን!!!
@delledergu2304
@delledergu2304 10 күн бұрын
እኔ የምለው ቴዎድሮስ ይመጣል ብላችሁ ያቃጠላችሁት ደን ምን ደረሰ ። የጄኖሳይደሮች ተረት ነው ለመሬት ብላችሁ አይደል ሰዎችን የገደላችሁት ፣ ያፈናቀላችሁት ? ይበቃችኋል ።
@tangobogale3690
@tangobogale3690 Ай бұрын
ስዩም ተሾመ ቀድሞ ነግሮናል ።
@BereketBeky-wi8hn
@BereketBeky-wi8hn Ай бұрын
Becky gin yemigarm sew now iwunatun inradew esti Ethiopia weyan
@Hydr-of6wm
@Hydr-of6wm Ай бұрын
Batikikul Ye Ethiopia hizib ihen hasebi badenib maxeyeqi alebet barely iwunet ba hagerachin ye tameru Kelu ihen hasebi kaminegiste gari tanegegiro yahone negar mafixeri alebachaw
@GirmayKidane-zq9zo
@GirmayKidane-zq9zo Ай бұрын
Why are you negative for every thing because i been there 40 years ago bale gonder arsi ext.
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН