Ethiopia

  Рет қаралды 7,825

Ethioemma Tube

Ethioemma Tube

2 жыл бұрын

ደርሲ በአሉ ግርማ ካበረከተልን መፅሀፍት "ደራሲው" የተሰኘውን በተከታታይ እናቀርባለን።
ተራኪዎች አንተነህ አስረስ፣ብሌን ሳሙኤል፣ቤርሳቤህ ፈረደና ሌሎችም።
የደራሲ በአሉ ግርማ ክህሎት በእኛ የሚለካ ባይሆንም በተቻለን አቅም ክብር ሰተን ለመተረክ ሞክርነዋል።
አንተ የጥበብ ልጅ ሆይ ነብስህ በሰላም ትረፍ
Ethioemma tube Feb 12, 2022.

Пікірлер: 13
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም የሆነ አቀረብ ነው።
@yohanslily4245
@yohanslily4245 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አቀራረብ
@eframbelachew3612
@eframbelachew3612 Жыл бұрын
Amazing work!!!!!!
@video-uk5cv
@video-uk5cv Жыл бұрын
This is what i am talking about ❤I love it
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
#ደራሲው ክፍል 2 ትወና ሚወድና የጸሃፊነት አባዜ ላለበት በተለይ የሚታዘዝ ድንቅ የአእምሮ ምግብ! አንትሽዬ እናመሰግንሃለን! አምብሽዬ አሪፍ ውህደት ነው!
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
በቻልነው መጠን እየሞከርን ነው ምክንያቱም ሰውዬው በአሉ ግርማ ነው።እናመሰግናለን
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
አማኑዬ ( ጉሩ - ጂ ) ልክክ ያለ ልክ ነዉ ያልከው ወንድሜ ፤
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላቹ:: ወደ ቀድሞው ከመጻሕፍት ዓለም ስለመለሳቹን ትልቅ ምስጋና ይድረሳችሁ:: አንዳንድ የሚፃፉ ግን በሚድያ የማይባሉ ቃላትን ግን አስቡበት:: ምሳሌ ፦ ሸር*ጣ
@grmbyn1
@grmbyn1 Жыл бұрын
የተፃፈውን አለማንበብ እንዴት ይቻላል? በዚያ ላይ ልብወለድ መፃህፍትን የሚያነቡ (የሚሰሙ) ሰዎች አንዳንዴ ተገቢ ያልሆኑ ቃላት ሊኖሩ እንደሚችሉ መጠበቅ አለባቸው። ልብወለድ የነባራዊው ዓለም ነፀብራቅ ነውና።
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ጥበበኞቹ welcome ደራሲ በዓሉ ግርማን ማሞገስ በኔ አቅም የማይታሠብ ነው ግን ግን ውስጥ ይገፈትራል በቃ ቃላቶቹ ልብን ይኮረኩራሉ ምትሀታዊ ሀይል ጥበብ የረገመው አባወራና እምቅ የጥበብ ትኩሳት ግለቱን መተንፈሻ ያጣ ምስኪኑ ደራሲ🙄ወይ ይህቺ አለም ይህ እኮ ነው የጥበብ መስታወትነት የገሀዱ አለም ነፀብራቅ አብዮቱ ከፈነዳ በኋላ ይህ አባወራ ብቻ ሳይሆን ስንት ነገር ፈነዳ😂ወይ ግሩም ውድ ጥበበኞቻችን አንተነህ ወንድሜ እነዚህን ወርቃማ ቃላቶች የምትገልፅበት መንገድ አጃኢብ ነው እዛው ቦታው ነበርኩ ማለት ይቀለኛል ደራሲው ያስቃኘን ሰይጣን ቤት ያለው መንደር እናም የጡሩንባው የአረንጓዴው ዘመቻ የህብረት ሱቅ ድባቦች በሚገርም አገላለፅ ፍንትው አርገህ አሳይተኸናል እንደ ደራሲው እና ገፀባህሪው ልብ ለልብ❤️✔️💯 ሁሌም በጉጉት እንጠብቃችኋለን 👌🙏
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
ጥሩ አድማጭ ማግኘት የነብስ ጉልበት ያድሳል ።ክብረት ይስጥልን
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
ከሉዲአችን ድንቅ አድማጭ መሆኑሽ ሣይታልም የተፈታ ነዉ ፤ አገላለጽሽ ደግሞ የ በዓሉን አማልክቶች አንቺ ላይ ያደሩ አስመሥሎብሻል ፤ እህቴ በተጽዕኖ ጅራፍ እንደኛ ተገርፈሻል ፤ ገራፊዊ በዓሉ ለማለት ፈልጌ ነው ፤ ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
ክፍል ሦስትን ደግሞ ጋብዤሻለሁ ፤ እንገናኝ እዛው 🤣
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
ትረካ_ የመግቢያ ፈተና በአሌክስ አብርሃም |ጋዜጠኛ መሐመድ ስራጅ
22:28
የ አንድ ወጣት ታሪክ...አስገራሚ የሬዲዮ ድራማ
29:09
ReyotKin ርዕዮት ኪን
Рет қаралды 18 М.
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 3 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 9 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН