Ethiopia - ESAT ሞጋች | “ጥፋቱ የአማራ ብልጽግና ለመጋለብ ዝግጁ መሆኑ ነዉ” ብ/ጄ ተፈራ ማሞ | Sun 08 May 2022

  Рет қаралды 328,215

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

2 жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 428
@abduabdu3737
@abduabdu3737 2 жыл бұрын
ጀኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝብ የቁረጥቀን ጀግናችነህ እንወዳሃለን ሺአመት ኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ahmadmohamad2667
@ahmadmohamad2667 2 жыл бұрын
እባካችሁ የአማራ ብልፅግናዎች ይህን ሰው ተጠቀሙበት። ጠብቁትም !!!! በእውነት የምር ወታደር ነው ሰውዬው።
@user-kq4fv8kk4q
@user-kq4fv8kk4q 2 жыл бұрын
የአማራ ብልፅግና ተጋላቢ ፈረሶች ናቸዉ ተፈራ ግን ተጋላቢ አልሆን አላቸዉ
@seidendris3399
@seidendris3399 2 жыл бұрын
V55t
@tolosabejiga8736
@tolosabejiga8736 2 жыл бұрын
ሰውየውኮ ወያኔን ተሸክሞ መጥቶ የኢትዮጵያ ህዝብንም የአማራ ህዝብንም መከራ ያመጣ አሁንም የወያኔ መንፈስ ያለበት ሰው ነው ወያኔ ጣርማበር እስኪደርስ የአማራ ልዩ ሀይል አዛዥ ነበር አብይ ሄዶ ወያኔን መለሰ ወልቃይትና ሁመራን ተፈራ ለወያኔ ያስረከበውን አብይ ለባለ አገሩ ለአማራ አስመለሰለት እውቅና ሰጠው ይህ ሰው ዳግመኛ አማራን ሊያዋርድ እየተዘጋጀ ያለ ነው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@tolosabejiga8736 ክክክክክ እናንተ መቼም አታፍሩም እኮ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
@@tolosabejiga8736 ውሸትስ ቢሉህ እንዲህ ነው እንዴ አንተ? በመጀመሪያ በደንብ አጣራ የመለሱት መቼ እና እንዴት እንደሆነ ከዛም ከምን ጉድ እንዳወጣቸውና ለዛም ከጀርባው ሊያስመቱት ሲሉ እንዴት እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ ሰውየው። ሲቀጥል ዓብይ ወልቃይትን እስከዛሬዋ ቀን አልመለሰም ለአምሃራ ህዝብ። ዝም ብለህ አትቀደድ።
@mogiman
@mogiman 2 жыл бұрын
ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ እድሜን ያርዝምልን
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
ሸማቂው ኮማንዶ በታሪክ ከፍ ብለህህ ትኖራለህ። ውድ የህዝብ ልጅ።
@ssoo3513
@ssoo3513 2 жыл бұрын
በትክክል የአማራ ብልፅግና ለመጋለብ ዝግጁ ነው።
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ከጎንህነው። You are our hero 💚💛❤
@mzzz4916
@mzzz4916 2 жыл бұрын
Appreciated ESAT for this interview. Can't wait part 2. ጎብዝ ጋዜጠኛ - መጠየቅ ያለበትን ሁሉ ጠይቀሀል፡፡Thanks
@jerrygetachew8129
@jerrygetachew8129 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ጎበዝ ጋዜጠኛ በቀጣዩ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ 👍
@lamesginkassa8353
@lamesginkassa8353 2 жыл бұрын
Rrrresa@
@samueldesta5628
@samueldesta5628 2 жыл бұрын
እውነትም ትርፍ አንጀት የልብ አድርስ ኖት ጀነራል ተፈራ💪🙏
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
ተረኝነት የድንቁርና ምልክት ነው የወያኔን መንገድ መከተል ወያኔን ያደረሰው ቦታ ያደርሳል አይበጅም የህዝብ ጭቆና ሲበዛ ሀይለኛና የማይበገር ሀይል ይፈጥራል
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
የተሰቀለ ይወርዳል/ይፈጠፈጣል።
@taddebirru9789
@taddebirru9789 2 жыл бұрын
የአማራ ክልል ከሁሉም አጎራባች ክልሎች ጋር እንዳበደ ውሻ ሲናከስ ይከርምና ጣቱን ወደሌላ ይጦቁማል ተረኛው፣ ባለጊዜው፣ ሰው በላው አማራ መንግስት መጨረሻው እሩቅ አይደለም
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@taddebirru9789 መሬታችን ማንም አይወሰድም ማለት መናከሰ አይደለም ሀገር የመሆን ሙሉ አቅም ያለው እንኳን አማራ ክልል ብቻ ነው
@themap1714
@themap1714 2 жыл бұрын
@@taddebirru9789 የአማራ ሳይሆን የኦሮሞ መንግስት ነው ያለው የአማራ መንግስትን ጠብቅ
@jimmyteddy6983
@jimmyteddy6983 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 አማራ ኢትዮጵያ የመራለት ኢትዮጵያ የምትባል አገር በአድ ሳምት ትፈርሳለች ምክኛቱም አማራ ሁሉም 85ብሔር ብሔረሰቦች ይጠሉታል ምክኛቱም አማራ የኢትዮጵያ ታሪክ የሚለው የውሸት የተረት ተረት የደብተራ ታሪክ ከአማራ በስተቀር ማንም አይቀበለውም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
እውነትም ትርፍ አንጀት ናቸው። እድሜ ይስጥልን አባታችን
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
ይህንን ቆፍጣና ስወደው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ወደስራወት ተመለስልን
@hayatumuhawahayat7457
@hayatumuhawahayat7457 2 жыл бұрын
እናት ወልዳለች አንተን ጀግናው
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
የአማራው በአዴን ግን እስከ መቸ ነው ፈረስ ሆኖ የሚቀጥለው? እንደ ፈረስ የመጣው ሁሉ የሚጋልበው እንደው ምን አይነት ሥነ-ልቦና ቢላበስ ነው? አዕምሯቸው ላይ ጥናት ቢደረግ ብዬ አሰብኩ
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 2 жыл бұрын
እነዚህ አማሮች አይደሉም በአማራ ስም የተፈጠሩ የአማራ ወኪል ተብለው የተቀጠሩ የዘቀጡ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ናቸው በትጥቅ ትግል ካልሆነ መቼም ስልጣናቸውን አይለቁም
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 жыл бұрын
አልሰሜን ግባ በለው ... ጥናት ተደርጎ እኮ ውጤቱ ተለቋል ጎበዝ። ቀን ቀን አህያ ማታ ማታ ሰዎች ናቸው በነሱ የተነሳ አህያ ተባልን የፀዳን ሀገር ያቀናን ህዝቦች ✌🏾
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 2 жыл бұрын
ጀነራል..ሺ..አመት..ጀግና..ያኑርልን..የአማራ..ለህዝብህ...የቆምኪ..አላህ..ይጠብቅህ..ጀግና..የአማራ..ህዝብ..ንቃ..የአማራ..ህዝብ...አንድሁን..በህይማኖ..እየከፈለ..ሊጨሪሲህ..አብይ..ወነግ.ነዉ..የአማራ..ህዝብ..ንቃ..አንድሁን..ንቃ
@B.R.H-G.z.E.i8246
@B.R.H-G.z.E.i8246 2 жыл бұрын
ሰነፍ ኣምሓራይ ከምዚ ኢዩ።
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 жыл бұрын
ሀቀኛ ሰው ሺአመት ኑርልን
@alebachewwall3578
@alebachewwall3578 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከእውነተኛ የኢትዮጵያ ጀኔራል ጋር!!!
@Knownmmmm
@Knownmmmm 2 жыл бұрын
The journalist is smart. He is asking key questions. Keep it up
@marukgildo3365
@marukgildo3365 2 жыл бұрын
I am also surprised, he asked bravely and honestly! such a classy guy to b honest. I don't even know his name
@user-iz9re6ne9p
@user-iz9re6ne9p 2 жыл бұрын
ዋዉ ጀነራል ቆራጡ ብአዴን እሚባለዉ ስብሥብ ካልተወገደ አማራ እንቅልፋ የለዉም ፋኖ ሚልሻ ልዩ ሀይል ይህን ባንዳ አሶግድ ክልሉን ተቆጣጠር
@alebachewgirma3056
@alebachewgirma3056 2 жыл бұрын
Big respect. Amhara Gov't should immediately return General Tefera back to his post
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️
@rahelabera6919
@rahelabera6919 2 жыл бұрын
ጀግናው ብርጋዴል ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሸሸሸሸ አመት ኑርልን በጭራሽ ክፋ አይንካ አባታችን ሁልጊዜ እኮራበሀለሁ ኢትዮጵያን ከልብ እንወዳታለን አንተንም እጅግ በጣም እንወደሀለን
@08996688
@08996688 2 жыл бұрын
Im a huge fan of the interviewer…my first time ever seeing him. He’s very objective, knows when to press and when to lay off. He is one of the best Ethiopian journalists and I hope he keeps it up. He’s serving his right purpose and calling. I’m very impressed!!!! Wonderful interview.
@teklemariamtekeste2010
@teklemariamtekeste2010 2 жыл бұрын
Great and respected General ‼️💪🏾🇪🇷
@B.R.H-G.z.E.i8246
@B.R.H-G.z.E.i8246 2 жыл бұрын
ስቅ በል ኣድጊ
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 2 жыл бұрын
ዕውነት ለመናገር ወንድማችን ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጠፈፍ ያልክ ጀግና ነህ።
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 жыл бұрын
የተሸነፍነው ህዝብ ሰለ በድልን ነው ሰለ ዘረፈነው
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 жыл бұрын
ውሸታም
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 2 жыл бұрын
ጀነራል አሁንም ቢሆን አብይ ህዋት እንድታሸንፍ ነው የሚፈልገው ምክንያቱም ህዋትም ሆነ ኦነግ/ብልፅግና ዓላማቸው አንድ እይነት ታላቅውልን ትግራይና ታላቅዋን ኤሮምያ ለመገንባት ለዚህም ምስክር የሚሄነው እርስዎ የአማራን ልዩ ሀይል ይዘው ህዋትን ቢያጠፉ አላማችን አይሳካም ብሎ እርስዎን ክአማራ ልዩ ህይል ህላፌነትዎ አነሳዎት ታድያ እርስዎ ምን ያስባሉ?
@muluhassen1161
@muluhassen1161 2 жыл бұрын
Wrong!!!!!!
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 2 жыл бұрын
Us young Amharas love & stand with B/G Tefera Mamo until the end. Fano 💚💛❤️ for life
@taddebirru9789
@taddebirru9789 2 жыл бұрын
Fano Nazi's will be history very soon
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 2 жыл бұрын
&Tadde Birru we will see
@halomanwed
@halomanwed 2 жыл бұрын
@@taddebirru9789 FANO is AMara and AMARA is Fano. FANO is peoples armed resistance against invaders like TLA and OLA barbaric ragtag bandits. Long live Amara Fano!!!
@halomanwed
@halomanwed 2 жыл бұрын
Besides the late General Asaminew, General Tefera is the one and only one brave son of Ethiopia who fearlessly confronted evil TPLF’s oppressive regime.
@k12h6
@k12h6 2 жыл бұрын
Fano bushti feri new
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ሆይ እባክህ የአገራችንን ሠላም መልሰልን አታፋጀን ዝርፊያ ግድያ አፈና ተረኝነት ይቁም 💚💛❤️
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 жыл бұрын
አየጉድ ችግር አምጭ ችግር አያስቀርም ሽበቆ ከተመረጉስክ ከተመረካሽ ይሰበራል እደዛነው ከና ከተከተልክና ከቆየ የብርክክይልክሀል ባይሆን እሱንም ያነሳዋል ፈጣሪ።
@alemayehuteklu3859
@alemayehuteklu3859 2 жыл бұрын
እባክህ ብሎ ልመና ለአብይ እና መሰሎቹ ተገቢ አይሆንም:: ልመናስ እስከ መቼ ? ዲያብሎስን እየለመንን እንድንኖር ተፈጠርን?
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 жыл бұрын
@@alemayehuteklu3859 መችአበድኩና አጋንንት የምን ምን የሚማፀኑት ተመሳሳዩቹናቸው
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ጅንታ ነህ ማልያ ቀያይር የማትታወቅ ከመሰለህ ሞኝ ነህ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 жыл бұрын
@@sabaalemu4071 ቃሉምንአዱጠላቴ ለሊላኝው ጠላቴ የሰጠውን አልወደውም እኳንእኔ ከዚክየምገኘው
@Joberaw
@Joberaw 2 жыл бұрын
ከአማራ የቁርጥ ቀን አባቶች መካከል አንዱ ነዎት!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ይሄ የእንግዴ ልጅ በአዴን መቼ ይሆን እወክለዋለሁ ላለው ህዝብ አማራ ዘብ የሚቆመው። ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው በጣም ነው የምንወደው። ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን🙏❤
@user-uo3dv4fh3i
@user-uo3dv4fh3i 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከትክክለኛ ጀነራል ጋር። Amhara region should use this man to serve its people. Franly speaking he has determination and commitment to his task than any person in the region
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 жыл бұрын
ቀጣይ ይፍጠን የተከበሩ በቀጣናው ጄነራል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ጋዜጠኛው ወድጄሃለሁ
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 жыл бұрын
ጋዜጤኛው እኮ የምትጠሉት የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ እኮ ነው እንዴት ወደድከው??
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 жыл бұрын
ወንድሜ እሱ ያንተ ዕይታ ነው በፍጹም እኔ የኦሮሞ ጠላት አይደለሁም በመሠረቱ ሰው በሰውነቱ አይጠላም የሚጠላው ክፉ ሃሳቡ ብቻና ብቻ ነው ለምሳሌ አሁን ያንተን አስተሳሰብ ከመጥላት አልፎ እፀየፈዋለሁ
@merry5936
@merry5936 2 жыл бұрын
Respect Ethiopia heroes B/General Tefera Mamo long life for you ❤
@dannysima2110
@dannysima2110 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚለው መንግስታችን እንዲህ የትግል ልምድና ወታደራዊ ብቃት ያላቸውን ንፁህና በእኩልነት የሚያምኑትን ከጫዋታው ሜዳ እያስወጣ ነው ።ጎበዝ ዛሬ ካልነቃህ ድጋሚ ስትረገጥ ትኖራለህ በባለተረኖቹ ።
@asnakekibret2621
@asnakekibret2621 2 жыл бұрын
በእዉነት ኖሮ በእዉነት የመስከር የኢትዮጵያ ጀግና ሺ ዓመት ኑር🎉
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 жыл бұрын
This is a very good analysis from General Tefera Mammo about his lived experiences not only during the present war with Tigray, but also about his assessment of the context in which he was actually a participant as well. He is smart yet humble. His direct and courageous manner is much appreciated. Hope some of these contemporary military men and leaders could learn something form this man who has served his country. He is a true military officer who should be accorded much respect by his fellow countrymen. As an Eritrean, I appreciate his character and demeanor.
@Abrar5280
@Abrar5280 2 жыл бұрын
በ/ጄ ተፈራ ማሞ ግን የህዝብ ልጅ፤ንፁህ ሰውና አገር ወዳድ ጀግና ነው።!!!እድሜ ይስጠው!!!
@yimeyime9792
@yimeyime9792 2 жыл бұрын
ጀ ግ ና ዉ ተ ፈ ራ ማ ሞ
@dagimworkasele
@dagimworkasele 2 жыл бұрын
I heard good information from B.G tefera Mamo
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
አሪፍ ውይይት እድሜ ይስጥህ ጀነራል ተፈራ የ ለፋህባት ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ዋጋህን ትክፈልህ ።ጋዜጠኛውምንም አለማድነቅ አይቻልም በርታ።
@endriasteshome1770
@endriasteshome1770 2 жыл бұрын
ጄኔራል የቁርጥ ቀን ጀግናችን !!! አዲስ አበባ ባለዎት ቆይታ የሚበሉትንና የሚጠጡትን ይጠንቀቁ በጣም ይጠንቀቁ
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብን ዛሬም ተረኛዉ ብልፅግና ተስፋ ይቆርጣሉ በማለት ያለ መንም ጥፋት በጅምላ እያሰረ እየገደለ ይገኛል። ከወያኔ ያልተማረዉ ተረኛ
@huluyesema1214
@huluyesema1214 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር thank you
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@ሚሚ
@ሚሚ 2 жыл бұрын
Great journalism.
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
አማኒ አሪፍ ጋዜጠኛ። 👏👏👏
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ያማራ ሁሉአባት እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ህዝባችሁን ፋኖን አዲኑ ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ አብይ እጁን ያሳ ከፋኖላይ
@shimelsgemechu9558
@shimelsgemechu9558 2 жыл бұрын
በርታ ጋዜጠኛ አማኑኤል ጥሩ ነዉ የምታነሳ ሀሳቦች ጥሩ ናቸዉ ክፍል 2 ደግሞ ከዚህ የተሻለ እንደሚሆን ተሰፋ አለኝ!
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 жыл бұрын
young Amharas love & stand with B/G Tefera Mamo until the end. Fano 💚💛❤ for life
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ጋዜጣኛው ግን ጎበዝ ነው አድር ባይነትም አይታይበትም ።በርታ
@dagmawigujabayou8229
@dagmawigujabayou8229 2 жыл бұрын
I really appreciate the journalist & General!
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 2 жыл бұрын
What a Knowledgeable and confident General!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kelaferencay110
@kelaferencay110 2 жыл бұрын
Good interview
@user-mj8xu5bn3w
@user-mj8xu5bn3w 2 жыл бұрын
ጄኔራላችን ኑርልን
@jfzitkviv6972
@jfzitkviv6972 2 жыл бұрын
Good ananlysis with good journalist thank you General tefera
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ኢሳት ኢትየጵያ ### እናመሰግናለን በርቱ።
@saraabraha9997
@saraabraha9997 2 жыл бұрын
What did you ask so much general tafra weandrful fantastic men 🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበረ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
It's strange how this general is accusing the prior leadership like he wasn't there. No one heard him say anything until this interview.
@Gifubeza
@Gifubeza 2 жыл бұрын
አማኑኤል ጀግናና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ::
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
አሪፍ ውይይት ነበር
@assefayimer6632
@assefayimer6632 2 жыл бұрын
ጌታ ከጨካኞችና ከሴረኞች ይጠብቅህ እውነተኛ ጀኔራል
@malekseifert9909
@malekseifert9909 2 жыл бұрын
Good journalism
@ethio1775
@ethio1775 2 жыл бұрын
Jegnaw tefera mamo all amhara is fano::
@meselehabebe3929
@meselehabebe3929 2 жыл бұрын
Good job 👍
@Fanobelew
@Fanobelew 2 жыл бұрын
ንገርልኝ ትርፍ አንጀት አልካቸው ? ልክ ንህ::
@eshetewoldemichale3905
@eshetewoldemichale3905 2 жыл бұрын
He is right I was learn when I was fourth grade general tefra explain exelnt points
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
የኔ አባት ጀግና አማራ ምርጥ አኢትዮጵያዊ እነኳን ደና መጡ በጣም እድለኛ ነኘስላየሁዎት እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናውን ብዝትዝት አድርጎ ይስጥልኝ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ኑሩልኝ የኔ አንበሳ
@mulukenadmassu9143
@mulukenadmassu9143 2 жыл бұрын
ዓለምነህ ጥያቄአችንን ስለመልስክልን እናሙሰግናለን ጎበዜን በማንሳትህ ወይም ስለጉዳዩ በመናገርህ
@jonytube4151
@jonytube4151 2 жыл бұрын
ብ/ጄኔራል እንወድዎታለን፣እናከብረዎታለን።
@begemidirtube6002
@begemidirtube6002 2 жыл бұрын
the Right journalist at the Right person
@tiktok-jr1jj
@tiktok-jr1jj 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@jerrygetachew8129
@jerrygetachew8129 2 жыл бұрын
በትክክል
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 жыл бұрын
I love this journalist
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 2 жыл бұрын
Dr. Abiye,please return General Teferra back to command if you want to succeed. He has the insight to lead the army to victory. Remember President Lincon in the US civil war. Let God give you the insight to lead the country to unity!
@mikaelmamou4234
@mikaelmamou4234 2 жыл бұрын
Yamahara beltsigna yehin jegina mechim Ayesakalehim ,general Tefera MAMO yamara hizib dem melash new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amualtogeto6636
@amualtogeto6636 2 жыл бұрын
ጀኔራል አንተ በጣም ጀግና የቁረጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሄር አድሜና ጤና ይሰጥህ ሽ አመትኑርልን እንደሀለን
@alai2771
@alai2771 2 жыл бұрын
💪💪💪💪💚💚❤❤
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 2 жыл бұрын
Wow, what a fact the General is presenting!
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ኢሳት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@weysewweysew964
@weysewweysew964 2 жыл бұрын
I love the journalist
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 жыл бұрын
አማኑኤል አሁን ጥያቄዎችህን በደምብ ተዘጋጅተህበት ነው የመጣኋው በጣም አሪፍ በዚሁ ቀጥል👍👍👍
@meklitasefa9879
@meklitasefa9879 2 жыл бұрын
ዕድሜ ይስጦ እግዚአብሔር ይጠብቆ
@yideruannake9735
@yideruannake9735 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኒህን ኩሩ ጀነራለ ቃለመጠይቅ በማድረግህ
@user-rf3jb1wu3s
@user-rf3jb1wu3s 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@babilon1734
@babilon1734 2 жыл бұрын
ESAT ሞጋች ብ/ጄ ተፈራ ማሞ...Please part-2..yilekek
@solotefera8782
@solotefera8782 2 жыл бұрын
ባለ፡ከዘራው፡ታላቁ፡ጄኔራል፡ተፈራ፡ማሞ፡ታረኳ፡በጣም፡የሚገርም፡የጀግንንት፡ታሪክ፡ነው፡ያሠሙን፡ፈጣሪ፡ጤናውን፡ይሰጧት።ሞጋቹ፡ጋዜጠኛ ውንም፡እናመሠግናለን ።
@letube5960
@letube5960 2 жыл бұрын
What an open journalist. Our General Egzyabher kalhywate yasmalen.
@marukgildo3365
@marukgildo3365 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ግን መጠየቅ ፈልጋልሁ ጀነራሉን እሱም ምንድነው የአማራ ልዩ ሀይልን ሲመሩ የነበርቱ በተራ ስልክ ነበር እናም በቀላሉ ከመጠለፉም በላይ ወያኔዎች ስልካቸውን ስለሚያዉ ድምጽ እያስመሰሉ ከመከላከያ አስመስለው ለሳቸው ይደሁሉ ነበር በዛም ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል ይላሉ። ምን ያህል እዉነት ነው?
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Real father figure 😍
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
General Tefera is Very Brilliant and Clever!
@alemayehuteklu3859
@alemayehuteklu3859 2 жыл бұрын
የበረከት ስምኦንን ትግባር ብትገልፅልን?
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
Ethiopia media services support
@yikunoamlakmesfin5406
@yikunoamlakmesfin5406 2 жыл бұрын
The Real Hero!!!!
@Knownmmmm
@Knownmmmm 2 жыл бұрын
Ewnetun tenageo kemeshebet mader endezih new. General Tefera, bravo.
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
የህዝብ ድምፅ አክባሪ ሁሌም በ አድርባዮች እንደተጠላ ነው !!!
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 жыл бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ምን ግዜም በአማራ ህዝብ ልብ ትኖራለህ የቁርጥ ቀናችን ጀግናችን ነክ ሰላምና ጤናዉን ያድልክ እግዛብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@abbyklay3883
@abbyklay3883 2 жыл бұрын
long live for you dear jeneral tefera mamo
@yilmatenna3499
@yilmatenna3499 2 жыл бұрын
My Hero
@Ddy-ks6iw
@Ddy-ks6iw 2 жыл бұрын
ብ/ጀነራል የኦሮሙማ ተረኞችና የብአዴን ገረዶቻቸው ከአገልግሎትዎ ሊያስቀሩዎት አይገባም! የአማራ ፋኖ የበላይ አዛዥ ሆነው ህዝባችንን ቢያደራጁ ለክልሉም ለሀገሪቱም ጠቃሚ ነው::
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
Zerghna
@maedothailu5182
@maedothailu5182 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👌😞👌😞
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
This General was in the military then why didn't say anything about TPLF preparation then, why didn't he voice his concern then?
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 29 МЛН
Ethiopia - ESAT ODUU JULY 25  2024
12:23
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 776
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН