Ethiopia | ጉበቶን ጠጋኝ እና የጉበት በሽታ ተከላካይ በቤት የሚዘጋጅ ቀላል ድንቅ ውህድ እነሆ | ይጠጡ ጉበቶ ያመሰግኖታል

  Рет қаралды 46,704

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

ጉበቶን ጠጋኝ እና የጉበት በሽታ ተከላካይ በቤት የሚዘጋጅ ቀላል ውህድ እነሆ | ይጠጡ ጉበቶ ያመሰግኖታል
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 85
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@ashebershoamanal5149
@ashebershoamanal5149 Жыл бұрын
Dr Daniel, Is there any video on "how to reduce colostrol"? Thank you,
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ሳንከፍልህ እደዚ ያለውን ትምርት ስለምትሰጠን እኗመሰግኗለን በርታ
@shimelesgessesse2788
@shimelesgessesse2788 11 ай бұрын
በዚህ ገንዘብ አምላክ ሆኖ የፍቅር ማዕከል በሆነበት አስቸጋሪ ዘመን ለሰው ልጅ ህይወት ዋጋ ሰጥተህ በቅንነት እየሰጠህ በአለው አገልግሎትህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Dr Daniel thank you
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You Dr Bless You More!!!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 жыл бұрын
God bless you doctor. Jhon !
@genetkebede9791
@genetkebede9791 2 жыл бұрын
Thank you Dr🙏🏽
@yfter1992
@yfter1992 2 жыл бұрын
Thanks Docter 🙏
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 2 жыл бұрын
Thank you
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ዶክተርዬ
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 2 жыл бұрын
As always Thank you 🙏 Doctor more Blessings 🙏👍
@hamitesse5442
@hamitesse5442 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ♥♥♥
@adanechmengesha5798
@adanechmengesha5798 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንዳንዱ ነገር ኢትዮጵያ የማይገኙ ናቸው አዝህ በምገኝ ነገር ብታስረዳን
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 5 ай бұрын
ተባርክ ወንድማችን እድሜ ይሥጥልን
@joanne7clarkbooker
@joanne7clarkbooker 2 жыл бұрын
Needed to learn these great liver cleanse methods
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምር ጨምሮ ይባርክህ🙏👍👍👍
@abebaseyoum3598
@abebaseyoum3598 2 жыл бұрын
You are wonderful, we praise God he gave us u for our health, we love u dr
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር ሰለምታሰተምረን አመሰግናለሁ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ተባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 2 жыл бұрын
Thank you so much! Does it affect you if you have gastric problem?
@user-ut3ss9re4s
@user-ut3ss9re4s 2 жыл бұрын
ዳንዬ፡ሰላም፡ሠላምህ፡ብዝት፡ይበልልኝ።
@tsehaychappy3973
@tsehaychappy3973 2 жыл бұрын
አኘል ሳይደር ና ሎሚ ጨጓራዬን አኘሴት ያደርገኛል ምን ትመክረኛለህ ዶር ተባረክ
@elihaylemariam5153
@elihaylemariam5153 2 жыл бұрын
ለጠቃሚው መረጃህ እግዚአብሄር ይባርክህ።
@joanne7clarkbooker
@joanne7clarkbooker 2 жыл бұрын
Amen😇😇😇
@hiyreya
@hiyreya Жыл бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው የኮሜንት መልስ ስጥ.
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tedbabeayele9759
@tedbabeayele9759 2 жыл бұрын
thank you Dr. Daniel for this helpful video.God bless you & your family.
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
ሁሌም ስለምታሳውቀን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን የሀሞት ከረጢት ላስወጣ ይፈቀዳል?
@amenawaleyo4218
@amenawaleyo4218 9 ай бұрын
አባቴን ያጣሁት በጉበትበሽታነው😢😢😢😢በጣምእምፈራውበሽታ
@aishaali6195
@aishaali6195 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤
@kukukuku9510
@kukukuku9510 2 жыл бұрын
Min yahil new mitetaw?
@yitbarekthomas3681
@yitbarekthomas3681 Жыл бұрын
Gubet webana taifoyd sitakem bewesedkut medanit gubet tekotitoal alugn minmalet yemedan tesfa yelewm ?
@meazabirehanu8242
@meazabirehanu8242 Жыл бұрын
ውይ ዶክተር በሚገባን መገድ አስረዳን ጉደኛዬ ታማለች ደም ነው የሚያስመልሳት ጉበት ነው ትላለክ የጉበት ምልክቱ ምድነው
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
Ene gingerun tekit yemetetaw smoothie weset abero bemefechet new yemetekemew garlicem bechawen selemikebed selemishet beza melk etekemewalehu lomiwenem endihu Leto korsreto meketet yechalal thank you asfelaginetun bedenb abwrareteh selakerebekeken
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
Amazing ተባረክ እኔ በጣም ጠቅሞል እንደነሱ ነገር በጣም ነው የምጠቅመው
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw
@FerhiwotFerhiwot-xz3hw 24 күн бұрын
ዶክተርዬ እኔበጣምነውየምወስደው ለውእጥየማየው
@user-qy4oz8xd1z
@user-qy4oz8xd1z Жыл бұрын
ዶክተር የት ነው የምናገኝዎት
@fasilmulatu7688
@fasilmulatu7688 Жыл бұрын
ዶክተር አቦካዶ ሙዝ ስበላ ጉበቲን ይሠማኝል እና ህክምና ስታየው አልትራ ሳውንድ ምንም የለብህም ይሉኝል ክብደቴ ቀኑሶል ምን ትለኝለህ ዶክተር
@samiashash5664
@samiashash5664 2 жыл бұрын
I am taking blood thinner ( Walfrain) is thet ok if I drink?
@muluyihdego239
@muluyihdego239 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ግን እኔ የጨጓራ ችግር አለብኝ የጨጓራየ ባልቡ አይዘጋም ስለዚህ እስከ ጀርባየ ድረስ ያቃጥለኛል ታዲያ ምን ማድረግ እችላለሁ?
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 жыл бұрын
Dr wanaw ethiopia lay be tire siga yemitelalefew Hepititis virus eyebeza new .sewu tiresigan kemeblay yikoteb weyib kitibat yiwsed ebakih melikit astelalf
@yosefmersha5233
@yosefmersha5233 Жыл бұрын
27 አመቴ ነው ጉበት b አለብህ አሉኝ ታቶ በጣም እወዳለው በእሱ ይመስለኛል ምን ማድረግ አለብኝ ንገሩኝ ልሞት ነው ማለት ነው መድሃኒቱስ መንድነው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
is that not hurting our stomach?
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ደም ማነስ ያለብን ምን እጠጣ?
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በተለያየ ምክንያት በሆድ ድርቀትና በሽንት መቆራረጥ ለምንሰቃይ መፍትሄው ምንድን ነው?...እንደው የእነዚህ ሁለት ችግሮች ማለትም የሆድ ድርቀትና የሽብር መቆራረጥ መደበኛ መንስኤዎች ምንድን ናቸው?
@user-fl4gs4vk7k
@user-fl4gs4vk7k 4 ай бұрын
ከመድነውእሚመጣው ኮሶ ጉበት ያመጣልደ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን! ዳክተር ዳንኤል ሞን ፍሩት ምን አይነት ማጣፈጫነዉ? ከምን የተስራ ቡታሳየን እኔ አላዉቀዉም?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
Monk Fruit image ብለሽ google አድርጊ።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ዶር ባለፈው በሜሴንጀር ፅፌልሆ ነበር ኩላሊቲን የሚጎዱና የሚጠቅሙትን ብትገልፅልን አንዳንድ ፅሁፎች ስላየሁ ነው
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
ደኩተር እናቴ ጉበት ታማ አይድንም ተብላ ተጨንቄለህ ምንትለኛአለህ አይኗንኳን ለማየት ቤበቃኝ እግዜአቤሔር 😭😭😭😭😭
@adanewolde7323
@adanewolde7323 2 жыл бұрын
ውህዱ የምንና የምን ውህድ ነው???
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 10 ай бұрын
ለምን ያህል ግዜ ነው የምንጠጣው
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
Fatty liver አለሽ ተብያለው ዳኒ እሱንስ ያፀዳልኘ ይሆን?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ቅቤ እንቁላል ጮማ መብላትም አቁም።
@selamawitbelew5018
@selamawitbelew5018 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ካንተ ተምረናል እናመሰግናለን ነገር ግን ስታወራ እባክህን ቀስ ብለህ አዉራ በጣም እየቸኮልህ ነዉ የምታወራው ቀስ በል ስለምትቸኩል ዉህዱን እንዴት እንደምናደርግ ልንይዝህ አልቻልንም ይቅርታ ለሁሉም ነገር ላልኩት
@deb_june1141
@deb_june1141 2 жыл бұрын
ደጋግመሽ አዳምጪው
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ጤና ይስጥልኝ ካየከው መልስልኝ በፈጠረህ ሙሉ ቴስት አርጌ ነበር እናም The Liver is not enlarged with fatty liver. No dilated intra hepatic biliary radicles or focal lesions could be detected. The portal vein and CBD looks unremarkable. ይህንን ይላል እኔም ያለብኝ ይመስለኛል አንዳንድ ምልክቶች ይታይብኛል ያው ደግሞ ቢታሚን ድ እጥረት በጣም አለብሽ ስለተባልኩ የእሱም ሊሆን ይችላል እላለሁ አንዳንድ ግዜ ያው ግን ያለሁት በስደት ነው እና ብዙም ዶክተሩ ያለኝ አልገባኝም ና ዶክተር ጉበት አለብኝ ማለት ነው እንደ በፈጣሪ መልስልኝ እንድሁም የዚህን ትርጉም እምታውቁ መልስ ፃፉልኝ መዳሀኒቱን እንድጠቀም!!!!!!!
@mastewaltegagni8974
@mastewaltegagni8974 2 жыл бұрын
ባይረስ መጥፋት። ይችላል ወይ.በምንስ. መንገድ
@yitbarekthomas3681
@yitbarekthomas3681 Жыл бұрын
Titu timhirt new gin tetekemu yemtlachewn negero h beamargna bitaregew tirunew dikshineriagelabet gedelenko
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሞንክ ፍሩት ፖውደር አለ እንዴ
@zeyenmengist536
@zeyenmengist536 2 жыл бұрын
ዝንጅብሉን ሳይፈላ ብንጠቀም ችግር አለው?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ካላፈላሽው መረቁ እንዴት ይወጣል Zeyenዬ
@jemilamerecho9442
@jemilamerecho9442 11 ай бұрын
ሠላምነው ዴኩተርየ እኔ መቸመረያ ጠጠረ አስወጣሁ ሁለት አመት አለፈኝ አሁን ከዛ አስቸ ከብረቴ በላይ ያመኝ ነበረ አሁን ስታይ ጉበትሽ ስብ አለው አሉኝ አኔ ያለሁት አረብ አገረነኝ ያመኛል አላምናቸው አልኩኝ መልስልኝ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 9 ай бұрын
እኔም እንደዛ ተባልኩኝ እናት እንዴት ነሽ
@helantesfay2411
@helantesfay2411 2 жыл бұрын
በህክምና ጉበት ነው ተብሎ ግን ምንም አይነት መደሀኒት አይጠቀምም
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 5 ай бұрын
😢❤
@user-cz6ov5nt9y
@user-cz6ov5nt9y Жыл бұрын
አፕል ሰይደር ግንኸል ነው አይደል አረበኛእምታቁ ጠቁሙኝ
@user-er1ou6lf5c
@user-er1ou6lf5c 11 ай бұрын
አወን ህልነው ግን የቱፈህ መልኩያለውነው
@tarikzeryhun9323
@tarikzeryhun9323 2 жыл бұрын
ሞንክ ፍሩት ያልካትን ነገር እንድትታየን አድርገህ ፎቶዋን ብታስቀምጥልን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
MONK FRUIT Image ብለህ google አድርጋ... ምን አየነት ነገር ነው!
@user-hw9gh6rt1y
@user-hw9gh6rt1y 2 жыл бұрын
የጉበት ስብ አልጠፍ አለኝ ሀሞት ጠጠር አስወጥቻለሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ቅቤ ጮማ እንቁላል አትብላ
@zxcvbnmmnbvcxz3852
@zxcvbnmmnbvcxz3852 2 жыл бұрын
በምንድነውያስወጣሺው ተባበሩኚ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@zxcvbnmmnbvcxz3852 Laparoscopy. ችግር ከፈጠረ ማስወጣቱ ይሻላል።
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 2 жыл бұрын
ብዙ የምትናገረው ለኢትዮጲያን ነው ለምን የእንግሊዝኛ ቃላት ታበዛልህ ብዙ ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል ግን ትንሽ ምናልባት እኔና መሰሎቼ ልንረዳህ እንችላለን ምንአልባት ከጠቀመህ ሃሳቤን ብትገዛው ብዬ ነው ግን በሌላው ሁሉ ጥሩ እያደረግህ ነው በርታ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
አንዳንዱ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ስለሆነ በአማርኛ ስም የለውም። ለምሳሌ Monk Fruit
@yegitameseker735
@yegitameseker735 2 жыл бұрын
ይህ ረመዲ ጉበቱ አስቀድሞ ለታመመ ሰው ይሆናል ለምሳሌ cirrhosis ላለበት ማለቴ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
የሔማ በዚህ አይድንም
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 2 жыл бұрын
ዶክተርየ. አመሰግናለሁ. በሁለቱም ስልኬ ነው. ሰብስክራይብ. የገጨውክ. ወላሂ. አስታውሳለው. T. S. T up. ( ተስፍሽ. ). ላይ. ነበር. ሰብስክራይብ. አድርጉት. ብሎ. ሸር. አድጎህ ያወኩህ. አስታውሳለው. ዶክተርየ. እኔ ጉበት ይሁን. አይሁን. አላቅም. ዶክተሮች. ሙሉ ሰውነቴን. ማሽን. ውስጥ አስገብተው. አይተውኝ. ነበር. ግን ምንም የለብሽም ብለው ይህን መዳኒት አዘዙክኝ ursofalk. Active ingredient Usodeozycholic. acid ይላል. ዶክተርየ. ባክህ. በናትህ. ኮመንት ላይ. መልስልኝ. የምን መዳኒት ነው.
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
የጉበት በሽታ የሚያስከትለው ጣጣ...!
16:31
News ET Social
Рет қаралды 6 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 68 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 482 М.
Проверил, как вам?
0:58
Коннор
Рет қаралды 296 М.