Ethiopia - በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ያፋጠጠው ማእድን ለ200 ዓመት ተዝቆ አያልቅም!

  Рет қаралды 93,050

Feta Daily

Feta Daily

8 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 162
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 8 ай бұрын
በቀን ከሁለት መቶ በላይ ሰው በሚሞትባት አገር 200 አመት ተዝቆ ያማያልቅ መአድን 😢😢😢 ወሎ ዋርላደላንታ ኦፖላ መአድን ድንጋይ እያስወጡ ስንት ባለ ግዜ ከበረበት ታከለ ኡማ ከነዘርማንዘሩ ከበረበት የደላንታ ሰው ግን በቀን መቶሀምሳ ብር ተቀጥሮ ሲቆፍር ይውላል እናት አለም ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች እንደሆነ እሷ ራሷ አታቅም😢😢😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
ተብታባ
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 8 ай бұрын
እኔ ኤርተራዎችን በጣም ነው የምወዳቸው። አብይ የንፁሀን ደም መፍሰስ ያስደስተዋል አላህ ያንሳልን
@yared928
@yared928 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እኛም እንወዳቹዋለን❤
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 8 ай бұрын
እኛም ውድድ🇪🇷❤️🇪🇹❤️☮️
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
ክክክክክክክ የእርግማን ተሰጦ አቤት በቁና ነዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 8 ай бұрын
ኤርትራዊያን እኮ ፍቅር ናቸው
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 8 ай бұрын
አሁን አንተ/ቺ እውነት ሙስሊም ነሽ? ምክኒያቱም አላህን የሚያውቅ ስው እንኳን ባላየው መሪውን ሊራገም ቀርቶ ቢያይ እንኳን አላህን ይለምናል እንጂ አይሳደብም:: እንደው ስግደት ትስግጂ ይሆን? አላህ ፊት ትቆሚ ይሆን? መሪሽን ስታከብሪ የማታውቂውን አላህ ታከብሪያለሽ? ይሄንን ለአንቺ እና ለሚፈርደው ህሊናሽ ትቼዋለሁ:: ደግሞ አላህ መሪሽን አክብሪ ነው ያለሽ እንጂ እርገሚ አላልሽም :: በላ በቤትሽ ይገባል በተናገርሽው አፍሽ !!ለኛ ግን የሚሉፋልን ኢትዮጵያን ለማሳደግ ቀን ከሌሊት የሚለፋልንን መሪያችንን እንባርከዋለን'ኝ
@MohammedJenal-nb5nk
@MohammedJenal-nb5nk 8 ай бұрын
አገራችንን ሰላሟን ያብዛልን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 28 күн бұрын
Congerajulation Esayas Afewerek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedJenal-nb5nk
@MohammedJenal-nb5nk 8 ай бұрын
ለሀገራችን ሰላም ይመለስልን
@Love-yw4cx
@Love-yw4cx 8 ай бұрын
ወይ ተዝቆ አያልቅም እኛን ምን ጠቀመን በሀገራችን በሰዉ ሀገር አለቅን እጂ ድህነታችን መቼ ጎዳን የተለመደ ነዉ ያጣነዉ ሰላም ነዉ በሰላም የሚመራ መሪ የሚስፈልገን
@Endalkachewwesenu-pg7su
@Endalkachewwesenu-pg7su 3 ай бұрын
❤ 😊y
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 11 күн бұрын
የሰላም መሪማ አለን ሰላም የሚነሱት እንደእናንተ ያለ አስተሳሰብ ያላችሁ ናችሁ ሰላም የምታሳጡ :: አብይ አሕመድ ግን ከሁሉም ነጥሮ የወጣ የሰላም ሰዉ ነዉ::
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 8 ай бұрын
ሁልግዜ የኢቶቢያ ማእዲና ሀብት ይነገራል ግንእኛአልተጠቀምንበትም ህዝባችን በጦረነት እያለቀ በራብእያለቀ በችግረእየተቆራመተ ብረቅየ ሴትዎች የአረብገረዲ ሁነናል ወዲሞቻችን በበረሀ ፍየልግመልያግዳሉ ተምረን ስራየለንም 💚💛❤️
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
ሰደት ሰለ ምትወዱ ነዋ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 8 ай бұрын
@@mariammariam1007 ከብት ማንሰዉሲደትንአይፈልግም የግዲእየሆነብንእጂ
@roniketema5264
@roniketema5264 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ማዕድን አላየንም ከሰው ደም እና አጥንት ውጭ ማዕድን የለም
@tessfayared110
@tessfayared110 8 ай бұрын
ወይ ማናፋ ኢትዩ ኤርትራ ቦርደር ባውንድሪ የሠጠን የ1000ኬሉ ሜትር የተጠቀሰበት ካርታ ያለን አገሮች ነን አሁን አሜሪካ ምናምን አያዋጣም ጦርነት ከመጣ የከፋነው አትበጥብጡ ሰላም ይሻለናል
@roniketema5264
@roniketema5264 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ።ሰላም ካለ ሁሉም ነገር ለሁሉም ይበቃል
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 8 ай бұрын
ሁሉንም እንሰማለን የምንሰማው ግን ከእውነት አይበልጥም!!! ስለዚህ አትድከም
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 8 ай бұрын
ለሁሉም ይበቃል እምንፈልገው ሰለም ነው☮️☮️☮️
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 8 ай бұрын
እውነት ተካፍሎ መብላት አቅቶን በየጊዜው በጥቅም ጉዳይ ወንድም ወንድሙን አየገደለ መኖርን እየመረጥን ነው አውሮፓውያን እያጫረሱን ይዝረፍን እሄን የመጣው ደሞ የኛ አለመግባባት ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
በትክክል
@kalledahmed767
@kalledahmed767 8 ай бұрын
አረ ተውን ቦታሽ ዓስብ ውስጥ ነው ምግኜው አረ ባላህ ተውን እንንርበት 😢😢😢
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🛰🦅🇪🇹❤
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 ай бұрын
ሁለቱም አገሮች በማዕድኑ ተስማምቶ መጠቀም አለባቸው። መጣላት አያስፈልግም። ከተጣሉ ሁለቱም ሳይጠቀሙ የውጨሸ መንግሥታት መፈንጫ ነው የማሆነሐት ።ጉዳዩን ለመሪዎች ሹኩቻ የሁለቱም አገር ሕዝቦች መልቀቅ የለባቸውም ሕዝቡ ጣልቃ ገብቶ ነገሩን ማርገብ አለባቸው።
@kemila876
@kemila876 8 ай бұрын
ኤርትራና ኢትዬጲያ ተስማምተው ማአድኑን ቢያወጡ አውሮፓዊን አፋቸውን ይይዙ ነበር አረ በቃ በለን እኛ ሞት ሰልችቶናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ftrwsck
@Ftrwsck 8 ай бұрын
ውነት መሪዎች ግን በህዝብ ፍላጎት መንገድ ነው የሚሰሩት? የምር ሁለቱም ህዝብ ምን ይሻልካል ተብሎ ቢጠየቅ በሰላም መኖርን ከተትረፈረፈ ሀብት በላይ እንደሚመርጥ ጥርጥር የለውም እኔን ጨምሮ ። ብቻ አላህ ሰላም ለሁለቱ ህዝቦችና ለሀገራችን ያውርድ 🇪🇹🤝🇪🇷🤲
@imrangamene2726
@imrangamene2726 8 ай бұрын
አለባብሰው ቢያርሙ በአረም ይመለሡ ይላል ያገሬ ሰው😮
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 8 ай бұрын
እናቴ በጣም የምትጠቀመው አማረኛ ❤
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m 8 ай бұрын
ኧረ ተው ጃል አባባሉን አዘበራረቅከው😮😮😮
@Tekulaw
@Tekulaw 8 ай бұрын
ALEBABESEW BIYARESU BE AREM YIMELESU NEW !!!Atezebarekew👌👌👌
@rawlwali5324
@rawlwali5324 8 ай бұрын
ye eritrean edget ena selam yemitela hulu minkegna aynu yefret
@mulugetaweldelibabos8020
@mulugetaweldelibabos8020 8 ай бұрын
wshetam filmun lemkeyer new filmachu tebeltual yelem
@abdurhmankemal-ht6by
@abdurhmankemal-ht6by 8 ай бұрын
ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ
@eskuzaaddis
@eskuzaaddis 8 ай бұрын
ፓታሽ ከስኳር ጋር በፕሮሰስ ሲዋሀድ፣ የሮኬት ተተኳሽ ለመስራት ያስችላል ፣ ለዚህም ዛሬ ሀማስ እየተጠቀመባቸው ያሉት አልቀሳም ሮኬት የተሰራው ከዚሁ ማእድን ነው።
@BigBrother-ib2zk
@BigBrother-ib2zk 8 ай бұрын
Brother, Eritrea have its own potash reserves on its land. Ethiopian does have also but it is not the problem.
@yitbarek350
@yitbarek350 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ማዕድን ከ ወርቅ በቀር.... ሁሉም በ ምናብ ብቻ የምናስበዉ ነው. አይ የ ደሃ ነገር! ወሬ ሰለቸን 👌👌👌
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 8 ай бұрын
My friend Abey ayedelem mesariya nuclar bigeza ke mewedek ayadenewem demo lemewwdek 1 semun new yekirew
@bsratgebregergs7136
@bsratgebregergs7136 8 ай бұрын
Zbel bakh yemataqutn tarik atawru lemndnew mtwashut.
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 8 ай бұрын
አዎን የፖታሽ ክምችት አለ እሱም ወጣም ወረደም የኤሬትራ ንብረት ነው ።
@YoosafYosaf-jc6vs
@YoosafYosaf-jc6vs 8 ай бұрын
ተነፋ አንተ ባንዳ ማህይም ኢሣያስ ይብዳህ
@fekaduteklu9501
@fekaduteklu9501 8 ай бұрын
የትኛው ቦታ ላይ ነው ፖታሽ ያለው።? ምን የሚባል ቦታ? የእውር ድንብር ዜና። አውርቶ አደር
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 8 ай бұрын
ከምታወራ ይልቅ ለመዛቅ ግባበት
@GM-hr6wx
@GM-hr6wx 8 ай бұрын
የጦር መሳሪያ ግዢ የሚፈፀመው ከ UAE ነው?
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 8 ай бұрын
Eritrea border nw lmn twasgalh
@mikiEd27
@mikiEd27 8 ай бұрын
A to z ውሽት ነው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 8 ай бұрын
አራብኢምራት መስራ ተሰራለችእንድ ግና የአለምጦርነትሊንጂምራነዋ ምንጉድነው እሲበሳችን ሲንባላኑሩ እፍፍ😢
@btrueeth
@btrueeth 8 ай бұрын
ምነው "Yara" የሚባለው ኩባንያ በኢትዮጵያ ፖታሽ ለማውጣት ሲሞክር አልነበር? ምን ሆነ?
@kiflutewelde445
@kiflutewelde445 8 ай бұрын
ኣየ ኢትዮጵያውያን ታድያ ቢገኝ የየራሳቼን ኣገር እያለን ለምን የሰው ሃብት በጠሩነት ልተዘርፍ ቴፈልጋለቹ። እዘው ተያይዘን በእሳት እንጋያለን እንጂ በጭራስ ኣተገኝዋትም።
@user-lw7wh3iy9x
@user-lw7wh3iy9x 8 ай бұрын
ኣብይ ሓደገኛ መሪ ነው መወገድ ኣለበት
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 8 ай бұрын
ተዝቆ አያልቅም 😂😂😂አቤት ዉሸት
@abigiyahizkiel479
@abigiyahizkiel479 8 ай бұрын
Fake report 😂
@yohannessolomon8308
@yohannessolomon8308 4 ай бұрын
ለምን ትዋሻለህ ? ይሀ የአገሩን ሰላም ማስጠበቅ ያልቻለ ጨቅላ የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በራሱ እያስጨረሰ የጎረቤት አገር ወደብ በጉልበትም ቢሆን እወስዳለሁ ማለቱስ?
@jonashaylemichael1241
@jonashaylemichael1241 8 ай бұрын
Martin plant weyane mehonun resahew ( weys ye you tube $ tafeteh )
@tekleweldegabr8114
@tekleweldegabr8114 8 ай бұрын
I donot know why ethiopia donot look its own resource instead of looking our Eritrean resource
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 8 ай бұрын
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር አይደለም ኤርትራ በመሬቷ አላት ኢትዮጵያም በመሬቷ አላት. በብዛት የኢትዮጵያ ይበዛል ግን ጥልቅ ነው። የኤረትራ ግን ከኢትዮጵያ ያንሳል ግን ጥልቅ አይደለም።
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 8 ай бұрын
🇪🇹❤🇪🇹 ማአድን ኖረም አልኖረም አባቶቻችን በአጥንትና በደማቸው ያቆዮትን ሀገር ማንም እየመጣ ድንበሮን ሲደፍር ቆመን ማየት የለብንም ። በአሰቸካይ መንግሰት ሊያሰለቅቃቸው ይገባል?????????? አለምንም ድርድር ያዙትን የባድመንና አካባቢውን ጭምር ለቀው ሊወጡ ይገባል። በሀገር ቀልድ የለም የፈለገው መሰዋትነት ይከፈል እንጂ ለቀው መውጣት አለባቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i 8 ай бұрын
የተባበሩት መንግስታት ነው የቱ
@user-vo6bd9rh9c
@user-vo6bd9rh9c 8 ай бұрын
አማራን እማታከብር ኢትዮጲያን አንፈልጋትም
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 8 ай бұрын
I hope Ethiopia will not say only Mine😂😂😂
@issu23
@issu23 8 ай бұрын
All your information is untrue!!! please stop misleading the public!!
@user-yn4jy8kc7r
@user-yn4jy8kc7r 8 ай бұрын
𝗦𝗲𝗹𝗮𝗺 𝗹𝗲 𝗲𝘁𝗵𝗶𝗼
@eskuema187
@eskuema187 8 ай бұрын
ሀሰት እዛ ያለው ፖታሽ ብቻ አይደለም
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 8 ай бұрын
Mnem beka fere yelelew zegeba mereja betel yishalekal Eritrea 🇪🇷 berasua meret lay nw potash ena bisha werkem endezaw mnem mayigenagni hasab beza lay ye martin plaut ehe nech woyane miyakerbewn hasab esu endalew belo makereb shame nw mekniyatum esu nesa sew ayidelem.
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 8 ай бұрын
Fake and poor report 😂
@nebilosman5715
@nebilosman5715 8 ай бұрын
# ከዚህ በፊት በሓሰት ተወረናል ተብሎ ስንት ህዝብን የቀጠፈው ጦርነት በአልጀርሱ ስምምነት ለኤርትራ ተወሰነ 20 ዓመት በአመጽ ያላስረከቡዋትን መሬት ግዜውን ጠብቃ የተፈረደላት መሬት ወሰደች አሁን ደሞ ለቃ ትውጣ ማለት ምን ማለት ነው ?
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 8 ай бұрын
ኤርትራና ትግሬ አማራና ትግራ የማይስማሙ አገሮች ናቸው በተለይ ከንግዲህ😢😢😢😢
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 6 ай бұрын
አዲግራት የኢትዮጵያን ነው ኤርትራ ይውጣ አዲግራትንም ባድሜንም ይልቀቅ ቶሎ ያለበለዚያ ያልቃታል
@user-ow2vd3lw7q
@user-ow2vd3lw7q 8 ай бұрын
Ye iwunet yehenha sewu newu yalekewu izawu
@user-we3ll1yg3j
@user-we3ll1yg3j 8 ай бұрын
ተቀጣጣይ መአድን ነው
@yishakweldemariamweldesila13
@yishakweldemariamweldesila13 6 ай бұрын
Teret teret, yrelam beret😊
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 8 ай бұрын
Martin Plaut’.n sew beleh essun mesmateh beTam yegermal.
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 8 ай бұрын
ሀገሬ በዉሃ ጦርነት ይገጥማታል አሟረተችው አሁን ደሞ ፖታሽ አልክ
@GHXSTFACE1
@GHXSTFACE1 8 ай бұрын
Madinacinin lamanim animation! Wadabunim iniwasdalen! Assab yenya nat!
@nabilteha4432
@nabilteha4432 8 ай бұрын
There is no reason that both countries go to war. Both know who profit from these war. The source of potash is the last reason and the impossible reason. Port is also the same reason.
@gedafig5009
@gedafig5009 8 ай бұрын
አብይ የኔ አንበሳ መሪ
@sarajoh313
@sarajoh313 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@aronke2801
@aronke2801 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ያለው ፖታሽ ከኤርትራው ሶስት እጥፍ ይሆናል ። ኢትዮጲያ ከእስራኤል ኩባንያ ፖታሽን ለማምረት ስምምነት ኣድርገው ነበር ዳሩ ግን ስምምነቱን የእስራኤል ኩባንያ ጥለዉት ሄዱ ።
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn 8 ай бұрын
አብይ አህመድ እትዮጲያን እየፈራሳ ነዉ
@bitaniaentertainment8686
@bitaniaentertainment8686 8 ай бұрын
Wushetam kehuletum wegen misenezeru tchtoch alu bleh atqeded president issaias afwerki menm tenfes alelem mkniatum full confidence yalew sew ende baby abiy bagegnew medrek ayqededm moya belb new
@Mengshaile
@Mengshaile 8 ай бұрын
ኣታፍርም የኣሜሪካ ካምፓኒ 100% ድርሻ ኣለው ትላለህ ታድያ ለኣሜሪካ ነው የምትዋጋ ማለት ነው ያሳዝናል
@durimohammed5282
@durimohammed5282 8 ай бұрын
Pls dont mix uo things to gain political credit. The deposit is in Eritrean territory proper has nothing to do with Ethiopia. You peole must tell truth and respect media laws dont fabricate points of conflicts. Damn you !
@beng2839
@beng2839 8 ай бұрын
Eritrea enterd into Ethiopia by Ethiopia Government invitation. Eritirea will depart from Ethiopia soil by Ethioopian Government request.
@user-ks4bh7kw2f
@user-ks4bh7kw2f 8 ай бұрын
በጣም ጦርነት ናፋቂ ሚዲያ. በዚህ ወር ብቻ ስለጦርነት ምትደሰኩሩት. አረ የናንተስ ከፋ ገና ለ ገና ጦርነት የኛ ሚዲያ ይጠቀማል ብላችሁ. ጦርነት ትናፍቃላችሁ. መቼም አይሆንም አትልፉ. ችግር ብቻ ምትዘግቡት.
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i 8 ай бұрын
Current potassium price per Gram 116$
@user-lr3pe4iu6m
@user-lr3pe4iu6m 8 ай бұрын
are you crazy? Potash is not expensive like what you think
@mulugetaweldelibabos8020
@mulugetaweldelibabos8020 8 ай бұрын
eritrea ye meaden chgr yelatm
@semkahsai8365
@semkahsai8365 8 ай бұрын
wrong and a report with out study
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 8 ай бұрын
Lemn Etiopia serrto aynorim. Yesew ager habt kemefelleg?
@Veronjd
@Veronjd 8 ай бұрын
Unsabs coz your work!🤔 it’s a weapon for those war 🫡
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 8 ай бұрын
በከርታ እንደ ያን ከሆነ በኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የለ ይመስላል ኤርትራ ምን አመጠው ? ፖተሽን የለው በኛ ግዛት ነው ወይንስ በኤርትራ ግዛት ነው??
@mgooner521
@mgooner521 8 ай бұрын
Yeyaraschin ager alen iko mesalagn yemn wuzgb new aye yemil ke honna abi buchla yimokrat wend ke honna ke ethiopia mulu le mulu megenagnet ayasfalgim hula ye torinat ager nat enda israiel makalel now yalan yibakanal
@Amber1919
@Amber1919 8 ай бұрын
🇪🇷❤️🐪ይህ የፖታሽ መአድን ኤርትራ በራሷ ግዛት የሚገኘውን ለማልማት እየሰራች ነው በቅርቡም ወደ ውጭ ለመላክ በዝግጅት ላይ ነች ። ኢትዮጵያ ደግሞ በግዛቷ የሚገኘውን ማልማት ትችላለች ምንም ከኤርትራ ጋር የሚያጋጭ ነገር የለውም ። ኤርትራም ኢትዮጵያም ከበቂ በላይ የመአድን እና የተፈጥሮ ሀብት አላቸው ስለዚህ ያለ ምቀኝነት በሰላም ከሰሩ ከአገራቸው አልፎ ለዓለም የሚተርፍ ሀብት አላቸው ። እንደማየው ያለሁት ግን የኢትዮጵያ መንግስት በራሱ ነጻ ሆኖ ስለ ማይጓዝ በሃያላኑ ስለሚዘወር በየጊዜው ለቀጠናው ሰላም እንቅፋት ሲሆኑ ይታያል ። 🇪🇷❤️🐪
@ricochannel8340
@ricochannel8340 6 ай бұрын
First, it was about getting sea access but you are talking about another claim, owning potash. This is nothing less than jealousy.
@moavan7555
@moavan7555 8 ай бұрын
Etinc Ethiopia will disappear in 2014
@user-dn1op6di7r
@user-dn1op6di7r 8 ай бұрын
ማኣድኑ የኢትዮጵያም የኤርትራም አይደለም ማአድኑ የትግራይ ነው ፐሬድ።
@songohan7170
@songohan7170 8 ай бұрын
የጠ/ቅ ሚኒስቴር የባለቤትነት የባህር በረ ጥያቄ የሚገርም እና የሚደንቅ ልዕላዊነትን የዘነጋ ወደጋን ያደረገ ዱብዳ መሗኑን ሁላችንም ታዝበናል :: ይህ የሚያሳየው አንድ ሀቅ ግን አለ ተላላኪ ከምሗን አንገቴን ለቢላ ያለውን ክዷ አብይ አይኑን ሻያሽ ተላላኪ ሰራ አስፈጻሚ ለመሗን ተዘጋጅቷል :: ይህ አሁን የሚያደረገው ኢሚራት ከቀይ ባህር አባል ሀገራት ውስጥ አይደለችም ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ አባል አርጉኝ ብላ ጠይቃ ነበረ ግን የባህር በር ስሌላት ጥያቂዋ ውድቅ ተደርገውል አሁን የኢሚራትን እጀንዳ ለመተግበር ደፋ ቀና እያለች ነው ::
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 8 ай бұрын
እና ዶ/ር ደብረፂን እቼን ማእድን ለምንም ኢርትሬዊ አሳልፎ አይስጥም ፣ወልቃይት ግን ያአማራ ነዉ😮😊😅😢😂😅😮😊
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 8 ай бұрын
😂😂😂😂 Ethiopia meri atach chekla aby ahmed ehi tornt ye badme ayent tornt meslot yhonal ehi le Ethiopia adega nw yesw ager hzb bzu nen blh sew ager mewrer ehi halfinet yegodelw nw
@hamudseid4461
@hamudseid4461 8 ай бұрын
ዋናዉ ልብነዉ በመሳሪያ. ብዛት አይደለም አብይ እመረዋለሁ ያለዉን ህዝብ በርሀብ አለጋ እያቃጠለ መሳሪያ ሸመታ ኢትዮጲያኖች በቀን አድ ግዜ መብላት አቅቷቸዉ እየተሰቃዩ የኦነጉ መሪ መሳሪያ ይሸምታል የተራበዉ ህዝብ ዙረዉ እሱኑ ዬነክሱታል
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 8 ай бұрын
ngusu aby be 10 billyon betemengst yasgenebal oneg sheny bank yzerfal Hzbu trbuwal ngusu aby Mrcha dersuwal chenkotal oromon yzo ygenetelal engy seltan aylekm AMARA TENES AMARA TENES AMARA TENES AMARA aby Be Dem gbr linor new Del le Fano Fth letaredu nxuhan
@gedafig5009
@gedafig5009 8 ай бұрын
አብዮዬ በቃ ዛሬ ነገ የለም ብቻ ጥራን እድሜ ገለመሌ የለም የሠጀመሪያ ተሰላፊ ነኝ ወደብ ለማስመለስ አላድርም አልሁልም እስታንድ ባይ ነኝ አብያችን የኔ ጀግና ኀ
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 8 ай бұрын
አገር በምላስ ወይም በ ፌክ ዲግሪ ኣይመራም:: Dr. ኣበይ ለ እሰያስ ብቻ ሳይሆን ለ ኢትዮጵያ ና ኤሪትራ ህዝብም ከድትውል :: ማዱኑ ኤሪትራ ዉስጥ ነው ያለ ድንብር ኣከባቢም አይደልም nonsense report 😢
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 8 ай бұрын
እስትይ ለገንዘብ ዩቱብ ብላቹ ብዙ ኣትዋሹ ስራ ኣግኝታችሃል
@tekleweldegabr8114
@tekleweldegabr8114 8 ай бұрын
Kkkkkkk you try to misslead the ethiopian people. The potash mining is inside of Eritrea and it began few years ago. This could not be the issue of problem.
@gedafig5009
@gedafig5009 8 ай бұрын
እኛ ይዬ ቆሻሻ ወሬ ምን ያደርግልናል ባላወቅነው ሁኔታ የተወሰደብን መሬት እና ወደብ ብቻ ነው የኛ ወሬ ሞተንም ቢሆን መቀበል ማስከበር እንጂ እኛ የምናውቀው የለም የሰጠብን ወያኔ እና ሻቢያ ናቸው መሬቱም ወደቡም የኢትዮጵያ ነው እኛ በየትኛውም ነገር ማስከበር ገድነው አልጠራጠርም
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 8 ай бұрын
ቶሎ መጀመር አለበት ከሻቢያ ጋር አንድም ለወደብ አንድም ለፖታሽ አንድም ለበቀል ከሻዕቢያ ጋር ፍጥጫው ቶሎ ይፈንዳና ይለይልን
@Mengshaile
@Mengshaile 8 ай бұрын
በል ራስህን ና እና ሞክር
@nebilosman5715
@nebilosman5715 8 ай бұрын
ራስህን አዘጋጅ ቱልቱላ 1. 5 ሚሊየን አስጨርሳቹ አሁን ደሞ ምን ልትጨምሩ ነው ውጪ ሆነህ ሳይሆን ራስህ ተሳተፍ በሂወት ከተረፍክ ታይዋለህ ውጤቱን ደሃውን አታስጨርሱት
@tirhasberhe8571
@tirhasberhe8571 8 ай бұрын
Aehya yemiyasibewin new yasebkew😂😂denkoro😂😂😂
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 8 ай бұрын
Ethiopia bezih yeleylen mehal bitferses?🤔
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 8 ай бұрын
@@nebilosman5715 ቀን ጠብቆ ሻቢያ ትግራይ ውሰጥ ገብቶ የጨፈጨፈው ትግራይ ህዝብ ሰው አይደለም ሻቢያም ቀን ይጠብቅ
@hienokdagne2787
@hienokdagne2787 8 ай бұрын
Are eferu potash yalebet botash ertrawst kulili yemibal bota new
@rufilamisghina8504
@rufilamisghina8504 8 ай бұрын
ኤርትራ የራሰዋ እንኳን መሬት አፈር አትሰጥም የራሷ ያልሆነ ደግሞ ቅንጣብ አትፈልግም ❤❤🇪🇷💪🎉🎉ኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አሰፈጻሚ የማትበለጽግ ለህዝቧና ጎረቤቶቿ አሰቸጋራ ደመኛ ሀገር መሪ የሌላት መሪ ያልተወለደባት ድሃ እርሰ በእርሰ እየተገዳደሉ የሚኖርባት እሾኽ 🎉ሰሙ ዶክቶር ተብሎ የሚጠራ ምንም የማይያውቅ ደንቆሮ በማይክ ሀመር የምትመራ አገር ይዛቹ ለጦርነት ብቻ የምታወሩ ለምንድር ነው ለህዝባቹ ታሪክ የማትጽፉ አሰተምሩ ለህዝባቹ አትሩጡ ወደ ኤርትራ እውነቱን አትሸፍኑ። አሜሪካ ኢትዮጵያ ልትበለጽግ ሰላም ልታገኝ አትፈልግም ይሄን እወቁ።
@yosifgebreal5266
@yosifgebreal5266 8 ай бұрын
Your biased & i did not expect this!!! It was in Eritrean found the minerals!! We never asked that doesn’t belong to us 😅
@negaaraya6811
@negaaraya6811 8 ай бұрын
ሰብ ደጊኡ ቀልቀሉ {ሓርኡ} ምስ ወደአ ማዓኮሩ ከየጽረየ ከም ኣብዪ ነታ ዝልቕቲ ስሪኡ ተሲኡ ኣይዕጠቕን እዩ። ሰባት ከምዚ እንተገይሮምን ማዓኮሮም ከየጽርዩ ተሲኦም ስሪኦም እንተዓጠቑምን ግን፡ ካብቲ ኣብ ማዓኮሮም ዝተረፈ ረሳሕ-መሳሕ ከምዚ ናይ ኣብዪ እዩ ክሽትት ዝኸውንን ዝጅምርን። ስለምንታይ እየ ከምዚ ኢለ ዝጽሕፍ ዘለኹ ካኣ፡ ኣብዪ ነቲ ኣብ ውሽጢ ኢትዮጵያ ኮነ ኢሉ ምስ ፋኖን ካለኦት ወገናትን ወሊዕዎ ዘሎ ህውከትን ኲናትን ከም'ቲ ማዓኮሩ ከየጽረ ዝተሰኣሉ ዘሎ እዩ ዘርእየካን። ስለዚ ከም ኣብዪ ነዚ ኣብ ውሽጢ'ዛ ዝመርሓ ዘሎ ሃገረ ኢትዮጵያ ከይፈትሐን ከይኣለየን ከየጽረየ እዩ ምስተን ዋናታት ባሕርን ወደባትን ዝኾና ሃገራትን ብፍላይ ካኣ ምስ ኤርትራ ብዛዕባ ብሕራን ወደባታን ዘህተፍትፍ ዘሎ እዩ። ብዝን ወዲ ክንድዝን ግዕዘ ስራሕ ናይ ኣብዪ ካኣ ሕጅስ ህዝብታት ኢትዮጵያ'ውን ንኣብዪስ ኣጸቢቑ ፈሊጥዎ እዩ ዝመስል ዘሎን። እንተዘይኮነ፡ ንሃገሩን ንህዝቡን ንባሕሩን ወደባቱ ዘይከላኸል ህዝብስ የለን። ብፍላይ ኤርትርዊ ካኣ ናይ'ዞም ከምዚ ዝመስሉ ጽሉላት መራሕቲ ኢትዮጵያ ካብ 60 ታት ጀሚሩ ብመሪር ኲናት ሓይሉን ሓላፍነቱን ዘርኣየን ዘምበርከኸን እዩ። ነዚ ከምዚ ናይ ጽሉላት ምጽኣት ካኣ ኩሉ ኤርትርዊ ሓላፍነቱ ምዃኑ ዝፈልጥን እዩ። ኣብዪ ካኣ ነዛ ዝብላ ዘሎ ይግበራ'ሞ ውጽኢታ ካኣ ክርእያ እዩን። ኩልኻ ህዝቢ ኢትዮጵያ ካኣ ነዛ ኣብዪ ዘብላ ዘሎ ዘይተዋጽእን ገይጋን ራኣያን ፍለጣን። እንተዘይኮነ ንሂወቱን ንህዝቡን፡ ንሃገሩን ንመሪቱን ንባሕሩን ዘይከላኸል ሰብ ካኣ የለን። ብፍላይ ኤርትራዊ ካኣ ብኸምዚ ትፈልጥዎ ኢኹምን'ሞ፡ ተጠንቀቑን ንሰላም ካኣ ተዳለዉን። ንኣብዪ ካኣ ንኢትዮጵያ ፋሕ ብትን ከየበላ ንዮ በልዎን ወዳሓንኩምን።
@negaaraya6811
@negaaraya6811 8 ай бұрын
ብኢትዮጵያውያን ዘይተባህለን ዘይታጻሕፈን ሓሶት ስለ ዘየለ፡ ኩልኹም ብጃኹም ነዚኣ ስምዕዋ ኢኹም።
@AmanuelGhebrezghi-qy4xv
@AmanuelGhebrezghi-qy4xv 8 ай бұрын
ብላችሁ ዶሞ የሄኛው ፕሮጀችት ኢትዮጵያ ኣገባችሁ ከዋናዋ ኣስመራ 372 ኪ/ሜተር መሆኑን ኣውቃችሁ የቢሻ ደሞ ኣስገቡት ሌቦች
@yemanemebrahtu7803
@yemanemebrahtu7803 10 күн бұрын
Ene migermegn potash yalew asseb 😂😂😂😂😂ante mtlew be tgray bekul ere yegna yegna malet ybrabachu selam stun
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 8 ай бұрын
ውሸታቸው ስያስጠላኝ ለማኞች ዩቱብ 😅😅😅
@Dearlife84
@Dearlife84 8 ай бұрын
እና ፖታሹ በደንካልያ ውስጥ እንጂ በአዲ ግራት ነው እንዴ? ግድ የለህም ኣሜሪካ ኣይዞህ ብላው ነው ኣብይን ::😂😂
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Eritrea President Isaias Afewerki Embarrasses African Leaders At The Africa Climate Summit
7:41
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН