Ethiopia - “ግቡና አድኑን” ደብረጺዮን | የህወሓት ቀንደኛ አዋጊዎችን የፈጀው ኦፕሬሽን | ሸኔ የከበባት ከተማ | ማርሻል ብርሃኑ የቆየ ሚስጥር አወጡ

  Рет қаралды 205,097

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 331
@hashemtube5496
@hashemtube5496 Жыл бұрын
ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ሀይልና ለጀግናው ፋኖ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💐🇪🇹💕🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹💪
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v Жыл бұрын
ድል ድል ድል ድል ድል ለእሚየ ኢትዮጵያ
@saraadene6920
@saraadene6920 Жыл бұрын
DEL LE ETHIOPIA 🇪🇹 DEL LE Eritrea 🇪🇷 God's protection 🙏 upon our hero's amen 🙏
@user-oy6ux4xe8m
@user-oy6ux4xe8m Жыл бұрын
የምስራቅ ፋኖን ቶሎ በለን እንረዳቸው ሁላችሁም የአማራ ልጆች አነሱ ለኛ ብለው ህወታቸው እየሰጡ ነው በፍጥነት እንረዳቸው ደል ለተጎደው ለአማራ ህዝብ አማራዬ😭💔
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 Жыл бұрын
if we can’t stand as ethiopian, i don’t think we will save any way being racist doesn’t help learn from junta
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ይሁን 🙏
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ! አምላኬ ሆይ! እባክህን🙏🏾ሀጢያታችንን ይቅርበልና አዲሱን አመት የአድነት የፍቅር የይቅርታ የመተሳሰብ የመሽካከም አርግልንእባክህ!🙏🏾🙏🏾 ልምላሚየና እፎይታ ለህዝቤና ለሃገሬ ኢትዮጵያ!! Happy new year Ethiopia!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Happy new year Eritrea!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Жыл бұрын
ድል ለመከላከያችን ድል ለልዩ ሃይላችን ድል ለፋኖ ድል ለሚሊሻዎቻችን ድል አፋር አናብስቶች ድል ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@mekiyaali5484
@mekiyaali5484 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለአማራ ፍኖ እና ለልዩ ሀይላችን ድል ለአማራ ሚንሻ ድል ለባለሺርጡ ጀግና ድል ለአፍር ልዩ ሀይል አላህ ሆይ ሀገር ወግኔን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ ሞት ለባንዳ ወያኔ እና ለሱ አሺከሮች
@ayelebirega9674
@ayelebirega9674 Жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ በ2015 ዓ/ም ይረጋገጣል አምላክሽ ይፈርዳል
@mesygeathun7938
@mesygeathun7938 Жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሀይሎች እግዚአብሔር ድሎን ይሰጣችሁ መሪያችን ያሎት በጣም እዉነት ነዉ እናም አሎ በየቦታዉ ተወሽቀዉ አሎ አዉንም በደብ መታሰስ አለበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ለምልማ ትኑር እግዚአብሔር ሰላምሽን ያስፍን ለእናት ሀገራችን በእዉነት ፈታ አደኛች ናችሁ በርቱ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ይጠብቃል እንጅ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ክብር ለጀግናው አማራው ልጅ ፋኖ ፋኖዎቻችን ክብር ለጀግናው አማራ ልጅ ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአፋር ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muhammedhussen7243
@muhammedhussen7243 Жыл бұрын
አሏህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቃት
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
አላህ ሆይ ህዋሀትን እስከመጨረሻው ከድረ ገፅ አጥፍልን
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t Жыл бұрын
ድል ኢትዮጵያ አትንኳት ለሚሉ ሁሉ💚💛❤️
@saadasaada4989
@saadasaada4989 Жыл бұрын
ላንዴየና ለመጨረሻ መሆን አለበት አድሱን አመት ድል በድል
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ድል ለጀግናው መከላከያ💪
@zelalembelayneh2909
@zelalembelayneh2909 Жыл бұрын
ድል የኢትዮጵያን አንድነትን ለሚፈልጉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ድል 🇪🇹ለእናት ኢትዮጵያ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች ኢትዮጵያዬ በጀግና ልጆችሽ ታሸንፊያለሽ ኢንሻ አላህ የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ🇪🇹ፈታ ድያሊ ጋዜጠኛን አለማድነቅ አይቻልም አዘጋገብ አነጋገር አንደኛ ነው በርታልን ጀግና❤
@ebirahimahmed3990
@ebirahimahmed3990 Жыл бұрын
ሠላም አድሥ አመት ለአማራዉ ድል ለፋኖ ብሎም ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለመከላከያ የሰላም የደስታ የፍቅር ያንድነት አመት የድል አመት ያርግልን ግን ለታሠሩት አማራ ፋኖወች እና ለፋኖ አመራርች ፍትህ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
ድልና ድምቀት ለኢትዮጽያ ስራዊት ይሁን ኢንሻ አላህ
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l Жыл бұрын
ድል ለጀግኖቻችን🇪🇹💪🇪🇹💪ሽንፈት ለጤላት
@samiclick6753
@samiclick6753 Жыл бұрын
እንኳን አድርሳቹ ሰላም 🥰 ለሀግራችን
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o Жыл бұрын
ክብርና ድል ልጥምር ጦሩ 🇪🇹💪
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
እኛ እምፈልገው ደብረ ሰይጣንና ጌታቸው ሊጡ እንድደመሰሱ ነው 💪💪💪💪💪
@amiratube
@amiratube Жыл бұрын
ፈታችን ምርጫችን ከፍታ ለምየ ኢትዮጵያ
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
CONGRATULATIONS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN. ETHIOPIAN ELECTRIC POWER HAS BEEN PROGRESSING VERY GOOD JOB. THIS IS VERY IMPORTANT TO SUSTAINABILITY TO ALL ETHIOPIAN CITIZENS. BROTHER FROM ERITREA USA
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Yes! Congratulations indeed! 🇪🇹🇪🇷
@giraffe.21
@giraffe.21 Жыл бұрын
🌹🌺🌹❤️🌺🌹🌸💐
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
በመላው አለም ሰላም ይስፈን ሰላም ለሀገራችን ያረብ
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Жыл бұрын
ድል ለሃገሬ ሞትለወያኔ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Жыл бұрын
እኔ መቼም ለኢትዮጵያ ጥምር ሀዮሎች ያለኝ ፍቅር እና አክብሮት ወደር የለዉም. ደጀን ለሆነዉም ኢትዮጵያኖችም ሁሉ.
@tadesseyimer1477
@tadesseyimer1477 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያችን
@mazaw935
@mazaw935 Жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ጠብቅልን
@mohammedadem404
@mohammedadem404 Жыл бұрын
ወለጋ ላይ ሸኔ አየጨረሱን ነው ድረሱልን😭😭😭😭😭😭
@user-jp4uu4mh9b
@user-jp4uu4mh9b Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
ጦርነት በቃን ፈጣሪ በቃ ይበለን ፈጣሪ 20015ን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
2015
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🇪🇷
@feta1
@feta1 Жыл бұрын
ቤተሰብ ተደርገሃል አሌክሶ። አንተም ሰብ እየመለስክ!!
@desalegnaddisu627
@desalegnaddisu627 Жыл бұрын
ሰላም ለህዝባችን ይሁን!
@user-dt9ix9tr2s
@user-dt9ix9tr2s Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@amarekasawe3358
@amarekasawe3358 Жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ የህሊና እስረኞች
@bashirabashir4043
@bashirabashir4043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደረ እበክህ
@biniwondimu6538
@biniwondimu6538 Жыл бұрын
እጅ ይሰጡ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ali-tt5om
@ali-tt5om Жыл бұрын
አገራችን ከፍ እደምትል ተሥፋ አለኝ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
አሚንንንን
@seidshifa3949
@seidshifa3949 Жыл бұрын
አላህ አገረችን ሳለም ያሪግልን
@gjdtfjrt8222
@gjdtfjrt8222 Жыл бұрын
ያላሂወደአተሸሸን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋወገኖቻችንንንንንፍትህ ፍትህ
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ህወሀት ከነ ህዝቦች መጥፋቱን በተግባር ተረጋገጠ
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
አንበሳው ፈታ ዴሊ በርታልን የኛ ጀግና እየጠበኩህ ነበር
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በግፍ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉትና በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭
@tewodroskassaethiopia1671
@tewodroskassaethiopia1671 Жыл бұрын
Feta daily በጣም ይመቸኛል👍👍👍
@farukabafogi5241
@farukabafogi5241 Жыл бұрын
Excellent. Amazing way of reading & expression wz evidence
@bektalk8783
@bektalk8783 Жыл бұрын
በጦርነቱ ምክንያት አድሰ አመትን ከቤተሰቦቼ ጋር ተለያይቸ ሳሳልፍ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው😭 በአሉን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር አንድ ላይ ለምታሳልፉ እንኳን አደረሳችሁ🤝 2015 የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት ህዝባችን ፍቅር በፍቅር አድርጎ ያሳየን🙏
@zelalemkindu27
@zelalemkindu27 Жыл бұрын
አይዞን ይህም ያልፋል🙏❤
@bektalk8783
@bektalk8783 Жыл бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ 🙏
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
Aይዞኝ❤️
@getachewderseh3325
@getachewderseh3325 Жыл бұрын
@@bektalk8783አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው። እግዚአበሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን።አሜን።
@zaharaseid9209
@zaharaseid9209 Жыл бұрын
አብሺሪ ወድሜ ለበጎነው በሠላም ያገናኝህ ከውድ ቤተሠቦቺህ ጋር
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ከእውተኞች ጋር ነው እውነት ያሸንፋል ድሉ ለመላው ጥምር ሃይሎቻችን ።
@user-ll5vy6eg6w
@user-ll5vy6eg6w Жыл бұрын
ክክክክ
@user-jz8eu8xz7r
@user-jz8eu8xz7r Жыл бұрын
ሰላም ፍትህ በሱዳን ለሚኖሩ ወገኖቻቺን እግልትና ስቃይ እየደረሰባቼው ነው
@gettemesgen5836
@gettemesgen5836 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💯
@kedirseydi5682
@kedirseydi5682 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብ በቃበለን
@user-vi6yq2yx8y
@user-vi6yq2yx8y Жыл бұрын
ያረቢ ደብረፂውን በመንግስት ቁጥጥር ስር ሳይሆን ወይም ሳይሞት ድርድር እንዳይጀመር ጌታዬ እርሱ ካልሞተ ንፁሃን ደማቸው መፍሰሱ ለነገ ምንም ዋስትና የለ ..!! ድል ለተበደሉ ውርደት ለባዳዮችን አድርግልን ያሯህማን
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
አላህ ይ ጨርሳቸው
@zebibafadil1409
@zebibafadil1409 Жыл бұрын
ድል ለጀኖች
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails Жыл бұрын
ድል ለጥምር ጦሩ💚💛❤
@user-lf6wy2ix4c
@user-lf6wy2ix4c Жыл бұрын
በጣም ያደነኩት በየቦታው ለመከላከያ የሚደረገው እገዛ ይቀጥል ወረባቦ መኪናኳ የለም ስንቅ ማቀበል
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😥 እመዋ ኢትዮ እንኳን አዴረሳችሁ አድሱ አመት ሰላም የምንሰማበት ያድርግልን ሰላምን ያሰማችሁ ወገኖቸ 🥰🥰▸🥺
@woifenalebchew8404
@woifenalebchew8404 Жыл бұрын
KEEP IT UP
@rahaetseed9420
@rahaetseed9420 Жыл бұрын
አላህአገራችንንዮጠብቅልን
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Жыл бұрын
Salam alaikum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c Жыл бұрын
እራሳቸው ነካክተው ጥቃት ተከፈተብን ወሎ ድረስ ምን አመጣው እደነሱማ ግፍ ሚስማር ነበር የሚዘበው አላህ አዝኖልን እጅ
@senaitbekele957
@senaitbekele957 Жыл бұрын
Egzaibhair ethiopian yitebkatal 🙏 ♥️ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-ts4ut4yb9v
@user-ts4ut4yb9v Жыл бұрын
ትመቸኝአለህ ቢረዝምምአይሰለቸኝ እቀጭእቀጭነው አማርኛእዳተ አሚፈጨውየለም አድናቂህነኝ ግን አልገባኝም ሁለትሆናቺሁ አተነህእምትመቸኝ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ክብር.ለመከላከያ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
ትክክል ጠ/ሚኒሷትር! እንደማያሸንፋን ሲያውቍ ብቻ ነው ጠላቶቻችን የሚፈሩንና ሰላም የሚሰጡን በብዙ የአረብ አገሮች የተከበበችው ትንሿ እስራኤል ስለምትፈራ ነው በሰላም የምትኖረው!!!
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 Жыл бұрын
ሰላምህ ስጠን
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
thanks for sharing information feta
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
እለተ ቂያማ ስትቃረብ በምድር ላይ መሀይምነት ይስፍናል እውቀትም ይነሳል ፣ እርስ በርስ መገዳደልም ይበዛል ። ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@ekg2186
@ekg2186 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪🙏
@hanamichael8575
@hanamichael8575 Жыл бұрын
ወንድሜ እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምንኮራብህ ድምፅህ ተስፋ የሚያለመልም የሚያጓጓ ወይ እረ ምን ልበል ይቅርታ ሰለምወድህ ነው .
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ይጥፉ እሻአላህ አስጥሉን አሁንኮ ዝም ቢባሉ ነገ ተደራጅተዉ ሀገር ሊያፈርሱ ነዉ
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@kidasilas9828
@kidasilas9828 Жыл бұрын
ሀገሬ ደስ ይበልሺ🥹🥺
@sauditaif2984
@sauditaif2984 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከላከል ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ts4ut4yb9v
@user-ts4ut4yb9v Жыл бұрын
አድደቅህአለሁ
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 Жыл бұрын
Well done 👏
@abdilfatahmohamad6713
@abdilfatahmohamad6713 Жыл бұрын
ክብር ለመለው ለፀጥታ ሀይሎች
@miheretabmekebo5097
@miheretabmekebo5097 Жыл бұрын
Wow God bless you
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g Жыл бұрын
እስከመጨረሻው መቀጠል አለበት ታልጠፉ ሠላም አይመጣም እየመጡ አማራን ባዶ አስቀሩት ❗❗❗
@munajibo6090
@munajibo6090 Жыл бұрын
Inshallahe wayana Gedeal yegeba.
@smartpress163
@smartpress163 Жыл бұрын
ይጨረሱ እነሱ አሁኔም አያርፉም
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት ለወያኔ ባንዳ
@denebetasefaye2137
@denebetasefaye2137 Жыл бұрын
Well come
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Жыл бұрын
ጠ/ሚ እንዳሉት እዉነት ነዉ በእድገት መንገድ ላይ እንደሆንን የተገነዘቡ የውስጥ እና የዉጭ ሀይሎች ይፈታተኑናል.
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ፋትህ በወለጋ ለሚታረዱ አማሮች
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Anhean ayegebashem junteye.
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
@@alem9044 ምን አልሸ ለምን አያገባኘም
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@yeneshmiss8996 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ወርጋጣት ወርደተኛታት ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын
አህያዋርዳቸው እነዝህሌቦችአላህያሣቸው
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 Жыл бұрын
Amazing
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣፣
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጥምር ኃይሎች የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@user-xf6pl5gm6d
@user-xf6pl5gm6d Жыл бұрын
Thank you الحمد لله تمام 👍👍🇪🇹👌
@tomyabbey8403
@tomyabbey8403 Жыл бұрын
Nobody need Abiy Ahmed prosperity government in Ethiopia better abiy Ahmed government step down for peace of Ethiopia.
@ethiopia500
@ethiopia500 Жыл бұрын
ፍትህ ሳውዲአረቢያ ልታስሩት💔💔😭😭😭😭
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 363 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 47 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 67 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
TOMAŽ GOREC / INTERVJU #8
3:32:35
David Milosavljević
Рет қаралды 104 М.
Week #1. Introduction to Front-End
2:31:34
Rolling Scopes School
Рет қаралды 89 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН