Ethiopia - በአብን ውስጥ የተፈጠረው አስደንጋጭ ክስተት የብልፅግና እጅ የቱ ጋር ነው?

  Рет қаралды 46,080

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 117
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ታደለ በምርጫ አሸንፎ እንጂ በችሮታ የተሰጠው አይደለም። ልብ ሊባል ይገባል።
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
ትክክል ብቻውን ስለሆነ እንጅ እሱ እየታገለ ነው ዶክተር ደሳለኝ ጫኔም አሸንፎ ነው ሌሎቹ የአብን አመራሮች ግን የአማራን ሕዝብ በስልጣን ቀይረውታል
@user-jv5de3hz4e
@user-jv5de3hz4e 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አባክህን የሀገራችንን ሰላም መልስልን
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 жыл бұрын
እውነታው ግን ማስጠንቀቂያው ለበለጠ ሞላና ለመሰሎቹ ነው። ክረስቲያን ታደለ (ክሪስ) መላው የአማራ ህዝብ ተክሪስ ጉን መሆኑን ስነግርህ በእርገጠኝነት ነው ክሪስ በርታልን 🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪👌
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
ትክክል
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 жыл бұрын
Tikikil
@ibrahimdawud6464
@ibrahimdawud6464 2 жыл бұрын
ፈታ ዴይሊ ጠርዘኛ ሚዲያ
@user-du8rj3wu9g
@user-du8rj3wu9g 2 жыл бұрын
በለጠ ሞላ የአብይ ሹመት ተቀብሎ አብን አመሰው ክሪስቲያን ታደለ ለህዝብ የተመረጠው ለህዝብነው የሚጮሆው ሌላው ሆዳም ናቸው
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 жыл бұрын
በትክክልእኛየምንፈልገዉክረስታንታደለንነዉ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 жыл бұрын
ይሁሉሴራየአብይእናየደመቀእናየሺመልስአብዲሳእናተመስገንጡሩነህ ሴራነዉ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@hawwamohammad9631 dege esye men tehonu ahya cenetacune teskemu alqe yenaquti qula yasergezale waxuti kersetiyane tadele kefelge wede mote enlekewalene😂😂😂💪💪💪💪
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 жыл бұрын
ክርስቲይን. ታደለ. ተብየው. ታዳ. ለህዝብ. ተቆመ. ስሞኑን. የወጣው. የጥር. ነጋራት. ለምድን. ነው. አንድ. ሰው. ለህዝብ. ተቆመ. ሁሉንም. በእኩልነት. ማየት. ነው. ሙስላሙንም. ክርስቲይኑንም. ለአንድ. ወገን. ይደላ. መሆን. የለበትም. ደግሞ. አማራ. ክልል. ሙስሊሞቺም. አለን. ከርስቲይንም. አለ. እባካቺሁ. አታባሉን. እንኑርበት.
@kelelewgetahun7768
@kelelewgetahun7768 2 жыл бұрын
ለአገር(ኢትዮጵያ) የማይሆን ነገር ይበጣጠስ!!! ቪቫ አብን!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በስደት ያላችሁ በሰላም ላሀራችን ያብቃን አሜን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 жыл бұрын
የት ይደርሳል የተባለው ጥጃ ቀራ ተገኘ አሉ ያውም መሪዎቹ በጣም ያሳዝናል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍
@tsigehayile330
@tsigehayile330 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ያገራችን ነገር እስከመቼ ይሆን የመከራዋ ማለቅያው ቸሩ መድሀንያለም ሀገራችንን አንተ ታደጋት!!!!!!!!!!!!!!
@muluyewodaje8732
@muluyewodaje8732 2 жыл бұрын
አብን ያለ ክርስቲያን 👎👎👎👎👎👎
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
ሲጀመር እውነት የተናገር ሰው አብይ አይወድም አብይ የሚፍልግ እንድሱ ውሽታም እና አጭበርባሪ ታዲያ በዚህ ጊዜ ሰለውነት ብትናገር ማን ይሰማ ብልህ ነው ክርስትያን እይ ግዜ ድጉ ግዜ ክፍ ግዜ አታላይ ነው ምን ማርግ አቻለም
@user-wi4df2jp2q
@user-wi4df2jp2q Жыл бұрын
🇨🇬💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬💪💪
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 2 жыл бұрын
ብልፅግና ተንኮሉን አስቡት ለነዛ ስልጣን ሰጥቶ ሊያባላ ይሄኛው የአማራን ጥያቄ ሲያነሳ ምቀኝነት
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
ይህ ዘመን የለዘብተኝነት ዘመን አይደለም።መሞት ወይም መዳን፤መደገፍ ወይም መቃወም።ትነሽ የመደግፈው ኑሮህ የምትቃወመው ካመዘነ በቃ እልም ያልክ ተቃዋሚ ሁን።ለዘብተኝነት ፈጽሞ አያዋጣም።
@enatneshhussien9069
@enatneshhussien9069 2 жыл бұрын
ጉድ በለጠ ሞላ ጠይቁታ ዝም በል ነዉ ሌላ ምን ትለዋለህ እንዳዉ ዝም ይሻላል አንዳንደ አላስችል እያለ ነዉ እንጅ
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
ሲያከሩ መበጠስ! አጡዘው ሲያከሩ መበጠስ አለና በስሜት ከመስከር ነገሮችን አጥና። ችኩል ቀንድ ነካሽ አውሬ ከመሆን ሰከን ረጋ ብለህ እንደ ሰው አመዛዝን የአንተ እምነት ለራስህ ትክክልም ቢሆን የሌላውን አልፈህ አትድፈር ልትኮንን። በንዴት በቁጣ በእልህ... መገንፈል በጥላቻ በቂም ...ተነስቶ መበቀል ጥቅምና ጉዳቱን አውቀህ ሳታሰተውል የቆጥ አወርድ ብለህ የብብት እንዳትጥል ከጥላቻ ይልቅ... ፍቅር ያሸንፋል። አለ ልክ አጡዞ ሲያከሩ መበጠስ አለና ወገኔ ይልቅስ ተው ታገስ።
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 2 жыл бұрын
አብን የምናቀው በክርስቲያነው ❤ እነኝህ ከርሳሞች ለሆዳቸው ሲሉ ህዝብን ክደዋል
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
ክርስቲያንንሰ በ ምን አወከዉ?
@chalenjertizazu9575
@chalenjertizazu9575 2 жыл бұрын
ወይ አብን
@user-xd5ki7td4m
@user-xd5ki7td4m 2 жыл бұрын
ጅብከሀደ፣ውሻ፣ጮሀ፣ይላል፣ያገሬሰው፣አላህ፣ለህዝብ፣የሚበጀውን፣ያምጣልን፣የህዝብ፣እባ፣በቅርቡ፣አላህ፣ንስርን፣ያጣልን፣ባዳና፣ሆዳምን፣ገለልያርግልን
@jemallmehammed4285
@jemallmehammed4285 2 жыл бұрын
ክሪስቲያን እዉነተኛ የህዝብ ታጋይ ነዉ ችግሩ የኢያ ባለስጣኞች ለእዉነት የሚቆምን ታጋይ አይወዱም
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 жыл бұрын
በትክክል
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
It is like, both working for who elected them. Belete, works for his appointer, Christian also for the people appointed him with high standard of morality, that is the difference human and human non-human.
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ የት ነው ያለው የበላው ጅብ ለምን አይጮህም
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ሁለቱም ለአማራ ትግል የሚመጥኑ አይደለም። ሁለቱም የሰኔ15 ግድያ ያበረታቱ ከንቱወች ናቸው።
@kediryimer3357
@kediryimer3357 2 жыл бұрын
Of course
@user-gk3tr9ck3w
@user-gk3tr9ck3w 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ታዴለ በቂ ችሎታ አለው ክርስቲያን አብን ማስተጥንቀቂቃ ሊስጥ አይችልም ችሎታም የለውም
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
አብን ያለ ከርስታን ምን ልትሆኑ ነው ?አረ አቶ በለጠ ተመርጠህ እደተቀመጥህ እናውቃለን ተላላኪነት ተመቸህ አረ አታሰፍሩን አንድ ሁኑ
@girmachewab9108
@girmachewab9108 2 жыл бұрын
ስዩም ተሾመ ያኔ በለጠ ሞላን በጥያቄ ሲያፋጥጠው አለመጠርጠራችን ችግር ነበረብን ! ግማሽ ቤተሰብህ ከዚህ ነው የለው ፍንትው ያለ መልስ ነበረው በለጠ ሞላ ጌታሁን አብንን ለማፍረስ ተልዕኮ እንደተሰጠው ልናውቅ ይገባል የአማራ ህዝብ ከክርስቲያን ታደለ ጎን መቆም አለበት
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 2 жыл бұрын
አብን ያለክርቲያን ታደለ ተለለ አብን ባናቱ ይተከል👎👎👎👎👎👎
@540963
@540963 2 жыл бұрын
አይ ጎጄ ጅቡ ጎጃም ስልጣን ካጣ የምን አማራ የምን ኢትዮጲያ ቆሻሻ ቡዳዎች
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m 2 жыл бұрын
Ere mebalatin tew abin yketilal hulum and new kirstiyan aytagedim
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 жыл бұрын
Wey Aben endzenw. Bezo temamnl nebr😢
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 2 жыл бұрын
Tegid metalat ena alemegibabat asfelagy new Male new?
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 2 жыл бұрын
Yegid kabey Gar kaltetalu poleletica yelm malt new betam yegrmal
@kediryimer3357
@kediryimer3357 2 жыл бұрын
በለጠ ሞላም ልክ እንደ በግ መሳብ ጀመረ ይህ ዬማይረባ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 жыл бұрын
ምንም አስደንጋጭ የለም አታማሙቅ የአንጃ ጉዳይ ነው አብንን ለማፍረስ ግን አልቻሉም።💀💀💀💀😍😍😍😍
@mulunayesehak3970
@mulunayesehak3970 2 жыл бұрын
👉👉👉👉👉👉👉
@user-fd4io6kl1m
@user-fd4io6kl1m 2 жыл бұрын
እነ በለጠና ጣሂር የሱፍ ከአብን መውጣት አለባቸው እቢ ካሉ አብን ወይም ብልፅግና ከሁለቱ አንዱን ይምረጡ ክርስቲያን በህዝብ ተመርጦ ያለ ነው ልዩ ነቱ ይህ ነው
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 2 жыл бұрын
ወሎዬ ስለሆኑ ነው?
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
@@ideaahmad5949 ሁሌ መለጠፍ ሰቶዱ እስኪ ሲጀምሩና አሁን እነበለጠ ምን ሰሩ ከሹመቱ ቡሀላ አንድ ከርስታን ብቻ ነው እየተገለ ያለው ገረዶች ለሆዲቸው ብቻ ሟች ናቸው ቱ
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 2 жыл бұрын
ክርሥቲያን ታደለ የአማራ ልጂነው ሌሎቹ ከወሎ ተደቅለው ነው ከአብይ ሥር የተወሸቁት
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 2 жыл бұрын
Kkkkkkk mne lemalet newu wondem
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
aceme beyadelese tedeqeye nebera 😂😂😂yeqena bezu yawerale wacewe😂😂
@meazaplein5306
@meazaplein5306 2 жыл бұрын
Aben yeabey sera new andun beshumet atalo megzat
@delawitkassa2402
@delawitkassa2402 2 жыл бұрын
እባካችሁ አትነጣጠሉ ለምን ለምን ምንስ ቢገጥማችሁ ክፍተት ሁሌ እረ ተዉ እሺ ማን ይመናችሁ እረ ተዉ አማራ ባንድ ቁም ትንሽ አይቆጫችሁም ሌላዉ እኮ ኮሽ ሲል አይሰማም ሁሌ እናንተ ማነዉ አማራን የረገመዉ ተዉ አማራዬ አንዱ ሲያጠፋ አንዱ ክፍተቱን ሙላ ተዉ ለጠላት አትመች አትከፋፈል አማራዬ
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 2 жыл бұрын
በቃ እናንተ የሚስታችህም ድስት ሲያር ብልጽግና ነው!
@Galax77792
@Galax77792 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚቀሰቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁሉ ወደ ፊት የሚፈጠሩትም ሁሉ ለህዝብ ነው የሚያገለግሉት ብለህ ከአሰብክ ሞኝ ነህ‼️
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 2 жыл бұрын
ሲጀመር አብን የተቋቋመው በዘረኝነት ቅጥረኝነት አለት እንጂ፡ ሌላ ምንም ምክንያት ሆነ አላማ የለውም። አቅምም ሆነ ችሎታ ያላው ስብስብም አይደለም። በዚህ ሽኩቻ ግን ቢያንስ እነ ክርስትያን የህዝብ ድምፅ ያገኙበት ምርጫ ተብየ ነገር ነበር። ታድያ በለጠ ምንም ድምፅ ያላገኘ ሰው እስከሆነ ድረስ፡ እነ ክርስትያን ሰውየውን ማባረር ይችላሉ። ቅጥረኛ ና ዘረኛ ስብስብ ግን የሚያጣላው ሆዱና ዘረፋ እንጂ ምንም ፖለቲካ ሆነ የህዝብ ነገር የለውም። አብን ይከስማል።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
tikikele beherteneneti newe seracewe ye amara xebeqa nene yelalu egi le amarame behone meneme alxeqemuteme seqexele partiwe deqale meneme yelme mekinyatume merca liwedaderu newe parti yaqaqamuti ahune partiwe deqale yefersale👍
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
ፈታ ዴሊ ባንዳ
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 2 жыл бұрын
Mene newu mne arege wondm
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
@@abdellahassen5176 ኢትዪፕያ ጧርነት ውስጥ ነች ሰውየው ለ ዩቲዪብ ገንዘብ ብሎ የባጥ የቆጡን ይቀባጥራል
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
በለጠ ሞላ ኦሮሞ እደሆነ ስቶቻችሁ ታቁላችሁ አማራ መሪ አይወጣልህ ተብሎ የተረገመ ይመስል እፍፍፍ
@temkinfetu9774
@temkinfetu9774 2 жыл бұрын
Ato kristian wusha new
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
zebeyewe agetune mequrxe newe😂😂😂
@santaw5392
@santaw5392 2 жыл бұрын
@FETA, YOU'RE NOW A VOICE FOR PP AS THE HABESHA DOES. @FETA, are now having a lot of blood on your hands and you'll soon pay the price!
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
Amhara folks need to know...they can't lead thiere leaders. thats not how it works. too many chiefs not enough indians...
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 2 жыл бұрын
አብን የሚያስደንቅ ወይም ነሚያስደነጥ አይደለም።
@tirutiru2948
@tirutiru2948 Жыл бұрын
ክርስቲያን ታደለ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው ቅመም መንግስትም የሚወደው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው። የህዝብ ተወካይ ከምክር ቤት ሰው ካለ ጥሩልኝ ሆዳም እንዳጠሩብኝ ስለሌለ።
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 жыл бұрын
አቶ በለጠ የአብይ ሹመት ተቀብሎ አላማውን እርስ አቶ ክርስትያን ለህዝብ ተመርጦ ህዝቡን ወክሎ ይጮሀል አብይ በጄሌዎቹ ከስር ስራውን ይስራል የታወቀና የማይሽሸግ ሀቅ ነው።
@etetudejong8756
@etetudejong8756 2 жыл бұрын
Ene eko yemelew ABN lemen ande hono ayeketlem? Ewenet yeminager enatum atwodewem! Ethiopian Hager hona Endeteketel kasfelge ande mehon Aleben!!!!
@samkuk420
@samkuk420 2 жыл бұрын
Derom belete mola shertata weloye
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 2 жыл бұрын
Belete mola tegeremaleh ato kersetyan ethiopian lemadan yekome newe ante belete mola degemo ethiopian lematefate yetenesahe nehe medahenalem yeferedebehe
@giovannisantos1571
@giovannisantos1571 2 жыл бұрын
የነገው አብን ያ ማህተም በኪሶ ይዞ አንዴ መቀሌ አንዴ 4 ኪሎ ሲመላለስ የነበረው የአየለ ጫሚሶ ቀንጅት ለአንድነትና ለድሞክራሲ ተከሽኖ ማለት ነው። አቶ በለጠ ሞላ ከአየለ ጫሚስ የሚሻለው መቀሌ ትኬት ተቆርጦለት ስላልሄደ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ምናልባትም ለወደፊት የምናየው የሚሆን ነው።
@meskeremtesfaye1827
@meskeremtesfaye1827 2 жыл бұрын
Kelete Molla is serving Abyi Blistigina. ABEN falls because of him and his teams including Christian. Whatever it is, ABEN can't deserve to be the leader of Amahara.
@wuballmseyoum1125
@wuballmseyoum1125 2 жыл бұрын
ክርሰታን ዘሩን አይሸጥም እደናተ ትክክል ነዉ ለምን ለዘሩ ቆመነዉ
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
አብን ለመሆኑ አለ እንዴ የአማራ ሕዝብ ማንም የለውም ከእግዚአብሔር በታች ዋስትናችን ፋኖ የአማራ ልዩ ሐይል የአማራ ሚኒሻ ብቻ ነው አንድ ሁን አማራ የአሳምነው ጽጌ ትንቢት ደርሷል በቃ የአማራ ሕዝብ ከላይ እግዚአብሔር ከታች ነፍጣችን ነው እሚያድነን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ወንድማችን ከነዚህ ሰው በላወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ethiopia1453
@ethiopia1453 2 жыл бұрын
Tikikil
@cabdicasebooss4290
@cabdicasebooss4290 2 жыл бұрын
እነበለጠ ሞላ ብልጽግና ከተቀላቀለ ጀምሮ ያማራን ህዝብ ከከዳ ቆይቶል
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 2 жыл бұрын
ችጋራም አፈር መርዝ ብላ እንዳልልህ ታሳዝነኛለህ ዜጋ ነህና! የአንተን ዝባዝንኬ ወሬ ማዳመጥ አልፈለኩም ግን ግን ዘው ብለህ
@alg7524
@alg7524 2 жыл бұрын
ካማ ጋዜጠኛ ነህ። ክርስቲያን ታደለ ወደ ገዢው መንግሥት መዋቅር አልተጠጋሠፈም ተመርጦ ፓርላማ ነው የገባው።
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 жыл бұрын
አይ በለጠ ሞላ አብይ ምን አስነካህ ሰልጣን ዘላለማዊ አይደለም ሚናህን ብትለይ ይሻላል ብርሃኑ ነጋ ዋና አማራ ጠል መሆኑን በግሀድ ይታወቃል ስለዚህ ህዝብ የደገፈው እንጂ መንግስት ጋር ሁኖ አማራን የሚበድል ታሪክ ያወጣዋል ።
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 жыл бұрын
አሁን ገና ገባኘ ባንድ ወቅት ስዪም ተሾመ ከበለጠ ጋር ባረገው ቆይታ። በለጠን እኛ አንተ ትግሬ ለመሆንህ ማረጋገጫ አለ ስለዚህ ምን ትላለህ ብሎ ሲጠይቀዉ አድበሰብሶ አልፎታል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
Stop 🛑 Amhara genocide in Ethiopia abiy is killer 👹👹👹
@temesgenadimasualemu3914
@temesgenadimasualemu3914 2 жыл бұрын
ቀለጠ ሞላ አደብ ግዛ!pleas
@muluyewodaje8732
@muluyewodaje8732 2 жыл бұрын
በለጠ ሞላ ያብይ ዳይፐር ነው 👎👎👎👎👎
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
enkane partiwe ber keti amexeto newe amara amara milewe abye eko ekuleneti eyale sewen liyasemama setagele ensu ye belcegena demoze eybelu amar milu kehone belcegenane leqewe yewexu seqexele partiyacewe ber yeleweme keti yamexalu amara hezbe wera egi ber aysexme lizi meyanoracewe belcegena newe alqe amara👎 werna nacu be wera ager aygezame ese
@muluyewodaje8732
@muluyewodaje8732 2 жыл бұрын
@@rozazouba7538 👎👎👎👎👎
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@muluyewodaje8732 😛😝👺👹👎
@adugenetcomition2406
@adugenetcomition2406 2 жыл бұрын
ክርስታን ታደለ ትክክለኛ የአማራ ድምፅ እና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ትክክለኛ የአማራ አይን እና ጆሮ ናቸዉ።በለጠ ሞላ እና የሱፍ ኢብራሔም አብንን ላፈርሱ የሚታመሱ ሆዳም አማራ ናቸዉ።
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ጎጃምና የጎጃም ሚድያ ወሬ ብቻ
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 жыл бұрын
ሲጀመር ክርስቲያን ታደለ ተብየው በዘር ጥላቻውና ለከተቢስ አነጋገሩ በሌሎች ክልሎች ውስጥ በሰላም ይኖሩ በነበሩት የአማራ ማህበረሰቦች ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርጓልና በሃላፊነት መጠየቅ ይኖርበታል።
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 2 жыл бұрын
ለኛ ግን የዘመኑ ጀግናችን ነው ክርስቲያን ታደለ ለሀቅ ነው ይቆመው እደሎሎች ያብይ ተላላኪ ስላልሆነ ነው ዘረኛ እምትሉት ያብይ ቡችሎች
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@user-ov2kz1kn1i wededeseme xelaseme demoze eko mikefelewe abaye egi abe gezebe yeleweme abe wedqale bema ber noro newe manene miyaxelalawe yebarerena berabe yemuta😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
eko
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
በትክክል
@cabdicasebooss4290
@cabdicasebooss4290 2 жыл бұрын
አተ አጨብ ጫቢ ምን ጡልቅ አረገህ ዝም ብለህ ሸኔን ደግፍ አህያ
@user-tk9tq1oh1d
@user-tk9tq1oh1d 2 жыл бұрын
ዉሽት አያልቅባችሁም አላመሰችሁን ለማሳካትሰውላይ መለጠፍ፣
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 жыл бұрын
ክርስቲያን /ደምለው ታደለ ድሮም የነዳንኤል ብርሀኔ ግሩፕ ነበር በምን ሂሳብ የአማራ ድምፅ ይሆናል ? አሁን ኪሱ ሞላ እንደባሎን ተነፋ ትዝም አይሉት
@giovannisantos1571
@giovannisantos1571 2 жыл бұрын
የነገው አብን ያ ማህተም በኪሶ ይዞ አንዴ መቀሌ አንዴ 4 ኪሎ ሲመላለስ የነበረው የአየለ ጫሚሶ ቀንጅት ለአንድነትና ለድሞክራሲ ተከሽኖ ማለት ነው። አቶ በለጠ ሞላ ከአየለ ጫሚስ የሚሻለው መቀሌ ትኬት ተቆርጦለት ስላልሄደ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ምናልባትም ለወደፊት የምናየው የሚሆን ነው።
@giovannisantos1571
@giovannisantos1571 2 жыл бұрын
የነገው አብን ያ ማህተም በኪሶ ይዞ አንዴ መቀሌ አንዴ 4 ኪሎ ሲመላለስ የነበረው የአየለ ጫሚሶ ቀንጅት ለአንድነትና ለድሞክራሲ ተከሽኖ ማለት ነው። አቶ በለጠ ሞላ ከአየለ ጫሚስ የሚሻለው መቀሌ ትኬት ተቆርጦለት ስላልሄደ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ምናልባትም ለወደፊት የምናየው የሚሆን ነው።
@giovannisantos1571
@giovannisantos1571 2 жыл бұрын
የነገው አብን ያ ማህተም በኪሶ ይዞ አንዴ መቀሌ አንዴ 4 ኪሎ ሲመላለስ የነበረው የአየለ ጫሚሶ ቀንጅት ለአንድነትና ለድሞክራሲ ተከሽኖ ማለት ነው። አቶ በለጠ ሞላ ከአየለ ጫሚስ የሚሻለው መቀሌ ትኬት ተቆርጦለት ስላልሄደ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ምናልባትም ለወደፊት የምናየው የሚሆን ነው።
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН