No video

Ethiopia - Bewketu Seyoum talks about his new book "ከአሜን ባሻገር" with Alula Kebede - Part 2 of 2

  Рет қаралды 68,417

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Пікірлер: 23
@eyerusalamtewelde3413
@eyerusalamtewelde3413 8 жыл бұрын
በውቄ አይላ ቭዩ ረዥም እድሜ ኑር ከዚህ የበለጠ እንድትሠራ አምላክ ኃይል ይሁንህ።
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 8 жыл бұрын
በውቄ በጣም ደስ ይላል ገና ብዙ እንጠብቃለን አሹ መፅሀፍ ቤት ሆኜ ነበር የማውቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል
@hailebelachew5564
@hailebelachew5564 8 жыл бұрын
Brilliant Bewuketu!!
@user-qh6ib1uq2u
@user-qh6ib1uq2u 6 жыл бұрын
እረ እሄ ልጅ ግን የት ነው ማያስቀኝ አቦ ኑርልኝ የኔ ተወዳጅ
@ayinadisgetachew5495
@ayinadisgetachew5495 7 жыл бұрын
በእውቀቱ እውነት ስምን መለአክ ያወጣዋል ትል ነበር 0ያቴ ለማንኛውም ምወድህ ፀሀፊ ነህ በርታ
@bahirugizaw3108
@bahirugizaw3108 8 жыл бұрын
bewketu....enwodihalen...ewnetegna ethiopiawi ...
@aberanigussie5721
@aberanigussie5721 8 жыл бұрын
realy really we appricate you for ur affored z back history of Gobana in Oromia....................
@jacarlos9584
@jacarlos9584 8 жыл бұрын
bewketu syoum le novel shlmat kemtebkh ethiopiaw andu anteneh bro srawochehn betam nw yemwedachaw manm mayet yemaychlewn ante mayet tchlaleh gena bewtatnet edmah metadel nw bro U.S.A lemegbat hop alegh endegebah anten afelalge firmahn ena wendmawi selamtah eshalew bro ty
@HananwowwwTamir
@HananwowwwTamir 8 жыл бұрын
እር በግዚአብሄር የበውቀቱን መ.ፍ ከአሜን ባሻገር የት ላግኘው ወደ ሳውዲ ላኩል እስኪ በጉጉት ሞትሁኝ ምን ይሻላል
@user-og2un6rh2l
@user-og2un6rh2l 8 жыл бұрын
በእውቄ ምርጥ የሚደርስብህ የለም
@sileshinehgelaneh8406
@sileshinehgelaneh8406 8 жыл бұрын
ኣቶ፡በዕቀቱ፡ሥዩምንም፡ሆነ፡አቶ፡አሉላ፡ከበደን፡በድምፅ፡እንጂ፡በመልክ፡አላውቃቸውም፡ነበረና፡እጂግ፡በጣም፡ተደስቻልለሁ።በተለይ፡አቶ፡አሉላን፡በድምፁ፡ልዩ፡ቅልላጼ፡አደንቀው፡ስለ፡ነበረ፣ምሥሉን፡አይቼ፡የሰውነቱ፡ትክል፡ከማስበው፡የተለየ፡ሆኖ፡አግኝቸዋለሁና፡ከ፡አጠያየቅ፡ስልቱና፡ጥልቀቱ፡በጣም፡አመሠግነዋለሁ።
@nardostesafaw2843
@nardostesafaw2843 8 жыл бұрын
akeberehulehugne 😚😚😚
@mib3324
@mib3324 7 жыл бұрын
ቀልዶችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት በርታ ግን በሀይማኖት አትቀልድ
@danielgawaju29
@danielgawaju29 8 жыл бұрын
mrt sew
@sabahabtu4271
@sabahabtu4271 2 жыл бұрын
Does Beweketu get paid for these programs? I hope so!
@user-ch4bw8of3e
@user-ch4bw8of3e 8 жыл бұрын
እነ አፄ ሃይለስላሴ እና ላሊበላ ባንተ አፍ አይጠራም ስለውነት በእውቀቱ በእኔ እይታ ሁሌም አጥመኝም ለምን ብትለይ የምትቀልዳቸው ቀልዶች ፈሪሃ እግዚአብሔር አታቅም ዝም ብለህ መለጠፍ ብቻ ነው # አሉላ ስለውነት ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል አይድምፅ ድምፅህ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ# .......?
@sofiyasofiya5353
@sofiyasofiya5353 8 жыл бұрын
I don't think so because he is so so funny
@abdalahochala2428
@abdalahochala2428 8 жыл бұрын
yamerale bareta jagena. ethiopiawi nak
@dhaabbatadamee1849
@dhaabbatadamee1849 8 жыл бұрын
በዕዉቀቱ በ ዕዉቀቱ ልክ የደረሳትን በ ጥሩ አማርገኛ ተከሽና የቀረበች መፅሐፍ አነበብኩ፡፡ የገረመኝ ግን ጎበና ኦሮሞ ስለሆነ ለ ሚኒሊክ ሲሰራ ስለ ነበረ ይህም ተዉልድ ኦሮሞን ከሚጨቁኑት ጋር አበሮ እነዲሰራ ማገባባቱ ነዉ፡፡ እባካችሁ ዝም በሉና ሀበሻ ሁኑ ነዉ የሚልዉ ፡፡ እኔም ኦሮሞ ነኝ እዩኝ ትቸዉ የለም ወይ ነዉ ነገሩ፡፡ በዕዉቄ አነድ ያለገባህ ነገር ኦሮሞነት ወይም አማራነት በደም ስር ዉሰጥ የተቀበረ ጀኔትክስ (genetics) አለመሆኑ ነዉ፡፡ ኦሮሞነትም ሆነ አማራነት ባህል ነዉ፤ ቀነቀ ነዉ፤ እምነት ነዉ፤ አሰተዳደር ነዉ ፤ ፍለስፍና ነዉ፤ማንነት ነዉ፤ አንተ እሱን ምሰሉ የምተለን ጎበና የህንን ነዉ ያስነጠቀን ለባእድ ማንነት እና አስተሳሰብ አሳልፎ የሰጠን፡፡ እኛ ነባር ኩሻዊ አፈሪቃዉያን ነን ስንል አማሮቹ ደግሞ አይ እኛ ከ ዐረብ የመጣን የተዳቀልን ሀበሽ ነን ይላሉ፡፡ እኛ የሰዉ ዘር መገኛ ነን ስንል የሰዉን ነገር የራስ በማድረግ አባዜ የተጠናወቱት ሀበሾችህ ደግሞ ቅልቅሉ ሀበሻ ነዉ የሰዉ ዘር መነሻ ይሉናል፡፡ ፊት ከነበረዉ ከሰዉ ዘር ጋር የተቀላቀለ ግን መገኛ ግራ የሆነ ነገር፡፡ አሁንም ያነተ ጥረት አነዴ ተጀመሮ ያለ ስለሆን ዝም በሉ፤ ይህን ጉዳይ አተነካኩ ፤ ታሪካችሁንም ማንነታችሁንም አሰረከባችሁ ሀበሽ ሁናችሁ ኑሩ ነዉ አይይይይይይይይይይ ይሄስ አይሆንም፡፡ ትዉልድ ይዳን ባንተ ይብቃ፡፡
@zakmak8026
@zakmak8026 8 жыл бұрын
Did he say anything like zat ?
@birukmulaw7562
@birukmulaw7562 8 жыл бұрын
+Dhaabbata Damee lol sima ant welgada. sijemer if you think that curly haired light skinned kemise oromo is pure african, then either you are stupid or he is not oromo, but has an oromo name. lol starting from selomon deresa for example lol he looks no different than the amarah or the tigre. nither you nor the amarah or the tigre is the origional people of the ethiopian lands. you are an idiot :)
@sofintayalew7594
@sofintayalew7594 6 жыл бұрын
መልኩን አሳምሮ እደወሎ ፈረስ ወዘተ ይቀጥላል አቶ በውቀቱ የኢቶጺያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ መቀፍህን አቁም እሽ ዝምበለህ እደመጣልህ አታውራ ወይም አትጻፍ ከእምነት ጋር ምን አያየዘህን ወረድ ከእምነታችን ok
Ethiopia: ክንፋም ህልሞች - በውቀቱ ስዩም
23:28
Ethiopian View
Рет қаралды 86 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 66 МЛН
Bewketu Seyoum - Yemechereshaw Misa
10:24
Zehabesha Tube
Рет қаралды 32 М.