No video

Ethiopia - በብሔርተኝነት ላይ የተካሄደ ከባድ ክርክር - ሻይ ቡና

  Рет қаралды 50,397

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

GEBEYANU ግራ የገባው የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት
🔴 Subscribe Gebeyanu : / @gebeyanu sub_confirmation=1
#Ethiopian #ShayBuna #Gebeyanu #Ethiopianpolitics #show #music #entertainment #news #currenthotissue

Пікірлер: 35
@hfjjgohg8001
@hfjjgohg8001 3 ай бұрын
የሀድያው. ጀግና. ነው❤❤❤
@milliontemesgen8048
@milliontemesgen8048 6 ай бұрын
ሻይ ቡና አዘጋጅ ሰለሞን በብሔር ጥቅል ክርክር ብዙዎችን ስመለከት ሃገራዊ ፋይዳ ለማምጣት የተካሄደው ብዙ ክርክሮችን አይቻለሁ ውጤቶችን እኔ ብዙነኝ በማለት ለመከራከር የሚሞክሩት ራሳቸውን እንጂ ሌሎች ብሔርን አይወክሉም እኔ እንዲታይ የፈለኩት ብሔር ተኮር የሌላቸውን አማራን ኦሮሞን ትግሬን የማይወክል ሌሎች ብሔሮች የሚሉት አስተሳሰብ ለማዳመጥ ከ3ብሔሮች ውጪ ለ80 ብሔሮች የሃሣብ መድረክ ቢዘጋጅ አሁን ያለውን የክርክር ይዘት ምን እንደሚመስል ቢታይ የሚል ሃሣብ ቢታይ
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 жыл бұрын
በሀገራችን ሠላም ለማምጣት ትልቅ የሀሣብ መገበያያ መንገድ። ልባዊ ምስጋና ለአቶ ሰለሞን እና ለተሳታፊዎች
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 жыл бұрын
specially Dr Ersido is amazing.
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 жыл бұрын
@@vitaethio6428 yes indeed
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@joy-qq2vp Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር kzfaq.info/get/bejne/o9Jmdd1kp5nLhWw.html
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@vitaethio6428 Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር kzfaq.info/get/bejne/o9Jmdd1kp5nLhWw.html
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 Жыл бұрын
በቃቃችንእየኖሩ እየተጠቀሙ እኛን ማጥፉት ተምኙ የእብደትነው
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር kzfaq.info/get/bejne/o9Jmdd1kp5nLhWw.html
@guy7911
@guy7911 3 жыл бұрын
👍
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 4 ай бұрын
ቀይ ከረባት ያረገው ሠውዬ አብ አጎቱ ከሥልጣን ሲወርድየታባቱ ይገባል ?
@nahijer
@nahijer 2 жыл бұрын
indezih aynet gudayochin kemefrat weynim kemetew indezih begilts meweyayet abzagnawn yemiasmama tefelagi lewt yametal, thank you and Dr. Ersido thank you
@Kenerie
@Kenerie 4 ай бұрын
እንደ አበባየሁ ዓይነት ሰው ግን
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 11 ай бұрын
ብሔርና ዘረኝነትን ሳታውቁ ክርክር እኔ እራሴ በባህል የምወደውን የማፀባርቀውን እስካሳየሁ ድረስ እኔ ብሔር አለኝ ዘረኝነትና ጥላቻን ግን አላፀባርቅም
@fikadugizaw5990
@fikadugizaw5990 Жыл бұрын
ሻይ ቡና በድጋሚ ስለመጣ✌️
@fikadugizaw5990
@fikadugizaw5990 Жыл бұрын
አሃዳዊነት ሞቶ ተቀብሯል 😻😍😍😻😻😍
@papadimosmuller6065
@papadimosmuller6065 7 ай бұрын
Yebetachinet semet yefeterebachewu manenet
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 2 ай бұрын
የካድሬ ስብስብ
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 3 жыл бұрын
Wow this people okay gala neh belo kasadegeh mene enaderege yana oromo mebale yelem
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 2 жыл бұрын
ሰዉየዉ ልክ ነዉ። ሰለሞን እኩል እድል መስጠት አለብህ።
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 9 ай бұрын
ሰለሞን ምን ያህል ብትቀድመን ነው
@Worku3928
@Worku3928 3 ай бұрын
ሰለሞን ወንድሜ ፣አንተን ያህል ምርጥ አወያይና ኢትዮዽያንና ህዝቧን የሚወድ አበባየሁ በሚባል ውርጋጥና ጅል ከአንተ መድረክ መቅረቡ በጣም ዝቅ ያስብልሀል
@Face12561
@Face12561 11 ай бұрын
እኔ ሀድያ ነኝ ሚስቴ ኦሮሞና አማራ ናት ያለው ወንድሜ ስለ አዲስ አበባ የሰጠው ምሳሌ ድንቅ ነው በዛ ላይ ሀቁን አፍርጦታል ይሄ ሕገ መንግስት ወያኔና ኦነግ የፃፉት ነው ሙሉ ኢትዮጵያን አይወክልም። ሕገ መንግስት ተብዬውን ቀዳችሁ ብትጥሉት ሀገሪቱ ሰላም ትሆን ነበር
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 жыл бұрын
እሄ ፍንግሊዘኛ ያነበበው ሰውዬ የራሱን አገር አማራን ሳያምን አንድ ነጭ የነገረውን አመነው ነጩ ሰውዬ እውነቱን እንደሆነ እንካን አላገናዘበም እና አሁንም ጭንቅላታችሁ በነጭ ተገዝተዋል የገዛ አገራችሁን አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ በእርግጠኝነት አማራ አማራ መስሎኝ የዛሬዋን ኢትዮጵያን ያቆየው እነሱ ናቸው ሁልግዜ የበታችነት ስሜት ስለ አላችሁ ነው
@user-gj6vx9df1y
@user-gj6vx9df1y 9 ай бұрын
Are Aster Ebet buna Afi
@criticalethiopia
@criticalethiopia 4 жыл бұрын
Abebayehu deme is so blurred, he os tring to abuse himself by being hypocrat. So dam.
@fikrudimo
@fikrudimo 11 ай бұрын
በ1983 ዓ ም የመጣው የወያኔ መንግስት ሣይሆን የብልጽግና መንግስት ቢሆን ነወሮ ሊኖሬን የሚችለው ሕገመንግሥት የደርግ መንግስት ሥመራቤት የነበረው ሕገመንግሥት ልሆን ይችል ነበር ?
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 11 ай бұрын
የሁሉንም ሀሳብ ሰምተን ቢሆን
@yayne1988
@yayne1988 2 жыл бұрын
Eresa
@LemlemYikalo-fx9ml
@LemlemYikalo-fx9ml 10 ай бұрын
ሰለሞን በወያሄ ግዜ ፕሮግራምህ ለማስታወሾ ቢኖርህ ጥሩነበር ያኔ ፈሪ ነበርክ እሱን አታንሱ ትል ነበርክ
@tewomore3277
@tewomore3277 4 жыл бұрын
Weye Stalin yerasachu hasab atametum hasab sitatu Stalin new yametabin wede malet merot yetignaw demo new ethiopiawi biher yemibalew
@girmamoges9635
@girmamoges9635 2 жыл бұрын
አበባየሁ ጅል
@abebebirhan4466
@abebebirhan4466 2 жыл бұрын
ቀይ መራባት ሰገጤ ቄሮ ነች ይቺ በድን ክክክክክክ ብሽቅጥ
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
#ethiopia #ለመግባባት #ethiopianews #april 15, 2024
48:31
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 73 М.
#ethiopia #ከመቶ አመት በፊት/በኋላ? #may 11, 2024
57:33
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 27 М.