No video

Ethiopia :- በሥርዓተ ተክሊል ወቅት | የምንፈፅማቸው ሥርዓቶችና ምስጢራቶች | ይህን ያውቃሉ ? |sirate teklil |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube

  Рет қаралды 2,001

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

2 ай бұрын

#ethiopian_orthodox_sibket #ሥርዓተ_ተክሊል #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- በሥርዓተ ተክሊል ወቅት | የምንፈፅማቸው ሥርዓቶችና ምስጢራቶች | ይህን ያውቃሉ ? | sirate teklil | ሥርዓተ ተክሊል | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Пікірлер: 32
@yonastube
@yonastube 2 ай бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ተመስገን♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲♥️🌟🌟🌟🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️❤️❤️
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እይ እኔስ ውዮልኝ ጌታ ሆይ በቸርነትኽ አስበኝ
@mazaadubai
@mazaadubai 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@fantualemu1747
@fantualemu1747 2 ай бұрын
❤❤አሜንአሜን
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷
@TiruneshAbiko
@TiruneshAbiko Ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሣማልን 🙏🕊❤🌷
@ummohamed3108
@ummohamed3108 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@TigistZewudutg
@TigistZewudutg 2 ай бұрын
🎉🎉❤አሜን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን የአባቶቻችን ጸሎት ታቸው። ብርክትታቸው። ከእኛጋር። ፀንቶይኑርልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meskiyemariyamlij
@meskiyemariyamlij 2 ай бұрын
Kaliyotn yasmaln ❤❤
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አመሰግናለሁ መምህር ያልገባኝ ሁሉ ግልጽ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini redeheeti berketachuu ayileyeeni xelotachuu ayileyenii hizgaaber yixebiqeeni betesebochachinini yibarkiliini
@mudemlie5242
@mudemlie5242 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tiringosisay8655
@tiringosisay8655 2 ай бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን አገልጋዮችን እናበረታታ ።
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን💞🙏
@AAZ519
@AAZ519 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንወድማችን አውነት ቃል ህይወት ያሳማለን ❤❤❤ ጥያቄየ ኣለን ወድማችን13 ዓመት የለሁት አሱ 12 ዓመት ዩሆናል ደሞ መስሉሞ ነዉ አስታወስኩት ተጋናንተን ነበር አሁን ነዉ የስተወስኩት ደንግልናየ ኣልፈረሰችን ኣለት ህፃን ሰለ ሀንነ ሃጥያት ይሆናል በየ አሰቡኩት እንደት መድረግ ኣለብን በተክልል ወይም በኣክልል ቅርባን አልችልም ማለት ነዉ መለስ ስጠኝ ወንድምየ ጨንቀብኝ ነዉ አስረዳኝ ❤❤❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ከልብ አናመሰግናለን ድንቅ ነገር ነው የነገሩን ዲያቆን እኔ አድ ዲያቆን ካልተጋባን ብሎ ሲረብሸኚ እኔ ባለማወቅና በችግር ድንግልናየን ስላጣሁ መጋባት አንችልም ብየ ብለው ችግር የለም ብሎ ድርቅ አለ ከዛማ ከመሳት መራቅን መርጥኩና ስልኬን አጠፋሁ ብሎክ ውስጥ አስገባሁት ስለዚህ ትክክል ነኚ ማለት ነው ያረኩትን መልስ ትክክል እደሆነ አሁን በርስዎ ትምህርት አረጋገጥኩ አመሰግናለሁ❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን፣አሜን፣ይቅርታጥያቄአንድሰውበልጅነትእድሜሆኖስለሀይማኖቱምበቂእውቀትሳይኖረው።እና፣እራሱንበማርካትዝሙትንፈፅሞቢሆን፣አሁንላይሀጥያትእደሆነሲረዳ፣ቢፀፀትንሰሀቢገባ፣ይህሰውበተክሊልማግባትይችላል?
@MaskaramMaskara
@MaskaramMaskara 2 ай бұрын
Teyeqe?????baya bota hedo yesrata gabichan qalabat me barkut😂abatochin indiqomu 😢baceju astamarun kaa serayata kidisti blt kiristena wucii fexer ❤herden❤❤❤
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ አስራት በኩራት አትጠይቁም
22:18
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 16 М.