Ethiopia - “በመጨረሻ ከፋኖዎች ጋር እንጨባበጣለን፣ ”ሁሉም እስረኞች ሊፈቱ ነው፣ ሁለት መኪና ተማሪ ታገተ፣ አስቸጋሪ የተባለው ሽፍታ ተገደለ

  Рет қаралды 172,662

Feta Daily News

Feta Daily News

5 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 413
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 3 күн бұрын
ጨብጥ ይያዝህ... ከፋኖ ጋር መጨባበጣችን አይቀርም ይላል
@ademmohammed2192
@ademmohammed2192 3 күн бұрын
😂😂😂ጭብጥ ያርገው
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 3 күн бұрын
😂😂😂😂አይ ኮሜንት
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 3 күн бұрын
@@danielgonitie3075 🤣🤣🤣👌👌👌
@Zakme722
@Zakme722 3 күн бұрын
😂😂😂
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 3 күн бұрын
የጦርነት መጨረሻ የድሃ ልጅ ያልቃል ከዛም ሰላም ፈጠርን ይባላል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 күн бұрын
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ💪💪💪
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 күн бұрын
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 3 күн бұрын
ፋኖ የአረጋንና የአለቃውን እጅ በቅርቡ መጨበጡማ አይቀርም ። ግን ፋኖ ጨበጣውን በካቴና ያድርግልን!!!!😍😉
@teka1528
@teka1528 3 күн бұрын
HI! BOZENYAW! KOMATA! EGE YELEH, EGER BEMIN TECHEBABETALEH! KEMALAM, ZERAFE!!
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 3 күн бұрын
ፈጣሪ ሠላምን ያምጣልን 😢😢😢 ቤተሠቦቻችንን ተሠቃዩ 1 ዲ አመት ሙሉ
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 3 күн бұрын
በጣም ሕዝብ ሳያልቅ ቢዴራዴሩ ጡሩነበር ብዙወገኖቻችንን አጣን ከባድስቃይ ነው በተሰቦቻችን ያሉት
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 3 күн бұрын
አማራ ኢትዮጵያው ነው
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 3 күн бұрын
አማራ አማራ ነው አዘባርቂ 😮የወራሪ አራጅ ጋር ተደምረን ethiopia n አንባልም​@@Ashenafichacha
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 15 сағат бұрын
@@ZainabZainab-hy9iy እመቤቴን 😥😥
@fafiwollowayitub3332
@fafiwollowayitub3332 3 күн бұрын
ፋኖ ያቸንፋል ድል ለፋኖ 💚💛❤✊💪
@asnimola77
@asnimola77 3 күн бұрын
ምኞት አይከለከልም !!😂
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 3 күн бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ሰላም አምጣ ለዚህ ሚሲኪን ህዝብ
@malikShahzad-rd3nn
@malikShahzad-rd3nn 3 күн бұрын
ትግላችን ይቀጥላል ለፍትህ ለአድነት ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ።
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 3 күн бұрын
ከጭንጋፍ የጭንጋፍ ልጆች ከሆኑት ፀረ-አማራ በአዴኖች ጋር ማን ነው የሚደራደረው???? በአዴኖችን እስከ ወዲያኛው ወደ መቃብር በመላክ ታላቁ የአማራ ህዝብ ነፃነቱን ያውጃል !!!!
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 3 күн бұрын
በትክክል የተረፉትን ያማራ ጀግኖች እስከምትበቀሉን ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀሩም ጠብቁ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጨመርበትና በመላው ሀገራችን እርቀ ሠላም ተመስርቶ ፍቅር አንድነት ሠፍኖ በቃችሁ ይበለን ።
@fantish7680
@fantish7680 3 күн бұрын
አረጋ ከበደ ጊዜ ሳታጠፋ ለፋኖ እጅህን ስጥ ፋኖ ከባንዳ ጋር ድርድር አያደርግም
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 3 күн бұрын
ግን እኮ አንቺ ጋዜጠኛ ፋኖን አማፂ ታጣቂ ትይ ነበር አሁን የፋኖ ሀይሎች ስትይ ሰማው። አይ ፋኖ መንፈሱ እራሱ ያንበረክካል
@DaniFkru
@DaniFkru 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ❤🎉
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ ሆ ብሎ❤ ገብረ ጉራች መቆጣጠር አለበት ❤❤❤
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l 3 күн бұрын
ስለ ሰላም ሲወራ የሚበሳጭ ሰው ሰው ሳይሆን ሰይጣን ነው ስለድርድር ሲወራ ደስ ነው ሊላቹ የሚገባው
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 3 күн бұрын
ሰላም ማን ጠላ ክልሉን ያስረክብ ነው
@meba1792
@meba1792 3 күн бұрын
በአንድ ጎን ድሮ በአንድ ጎን ድርድር እች ነች ጨዋታ አለ ዘፋኝኙ ። በዚህ ጨቅላ የቀነጨረ የብልግና መሪ የሚታ ለል የ አማራ ልጅ የለም ። ድል ለጀግናው ፋኖኖ💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 3 күн бұрын
የጨነቀ ለት ገጥመን መስሎኝ ስልጣኑን ለፋኖ አስረክቦ እሱ እጅ ከሰጠ ብቻ ነው ሰላም የሚመጣው
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 3 күн бұрын
​@@AmeerAlo-fl9skየምን ክልል ነው ምትለው ሙሉ ስልጣን ይልቀቅና በህግ ይጠየቅ ክርስቲያን ታደለ መሪ ሲሆን ብቻ
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 3 күн бұрын
የአማራ በየ ቦታ መገደል ና መፈናቀል ካልቆመ ድርድር ምድነው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 күн бұрын
ምን ጥርጥር አለው የጦርነት መጨረሻው ድርድር ነው ያልታደለው የድሀ ልጅ ገበሬው አለቀ እንጅ😢
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 3 күн бұрын
አወ መዴራዴር ላይቀር ስትወገኖቻችንን አጣን😢😢
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 3 күн бұрын
😢😢😢ልፋታቸው ከንቱ ሊያስቀሩት ነው ኦነግ ሸኔ😢😢መን አለ መከላከያ ተብዬ ፋኖን ትታቾሁ ሆነግሸኔን ብታድኑት ፋኖ አላፈነ አልዘረፈ አላቃጠለ 😢😢😢ተውት
@be-liever
@be-liever 3 күн бұрын
😂😂😂 አማራ ክልል ጎነደርን ህዝብ በዝርፍያና በእገታ እያሰቃየ ያለው ማነውና ነው🤔🤔 ከደባርቅ ወደጎንደር የሚጓዙትንስ ማነው ያገተው እራሱ ፅንኛ ፋኖ ነው
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 3 күн бұрын
ጀዝባ እየተናገሩ አሰሚም የሀገር ጠንቅ በሽታ ጭቅቅታም ጋላ ኦነግ ሸኔ የሚባል ገዳይ ፈጣሪ ያጥፋቸው
@onesecond4186
@onesecond4186 3 күн бұрын
ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ
@TilahunWasie-s7m
@TilahunWasie-s7m 3 күн бұрын
ደል ለተጎዳዉ አና ለሚፈናቀለዉ ለአማራ ሕዝብ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 3 күн бұрын
ቀድሞነበር እንጅ መጥኖመደቆሥ እሁንምን ያደርጋል ድሥት ጥዶማልቁሥ!!እሣትን ለኩሠው ማጥፊያው ቸገራቸው እይብልፅግና
@MisaratElene
@MisaratElene 3 күн бұрын
ewnate naw kkk ehtya😅
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 3 күн бұрын
መንግሥት አልባ ሀገር መሆኑን የተማሪዎች መተጋት አንደኛው ነው
@user-ee2ul6uj9b
@user-ee2ul6uj9b 3 күн бұрын
እውነት ለመናገር ትክክ ነው መጨረሻው ድርድር ነው ስለዚህ ንፁሀን አይጎዳ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ ሰላም አውርዱልን 😥😥😥
@alextomm2458
@alextomm2458 3 күн бұрын
መሃት ይውረድብህ
@user-ee2ul6uj9b
@user-ee2ul6uj9b 2 күн бұрын
@@alextomm2458 ከዚህ በላይ ምን መአት አለ ጁዋናም እናተ ሰላም ሀገር ሁናችሁ በማንም ወሮ በላ ህዝባችንን አታስጨፍጭፉ
@seadi5
@seadi5 3 күн бұрын
ኦሯእተርኔትይከፈትልን ኡኡኡኡኡኡአሁንስመረረኝ ተደራደሩ እናሰላምአውርዱል ጦርነት ሰልችቶናል
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይሻለናል
@Tigist-qj4ic
@Tigist-qj4ic 3 күн бұрын
ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪👈👈
@user-xm6pz5xe8h
@user-xm6pz5xe8h 3 күн бұрын
ፋኖ ያሸናዋል ፉኖ ጀግና ነው ይኸ ቅል አንገት አረጋ ከበደ የሚባል አሎሌ አንድ ቀን ፉኖ እጅ መግባትህ አይቀርም ድል ለፋኖ💛💚❤💪💪💪
@be-liever
@be-liever 3 күн бұрын
እንኳን በእውኑ በህልሙም ኢትዮጵያን እና ሰራዊቷን አያሸንፍም። የፋኖ ጦር ምላስ እና ባዶ ቀረርቶ ነው።
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 3 күн бұрын
@@be-liever 😜😜😜😜🐄🐄🐄
@user-xm6pz5xe8h
@user-xm6pz5xe8h 3 күн бұрын
@@be-liever እሱን ሄደህ ለነ ጅሎ ንገራቸው ገማህም ከረፋህም አራኪሎ ሳይነጥቅ ፋኖ አይተኛም
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 күн бұрын
ፍኖ እርስበእርስ መባላት ከና ካሁኑ ጎጃም ጎንደር ሸዎ እየተባባሉ ኣባላት ሆነ እንዴት ተስፍ እናርግባችው
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 3 күн бұрын
​@@be-lieverይቅርታ ታዲያ መንግስት ድርድር የሚለው ሽንፈት እየመጣበት መሆኑን አምኖ መስሎኝ እ?
@Mule0411
@Mule0411 3 күн бұрын
የተማሪዎቹ ዕገታ ያሳዝናል። ሳይማር ሳይደክም በ30 ዓመት ልታጠራቅመው የማትችልለውን ገንዘብን ስው በማገት በጥቂት ቀናት ሚሊየነር መሆን። ያማል!
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 күн бұрын
በዚህ ሰረት ለመማር መውጣትም አያስፈልግም ጌታ ይጠብቃችው
@Mule0411
@Mule0411 3 күн бұрын
ሱዳን ውስጥ አሉ ከሚባሉት ስደተኞች ውስጥ ሳምሪ የተባለው ገዳይ ቡድን መኖሩ ይታወቃል
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 3 күн бұрын
ተማሪን በማገት የሚገኝ ትርፍ የለም አጋቿች የኔ ልጄ የኔ እህት ወነድም ብለህ አስብ የዛን ግዜ ህመሙነ ታዉቀዋለህ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 3 күн бұрын
ድል ለፈኖ ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 3 күн бұрын
አማራ ክልል መግስት አለዴ አማራ ክልል መግስት ቢኖር የፌደራል መግስት ከፋኖ ጋር መች ፍልሚዉስጥ ይገባ ነበር አሁን ከፋኖ ጋር የሚፋለመዉ እኮ የፌደራሉ ሀይል ነዉ እነሱም እኛ አልቻልነም ግባ ብለዉ ደብዳቤ እደፃፍ የሚታወስነዉ ስለዚህ አማራ ክልል የፌደራል መግስቱን ስራ የሚሰሩ አዳድ ሰወች አሉጅ መግስት የለም እነሱም በቅርብ ይጠፋሉ።
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግኖቻችን
@wudemelka5653
@wudemelka5653 3 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ መንግስት በዚች አገር ውስጥ አለ ወይ ተማሪ ምን አደረገ ሚታገተው እሄ ሰው በላው አጋች እድሜው ይጠር ፈጣሪ እድሜ የለህም
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 3 күн бұрын
...አዎን "መጨባበጥ" እንዲህ ቀላል መስሎሃል! ማፈናቀሉ፣ ማሰሩ፣ ግድያው ወዘተ ምንም ለውጥ ሳይታይበት ቀጥሎ እያለ፤ "ሰላም 'ና ድርድር" ብሎ ማላገጥ ተገቢ አይደለም!።
@philpen9340
@philpen9340 3 күн бұрын
ድል ለአማራፋኖ ድል ለተገፋዉ ህዝባችን🇨🇬😭
@BIRUKASSA
@BIRUKASSA 3 күн бұрын
በውጭ ሀገራት የምትኖሩት ወገኖች በተለይም የአማራ ተወላጆች ግጭቱ ን ከማባባስ ይልቅ ግጭቱን የሚቆምበት ሥራ መጣር ብቻ ነው የሚበጀው ሀገራችን እኮ ትርምሷን ወጣች የትግራይን ህዝብ በወያኔ የስልጣን ጥማትና የአካባቢውን ሐብት ለመዝረፍ ተብሎ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ወጣቶች የአካል ጉዳትና ሞት ገጥሟቸዋል
@birhanuyigletu72
@birhanuyigletu72 3 күн бұрын
ብልፅግና ካልፈረሰ በኢትዮጵያ ምድር ሰላም አይመጣም።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 күн бұрын
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zx3fk4ql5p
@user-zx3fk4ql5p 3 күн бұрын
እርቅ ይውረድልን ጦርነት መረረን ወንድሞቻችን በውጭም በውስጥም አለቁብን ሰላም ይውረድልን
@yeromyerom
@yeromyerom 3 күн бұрын
አማራ ክልል መንግስት አለውደ. የለም ይሄደደብ ሊሆንም አይችልም. አማራ መሪው ፋኖ ፋኖ ።
@user-wh5eg6gt7e
@user-wh5eg6gt7e 3 күн бұрын
ፍኖ ምን አደረገ በገዛ ሀገሩ ሰፈሩ ከቤቱ ካልወጣህ ነው የት ይሂድላቸው መከላከያ ተብየ ግን ሰፈር ለሰፈር ይሽለጠለጣን መከላከያ ድበር ይጠብቃን እጅ ሰፈርለሰፈር አይሽለጠለጥም ያሳፍራሉ
@JemalMohammed-l2i
@JemalMohammed-l2i 2 күн бұрын
ድል ለኔ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 3 күн бұрын
እነ ጌታቸዉ ረዳ የትግረይን ወጣት አስጨርሶ ከአብይ ጋር ተጨባ ብጦ የል ይህ አይታሰብም
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤
@chanyalewbedassa4397
@chanyalewbedassa4397 3 күн бұрын
ካልዘረፉ በስተቀር ሰርተው መኖር የማይችሉ ካልገደሉ በስተቀር የህሊና እረፍት የሌላቸው ጨካኝ አረመኔ ድንበር ዘለል ሽፍቶች እንደነበሩ ነው።
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 3 күн бұрын
ምሳ ነዋሪውን አላማረረም፣ይልቅ ድሃን የሚያስለቅሱ ጉበኛ አመራሮችን ለምስኪን የጉሊት ነጋዴ እንባ አባሽ ዳኛ ነበር።የቢሾፍቱ ጉሊት ቸርቻሪ ጠይቁ።
@JemalMohammed-l2i
@JemalMohammed-l2i 2 күн бұрын
እር ተደራደሩ ና ታርቁ ህዝቡም እፎይ ይብልል ኢንተርኔቱም በደንብ ይክፈትትትት
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 күн бұрын
ሰላም ሥለመትፈልግ ነው የአማራውን አፅመ እርሥት በአረመኔው አለቃህ ትዕዛዝ ለወያኔ ያሥረከብከው ? አመዳም ቅል እራሥ ፣
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 күн бұрын
አረጋ 😭😭 የአብይ አሸከር አንተ ፋኖን አትጨብጥም ❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 күн бұрын
ፈታ ??? ካውንስሉ ማን መረጠው አላልክም አድር ባይ ❤❤❤
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 3 күн бұрын
በዚህ ግዜ አምኖ በትራንስፖርት ከዛ ከዚህ ማለት በራስ ላይ ሞት እንደመጋበዝ ነው
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 3 күн бұрын
ፋኖ ያቸነፈል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ikramhassan7952
@ikramhassan7952 3 күн бұрын
ሰላም ፉጠሩ በቃ ጦሪት !!!!!
@tueb3879
@tueb3879 3 күн бұрын
እባካችሁ ጦርነትይብቃን ህዝብአለቀ ሰላምፍጠሩ
@user-ko9gw1qg7y
@user-ko9gw1qg7y 3 күн бұрын
እጅክ ይሰበር ጎንደር ጎጃም የፈጀህው ንፁሀን እረሣክ
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 3 күн бұрын
ደብተራው ፀጋዬ ያለውን እውነታ አሁን አረጋ ከበደ የሚለውን ነው።
@YayaAbesha
@YayaAbesha 3 күн бұрын
አስተካክል የአማራ መስተዳድር አይባልም ፣ስም የለም እንዴ የብልፅግና አሸርጋጅ ነው የሚባለው
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 18 сағат бұрын
እስር ቤት ሳትገባ ነው ድርድሩ
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
አተ እማትረባ ምሥለኔ ክስ ይህን ጋ ያጨባብጥህ
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 3 күн бұрын
ድል ለሰብአዊነት 🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 күн бұрын
ክጦርነት ትርፍ ኪሳራነው ይታርቁ የሚጪ ትምህርት ይማሩ ልጅች
@SolomonKase
@SolomonKase 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን::
@iam-amhara
@iam-amhara 3 күн бұрын
ድርድር አላለም ከማን ጋር ነው እምነደራደር ፋኖ ወደፊት💚💛💖💪💪💪💪
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 3 күн бұрын
የእገታው አቀናባሪ መንግሥት ተብዬው ነው።
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 күн бұрын
ድል ባለ ፋኖ
@user-ot1rs3wc9u
@user-ot1rs3wc9u 3 күн бұрын
ድልልልልልልልልልልልልልልለፋኖ
@user-et5wq1kt5d
@user-et5wq1kt5d 3 күн бұрын
ፋኖ ይችላል ስልህ በምክንያት ነው
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 3 күн бұрын
ፋኖያሸንፋል❤
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 3 күн бұрын
ድል ለፍኖ እግዝይቢሒራ አምላክ ከጎነችው ይሁን
@user-zo4hu9kg5h
@user-zo4hu9kg5h 3 күн бұрын
ድል ለጀግኖች መንግስትን አበድብደዋል
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 3 күн бұрын
ድል,ለአማራ,ፋኖ,ያሸንፋል,እግዚአብሔርን,ይዞ,ያለጥርጥር,ያሸንፋል
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 3 күн бұрын
ያረብ እረሰላም አውርድ በሉ ያማራ ልጆች ምንም ትርፈ የለም ከጦርነት በሰላም እራሰን ማሰከበር ይቻላል መጨረሻው ድርድር መሆኑ አይቀርም ወጣቱ አይለቅ
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 3 күн бұрын
አርተውን ሰላምላገራችን ጉዳትቢባልጉዳት. ህዝቡን እችግር ኦገቡት
@Mule0411
@Mule0411 3 күн бұрын
ገብረ ጉራቻ ከዚህ በፊት ቻይናዎች የታገቱበት አደገኛ የሽፍታ መፈንጫ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 күн бұрын
ይሰማል
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 3 күн бұрын
ፈታ ዴድሊ Feta Deadly!
@hawaa112
@hawaa112 3 күн бұрын
ብልፅግና ፍኖን ማሳደድ ትቶ ሸኔ የሚባል ስብስብን አያድኑም ግን ፍኖ ማለት የህዝብ ልጆች ናቸው ማንም ሊነካቸው አይችልም. ፍኖ ከሚያሳደድ የሸኔን አጋቾችን አያድንም ብልፅግና. መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ማወቅ ያለብን ነገር አለ ሸኔ ከመግስት ጋር አብሮ እየሰራ ነው የሚያግተው እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ማወቅ አለባችሁ አትሸወዱ. ይልቁንስ ግን ብልፅግናውች በሚዲያቸው እየወጡ ሸኔን ደመሰስ ፍኖን ደመሰስ እያሉ ያወራሉ ግን ምንም መፍትሄ ያመጡት ነገር የለም. ፍኖ የተቆጣጠርባቸው ቦታውች ዘርፍ የለ ምንም ወንጆሎች የለም በየቦታው እሽ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 3 күн бұрын
ፍኖ ይጨብጥሀል ምንም ጭቅጭቅ ይለውም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 күн бұрын
እኔምለው መንገዱ ደህንነቱ ባልተጠበቀበት በአሁኑ ጊዜ ለምን ይጓጓዛሉ ሆ😢😢
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 күн бұрын
ፍኖ ነው ሸኔ አጋቹ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 күн бұрын
​@@Mercy-mw9ntሁለቱም የህዝብ መከራ ናቸው
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 3 күн бұрын
ከጦርነት ትርፉ ክሳራ እርቁ ይሻላል ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ጦርነት ሰላም ማጣት ሞት ሰለቸን ጦርነት ይቁም
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 күн бұрын
ትርቅ ምንም ምርጫ የለውም ግን ኦሮሞዎች ምድነው ያሉት ጎጃም ጎንደር ወሎ የአማራ አይደለም የራሱ ባለቤት አለው አማራ አገሩ ሸዋ ነው ብለዋል ስለዚህ ታረቁ ማለት መብቱን ካላስጠበቀ አንድ በአንድ አማራ ያልቃል አብይን አትመኑ
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 3 күн бұрын
ድል ለአማራ
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 3 күн бұрын
ድልልልል ልፍንንይይ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 3 күн бұрын
ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ አረጋ ከበደ ማናባክ ይሰማሀል ፋኖ ማረኮ ይጨብጥሀል 💚💛❤🐅🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆ይሄ ስረአት ዲረዲረ አያስፈልግም ህዝብ የሚያግተዉ እራሱ አሸባሪዉ መግስትነዉ ንፁሀንን እያገተ እያሳገተ ብሩን የሚያዉሉ ለሱ ለሚላላኩ ባዳዎች ሆዳሞችነዉ ግን እመኑኝ ደም እደበላችሁ ቁጠሩት 🐅🐆🐅🐆🐅🐆ፋኖ ያቸንፋል
@letabedasso1195
@letabedasso1195 3 күн бұрын
ቦካሐራም? በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዙሪያ መገዳደል መቆም አለበት.
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 3 күн бұрын
እሄ ዳክተሬት እየተባለ ፋኖ ሞኝ አይደለም ትጥቅ አይፈታም ህልም ነው
@የጅሩዋ
@የጅሩዋ 3 күн бұрын
እጅህን በደም አጥበህ አሁን እጅመጨባብ አማረህ የንፁሀን ደም ይፍረድብህ ድል ለአማራ ፍና
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 3 күн бұрын
አቶ ገዱ ፖርላማ ላይ ይህንን ሀሳብ ሲያቀርብ የሳቃችሁ አሁንስ ምን እያሰባችሁ ይሆን??? 😢😢😢
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 күн бұрын
ሠላም ፍቅር መከባበር ናፈቀን
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 3 күн бұрын
አየ ኣረጋ ከበደ በአማራ ሕዝብ ያልተመረጡ ጠቅላዩ የሾሟቸው ለፋኖ የሰላም ጥሪ ማድረግ የማይችሉ መሆኑን ባለመዘንጋት የጠቅላዩ ተግባር መሆን ይኖርበታል።
@YohanGebremicheal
@YohanGebremicheal 3 күн бұрын
Dele le Fano and for oppressed Amhara people together we will win and restore our four fathers peaceful law and order’s rule in the country for all citizens 1 nation less go Fano 💪 one life to live !
@fanta7262
@fanta7262 3 күн бұрын
ጭቆናው በአማራ ክልል ብቻ አይደለም ጭቆና በብዙ ክልሎች አለ። ጉዳዩ ሰርነቀለ ለውጥ ይፈልጋል።
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 3 күн бұрын
💚💛❤💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅ለፋሽሽቱ. ጆሮ የለንም እኛ አማሮች ትግላችን ጥግድረስ ይሄዳል ጥላቶቻችንም ይወድማሉ ይበረከካሉ 💚💛❤💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅✅✅✅✅✅✅. እመኑን ሁሉም የሰራውን ያጭዳል ትግላችን ይፋፋማል
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 күн бұрын
የበየምድርንም ጠላትም ቢሄርንም ጠላትም ፀለንት ዋልቃይትም ትግርየም ከመጣም ደማችንም በየገባበትም ማረድም ነዉ መፍትሄዉንም እረደዉ ፀለንትፕየም ጅግናዉ ፋኖም አናራም ፀለምትም ይህንን ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ።
@asnimola77
@asnimola77 3 күн бұрын
እንኳንም ለቀቀ!!
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 3 күн бұрын
ብልጥግና ፈርታለች በጣም፡ ፋኖን ሱሪውን እናስፈታዋለን አላሉም ነበር እንዴ?😉😅
@addis8247
@addis8247 3 күн бұрын
አንድ ትንሽዬ መንድርን ለአንድ ሳምንት ሳያስተዳድሩ ለመንግስት እንዴት አሰፈሪ ሆኑ?? በፉከራ የሚሆን የለም፡፡
@MisaratElene
@MisaratElene 3 күн бұрын
kkk kkkkk ewnate naw
@NegeseNegash-vm2mp
@NegeseNegash-vm2mp 3 күн бұрын
​@@addis8247ketnfegnaw wede fano 😁😁💪💪💪💪💪knd sibereta💪💪
@user-os6wt2sh8h
@user-os6wt2sh8h 3 күн бұрын
ድልለአማራፍኖ💞💞💞💞💞💪💪💪ለተገፋውአማራ💞💞💞💞
@ZartoMaster
@ZartoMaster 3 күн бұрын
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሰበር  ዜና ማክሰኞ  ሀምሌ//2//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 163
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН