#Ethiopia

  Рет қаралды 459,356

Bilal Tv

Bilal Tv

2 жыл бұрын

#Ethiopia በእናትሽ ዱአ ነው ያገኘሺኝ || Ustaz Nuru Turkey

Пікірлер: 746
@rahemajamal6562
@rahemajamal6562 2 жыл бұрын
As wa wb ያጀማአ በአሏህ ለወንድሜ ዱአ አርጉለት ሷሊህ ሚስት እንዲሰጠዉ እሱ ለኛ ለየቲም እህት ወንድመቹ ለማስደሰት የሚለፋ ነዉ እንደ እናት የምታስብለት አሏህን የምትፈራ ለሱም ለኛም ሐይር የሆነችዉን እንደ እናት እንደ አባት የምናየዉን ወንድማችንን አሏህ ያስደስትልን እንደሱ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን አሏህ ይወፍቅልን ያነበባቹህት ሁሉ ዱአ አርጉልን
@mihretalemsyehu6165
@mihretalemsyehu6165 Жыл бұрын
ሸሀዳ መያዝ ነዉ ምኞቴ ጠልዮልኝ
@zd1543
@zd1543 2 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ አላሕ ለድናችን እምንኖር ያድርገን
@hikmahali6564
@hikmahali6564 Жыл бұрын
ሂህን ኡስታዝ ሳየዉ ወላሂ ኡስታዝ አብደል መጂድን ነዉ የማስታዉሰዉ እፉ አይ ዱኒያ አላህ በጀነት ያሉርልን
@adalafar7564
@adalafar7564 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ከልብህ ስለሚታወራ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ!❤👌
@yesufassefaeshetu5641
@yesufassefaeshetu5641 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኑሩ ቱርኪ የምታደርጋቸው ዳእዋ ሁሉ በጣም አስተማሪ ስለሆኑ በጣም ተመስጬ ነው የማዳምጠው እያዝናናሀን ስለምታስተምረን ለአላህ ብለን እንወድሀለን
@user-vx2pn3yu6m
@user-vx2pn3yu6m 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር አላህ መጨረሻቺነን ያካምርልን ሙስሊም ሙስሊማት በሙለ
@halimaali9837
@halimaali9837 2 жыл бұрын
ተመልካች የለምሳ ግን አሉባልታው ላይ ለጉድ ነው🙄
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ደአዋ በጉጉት አለቀብኝ ባላላቀ ሥል ፍትፍት ደአዋ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@semiramusa4356
@semiramusa4356
ማሽ አላህ ኡሰታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምርጥ ዳእዋ ነው አልሀምዱሊላህ ዳእውክ አልፎኝ አያውቅም አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 Жыл бұрын
ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ በዚህ ረመዳን ለአባቴ አላህ አኼራውን እንዲያሣምርለት ዱአ አድርጉልኝ ቀደሩ ቢሆንም ልረሣው አልቻልኩም
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
ይህን ዳአዋ ካላህበታች ነፍስ ይቀይራል ማሻአላህ
@user-uh5wr4se4x
@user-uh5wr4se4x Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን❤❤
@CrangPast-ek7qe
@CrangPast-ek7qe
ኡስተዝ ደብሮኘል በአለህ ብይሀለው ዱአ አርጊልኝ ለነንተም አለህ እድም ይስጥህ
@calebd9456
@calebd9456
አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን ማሻአላህ አላህ ከሳሊሆቹ ያርገን ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🤲
@AGgggF-jh7mz
@AGgggF-jh7mz
እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
በጣም ወሏህ ።
@hddg2622
@hddg2622 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ከይራን አለሀ ማጫራሸችን ያሰሚሪልን
@user-jb9um5rf3d
@user-jb9um5rf3d 2 жыл бұрын
ሱባህን አላህ ብስማው ብሰማው የማይጣገብ ዱአዋ የት ነቸሁ ሙስሊም እህቶቸ ወንደሞቸ እስታዝ ጅዛኩም አላህ ከይረ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ያረብ አይ ዱኔያ አላህ ከምቀኝነት ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ደጃል || dejal || Ustaz Yasin Nuru Dawa
1:24:27
Alberahin - አልበራሂን
Рет қаралды 603 М.
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 181 М.
ሞዴላችን ማነው | ኡስታዝ ካሚል ጣሃ
1:06:44
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 374 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН