Ethiopia|Ethiopian News በማለዳው አዲስ አበባ የተከሰተው I ሰውዬው ላይ ከባድ ማስፈራሪያ ዛቻ I ኤርትራዊው በጎንደር I ቄስ በላይ ተወሰነባቸው

  Рет қаралды 39,195

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

14 күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News በማለዳው አዲስ አበባ የተከሰተው II ሰውዬው ላይ ከባድ ማስፈራሪያና ዛቻ II ኤርትራዊው በጎንደር II ቄስ በላይ ተወሰነባቸው
Welcome to the official Addis Media KZfaq channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 34
@agegnheuatena3920
@agegnheuatena3920 12 күн бұрын
ድሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን የደርጋል ወጭት ጥዶ ማልቀስ አለች አያቴ። የሐገር ጉዳይ አሉ ቀሲስ። ሀገር ሊየፈርሱ ይሆናል። መልሱን ለ ፈጣሪ ሰጥተናል። የ ኢትዮጵያ አምላክ ፉርድ ይስጥ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 13 күн бұрын
ጀዋር እየጠበቀህ ነው መንገድ አመቻችቶ ይህ የመጀመሪያ ታሣሪ ነው ፍቱኝ ቤቴ ልደር ቀጣፊ አቶ ዮናስ ይህን ሰው ወክለህ በመቆምህ ልታፍር ይገባል
@ewi3400
@ewi3400 12 күн бұрын
ዋራንቲው ከላይ ከፈጣሪ ስለሆነ መፈታት የለም።
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 12 күн бұрын
የፈጣአሪ ስራ ድንቅ ነው የኽንን ሌባ እጂን ይዞ ወንጀል ውሰጥ ሲከተው ለኒ በጣም ፈጣሪየን አምኛለሑ ጌታ የተመሰገነ ይሑን።
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 12 күн бұрын
ኪኪኪኪ በላይ
@daddubai8470
@daddubai8470 12 күн бұрын
የማሽን ኦፕረተሮች ማሽኑን እንደ ታክሲ በፍጥነት ሲለሚነድ ነው እንጂ ቀስብሎ ቢነዱ ፍሬን እንኳን እንቢ ብል አካፋውን ከመሬት ጋር በመገናኘት ሰበቃ ፍጥሮ አቀዝቅዞ በማርሽ ማቆም ይችላሉ።ግን እነሱ ከተማውስ እንዳለ ሳይሆን ሜዳ ላይ እንደሚሄዱ ነው የሚነዱት ይህ ሊታረም ይገባል።
@mekonnengurara4449
@mekonnengurara4449 13 күн бұрын
ጉድ በል ታዲያ የኮሊደር ልማት የቤተ ክህነት ነው.....????? ክክክክክክክክክክክክክክ ካህን ማለት የታወቀ ነቀፌታ የሌለበት (በስውር የሰራው እስኪገለጥ.......... ስለማይታወቅ) ማለት ነው
@almazjumaresi3638
@almazjumaresi3638 13 күн бұрын
የሚያስቅ አገር ሌባና ገዳይ እንደልቡ የሚፈነጭባት አገር
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n 12 күн бұрын
የአማራ ሸኔ የተባለዉ በምክንያት ነው.
@Hana-3838
@Hana-3838 13 күн бұрын
👍
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 13 күн бұрын
አዲሰ ሚዲያ ለመረጃው🙏🙏🙏🙏
@user-tc4ig4ty1x
@user-tc4ig4ty1x 13 күн бұрын
ቀሲስ ሰነዱ ትክክለኛ ከሆነ ባለጉዳዮቹ እራሳቸው አይቀርቡም ነበር ተስማምተው ድርሻውን ሊቦጭቅ ነበር እራስዎትን አያታሉ ይልቅ ፍርዱ እንዲቀልሏት መዋለ ንዋይ አሳስቶኝ ነው ብለው የሚገባህን ፍርድ ተቀበል
@Mimi12216
@Mimi12216 12 күн бұрын
በተለምዶ ሳይሆን በሞዴሉ፣ በተግባሩና በተፈረከበት ስም 'ሎደር' ነው።
@wmym
@wmym 13 күн бұрын
በአብዛኛው፥ ዜናህንና ትንተናህን እወዳለሁ ። ታድያ ስታጠናቅቅ፥ ምናለ "ዜናውን በዘህ አበቃን። እስከሚቀጥለው ዝግጅታችን፥ ደኅና ቆዩኝ" ብለህ ብትሰናበት ጥሩ ይመስለኛል። ምን ታስባለህ?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 13 күн бұрын
ትክክል👍
@tolessahirpa7022
@tolessahirpa7022 13 күн бұрын
የከረመ ወሬ እንደ አዲስ !
@abebeayalew8027
@abebeayalew8027 13 күн бұрын
ምንማለት ነዉ የሃገር ጉዳይ ካለባቸው ለምንዝርፊያን መረጡ ወይም ለተጠረጠሩበት ወንጀል ተሳታፊ ሆኑ
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 12 күн бұрын
አብይ እያለ ቀሲሱ እንዴት የሀገር ጉዳይ እጁ ገባ?
@saved1580
@saved1580 12 күн бұрын
ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ። ² ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና፤ ዳሩ ግን የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር በእምነት ስላልተዋሐደ አልጠቀማቸውም። ³ ሥራው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ምንም እንኳ ቢፈጸም፦ እንዲህ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቁጣዬ ማልሁ እንዳለ፥ እኛስ ያመንን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን። ⁴ ስለ ሰባተኛው ቀን በአንድ ስፍራ፦ እግዚአብሔርም በሰባተኛው ቀን ከሥራው ሁሉ ዐረፈ ብሎአልና፤ ⁵ በዚህ ስፍራም ደግሞ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም። ⁶ እንግዲህ አንዳንዶች በዚያ እንዲገቡ ስለ ቀሩ፥ ቀድሞም የምስራች የተሰበከላቸው ባለመታዘዝ ጠንቅ ስላልገቡ፦ ⁷ ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ በፊት እንደ ተባለ፥ ይህን ከሚያህል ዘመን በኋላ በዳዊት ሲናገር፦ ዛሬ ብሎ አንድ ቀን እንደ ገና ይቀጥራል።
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 12 күн бұрын
Leba yebetekihinet sew yelem lebbaaa
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 13 күн бұрын
የማይጥመኝ የዲስኩር ቲዩብ! የሚገርመኝ ዋና ጉዳዮችን ሳይሆን የሚዘበዝበው ተራ ተራ ነገር ፈልጎ ነው! ተራ!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 13 күн бұрын
ማን አስገደደህ ፈልገህ ነው የምታዳምጠው የጋበዘህ የለ የምትራቀቀው
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 12 күн бұрын
😂😂😂
@SeidMehammed-tp3ep
@SeidMehammed-tp3ep 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ ለኢትዮጵያችን
@Alex-eq3sb
@Alex-eq3sb 12 күн бұрын
ፍንን በል
@SeidMehammed-tp3ep
@SeidMehammed-tp3ep 12 күн бұрын
ግም ዕብድ ስብስብ
@kibru2965
@kibru2965 12 күн бұрын
አንተ ሰው የሚመጥናችሁ የሚለው ንግግርህን ተው ያንተ ወሬ አይመጥነንም
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 12 күн бұрын
በላይ መኮነን :- የተባለ እግዚአብሔርን የማይፈራ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያልፈጠረበት ወንጀለኛ ሠው" ከስልጣኑ ተነስቶ፣ በአብያተ ክርስትያናት ዙርያ እንዳይደርስ ተወግዞ፣ በሕይወት ዘመኑ የሰራቸው ወንጀሎች ከሀ አስከ ፐ በመፅሐፍ ተፅፎ ለሌላው ማስተማርያ ሆኖ ማለፍ ያለበት ሲሆን_ _ _በመጨረሻም የኑዛዜ ዕድል ተሰጥቶት ከተናዘዘ በኋላ በአደባባይ "በስቅላት" ይቀጣ !!!!!! ::
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 13 күн бұрын
ይሔን ጦሠኛ ደብተራ ምናለ ጌታ ቢገለው ? ቀሢስ በላይ። ፍቱኝ ይላል፡ ቀልደኛ መዘዘኛ።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 13 күн бұрын
He is not metetega amhara is metetega depetera Komeche Buda ye Buda zere ignorant narrow mind people's 😂😂😂
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 30 МЛН
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ጥብቅ ጉዞ!
10:06
Feta Daily
Рет қаралды 52 М.
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን በአሁን ሰዓት የሪፈረንደም አጀንዳ ይዞ ብቅ አለ?
56:35
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 6 МЛН
Самолёт Падает! Но Осталось 2 Парашюта... @NutshellAnimations
0:35
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,6 МЛН