Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ለፋኖዎች ድርድር አቀረበ II በአዲስ አበባ እየተፈፀመ ያለው አሳሳቢ II ሱዳን ተወጋሁ አለች

  Рет қаралды 32,445

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

4 күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ጃዋር ለፋኖዎች ድርድር አቀረበ II በአዲስ አበባ እየተፈፀመ ያለው አሳሳቢ II ሱዳን ተወጋሁ አለች
Welcome to the official Addis Media KZfaq channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 68
@amarmuhammed7394
@amarmuhammed7394 2 күн бұрын
እውነት ነው92%ኢትዩጵያን ከጦርነት በለይ የከፋ መሀረብ ለይነወ
@fefeb4298
@fefeb4298 2 күн бұрын
ጀዋር ከአብይ ጋር በጀርባ እየሰራ እንደሆነ አማራ የማያቅ ጅል ይመስለዋል ?
@user-oy7is5ur3j
@user-oy7is5ur3j 2 күн бұрын
Anakaf
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 2 күн бұрын
@@user-oy7is5ur3j geleba galla neh
@Sarbet888
@Sarbet888 2 күн бұрын
My wish is for Jawar and Ledetu to stay out of politics.
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 2 күн бұрын
Perfectly.
@benben3820
@benben3820 2 күн бұрын
ምን አገባው
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 2 күн бұрын
ጀዋር ምናባቱ አግብቶት ነው ፋኖን የሚያደራድረው ያ ዳይ የሰራውን እረስቶ ነው አማራን ከአብይ ጋር የሚያደራድረን:ጀዋር ተረ ሰው ነው
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 күн бұрын
በፋኖ ጉዳይ ምን አገባው ጃዋር ? የወደቀና የተተፋ ፖለቲከኛ ..........
@AbuleMamuye
@AbuleMamuye 2 күн бұрын
Jewar min agebawu
@Befrduam
@Befrduam 2 күн бұрын
I don't think Jawar advice the Amhara forces!
@MerkinehGenjula
@MerkinehGenjula 2 күн бұрын
It is must to deal on peace and reconciliation. Each and every Ethiopians get bored by the repeated conflicts in our country.
@super-star3
@super-star3 2 күн бұрын
each and every Ethiopians get bored by fake peace talk.
@user-zv3ez7ki4w
@user-zv3ez7ki4w 2 күн бұрын
ጀዋር ምን አገባዋ እደ ሰዉ ማሰብ ከጀመረ ለምን በወሮሞ የሚታረደዉን ሰዉ ለምን አያስቆምም
@user-oy7is5ur3j
@user-oy7is5ur3j 2 күн бұрын
Jalanafo.dabatara
@user-oy7is5ur3j
@user-oy7is5ur3j 2 күн бұрын
JJalanfo.dabatara
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 күн бұрын
ጦርነተት እንዲቆም ነው እኮ ጥሪ ያቀረበው ...እየጠየቅህ ያለው ስለምንድነው? አስተውለህ ፃፍ!!!!
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Күн бұрын
ጃዋር እታመናለሁ ብሎ ነው ኧረ ምን ሲል ነበር
@AffectionateOrbitingSate-gw3fx
@AffectionateOrbitingSate-gw3fx 2 күн бұрын
መከላከያ ቢደራደር እና ቢወስን ሰላም ሚንስተር ጣልቃ ገብቶ እንዲያስታርቅ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሰላም እንዲያመጡ እጠይቃለሁ የስምምነት ዉሉን ፈደራል እንዲያፀድቅ።
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 күн бұрын
Lemn yiwwashal hizbu betam tru nthuh ethiopawy new yetm ethiopwynnet ennde awasa debub hizboch yellem/ negergin awasa betam leba alle
@seait840
@seait840 2 күн бұрын
ይሄ እንደ እርጎ ዝንብ በማያገባው ጉዳይ ሁሉ ጥልቅ የሚለው የአሜሪካ አምባሳደር ተብየው ምን አገባውና የሚያነጋግረው
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 2 күн бұрын
ጀዋር ለፋኖ መካሪ ወይ ዘካሪ አይመስለኝም፣
@africahaile3891
@africahaile3891 2 күн бұрын
we don't jewar advice
@super__star6823
@super__star6823 2 күн бұрын
Who is Jewar to talk about Fano ?
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 күн бұрын
ምን አገባዉ ሰለ ፈኖ???????????
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Күн бұрын
ጃዋር ምን አገባውና ነው ስለ ድርድር የሚያወራው ኢትዮጵያዊ አይደለም።
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 2 күн бұрын
አይ ዜና ወንጀል እኮ እንኳን ኢትዮጵያ የሰለጠነው አሜሪካ ብዙ የደህንነት ካሜራ ብዙ በጣም የሰለጠኑ ፖሊስ በአብዛኛው ዌል ዲስፕሊንድ ፎርስ እያለ ዜናዎች የሚጀምረው በግድያ በዘረፍ እና በአደጋ ነው
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 2 күн бұрын
jawar sele amara men agebaw
@solomonayele849
@solomonayele849 2 күн бұрын
Jawar cannot be a facilitator and negotiatiator. Jawar Mohamed himself is a criminal. He is on if a responsible of the genocide of innocent Amharas people.m
@annagizaw5479
@annagizaw5479 Күн бұрын
ምን አገባዉ ጎመን በጤና አርፎ ይቀመጥ እዛዉ ከሸኔ ጋር ይደራደር እንዴት ይረሳል በሜንጫ ያላት ቃል "አያያዙን አይተህ ጭብጦዉን ቀማዉ" የሚባለዉን የፓለቲካ ጨዋታ ቢያቆምና በአመነበት ቢፀና ጥሩ ነዉ
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 2 күн бұрын
It is good to comment on peace call which has been made by Amhara regional state & concerned security bodies from federal government. In the first place Jawar must recognize his contribution to flare up the discontent from this second major ethnic group in Ethiopia which led to armed struggle by misleading innocent citizens who have been demanding simple question of existence leaving behind those targeted political power by any means possible.
@danielwondimu7465
@danielwondimu7465 2 күн бұрын
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስራ ላይ አይደለም?
@aleneabebe-bn8eu
@aleneabebe-bn8eu 2 күн бұрын
,ጅዋርን ከቶም ማግለል አይቻልም ኦሮማራ በጅዋር ዘመናዊና ኢትዮጵያዊ ፖለቲካ አስተሳሰብ ይመሠረታል
@afeweld5291
@afeweld5291 2 күн бұрын
* ጀዋር ሜንጫ " እናቴ ክርቲያን ነች፣ በኦሮሞ ክርስቲያን ማለት አማራ ነው ኦሮሞ ማለት እስላም ነው" ሲል። የኢሳትና የግንቦት ሰባት ግሞች አስተካክለው ጀዋር እናቱ መንዜ ናት ብለው ታዋቂው፣ የፖለቲካ ሳይንሲስቱ፣ ወጣቱ የፖለቲካ ምሁሩ እያሉ አማራን እያሰደቡ ማስታወቂያ ሲሰሩለት ኖረዋል። * ጃዋርም " እኔ በአማራ ሚዲያና ስብሰባ የምቀርበው ላስተምራቸው የኦሮሞ ወጣት ምሁር አለኝ ብሎ እንዲያስብና እንዲነሳ ተጠቅሜባቸዋለሁ" ብሏል * ጀዋር ባወራ ቁጥር ማስታወቅያ በነፃ የሚሰራለት እንከፍና የአማራው ግትልትል ነው። * ባለፈው " ሚኒስትሮችም ጄኔራሎችም አብይም ሠላምን ይፈልጋሉ ይሠብካሉ" ብሎ መርዝ እረጨ፣ የአማራ መፈናቀል፣ግድያው ማሰደድና ማሰር ግን ቀጥሏል፣ *ጃዋር "አማራው ለሠላም ተጠይቆ እንቢ ብላል" እያለ እያሳጣ ነው። አሁንም የመከላከያውን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ ይህንን ካልተቀበላችሁ የእርስ በእርስ እልቂት ይታወጃል እያለ ነው። ስለ ሽግግር ፍትህ፣ ስለአማራው የህልውና አደጋ የትግሉ ፍትሃዊነትን አይናገርም፣ ስለ ህዝባዊ መንግስት ምንም አያወራም፣ ሕገመንግስቱና የነገድ ፌደራሊዝሙ ቢሊኒየር አድርጎታል፣ የጫት የቡና የወርቅ ኮንትሮባንድ የሰው ዝውውር የ፮ ሚሊየን ዶላር አቀባባይ ያደረገውን መንግስት እንዴት ይውደቅ ይላል?! ቢቻል ሠላም፣ ድርድር፣ ሰጥቶ መውሰድ፣ የኦህዴድ ቁማር እንዲቀጥል ያተረማምሳል። ጎበዝ ንቃ! ትግልህን አጠንቅረህ ቀጥል ኢትዮጵያ ኖራ አማራ አልተጠቀመም ልዩ ጥቅማጥቅም ካላቸው ዕኩል በማናቸውም ጉዳይ አማራው ጣልቃ አይገባም ያረረበት ያማስል! ።ይኼው ነው!
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 2 күн бұрын
mendene nwe xeyaderke Yalhewe qrtawe dse xYeleme
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 2 күн бұрын
ye seyum teshome buchela
@super-star3
@super-star3 2 күн бұрын
Jewar your party is called OFCO , it has nothing to do with Amhara, It is not your business .
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 күн бұрын
ይህግማታም የከብት ዘር ድል ለፋኖ
@mahmmdD-bz2vz
@mahmmdD-bz2vz 2 күн бұрын
ምነዉ ወንድሜ ሱዳን ገብተዋል ትላለክ ሶሪ
@MengstuEbistu
@MengstuEbistu 22 сағат бұрын
Gewaren bedawe
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 2 күн бұрын
የጀዋር ነገር ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ነዉ
@africahaile3891
@africahaile3891 2 күн бұрын
ጁዋር ምን አገባው
@user-oy7is5ur3j
@user-oy7is5ur3j 2 күн бұрын
Gadal.gaba.yatankoi.laj
@danielhenok8991
@danielhenok8991 2 күн бұрын
Gewar leba new esekezare afune zegto tekemeto ahune Fano yederader yelale dedeb leba ekekam!!
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 күн бұрын
ምነው አሜሪካንም ሆነ እጨብጫቢዎች ለ27ዓመት ህወሀት በብሔር ፖለቲካ ኢትዮዽያን ለማጥፋት ሲጉዋዙ እንደ ዛሬ አላጨበጨባችሁም /አልጮሀችሁም ????😁😁😁😁😁
@AbeTade-yg6dr
@AbeTade-yg6dr 2 күн бұрын
Ye sudan dinber sayhon erasu ye Ethiopia newu melisen yizenal
@genetregassa9625
@genetregassa9625 2 күн бұрын
Musho awerage youtubers
@meretwork
@meretwork 2 күн бұрын
enzihe sewoche Amharan zarem enmognwalen belew yasebalu😄😄😄😄😄😄
@jeff.t7778
@jeff.t7778 2 күн бұрын
አቶ ጀዋር......Who do you think you are? Who are you? We don't accept advice from such people. -So mind your own business only stay away from FANO ⛔️
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 2 күн бұрын
የጀዋር የፖለቲካ ዕውቀት ችሎታው ጥልቅና ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደነበር ሊካድ አይችልም ። ችሎታን misuse ካደረጉ ግለሰቦች አንዱ ነው ። ችሎታውን የሚያደንቁና ተጨባጭ ተስፋ እናገኛለን ብለው ተሰፋ የጣሉበትን ሁሉ በጀብደኝነት ባህርይ ሜዳ ላይ አጋልጧል ። ምን አለ ? ከሚል በስተቀር የመስማት ጉጉት ወጭ ምንም ።
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm 2 күн бұрын
ብዙ ሚድያዎች ተጃጅለው ህዝባችንን እያጃጃሉ፣እያዘናጉ ነው።ከአብይ ውጭ የትኛውም ባለስልጣን ቢናገር ከካድሬነት ውጭ ከአብይ ውሳኔ ውጭ ምንም ማድረግ አይችሉም በቃ።አብይን አየነው አየነው ስንት ጊዜ እንሸወድ?በቃ አገኘሁ እንድህ አለ፣አንዳርጋቸው እንድህ አለ፣ብርሃኑ ጁላ እንድህ አለ፣አበባው እንድህ አለ እያልን ማውራቱን ቀንሰን ሙሉ በሙሉ ውሽትና ለፕሮፓጋንዳ መሆኑን ቀድመን ተረድተን ለህዝብ ካልተናገረን በህዝብ ላይ፣በፋኖ ላይ ጉዳት ይደርሳል።ስለከንቱ ድረድር ጊዜ ሰጥተን ስናወራ አብይ ጦርነቱን አጧጡፎ ቀጥሏልኮ።ሸኔን በድርድር ስም ሃይሉን አዛብተነዋል እያሉ አይደል እንዴ? አብይ ከሰላም ይልቅ ለስልጣኑ እንደሚሞት እያወቅን ለስልጣኑ ብዙዎችን እንደገደለ፣እንዳሰረ፣ከሃገር እንድሰደዱ እንዳደረገ አናውቅም እንዴ? ኤፌኮን ወይንም የኦሮሞ ኢሊት በሙሉ ጀዋርን ጨምሮ ለአማራ ምን እንደሚያስቡ አናውቅ ይሆን?አማራ እንኳን የኦሮሞና የትግራይ ኢሊት አይደለም የአማራ ሆዳምም እየገደለን፣እያስገደለንም ነው። ይልቁኑ ህዝብ በአብይ ተስፋ እንዳያደርግና በሰላማዊ መንገድም ይሁን በሃይል እንድታገል ቁርጡን መናገር ይሻላል።አብይ ለሰው ሞት ደንታ የሌለው ለስልጣኑ መግደልን፣ማሸበርን እንደብቃት የሚቆጥር ግለሰብ መሆኑን ያልተረዳ ሰው ካለ እሱ ካድሬ ወይንም ጅል ነው።
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 2 күн бұрын
ጁውሃር አንተን ብሎ ጥሪ አቅራቢ
@addisababa8072
@addisababa8072 2 күн бұрын
Stay away from Amhara people freedoms
@konttit9324
@konttit9324 2 күн бұрын
You don't know the source but you spreading your own enemies propaganda.......foolish
@Maramawit-nf9be
@Maramawit-nf9be 2 күн бұрын
ጀዋር ምክርህን ለራስህ አድርገው
@jeff.t7778
@jeff.t7778 2 күн бұрын
👍👍
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 күн бұрын
ጁዋር ቄሮና እስላም ፖለቲካ ውስጥ እንጅ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የማውራት ሞራላዊ ብቃት የለውም
@tirutiru2948
@tirutiru2948 2 күн бұрын
ክልልሉን ማነው እያመሰ ያለው ደንቆሮ ለእራሱ የማያውቅ ደንቆሮ እነኮን አገር ሊመራ በነፈሰበት የሚነፍስ ፋኖ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ይመልሳል
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 2 күн бұрын
Addis media ante ye opdo telalaki banda maferia wusha neh
@ZeeAl87
@ZeeAl87 2 күн бұрын
በጣም ዘግይተሀል እንተ ጀዋር የምትባል አውሬ አንዱ መንስኤ ነህ ለእማራ መታረድ እና ለዚህእልቂት እንድ ቀን ዋጋ ትከፍላለህ
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj 2 күн бұрын
ኦሮሞ ስልጣን ለፋኖ መስጠት አለበት። ከዚህ ውጭ ድርድር አይታሰብም። አማራ ስልጣን መያዝ አይፈልግም ወይ። ትግሬና ኦሮሞ የያዘውን ስልጠን አማራጰአይፈልግም ወይ?ጀዝባ ነህ አንተን ብሎ አደራዳሪ።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 күн бұрын
እባካችሁ እንደመጣላችሁ አትፃፉ ..."ኦሮሞ ስልጣኑን ለፋኖ ያስረክብ "እያልክ " አማራ ስልጣን አይፈልግም " ብለህ የሚቃረን ነገር ከመፃፍ ቢቀርብህስ
@seait840
@seait840 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ83 ብሄረሰብ የተውጣጣ ነው ኦሮሞ አማራ ትግሬ ብቻ ስልጣን መያዝ አለባችው ብላችሁ ነው የምታስቡት??
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 86 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 49 МЛН
የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
55:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,2 М.
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
ВЕРНУЛИСЬ ИЗ ОТПУСКА... (@twoticketstosaradise - TikTok)
0:24
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН