Ethiopia - ባሌን ጎዳሁ ብላ ልጇን... ትግራይ | ቀበሌ የ30 አመት ትዳር በትኗል!

  Рет қаралды 55,701

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 91
@tesfahunayalew7398
@tesfahunayalew7398 Жыл бұрын
ትግሬ አማረኛ አልማርም አለች እራሽያ እና ቻይና እኔአለሁ አለች ደብንእርር በይ ትግሪ
@tibkatolla2829
@tibkatolla2829 Жыл бұрын
አስለቀስከኝ እውነት😢😢 እንኳን ለዚህ በቃችላት❤🙏
@merongebremariam5178
@merongebremariam5178 Жыл бұрын
እኛ በጣም ደስ ብሎናል በየሚዲያወቻችሁም አማርኛ አትጠቀሙ እናመሰግናለን🙏
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Жыл бұрын
ክብር እና ጤና ለውድ እናቶቻችን
@tinabeke7223
@tinabeke7223 Жыл бұрын
ጀግና እናት
@alamal2812
@alamal2812 Жыл бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም
@kinfeasnake6202
@kinfeasnake6202 Жыл бұрын
አናት ድሮም እናት ናት አድሜና ጤና ያድልሽ ጀግና እናት ተመራቂዎም በአጥፍ ድል የመለሰች ልጅና እንኳን ለዚህ እለት አበቃሽ ለሌች አርያ ነሽ እመብርሀን ከነልጇ ትጠበቅሽ።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
የዮርዳኖስ እናት እንኩዋን ደስ አላችሁ :: የዘመናችን ጀግና እናት ነሽ : :
@josephnegash5916
@josephnegash5916 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ጉልበትዋን ይባርክላት🎉
@Yfdbkg
@Yfdbkg Жыл бұрын
የናትና ልጅቱ ነገር ደስ የሚል ታሪክ ነው ብቻ አላህ አሽሯት እሷም እንደ ጓደኞቿ ትሄድ ዘድ ምኞቴ ነው 🤲 የጥዶቹ ደሞ የሌለ ያስቃል 😂 እዋይ ትግራይ 😏
@demekezewude5958
@demekezewude5958 Жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ እናት!!!
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Жыл бұрын
አማረኛ ቋንቋ የአለም ቋንቋ ይሆናል
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
❤❤❤የምትገርም ትእግስቱዋ በጣምይገርማል አድናቂሽነኝ ረጅምእድሜ ይስጥሽ
@asamnewuasamnew1806
@asamnewuasamnew1806 Жыл бұрын
ከዚህ አለም ከፈጣሪ በታች ምንግዜም የማትሰለች እናት ነች በአንደኛ ደረጃ ዉዱ ነገራችን እናቶቻችን ናቸው እናት ጌጣችን ናት ክብር ለእናቶቻችን
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ጀግና እናት ክብር ይገባሻል እንኳንም ደስ ያለሽ🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👩‍🎓🧑‍🎓
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 Жыл бұрын
እናቴ እናታለም እማ ያች ውለታ መች ያልቃል እማ ❤
@user-si5ih2gd6f
@user-si5ih2gd6f Жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
ክብር፡እናቶች፡ይሁን❤❤❤❤
@solomonhaile665
@solomonhaile665 Жыл бұрын
ፈታዮች ስለ ልዩ ዘገባችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ።
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ለእናቶቻችን❤🙏
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እናት እኮ መገለጫ ቃላት የላትም❤❤❤
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
ክብር ለእናቶች በሙሉ ❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
ትግራይ የመጪው ትውልድ ዋጋ ይከፍላል ። ምናልባት የአሁኑም ለሸረፍ ይችላል ከህወሀት በላይ ግን ካባ ለባሹ ወያኔ ተጠያቂ ነው።
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Жыл бұрын
መጀመሪያ ትግራይን እንደ አገርህ አካል ተመልክት ዋጋ የሚከፈል ከሆነ ደግሞ እኔና አንተም መክፈላችን አይቀርም
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Жыл бұрын
She the best mom in the world..
@Takebru
@Takebru 28 күн бұрын
kibiri la inatochi😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@sassahulish
@sassahulish Жыл бұрын
እናት ከእግዚአብሔር ና ከድንግል ቀጥላ የፍቅር ጥግ ናት
@afeworkitesfu-tn2ed
@afeworkitesfu-tn2ed Жыл бұрын
Wow! What a story unconditional love of mother! Congratulations to Yordanos the graduate, congratulations to you proud mama👌❤️
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Жыл бұрын
ከእነዚህ ሰዎች ምንም አይጠበቅም እነርሱ ከአባታቸው ከጣሊያን የወረሱት በ21ክፍለ ዘመን የወረራ የባህል፣የታሪክ፣የአብሮነት፣የከፋፍሎ መግዛት፤የብተና ስራ ሊሰሩ አሁንም የሹምባሽ ዛቻ የትም አይደርሱም እንክዎ የትግራይ ሹሞች ላይማሩ ቢወስኑ አይገርመኝም ፑቲን ከመዋለ ህፃናት አሰከ ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ አማርኛ አማርኛ አሁንም አማርኛ እንዲማሩ በመንግሰታቸው በ2024ሊተገብሩት ነው አባታቸው ከሆኘው ባይደን በሚያሰተዳድረው አሜሪካ ትልቁ ከተማ አማርኛ የሰራ ቋንቋ ነው ቻይና ጭምር የትግራዮ ውሳኔ አይገርመኝም ምንም ስለማልጠብቅ ከዛ ቸር እንሰንብት ሌላ እንሰማለን
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
እዋይ ትግራይ መጨረሻሽን በቲቪ ያሳየን😁😁😁😁
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 9 ай бұрын
ልክነውአመድእሳትአይወልድም❤
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Жыл бұрын
ከግጥሙ ጭስ የሚለው የልጅቱን እናት አይመለከትም ነገር ግን ሁለቱንም አከብራለሁ አደንቃለሁ
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 11 ай бұрын
She is a unique mom.
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
Shabia media!
@eyasumarkoswoldesemayat4835
@eyasumarkoswoldesemayat4835 Жыл бұрын
No words.
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын
👍
@emilearaya619
@emilearaya619 Жыл бұрын
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o Жыл бұрын
የምትገርም እናት አዲብ አዲብ
@guko1563
@guko1563 11 ай бұрын
😢😢
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Beautifl❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 9 ай бұрын
ፈታዴሊእንወዳቹሀለን
@ymariambzuyahu8538
@ymariambzuyahu8538 Жыл бұрын
Enat lezlalem tnor Ema ❤
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
5❤❤❤❤❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Жыл бұрын
Pride comes before fall !!!!!!!!
@ami1285
@ami1285 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ከውስጤ አለቀስኩ 😢
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 11 ай бұрын
Try to list the countries 47
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Жыл бұрын
Pray for the people of Tigray. I feel sorry for them because they are doing great damage to their next generation if you don't speak your official language how will you meet the demand of daily life? This is crazy. Ok even if you are planning to be independent what is the harm of knowing your next door neighbor language?
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
አላህ ይስቱር
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ከሚስቱ ውጭ የድስት 😂ቂጥ እንኳን ለመፋቅ ግዜ የለውም አረ ፈታ ክክክክ እኔንም ፈታ ነው😅ያረከኝ
@user-kf5dm5sc2r
@user-kf5dm5sc2r Жыл бұрын
Hii
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Ye tsegaye eshetu zefen botawin agegne
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
ባልዋንየጎዳችመስልዋምንዋንወጋች ነዉያልከዉ?
@amanuelayele1996
@amanuelayele1996 Жыл бұрын
Ezaw temereo ezaw kekeru temesgen new Yale amaragna debube memitate ayichalem
@yehewnew
@yehewnew Жыл бұрын
Akerarebih des atlim
@seidassen8717
@seidassen8717 Жыл бұрын
Baymaruw yetewot bemen tenagerew leylemenow now
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Жыл бұрын
የነዮርዳኖስ ችግር በአብይ ቤተሰብና በኦሮሞ ላይ እግዚአብሔር ያውርድባቸው አክ ቱፍ
@solomonsol2541
@solomonsol2541 Жыл бұрын
ይሄኮ ኢትዬጲያ ነው አንድ የቀበሌ ሰራተኛ ቀርቶ አንድ ተራ ካድሬ ትዳርክን አይደለም ሙሉ ነገርክን ሊያፈርሰው ይችላል ማን ይጠይቀዋል መብቱ ነው
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
😅😅😅😅😅አይ ቁልቋል አማራን ጎዳሁ ብለው😅😅😅😅😅😅
@kalkidangetaneh140
@kalkidangetaneh140 Жыл бұрын
Respect 🫡
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ye kedada were new. Tultula.
@taibaandres5202
@taibaandres5202 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 Жыл бұрын
አማርኛ ባይማሩ ቢማሩ ዞሮ ዞሮ ለልመና ይመጣሉ ማን እነዚህ ለማኞች.
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
እራሧንነውእምጎዳው፣ትግራይ፣ልጆቿእሠውጓርእዳይግባቡእያረገችነው
@khairedin7940
@khairedin7940 Жыл бұрын
በሌን እጎደለዉ ብለ የልከዉስ 😅😅😅😅
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 Жыл бұрын
የትግራይ ባለስልጣናት የዶሮዋ ታሪክ ነው ዶሮ ለቅሜ መጨረስ ቢያቅተኝ ጭሬ መጨረስ አያቅተኝም አለች አሉ ለ7ሸበቶዎች ትውልድ ይቀጣል ህዝቡም ፈሪ ሆኖ በ7 ሰው የሚመራ ሆኖ የተባለውን አሜን እያለ ይቀበላል ማን ይጎዳ ይሆን የባለስልጣናቱ ልጆች እንደሆነ ዳያስፖራ ናቸው 🤐🤐🤐
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Ke tigrai yeminisemaw ye hager kihidet Ye haymanot mekefafel Ye hagerawi dinqurina masfafat Ye zeregninet mefelfeya Ye haymanot abatoch kihidet lib yistachew
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አይ ፈታወች ልክ ነህ ባሏን ጎዳሁ ብላ እ"ሷን በጋሬጣ😂😂😂አይ ትግሬወች
@rukiyayesuf7563
@rukiyayesuf7563 Жыл бұрын
ዉሸታቸዉን ነዉ ተደብቀዉም ቢሆን ይማራሉ እዉነት ሆኖ መማራቸዉን በተዉት😂😂😂
@hailuabay3903
@hailuabay3903 Жыл бұрын
begareta not besenter.
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Жыл бұрын
ባቄላ ቀረ_
@melkamutadesse7552
@melkamutadesse7552 Жыл бұрын
አማረኛ አስተማሩም አላስተማሩም አማረኛ ምን ይሆናል
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын
የተግሬ ህዝብ አማርኛ ተናገረ አልተናገረ ከጠላትነቱ አያመልጥም የዚህ ሁሉ የአማራ ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነው።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ትግራይን አማርኛ አናስተምርም ያሉት የፕሮፖጋንዳቸውን ግን በአማርኛ ያስተላልፋሉ ቀረባቸው እንጁ አማርኛ በቻይና በአሜሪካ በኢሮፕ በጉጉል የተመረጠ ቋንቋ ነው ወያኔና የሽመልስ መንግስት አማራን ስለጠሉ መግባቢያ ቋንቋን አናስተምርም ስላሉ እነሱ ይፈሩ አማርኛ ቋንቋ ወደፊት ስንት ሚሊዮን ህዝብ መግባቢያ ቋንቋ ነች አማራው በዚህ ይኮራል የበታችነት የሚስማቸው ያፍራሉ በሀያአንደኛው ክፍለ ዘመን ወደ ሂላ መጏዝ ይህን ይመስላል::
@fikirtube4084
@fikirtube4084 Жыл бұрын
ክክክክክክ እና ተገላገልን ቁልቋላም መተተኛ ህዝብ አማረኛ አስተማሩ አላስተማሩ 😂😂😂😂
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o Жыл бұрын
ደንቆሮ ድሮም መልካም ዜና አይወድም
@danielgebru1117
@danielgebru1117 Жыл бұрын
ለኔ ግን ከዚች እንስት በአብይ ጭፍራ ከተመረቀችው ኢትዮጵያዊት ባራክ ኦባማ እጅ የተመረቀችው ኤርትራዊት ባለማረግ ለዛውም ከሀቫርድ እጅግ ትበልጣለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Жыл бұрын
ግብዝነት ነው
@Marsiltvworldwide4770
@Marsiltvworldwide4770 Жыл бұрын
መማር ካልፈለጉ መብታቸው ነው። አማርኛ አለመቻል ድንቁርና ነው ማለት ነው?!! አይ ጋዜጠኛ... የፋኖ Media መሆናቹ አገጠጠ 😁
@cahilaphalm5137
@cahilaphalm5137 Жыл бұрын
OROMO AND TEGREA LEADERS MUST BE CONSIDERED AS FACIST AND CRIMINAL AGAINST MILLIONS OF AMHARA MASSACERED.... THE NEW GENERATION AMHARA MUST STAND TOGEATHER TO DETER AND DEFFEND THOSE SILLENT CORONA FROM THE FUTURE OF AMHARA ONES FOR ALL...
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
የማንን ቆሻሻም ስልጣንም ሰጭም አዉራጅም የማንም ሽንታም ያስቀመጠዉንም ህዝብንም አማራም አይወክልም ይህንም ፈሳም ስብስብንም ፈስዉንም ማስፈሳትነዉ አያድነዉም የእነስዉም ግማታም ኦሮሞንም ስልጣንም ሰጭም አዉራጅም ህዝብንም አማራም የማይወክልዉም ከመረጣቸዉንምከኦሮሞንም መንግስትም ቦታም ክልልም አማራም ህዝብንም ትተውንም ይህድዉልንም አያዉክዉብን ህዝብንም አማራም ጤራቸዉም ይዘውንም ይዉጣምጡልን መከላከያቸዉንም አያስፈልገንም ላማራም ህክልልንም ህዝብንም መከላከያም አያስፈልግም እሽይ።
@nwo37382
@nwo37382 Жыл бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ
@belaywolde4766
@belaywolde4766 Жыл бұрын
R u in lack of problems of prosperity party/ኦሮሙማ ምስሰስ? አይ ጋዜጠኛ?
@yasen931
@yasen931 Жыл бұрын
መገዱን ጨርቅ ያር ግላቸው. አማርኛ. በአለም ይነገራል. በነዚህ ቆሻሻ ወች ባይ ነገርሥ
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
ከማርኛ ይልቅ እንግሊዘኛ ወይም ግእዝ ቢማሩ ይመረጣል
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 Жыл бұрын
ጁንታው.....
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
አማርኛ ቢቀርበት ምን ቀረበት ምንም
@yohannesberhane3247
@yohannesberhane3247 Жыл бұрын
Good news, the federal public schools fund for the region of Tigray can now be used in other regions where parents take their children's education seriously. The children of Tigray can have fun and enjoy goat herding, as usual.😂😂😂
@user-zm7og6yx1t
@user-zm7og6yx1t Жыл бұрын
ጀሮህን ይደፈን ኣዎ ኣናስተምርም ጅራቹ ይደፈን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እርባካችሁ በሞቴ ተማሩ🙄😁😁😁
@solomonsol2541
@solomonsol2541 Жыл бұрын
ይሄኮ ኢትዬጲያ ነው አንድ የቀበሌ ሰራተኛ ቀርቶ አንድ ተራ ካድሬ ትዳርክን አይደለም ሙሉ ነገርክን ሊያፈርሰው ይችላል ማን ይጠይቀዋል መብቱ ነው
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ERi-TV, Eritrea: Prime Minister Abiy Visits President Isaias' Family Residence
22:06
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 441 М.
Betoch |“አማላዩ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 427
35:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 754 М.