Ethiopia | በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 2,457

Ethio Doro Erbata

Ethio Doro Erbata

2 жыл бұрын

#gardentour#mimonhomestead
ለዛሬ ያቀረብኩላችሁ መሬት ለሌላችሁ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዳማራጭ በዚህ መልኩ ማምረት እንዴት እንደምንችላ አሪፍ የአሰራር ዘዴ ነው ያቀረብኩላችሁ :: ተመልካቾች ይህን ቪዲዮ ሙሉውን በመመልከት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አድርጉልኝ:: ለዚህ አስተማሪ ቻናል አዲስ ለሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙኝ::
👉ቴሌግራም t.me/home_mimon

Пікірлер: 96
@bezatube438
@bezatube438 2 жыл бұрын
ዋው የውነት በጣም አስተማሪ ስራ ነው ባዶቦታ እያላቸው የለነም ለሚሉ ሰወች
@abebutube
@abebutube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚሞየ የኔ ጀግና በጣም ጀግና ነህ ከፓለቲካ ከወሬ ይልቅ ልክ እንዳተ ስራ ብንሰራ እያንዳንድዳቺን ከኢትዮጵያ ምድር ድህነትን እናባርር ነበር ላይበላ እንጀራ ወሬና ተኮለኛ ሆንን እናመሰግናለን የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ከዚህ የተሻለ ትምህርት እንወስዳለን ብየ ተስፋ አለኝ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
Thank you-I really appreciate the comment
@fikeryashenfal4041
@fikeryashenfal4041 2 жыл бұрын
እንዲያው በምን ቃላት ልግለፅህ እንዲያው በደፈናው እድሜና ፀጋ ይስጥህ የእኔ ጀግና ተባረክ አንተ ለእኔ መምህር ነህ ሌላ ቃላት አጣሁልህ ወንድሜ እቦ ተባረክልኝ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ የጠፋ ሰው እንዴት ነሽ ከልብ አመስግናለው በራስሽ ስራ በቅርቡ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለው🙏🙏🙏
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 жыл бұрын
የኔ ሚሞን ጀግናዬ እና ጥበበኛኽ እኔ እኮ የብለሐትህ ብዛት ይደንቀኛል ጎበዝ ጀግና ነህ ከምር👍👍👍👍👍👍👍👍☘️🍀☘️🍀🍀☘️☘️🍀☘️☘️111❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋውው የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ በእውነት በምን ቃላት ልግለፅህ ይህናህል ችሎታ ባለን ነገር እንድህ መጠቀም እኮ ከቻልን ምንም የሚጎለን ነገር የለም የጎደለን እውቀት ማስታዋል ስፍናችን ብቻ ነው ሁሉም ባቅሙ ቢቀሳቀስ እራሱን ችሎ አገሩንም ተንሮ ውድነት ያድን ነበር የኛ ጀግና እኛም አይተን ተመረን እንድተገብረው ያርገን እናመሰግናለን ሚሞን መንድማችን 💚💛❤🙏
@yodittube11
@yodittube11 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሚሞዬዬ እንዴት ነህ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል እና ጥሩ ስራ ነው የምታቀርብልን እናመሠግናለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚሞዬ ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ዋው በጣም ምርጥ የሚጠቅም ስራ ስላሳየህን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ሼር ላይክ 👌👍
@selam_Tube
@selam_Tube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን ወድ ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ የእውነት በጣም ትለያለህ እግዜአብሄር ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አሜን
@zewdinash1587
@zewdinash1587 2 жыл бұрын
ስላምስላምስላምህይብዛ በክርስቶስ እዴትነል ወድማቺንሠላምህይብዛ በክርስቶስ
@maserettube6383
@maserettube6383 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ለዚህቤት ስላምህ ይብዛ ስላምለሀገራችን ለኢትዮጵያውያን ይሁንልን ፍቅር አንድነት ያደለንፍጣር ስለም ለሀግሬልጀች በያላችሀበት ይእግዚያቤር ስላምይብዛላልችሁ ዋውበጣም አረፍነው ውንድማ በርታ
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው ግሩም ነው ከምግብነት ባሻገር እንደ አበባም ያገለግላሉ ሚሞንዬ በቃ አንተ ጋ የሚባክን ቦታ የለም ሁሉም ቦታ ስራ ይሰራል ይሄን ያልተደነቀና ያልተወደደ ምን ማድነቅና መውደድ ይቻላል ሁሌም በሚገራርሙ ስራዎችህ ታስደምመናለህ ታስደንቀናለህ አካባቢህን ተጠቅመህ ላተና ለሌሎች የሚጠቅም ስራ ትሰራለህ ንፁህ አየርም ለአካባቢህ ትሰጣለህ ዋው ሁሌም መመሰጥ ነው አንተ ጋር ስመጣ ቃላት የለኝም ብቻ ከክፋ ይጠብቆህ ወንድሜ 🙏👌
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አዱ ምን ማለት እችላለው መተሽ ስለምትጎበኚኝ ከልብ አመሰግናለው👍👍🙏🙏
@hanatube5802
@hanatube5802 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አዘገጃጃት ነው ያሳየህን እናመሰግናለን
@buzetube-2116
@buzetube-2116 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ በክረስቶስ እንድሁም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ጌታን ሚሞ አንዴኛነህ በጣም ጎበዝ ሰውነህ🙏🙏🙏እናመሰግናለን ሼርር ስላድረከን
@bluebirdhomestead
@bluebirdhomestead 2 жыл бұрын
What a great way to reuse water bottles!
@nuriyajemaltubeh9196
@nuriyajemaltubeh9196 2 жыл бұрын
ዋው ሚሞን የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው በርታልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ወንድምነቴ እንኳን ደህና መጣህልን 💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@netsitube
@netsitube 2 жыл бұрын
ሚሞዬ እንኳን ደና መጣክ እንደ ተላመደው ምርጥ ስራ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን
@learnenglishwithesra
@learnenglishwithesra 2 жыл бұрын
Nice sharing
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ዋው ደሰ የሚል ሰራ እንድህም መጠቀም ይቻላል ዋው እዉነት ወደድኩት
@aynalemtariku
@aynalemtariku 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ ውደ ወንድሜ ዋው በጣም ቆንጆ የስራ ፈጠራ ነው በጣም ድስ ይላል እናመሰግናለን
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞንዬ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ እንኳን ደህና መጣህልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን እመብርሃን የታሰሩትን ታስፈታልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫ በጣም ገራሚ ነዉ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አድናቂህ ነኝ አሪፍ ትምህርት ነዉየሠጠኸን እናመሠግን አለን
@-swtube5575
@-swtube5575 2 жыл бұрын
ሠላም ሰላም ሚሞንዬ ሰላምክ ይብዛ አቤት ጭቅላት ማሻአላህ በርታ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየከን ሀገር ስንገባ እንሞክረዋለን
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምክ ይብዛ ወዋውውው ነው በርታ ሰላምና ፍቅር አንድነት ይስጠን አገራችን
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ምሞ ወንድሜ የኔ ጀግና የእዉነት በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነዉ የምታቀርብልን ሁላቺንም እንዳንተ በሰራን የት በደረስን ስራዉቺህ ድንቅ ናቸዉ እንዳንተ አይነቱን ግበዝ ጀግና ታጣርዉን ያብዛልን ዋዉ ነዉ ታይቶ የማይጠገብ ምርት ስራ 😍👌
@barkotmedia
@barkotmedia 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞንዬ ሰላመ እግዚአብሔር ባለህበት ይስጠን እጅህ ይባረክ ብያለው ወንድሜ😍😍😍😍
@richseni123
@richseni123 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሚሞን ወንድሜ ዋውው በጣም የሚገርም ነው አንተን አለማድነቅ አይቻልም እጅግ በጣም ይገርማል ለብዙ ብዙ ሠው የሠራ እድል ትከፍታለህ ቆሻሻ ከመጣል እንዲህ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል በርታልነ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያስራሕን ዘር እና ፍሬ ለኛም እያካፈልከን ነው
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ዋውው በጣም ጎበዝ በርታ ሰላም ለሀገራችን 💛💛💚💚❤️❤️🌹🌹
@elanahermontube
@elanahermontube 2 жыл бұрын
ዋው አንተ ለጅ ግን ምንም አልለህም እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰራ አቅም ጉልበቱን ይሰጥህ 👏👏 አጨበጨብኩልህ👌
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው👍👍👍
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በርግጠኝነት መቶ በመቶ ወደነዋል ዋውውውውው የስራ ፈጠራህ ችሎታህ ያለማድነቅ ንፍገትነት ነው ትችላለህ ሁሉንም ነገር ኑሮ በዘደ ይኖራል ይልሀል ይህ ነው የሰው ልጅ የሰራ ትነሳሽነትና ፍላጎት ካለው ሁሉንም ነገር ማድረግ ይችላል ዋውውውው እንደት ያምራል ቆስጣ ጎመኑ በሩቁ ሲያዩት ብሎኝ ብሉኝ ይላል
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
መቢዬ የዘወትር አበረታቼ ከልብ የመነጨ ምስጋና ላንቺ ይድረስልኝ🙏🙏🙏
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ ዋው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳያህን ኑሮ በዘድ ጨርሽ አይሁት ሼር ላይ ወንድሜ በርታ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@selamtube21
@selamtube21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሚሞ ወድሜ ዋው በጣም አሪፍ ነው
@Mekdes1212
@Mekdes1212 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ሞሚዬ እንደት ነህ እግዚያብሆር ይመስገን ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በእውነት እናመሠግናለን ሠላም 💚💛❤ይሁን
@woynitube315
@woynitube315 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞ ወንድሜ እንዴት ነህ የኔ ጀግና ሰላሰየህን ስራ እናመሰግናለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኛም ተጠቅመን የአየር ንብረትንም ፕላስቲኮችን ባለመጣል እንጠብቃለን ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍 አመሰግናለሁ👏
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
ሰላም ወድም ዎው የውነት በጣም የሚገርም ስራ ነው እድ በቀላሉ መዝራት ይቻላል እዴ አረ እኔም እስቲ ሞክረዋለው ከቻልኩ በርታልን 🥰👍
@tube9919
@tube9919 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሚሞ ወድሜ በጣም አራፍ ነው ማሻላህ ዋውው
@ethiopiangrtyue4542
@ethiopiangrtyue4542 2 жыл бұрын
Okww ww👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hanawerku
@hanawerku 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላሜምንየ አኳን በሰላም መጣህ ወድሜ ሰላገኝሁህ ደስ ብሎኛል ሁሊም የምታቀርብልን ቭዲዮ አሰተማሬናቸው ባለነገር ተቅመን ያትክልት ምግብች ማምረት አድነችል ሳሳህን አናመሰግናለን
@mesihabeshatube1699
@mesihabeshatube1699 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እጅጉን ደስ የሚል ይት ነው እጃችሁ ይባረክ እውቀትን ጨምሮ ይሥጣችሁ እናመሰግናለን ከናተ ብዙ መማር እንችላለን እያንዳንዱ የተለያየ ሀሳብ ሲሸራሸር አውቀት መገዛዛት ነው በድጋሜ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
@mes725
@mes725 2 жыл бұрын
ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ እንካን ደህና መጣሺ ማም ዋውውውው እናመስግናለን ሽር ስላርግሺን❤❤❤
@rgebeytube
@rgebeytube 2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ሚሞየ ወድሜ 🍀🍀🍀🌿☘️🌿☘️🍀እግዚጠብሔር አምላክ ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ለታሰሩት ፍትህን ያሰጥልን ለተራቡት ለተጠሙት ፈጣሪይ ይድረስላቸው የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ለሁላቸን ይሁን
@rehimaethiotube
@rehimaethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ ወድም አለሜ ሰላም ለኢቶዮ ሀገራችንንን መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት እየወሰድን ነዉ ቀጣይ የበለጥ እጠብቃለን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ከዝህ በዋላ እንደማጠፊ እርግጠኛ ነኝ
@semiratube7496
@semiratube7496 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@konjonesh
@konjonesh 2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜችንን
@amimametube
@amimametube 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛለኝ እካን ሰላም መጣህ ዋዉዉዉ የምትስራዉ ስራ በጣም ነወ የማሰደስተኝ ጠንከር
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞንዬ የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ዋው አሪፍ ነገር ነው ያሣየኸን እኔ ወደ ኢትዮ ስመጣ ጊዜ አልገልም ያባቴኝ ጓሮ አታክልት ብቻ ነው እማረግለት 👍👍
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ እንደሚሳካልሽ🙏🙏🙏
@Eyu-Gonderewa
@Eyu-Gonderewa 2 жыл бұрын
ሰላም ሞሚዬ እኳን ደና መጣህ ጎበዝ በርታ ወድማለም
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ወንድሜ ዋዉዉ በጣም ምርጥ ፈጠራ ነዉ በእዉነት እጅህ ይባርክ እግዚአብሔር ከዚህ ላይ የእዉቀት ይጨምርልክ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ምን ቃል አለኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏👍
@Rehima
@Rehima 2 жыл бұрын
በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው ኑሮን በቀላሉ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@kelemtube
@kelemtube 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@msayetube
@msayetube 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሚሞዬ እንኳን ደና መጣህ ዋው በጣም ደስ እሚል ነው የኛ ጀግና በጣም ጎበዝ ነህ እውነት ካንተ ብዙ ትምርቶችን ተምሪያለሁ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጨምርልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን የስጠን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ ስለመልካም ምኞትሽ አመሰግናለው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ምሞን ወድማቺን አለን ይመስገን ፈጣሪ እንኩዋን ደህና መጣህ እጅግ በጣም የሚገርም ልማት ነዉ ድንጋይ ስር ቆጭ ብሎ ከመዋል ምን አለ ካንተ ብንማር የምር ስራወች እጅግ በጣም ተወዳጅ ናቸዉ መልካም ሰዉ እዉቀትህን ስላካፈከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን መሬት የለኝም ማለት ቀረ ልብ ብላችሁ ተመልከቱት 👌🙏👍
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያሉንን አመማራጮች ማየት እና መጠቀም ከቻልን አሪፍ ለውጥ እናመጣለን
@sofiethiotube
@sofiethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚሞዬ ዋዉ ሻሻአላህ ጥሩ ተሰጦ ነዉ ቀጥልበት ወንድሜ በርታልኝ ጠፍተሀል
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🙏
@shemistube
@shemistube 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ደስእሚልነገርነው በራስ መተማመን በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ስኬታማ ለመሆን የሚፈልግ የማንም ሰው ባሕርይ ነው። በራሱ የሚተማመን ሰው በስራውም ሆነ በግል ህይወቱ እና በትርፍ ጊዜዎቹ ስኬታማ ነው። በራስ የመተማመን ስሜት ያላቸው ሰዎች የማያቋርጥ ፍርሃት አይደናቀፍም: "ካልሰራስ ምን ይሆናል?", "ስለ እኔ ምን ያስባሉ?"
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም ደስ ይላል አገላለፅሽ ክበሪልኝ 👍👍👍
@my7minut
@my7minut 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ሚሞዬ ሀይላድ ውስጥ የቁስጣና የሰላጣ ተክልን እዴት በቤት ውስጥ በቀላሉው ማሳደግ እደምንችል አሳይተህናል በጣም ደስ በሜል አቀራረፅ እናመሰግናለን ወድሜ🙏🙏 ሼርር
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞን ይቅርታ አልተመቸኝም ለዛ ነው የጠፈሁት እንጂ ያንተ ቪዲዮ ሁሌም አጎጊ ነው ይሄ ፐላሰቲክ እንደዚህ እንደሚጠቅም ባንተ ቪዲዮ ነው የተረዳሁት በጣም የሚገርም ነው በጣም በቀላሉ በቂ ቦታም ባይኖረን እንደዚህ መሰራት ይቻላል ዋው በርታ በውነት ሁሌም ታሰደንቀኛለክ👌👌❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አዚዬ ምንም አታስቢ ላይመቻች ይችላል እረዳሻለው እንደዚህ ማሰብሽ እራሱ ለኔ ብዙ መልክት አለው ከልብ አመሰግናለው
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነህ ወድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ ወድሜ ዋውውውው ያስብላል የግብርና ነገር ሰው ከሰራ ይሄነን የመሰለ የጓሮ አትክልት ያፈራል ያመርታል ያበቦቹ ውበት በራሱ በቂ ነው ታዳ ለምድነው ተመልካች ያነሰው አዳሜ ፖተሊካ ቢሆን ህግዜ ስፍ ይሉ ነበር ወይኔ? እናም ወድማችን እጅህን አይቆርጥመው ይሄነን የመሰለ አትክልት ማየት ለኛኳ እዴት ደስ እደሚለን ጠክርልን ወድማችን
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሳርዬ ሁሉም በጊዜው ይሆናል እኛ ለቆምንለት አላም ያለመድከም ጥንክረን መስራት ብቻ ነው 🙏🙏🙏
@ellahamshow
@ellahamshow 2 жыл бұрын
Wow kalat yayregnal lazh wub serah endew gulbatih yebarek wow betam maracy ina asedesach new kasaru ayker endez new
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
እዴት ነህልኝ ስላምህ በዝት ይበልልኝ ከምር አድንቄህ አለው ብዙ እጠብቅ አለን 🙏🙏🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው እግዛብሔር በረዳኝ መጠን ይዤ እቀርባለው
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ሚሞን የኔ ምርጥሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣህ በጣም ጎበዝና ጀግናነህ በርታልን እምዬ ኢቶቢያ ሰላምሽ ናፈቀኝ መች ሆን የሚመጣው ያድነትሽ ዘመን የሰላምሽ መምጫ ስፈልገው ውዬ ስፈልገው ሳድር ጠፋብኝ አቅጣጫ ይችከንቱ አለም እኛን ቀይራለች በውሸት በብልጭልጭ አምሮባት ተውባ ትንሹን ትልቁን ታቦጫጭቃለች እሚዬ እናቴ ኢትዮጲያ ውበቴ ተደስተሽ ልይሽ ፈገግበይ ከፊቴ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ስለመልካም ምኞትሽ አመሰግናለው መተሽም ስለምትጎበኚኝ 👍👍🙏🙏🙏
@meserettube
@meserettube 2 жыл бұрын
ሰላም እደት ናችሑልኝ ሚሞዬ ወድሜ እኳን ደህና መጣህ የመሸሰራው ስራ በጣም ገራሚ ነው ወድሜዋ ለኛ እደሰው ለምናስበው እራሡ ምን መስራት እዳለብን በቀላሉ እያሥተማርከን ነው ከልብ እናመሠግናል ጎበዝ ነህ ብልህ ያሥብሀል ለሰው ልጅ አስተሳሰብ ኳለው በትንሽ ነገር ይለወጣል 😍😍😍😍
@URLzuriyash
@URLzuriyash 2 жыл бұрын
ሚሞንዬ ወድም አለም የኔ አጠናካሪ ውድም በታም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የማይህ ኮመትላይ ግበዝ አይደለሁም እጅ አሁን እያሽሻልኩ ነው እና በጣም አሪፍ የአትክልት ልማቱች እየተማርኩ ነው ወድሜ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
መተሽ ስለጎበኘሽኝ አመሰግናለው👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@muna2437
@muna2437 2 жыл бұрын
Hey my friend
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላ ሰላ ወድም እኵን ደህናመጣህ ምነው በጣም ጠፋህ 💚💛❤
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
❤🙏🌹
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
Selamh ybza wendm enkuan selam metah
@roza7158
@roza7158 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@jonimercy
@jonimercy 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚሞዬ የዛሬው ደግሞ የተለዬ ነው በኘላስቲክ እነዲህ በሚገርም መልኩ የነጭ ሽንኩርት አተካከል ዘዴ ስላሳየኸን እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
አመሰግናለውእህቴ👍👍👍የኔ መልካም
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ሚሞን ፈጠራህ ሁልጊዜም የሚደኘቅዐነው በሚጣሉ ፕላሰቲኮች እንደዚህ የሚገርሙ የጓሮ አትክልቶችን መትከል እንደሚቻል እያሳየኸን ነው የከተማን ግብርና እንዳንተ ያወቀበት በብዙ ተጠቃሚ ይሆናል የት አገር ነህ አፈሩም የዳበረ ነው ከአፈሩ ጋር ምንድን ነው የቀላቀልከው በርታ ሼር ሰላደረከን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
እኔ ያለውት ክፍለ ሃገ ነኝ የተቀላቀለው አፈር አንደኛው ኖርማል አፈር ነው አንደኛው ጠቆር የሚለው ካዘጋጀውት ኮምፓስት ቀንሼ ደባልቄው ነው
@siudjemal5725
@siudjemal5725 2 жыл бұрын
wendie betam new minameseginew betam dess mill neger new eyasayehen yalehew and neger bitaregilin demo dess yilenal min wer min metkel indalebin bezi wer yihen new minteklew bitilen dess yilenal keyikirta ga
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም አብዛኛው የጏሮ አትክልት ክረምት ከበጋ መትከል ቻላል በዝናብ እና የመስኖ አማራጭችን እየተጠቅምን እንዳልከው ለየሰብሎቹ የየራሳቸው የሰብሉ የግዜ ቆጠራ አላቸው ለሁሉም ሰብሎች በቪዲዮ መልክ እያሰናዳው አቀርባለው ከልብ አመሰግናለው
@soniazeevlog2545
@soniazeevlog2545 2 жыл бұрын
Please stop me 🙏
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Growing Onions with just a few small plastic bottles, great results
10:47
የቡና አተካከል ከባለሙያ አንደበት
5:56
@natubestnatu
Рет қаралды 413
Brilliant idea | How to grow Onions & Garlic in Styrofoam Box for beginners
10:33
How to grow Cherry Plant at home - The Easiest Way to Grow Cherry from Seeds
10:28
የሽንኩርት# አሰራር
7:56
Taye ታዬ youtube
Рет қаралды 5 М.