Ethiopia: ዶ/ር ዳኛቸዉን ያሳቀዉ የቀድሞ የደርግ ወታደር ንግግር

  Рет қаралды 128,093

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

“ትግሬ ዘመዶቼ ሲያስሩኝ
ከጣፈጣችሁ ብሉት አልኳቸዉ”

Пікірлер: 103
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ታሪክን እያጣቀሱ ሚወያዩ ዘመን ላይ ደረስን ህልም ነው የሚመስለው እንኳን ለዚ አበቃን ታሪካችንን ለመስማት።
@yehenewtemesgen4121
@yehenewtemesgen4121 3 жыл бұрын
L
@dalaswindow
@dalaswindow 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነበር እናመሰግናለን
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 5 жыл бұрын
ስለ ልዑል ራስ ሥዩም በጣም የሥራ ሰውና የልማት ሰው መሄናቸውን አሳወከን! እናመሰግናለን! የድሮ ነገር በምን ጣሙ ቢነሳ አይጠገብም!!!!
@yemanegetaneh9684
@yemanegetaneh9684 5 жыл бұрын
G FCy
@yemanegetaneh9684
@yemanegetaneh9684 5 жыл бұрын
Y
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
ልዑል ራሥ መንገሻ ማለት ነው
@tribeofjudah6470
@tribeofjudah6470 5 жыл бұрын
God Bless You Father!!! This Is Why We Need Honest Elders, To Tell Us The Truth! So, We Can Start To Think For Ourselves. Instead Off Hating & Killing Each Other For False Narrative.
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
You right guy's
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
why does this tigre not speak about weyan evil deed if he really are Ethiopia but he not !!! he talking what haile silas done but not what his people !!! tigre is always tigre zerena ke ewent yerak
@ambessashield9360
@ambessashield9360 5 жыл бұрын
betty everyone already know what woyane has done
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 4 жыл бұрын
የምናከብርክ ዶ/ር ዳኛቸው ባገኘከው አጋጣሚ ሁሉ ተስፋ ሳትቆርጥ ማስተማርክን አታቋርጥ ይችን ሀገር ለማዳን ካንተና ከመሰሎችክ ብዙ ይጠበቃል በርታልን አባታችን አላህ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ስንት እንዳልስሩ ደርግ ለራሱ ስለፈራቸው የጨረሳቸው አባቶቻችን እንዲህ ታሪካቸው የምንስማበት ዘመን ያደረስን እግዚአብሔር ይባረክ። ወጣቱ በክፉ እንጂ እንዲህ ላገር የለፉ መሆናቸውን አስተምሩልን
@begshawasnake4179
@begshawasnake4179 5 жыл бұрын
Dr thank you so much !!!!
@user-fx6vc3kf7c
@user-fx6vc3kf7c 5 жыл бұрын
እውነት እንደነዚህ አይነት እውነተኛ አባቶች አባቶ አሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አህድ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እና በእውነት ብቻ ኢትዮጲያን ከዘረኛ ከጥላቻ እናፅዳት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን... ..
@hassennuru8024
@hassennuru8024 5 жыл бұрын
The dr. You are 👍 nice story very nice history
@user-pp3if6rf5y
@user-pp3if6rf5y 5 жыл бұрын
እኛ የጥቁር ህዝብ ፋና ወጊ ...በአለም ላይ ካሉ ሀገራት የሚበልጥ እንጂ የሚአንስ ታሪክ ያለን አይደለም ....ነገር ግን ባንዳዎች ሀገር እንመራለን ብለው በዘር ተከፍለን አንሰን ስለ ትንሽነት እንጂ ስለ ታላቅነታችን እንዳናስብ አርገውናል ትውልዱን በነሱ አይምሮ እንዲአስብ አርገው ዛሬ ደርሰናል።
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 5 жыл бұрын
EDU yemebalw dirjit balsiltanat yet gebu tadya lemin liul mengeshan aytykum please I need answer
@sssh5805
@sssh5805 4 жыл бұрын
ለምን ስለ እህትዎ ወ/ሮ ገነትም ያውሩ እስኪ በነካ እጅዎ ዶክተር ዳኛቸው
@negalemma5566
@negalemma5566 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
Awesome dr dagnachew
@tarikukassahun5867
@tarikukassahun5867 5 жыл бұрын
እባካችሁን የሚለያዬንን ነገር አታስፉት፣ አንድ የሚያደርገንን ነገር እያበዛን እየተነጋገርን እንኑር
@dcmanva.1649
@dcmanva.1649 5 жыл бұрын
አባት ክብር ይግባዋት !!
@lilianbesayeagerwelyitalje2785
@lilianbesayeagerwelyitalje2785 5 жыл бұрын
Mengestu Haylemaryam alesheshem ebakachun
@Sarbet888
@Sarbet888 5 жыл бұрын
blakbord1@gmail.com Bik No, he is planning another round of red terror from Zimbabwe
@hailemichaelbelete2990
@hailemichaelbelete2990 4 жыл бұрын
ሁሌም ስለትላንት እናወራለን ግን ወይ ስንማርበት ወይ ትክክል ስህተቱን አውቀን ይቅር ተባብለን አንቀጥል ትላንት ትላንት ትላንት ብቻ
@zerayikobgemechu7724
@zerayikobgemechu7724 5 жыл бұрын
ይሄ ምሁር የጠፋውን ማንነታችን ነው የሚያስተምረን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 жыл бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደር እንጂ የደርግ የምባል ወታደር የለም ። ደርግ 120 አብዮት ያካሔዱት ናቸው ወይም ከጃኑሔ መንግስት የነጠቁ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ስራዊት በል እባክህ
@derejedejene9519
@derejedejene9519 5 жыл бұрын
'የቀድሞ የደርግ ወታደር ' ብሎ ነገር የለም፡፡ ደርግን ከመሰረቱት 118 ወተደሮች በስተቀር ፤ ከደርግ በፊትም ሆነ በደርግ ጊዜ ፤ ሁሉም ሰራዊቱን የተቀላቀሉት የኢትዮጵያን ዳር ድምበር እና አንድነት ለመጠበቅ እንጂ የደርግን ሪዕዮተ ዓለም በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጨን አይደለም፡፡
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 жыл бұрын
የ"ደርግ ወታደር" የሚባል ነገር የለም፣ የኢትዮጵያ ወታደር ነው የሚባለው!!
@gidash
@gidash 5 жыл бұрын
ማይክሮፎን ይዞ ታሪክን አልናገርም ማለት ምን ይሉታል ? ሆደ-መቃብር : የሆነ ክፉ ትውልድ !
@kalabasrate9578
@kalabasrate9578 5 жыл бұрын
We need a movie
@eyosiasmesfin5439
@eyosiasmesfin5439 5 жыл бұрын
ትግራይ ትግሪኝን ያቅዋቅዋሙት እንግሊዞች ናቸው።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
Replay to discussing beety just I am advice to you go back to college or came to Asmara we will give to you good lesson
@gigilemma6133
@gigilemma6133 5 жыл бұрын
ትክክል ኖት ከዶክተሩ በብዙ ይበልጡታል
@nurubiru6258
@nurubiru6258 5 жыл бұрын
እኔን እለፈኝ "! እኔን ተወኝ በናትህ።
@alemitubarsa2033
@alemitubarsa2033 5 жыл бұрын
Wowwww
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 5 жыл бұрын
Wowwwwww
@suman6350
@suman6350 5 жыл бұрын
በመጀመርያ አንዳናቆቴን ሳልገልጽ አላልፍም በመቀጠል ቆይ ዶር እኔ የታሪክ ምሁር አይደለሁም ይላሉ በየምእራፉ ታድያ ይህ የሚተነትኑት እኮ ጥልቅ የታሪክ እውቀት እንደ ፕሮፌሽን ያስፈልጋል መፃሕፍት አንብበው ሊሆን ይችላል ግን ጥልቅ የታሪክ ምርምር ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አሉ እርሶ ካሉት እንካን ፕሮረሽፈራው አብረው እንደው ቢሳተፉ መድረኩ ያማረ ይሆን ነበር እኛም ጥሩ መረጃ እናገኝ ነበር!!!
@titukedu2456
@titukedu2456 4 жыл бұрын
YEDERG WETADE AYEDELEM YE ETHIOPIA WETADER NEWE YEMIBALEW
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 жыл бұрын
ጋሼ እግዚአብሔር ይባርኮ!!❤
@hassennuru8024
@hassennuru8024 5 жыл бұрын
I love America i left home with no cash in my pocket some lady from eth pick me up from the street took me to here house tell here husband we got to help these eth army men he help. Me out with full heart thanks never. Ask me about my duties i heat mengiistu so i have to take off with eth ship to Yemen after that the rest is history i am proud eth army men never get out los Angeles love to die in las Vegas. No feare see you that was my short story
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 жыл бұрын
ለዚህ ቻናል ባለቤት ማለትም አንድ አፍታ ቀጥታ ጥያቄዬ ለናንተ ነው ምን ማለት ነው የደርግ ወታደር ?
@habetamubond8813
@habetamubond8813 4 жыл бұрын
አዎ ለራሱ ለሚዲያው ይህንን ጥያቄ እንዲመልስ ግድ ይለዋል የደርግ ወታደር ብሎ ርዕስ መጠቀም ምን የሚሉት ገለፃ ነው?ከየት ያገኛችሁት ሰነድ ይህንን ያረጋግጥላችሁዋል ።ኢትዮጵያ ውስጥ የደርግ ወታደር እንደ ነበር እስቲ አንድ የሰነድ ማስረጃ አቅርቡልን ? የአገር ጠላትነት ጥይት በመተኮስ ብቻ አይገለፅም ! እንዲህ እንደናንተ ታሪክን እውነትን በማጣመም የሀገር ጠላት ፕሮፓጋንዳንም በማር እየለወሱ በህዝብ እና ለትውልድ በሚተላለፍ ታሪክ ውስጥ በመሸንቆር የጠላትን አላማ በመደገፍ በማራመድ ይገለፃል። ይሄ ጠላትነትነው!!
@seyumteshome4065
@seyumteshome4065 5 жыл бұрын
አረ ዶክተር የታሪክ ምሁር ሰሳይሆኑ እገሌ አለኝ በማለት ይነገራል እንዴ ያሰሳፍራል ዶክተር ዳኛቸው የትግራይ ህዝብ ጥያቄ የነበረው የሃይለስላሴ ግፍ ይቁም ነው ፍትህ ይስፈን ነው
@gobezgobez4448
@gobezgobez4448 5 жыл бұрын
እባካችሁ ታሪክ እታበላሹ ስው እንዲስቁሏችሁ ብላችሁ እናት ሙህር ነን የምትባሉት አስብ ዝም ብላቹ ግዜ ተመቼን ብላችሁ እትለፋደድ
@gdedi1396
@gdedi1396 5 жыл бұрын
LEMONDINEWU TADIYA EWUNETEGAWUIN TARIK YEMATISFULIN TEWEYAYUINA TISAFULIN.... EGA EWUNETUIN BICHA NEEU MAWEQ YEMINFELIGEWU ENJI ANLEYAYIM. MANIM EYETENESA TARIKIN KEMITISIF...BE HIYIWET YALECHU EBAKACHU TEMEKAKERU ENA TISAFULIN...ZEREGOCH EKO YAFRALU ENANTE EWUNETUIN SITNAGERU....
@Sarbet888
@Sarbet888 5 жыл бұрын
In USA they say 'black skin do not crack' this guy is a prove for that, 75 years old but looks 50.
@jeremiahhawaz9260
@jeremiahhawaz9260 3 жыл бұрын
gazetegna ebakih derg wetader yelewim.
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 5 жыл бұрын
ለምን ተቃረጠ ይቀጥል
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
Abatem hedberg nechlebash neberu, derg altekeme, weyane altekeme, ahunum yawnew as long as we keep lying to ourselves and Children as educators, tell it as it is that is what my parents told me about RAs Mengesha, the Tigray people save him from the Derg red terror. I thank you Sr. For being there to tell our history .
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
@@eagle4452 anchi denkoro yedenkoro zer bitawkiw yawnew batawkiw yishalishal, midre hodam the KZfaq shermuta bedemb awkaloh. Shameful people
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
@@eagle4452 you can't even write, go to school
@solomontadele9166
@solomontadele9166 5 жыл бұрын
Min yaleh huno, kiftaf. Demo yestsim teyzo, hid ina yelemedkew hunting. Temama
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 жыл бұрын
Replay batty first of all I am not tiger I am from proud Eritrea what so ever I prefer tigre than amhara and get lost
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ስማቸው ገብረ እግዚአብሔር ስራቸው ፀረ እግዚአብሔር ያልነው በምክንያት ነበር ሳይማሩ የመሩ_ሰርቀው የከበሩ_ዘርፈው የማያፍሩ_ሲገሉ የኖሩ_ ወንድ የደፈሩ_ሀይማኖትን ብሔርን ጎሳን ሲያጋጩ የኖሩ _ከሰው ሳይሆን ከሰይጣን የተደመሩ እነዚ ወያኔ ትግሬዎች ናቸው ይሄው ፎቶዋቸው ከፈለጋቹ #ቁልቋል ቂጥ እንጂ አይምሮ እንደሚደፍን አላውቅም ነበር
@tigistamare2881
@tigistamare2881 5 жыл бұрын
እርስዎ እውነት ትግሬ ነዎት
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 5 жыл бұрын
The whole thing is useles. Exactly elevating a human being to undeserving almost outlandish level is the reason for the backwardness. It was historical disgrace that left millions out of basic income source. It was devilish and deservedly needed to go. Derg and Woyane were also devils in their own way. Hope this latest one make it better.
@yonasteweldesbahtue2462
@yonasteweldesbahtue2462 5 жыл бұрын
puna puniki
@temesgendemeke2767
@temesgendemeke2767 4 жыл бұрын
There was no Derg's soldier. The Ethiopian defense forces were Ethiopian. This is Weyane's labeling of the previous members of defense forces. Apart from the war affected areas at that time, nobody accuses the former defense forces atrocities against Ethiopians. That was the army carrying machine guns and all sorts of ammunition, but, begging for a cup of water from house holds. Not even entering in to individual houses (respecting people's rights). Of course Agazee was weyane's forces.
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 5 жыл бұрын
Ere bakih yenen abat asalifw lewyane mengist yestut lik mengesha siyum aydle akatari
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
tigre hole akatar weshetam zeraf new !!! hayleselas seladergot eyawer yeso zemdoch yeserot gefe ayngerem !!!
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ታሪክ አታበላሹ ኮሌኔል መንግስቱ ቆራጡ መሪ አልሸሹም!!!ታውቃላችሁ እንዴት እንደታገዱ እንደታወጀባቸው።ከውጭም ከውስጥም በጠላት እና በከሀዲያን ተከበው ሀገራቸውን ላለመበታተን አንድም ቀን ሳይስቁ ለኢትዮጵያ አንድነት እኩልነት የለፉ ሀገር ወዳድ ናቸው። ክብር ይገባቸዋል!!!እድሜ እና ጤና ለቆራጡ መሪ!!!
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 жыл бұрын
የሳቸው መውጣት ነው ሚባለው መሸሽ ያልከው ትልቅ ሰሀተት ነው ይታረም መውጣቱ ደግሞ በጣም ብዙ አለም አቀፍ ድልን አርገው ነው የመጡት 1 ዋነኛው ያረጉት ሂትለርን አለምን ወሮ ትልቆ እልቂት እየፈጸመ ነበር የተባበሩት መንግስታትም በኢትዬጵያና በጣልያን ላይ የጦር መሳርያ እቀባ ሰላረገ ንጉሱ በዚህ ቅር ተሰኝተዋል ምክንያቱም የጦር መሳርያ ማእቀቡ ኢትዬጵያን ለመጉዳት የተደረገ ነው ምክንያቱም ጣልያን የራሷን መሳርያ ስለምታመርት የጦር መሳርያ ማእቀብ ሊደረግ አይችልም ኢትዬጵያ ግን ሰለምትገዛ ልትገዛ አትችልም ይህም ሆን ተብሎ የተካሄደ ነበር ንጉሱም ይሄ ገብቷቸዎል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በመገኘትም ታሪካዊውን ንግግር አረጉ ንግግሩም ዛሬ በኛ ላይ የተለኮሠው እሳት ነገ ሁላቹህን ይለበልባል የሚል ነበር እንዳሉትም ሂትለርን ተነስቶ መላው አለምን ለበለበ በዚህም ትልቅ አለማቀፋዊ ክብርን አገኙ የወደፊቱን ማየት የሚችል ተባሉ የተባበሩት መንግስታትም ያኔ Ligu of nathion ነበር የሚባለው ኢትዬጵያንም ከጣልያን ወረራ ሊከላከል ስላልቻለ ፈረስና እንደ አዲስ የተባበሩት መንግስታት ተብሎ ተሠየመ ከዛ በፈት ligu of nathion ነበር የሚባለው ልጨምር?
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 5 жыл бұрын
I am a one of the people who respected you and who will keep on respecting you professor. BUT on this interview you pushed the king under the bus, YOU KNOW WHY... For the sake of the audience present. SAD.
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 5 жыл бұрын
Saymotu yEDU abalat yenbrut tililik yGondar bal abatoch lewyane aslifw setwal kensum wst abate andu new yetykulign
@adanechyilma9613
@adanechyilma9613 5 жыл бұрын
Ende erso yemiyasib seww tefto new father
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ልኡል እራስ መንገሻ ሲናገሩ " ጎንደር አገረ ገዥ በነበርኩበት ወቅት ወልቃይት የጎንደር ግዛት ነበረች ብለው መስክረዋል ። ይህን ለውይይት ይቅረብ ! ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!!!
@segadmihret2769
@segadmihret2769 4 жыл бұрын
ታድያ ችግሩ ምንድነው??ወልቃያት አማራ ነው ኣላሉህ! ክፍለ ሃገር እንጂ ክልል የሚባል መች ነበር?ለመሆኑ ኣማራ የሚባል ክልል ወይም ክፍለ ሃገር ነበር እንዴ??
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@segadmihret2769 ምን እያወራሽ ነው!? ወልቃይት የጎንደር አውራጃ ነው ማለት ወልቃይቴ ጎንደሬ ነው ማለት ነው። እንደው ትንሽ እንዲከብዳችሁ ብዬ እንጂ ምሳሌ የሰጠሁሽ ትግሬም ስለሆኑ እድታቁ በማለት እንጅ ድንበራችን ከጥንትም ተከዜ መሆኑን አለም ያቃል! ትግሬ ሆነው ጎንደርን ጠቅላላ ማስተዳደራቸው አይግረምሽ ። በንጉሶቹ ዘመን በደርግም ዘመን ልዩነት አልነበረም። በቋንቋ የከፋፈለው ክልል ብሎ ያጠረው ተንኮለኛው ሌባው ነፍሰ ገዳዩ መለስና አጃቢዋቹ ናቸው። ወልቃይት ለም በመሆኑ ለትግራይ ያስፈልጋታል በሚል ወደ ትግራይ የከለሏት አይን ባወጣ ውንብድና ነው። ማንንም ጨዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ የትግራይ ሽማግሌ ጠይቂ ወልቃይት የጎንደር ነው። የሰሊጥ እርሻ ሲደርስ ትግራዬች ለአጨዳ ይመጡ ነበር።የአጨዳ ስራ ሲያልቅ ወደ አገራቸው ይመለሱ ነበር። የተመቸውም እዛው ይቀራል። ስራም ተቀጥሮ ይሰራል። አብሮን ይኖራል። አማራ አለ ወይ ላልሽው የህውሀትን የክህደት ትምህርት እስኪበቃሽ ሰምተሻል ።እስቲ አሁን ደሞ አማራ አለ ብለው የሚሉትን ጨዋ የተማሩ ሰዎች እነ ልጅ ተድላን አዳምጫቸው! ለማንኛውም ለናንተ ያለን ባይመስላችሁ እኛ አማሮች ነበርን፣አለን፣እንኖራለን። የአያቶቻችንን እርስት እናስመልሳለን።💚💛❤️
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@segadmihret2769 ጎንደሮች አማሮች ለመሆናችን ሰርተፊኬት ከማንም አንጠይቅም!
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 4 жыл бұрын
አባካችሁ የተረት ጊዜ አደለም
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
መንግስቱ አልሸሸም ለምን ይዋሻል ሀይለስላሴም ብልህ ስለሆኑ ነው ሸሽተው ኢትዮጵያውያን ነፃ ያወጣት ታሪኩን ለምን ትቀብራላቹ
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 5 жыл бұрын
መንግስቱ አልሸሸም ደስ እንዲላችሁ መሸሸትን አሻሽለን ፈረጠጠ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
megeresa feisa እውነተኛውን ታሪክ ማወቅና መጥላት ይለያያል እኔ የመንግስቱ ደጋፊ አይደለሁም ግን ትክክለኛው ንግርት ለንግግር ማሳመሪያ ማረግ ግን ልክ አይደለም ሳቦታጅ እንደነበር ፀሀይ የሞቀው ገሀድ ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
megeresa feisa ደርግ መሀይምነትን ሲጠፋ ያመሰገኑት ዛሬ የወሬ ማድመቂያ ሲያረጉት ያስተዛዝባል
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 5 жыл бұрын
አስማማው ስለሺ !
@yonastewelde5211
@yonastewelde5211 4 жыл бұрын
Hulachuhum emtanesut Tigrai ena Amara wust nugusu sle serut neger new. Hule gize Ethiopia malet emimeslachu, Tigrai, Wollo ena Shewa new....lelaw min eynet nuro yinor neber? Lemehonu Afar, Gambella, Somali, Oromia etc Ethiopia teblo yikoter neber? Tigrai ena Amara bihonis enante ke mititeruwachew ketemoch wuch ye HaileSelassie mengist le geberew ena le sefiw hizb min arege? Enante temrachu ezih yebekachu eko ye dejazimach ye masafint lijoch slehonachu new. Midre Monarcist. The Derg treated them the right way.
@user-kc6nl8nh1s
@user-kc6nl8nh1s 5 жыл бұрын
እውነት ግን የእውነት ኢትዬጵያው ናፈቀኝ ድሬ
@user-cq2qg8nt3o
@user-cq2qg8nt3o 5 жыл бұрын
Awo የትግራይ ህዝብ ጀግናና ታታሪ ነው
@yonastewelde5211
@yonastewelde5211 4 жыл бұрын
Woyane ye Ethiopia wetader bicha sayhon ye rasu ye TPLF tagayachim betino yale minim erdata ena digaf betino le dihinet le limena dargochewal.
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 5 жыл бұрын
የአሰብ ሰራዊት
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 5 жыл бұрын
Leza newa tigre silhonu new meyakatirut akatari
@mebrhatomgebriwet8188
@mebrhatomgebriwet8188 5 жыл бұрын
Azeb Feleke ems yshetal anchi ye kondem trafe
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 5 жыл бұрын
Yenatih newa esu wosha
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
ባንዳ ትግሬ፣ ውጣ ታገሬ።
@erimale
@erimale 5 жыл бұрын
VG Rex PPS
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
አንት ወራዳ ትግሬ ሽማግሌ ትግሬ ስልጣን ስለያዘ ካለባበስህም ህወሃት ከዘረፈው ስለዛቀልህ አልተቃወምክም እንደውም የአዲስ አበባ ማማር ሊያስደስትን ይሻላል እንጂ ትላለህ... አዲስ አበባ እንድታምር ስንቱ ተገደለ...ለምንስ መግደል አስፈለገ... መልሱን ታውቀዋለህ.. ሌላው የማማሩ ባለቤት እንዳይሆን... በትግሬዎች ሁሉም ህንጻ ንግድ ሳይቀር እንዲወረስ በቁጥጥር ስር እንዲሆን.. ትግሬዎች የመቶ ሚሊዮን ህዝብ ከተማን የራሳቸው የሃብት ምንጭ እንድትሆን...የፈለጉትን እንዲፈልጡ እንዲቆርጡ ነዋ...ቅሌታም አንድም ደህና ሰው የለባችሁ...
@helengelagay1621
@helengelagay1621 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ታሪክን እያጣቀሱ ሚወያዩ ዘመን ላይ ደረስን ህልም ነው የሚመስለው እንኳን ለዚ አበቃን ታሪካችንን ለመስማት።
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Bisrat FM Radio - What is Philosophy? Dr. Dagnachew Assefa
1:10:28
News ET Social
Рет қаралды 44 М.
Atronos -  Interview with Dr  Dagnachew Asefa: Part 1 of 5
45:37
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,3 МЛН
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 25 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 21 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 27 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,4 МЛН