Ethiopia -ESAT DRAMA በቅዳሜ "ና" እሁድ ክፍል 6 April 2020

  Рет қаралды 64,508

ESAT for Ethiopia

ESAT for Ethiopia

4 жыл бұрын

#Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
/ @esatforethiopia
ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Пікірлер: 53
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
ተሸናፊ ከሌለ እንዴት ነው አሸናፊ ሚኖረው!!! ምርጥ አባባል:: 💚💛❤️ we love you all. Thank you ESAT🙏
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Lakeya ቤቴ ጎራ በይ ቆንጆ ምሳ ሰርቻለሁ Demerigh kaschgerkush yekerta 🥰
@dawitfeleke2314
@dawitfeleke2314 4 жыл бұрын
እጅግ እጅግ እጅግ የሚገርም የሚደንቅ ድራማ ነው ዳግም ወደ ኢሳት የሙለሰኝ ድራማ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@dawitfeleke2314
@dawitfeleke2314 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@samuelwoldeyes7462
@samuelwoldeyes7462 4 жыл бұрын
ብዙ ቁምነገር ያለው ድራማ፣ እኔ ተመችቶኛል፡፡ የድምፁ እና የምስሉ ጥራት ከባለፉት ጊዜያት በጣም የተሻለ ነው፡፡
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ተሸናፊ ከሌሉ እንዴት ነው አሸናፊ የሚኖረው ምርጥ አነጋገር አሪፍ ድራማ ነው የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ኢሳቶች ቀጥሉበት
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Hageraya ቤቴ ጎራ በይ ቆንጆ ምሳ ሰርቻለሁ bezawm demrigh Enatu kaschergerkush yekerta😘
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የቴሌቭዥን ተውኔት ነው። በዚህ ተውኔት ለይ የሚሳተፋት ተዋናዮች ለሚሳተፉበት ገፀ ባህርይ ተሰማሚ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ። በዚሁ ቀጥሉበት በጣም አስፈላጊያችን ነው።
@tesfayemoges2124
@tesfayemoges2124 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እያስተማረ የሚያዝናና ድራማ ነው።ተፈቃሪዋ ተመችታኛለች
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥሩ
@beteltewolde399
@beteltewolde399 4 жыл бұрын
ምርጦች በዚው ቀጥሉ
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 жыл бұрын
ተው አያልቅበትን ግራ አጋብታችሁ አፃፍችሁት አሁንደሞ ድገፈው ሚፅፈው ጠፋው እኮ የምንግዜም የአያልቅበት አድናቂ ነኝ አይዞይ አያልቅበት አትደናገር 🤣🤣🤣🤣🤣
@bedruareb650
@bedruareb650 4 жыл бұрын
በመከራ የተገኛ የ ደገፋው እንጄራ ተዘጋ አላለም አያልቅበት
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
ዋውውውው የዛሬው አይዲያቹህ በጣም ገራሚ ነው እንዲህ እያደረጉ እውነትን እያዋዙ ማስተማር ነው ድራማ መላት በርቱ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 жыл бұрын
አያልቅበት፣አስተማሪ፣መሆን፣ያምርብሀል
@desashdegu1746
@desashdegu1746 4 жыл бұрын
እናመስግናለ በርቱበት ትልቅ ትምህርት ቤት ትክክለኛ ነገር ነው ኢትዪጰያ ሀገር አሳዘነችኝ !!!!!!
@fikreteru6742
@fikreteru6742 4 жыл бұрын
በርቱ ኢሳቶች የኢትዮጵያ ሁኔታ ቁልጭ አርጎ ያአሳያል በጨው ሳምንት የኦፌኮና የባልዲ እራስን አቅርቡልን ወያኔን መርቁበት
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 4 жыл бұрын
ተመቸኝ!
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
የምን ልታዘዙ ጋሼ አያልቅበት ዛሬም ሲያተራምስ እዩት ሲያምርበት። ኢሳቶች በርቱ ጥሩ ጠረባና ጉሸማ ነው።
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
BesufKad ቤቴ ጎራ በይ ቆንጆ ምሳ ሰርቻለሁ Bezawm demergh kaschgerkugh yekerta 🥰
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
Esatoch bertulin jeginoche. 💪💪💪💪😁😁😁😁Temechitognal ❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁💚💛❤️
@Music-kq5nn
@Music-kq5nn 4 жыл бұрын
♥ESAT for Ethiopia
@lovecernet7981
@lovecernet7981 4 жыл бұрын
Betam Konjo leyet yale drama betam amesegnalew
@laeykegorje7609
@laeykegorje7609 4 жыл бұрын
ሚኬ የምትገርም አርትስት ነክ የ ኢትዮጵያ ችግር ያሰሰበክ አንተ ነክ ሁሌም ትለፋለክ እናመሰግናለን የ ዚች ሀገር አምላክ ይጠብቅህ
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 4 жыл бұрын
#አንደኛ ነኝ 💪
@saronresom1950
@saronresom1950 3 жыл бұрын
Well done
@wondemumelsamo2728
@wondemumelsamo2728 4 жыл бұрын
ቁጭ የአሁን ግርግር መፍቴውስ ? እንጠብቃለን !!!
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 3 жыл бұрын
Menem belut betam azige derama nw
@hailubelete4598
@hailubelete4598 4 жыл бұрын
Good question ? 😂😂😂 👍
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 4 жыл бұрын
አረ የተዋናይ ስብሰባ እስከዛሬ ካላያችሁ
@almaznagash4295
@almaznagash4295 4 жыл бұрын
Arif nw👌👍👍
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 4 жыл бұрын
ማህደርን ነቆራ ( የከተማውን ባለሀብት አግብታ ስራ ያቆመችው) 😜
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
አይገርሙም😂
@temareleje5986
@temareleje5986 4 жыл бұрын
👍🏼
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 4 жыл бұрын
Selam ale tilalachu min selam ale Midre sahara raes gash tekeblachu sirnay le sdetena bilo yemeta man yiwesdewal megemeriya lehzbachu siru ?????
@jonasmussie1569
@jonasmussie1569 4 жыл бұрын
የዋሴ ድርሰት ምን ልታዘዝ የምትተካ ትመስላለች።
@abrahamalemayehu3649
@abrahamalemayehu3649 4 жыл бұрын
Temechalachehu
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ጡሩ ቅንብር ነው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ዝም ብላ ተቀምጣ የምትታዘበዋ እትዮጵያን ነው የመሰለችኝ ። አዝናለች ገርሟታል። ዝብርቅርቅ ውስብስብ ያለው አስተሳሰባቸውና አርእስታቸውን መርሳታቸው ያስቃል። አስተማሪ ነው።
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Rezem Bil Melkam New
@getayemetal7026
@getayemetal7026 4 жыл бұрын
WWW!!! Yastemiral
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 4 жыл бұрын
ዱባይን ለቀቅ ሆ የደሃ ሀገር ነች
@bihereethiopia8843
@bihereethiopia8843 4 жыл бұрын
ESAT: Episode not 'Epsode' 😌😌😌
@user-gt7bb5gf5u
@user-gt7bb5gf5u 4 жыл бұрын
ቆይ ደግሞ ይሄ ምንድን ነኝ አለ ?ጥርቅምቅም ያለ ነገር ለማንኛውም እስኪ ልሹፈው እና ......
@wondemumelsamo2728
@wondemumelsamo2728 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ነው ሃገሩ እሄንን ውስብስብ ገመድ ለመፍታት ነው ወያኔ ከአረት ኪሎ እንዲወጣ የተደረገው ።
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 4 жыл бұрын
ትርጉም አለው እደምጭው( ጠው) እውነተኛታሪክ እና ቅኔውን እያሳዩን ነው እኔ ነኝ ባዩ አዋቂ ስለበዛ ነው
@user-gt7bb5gf5u
@user-gt7bb5gf5u 4 жыл бұрын
@@sabrinaftesfa7650 እሽ አመሰግናለሁ
@user-gt7bb5gf5u
@user-gt7bb5gf5u 4 жыл бұрын
@@wondemumelsamo2728 እንደዛ ነው ወይ ነገሩ
@klimklim8074
@klimklim8074 4 жыл бұрын
Way ethioipa sint gud teshekemalec fitary amelak yetibikesh
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj 4 жыл бұрын
ሚኮ ከሳህ
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ያሉ ሴቶች የተለያየ ካራክተር ናቸው ሜካፓቸው ግን አንድ አይነት ነው ክክ ድንቄም አይ ኢሳት የአብይ መቀሠጫ አጣቢ መንጋ ሁላ ክክክክክ ወይ ዘንድሮ ወጣቷ ልጅ ብቻ ነች ከሌሎች ሴቶች የምትለየው
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 98 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopia - ESAT DRAMA በቅዳሜ  ና እሁድ ክፍል 7
24:59
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,6 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН