Ethiopia: ጉድ ሳይሰማ አሉ! ከትልቅ ሴትዮ ጋር ተኝቶ ጉድ የሆነዉ ኳስ ተጫዋች አነጋጋሪ የፍቅር ታሪክ። አስታራቂ በምንተስኖት ይልማ።

  Рет қаралды 35,687

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

@SamiStudio #Ethiopia #አስታራቂ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 368
@berhane7472
@berhane7472 3 жыл бұрын
ይቺባለጌ አሮጊት አታፍርም ከልጅዋ ጋር ተኝታ ይህን ህፃን ልጅ የምታስቃየው እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ::
@mathiasnigussie3405
@mathiasnigussie3405 3 жыл бұрын
8
@mathiasnigussie3405
@mathiasnigussie3405 3 жыл бұрын
8
@mathiasnigussie3405
@mathiasnigussie3405 3 жыл бұрын
9i
@mathiasnigussie3405
@mathiasnigussie3405 3 жыл бұрын
I
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
ልጁ የዋህ ነው አንቺ ባለጌ ቆሻሻ ሴት ነሽ ወይኔ እኔ እ ህቱ ብሆን አፈላልጌ አፈር ከድሜ ነው የማስበላሽ ቅሌታም ከልጅዋ ተኝታ ደሞ አታፍሪም ወንድሜ ገና ልጅ ነህ ልጅ ከፈለክ ከእኩያህ ውለድ አንቺ ሴት አውሬ ነሽ መከሰስ አለባት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
እና ወንድማችን ነው ለምን ኤደን አፈር ድሜ አናስበላትም
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 3 жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e ክክክክክክክክክክ
@il3103
@il3103 3 жыл бұрын
ሙናየ ይችህ ቅዝራም አሮጊት በአሮጊቶች ብስል እኮ በጣም አዛዘነኝ
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
@@il3103 ይቺ ሹገር ማሚ ቅንዝራም ሰው የፈለገ ቢሆን እንዴት ከልጁ ጋር ይተኛል
@user-eh2wn7ve4l
@user-eh2wn7ve4l 3 жыл бұрын
ልጁ ገና አልበሰለም ሒወት እራሱ ኳስ ጨዋታ መስሎታል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
🤔🙄😔
@hsvshshshshs7108
@hsvshshshshs7108 3 жыл бұрын
እፃኑ DN ሳይመረመር ልጁ ያልተገባ ወጭ ባይዳረግ ይመረጣል እነ ምንተስኖት ልትተባበሩት ይገባል
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ምናለበት ሁሉም ሴት እንዳንቺ አንዳንድ ወልዶ ጋጆችን እንደዚህ ብታርበደብጅልኝ አንተስ ብትሆን አርፈህ አትቀመጥም ነበር ወጣትነት ምናምን ደሞ ስላሸነፍን ትላለህ ባሸነፍክ ቁጥር ልተክል ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እቺ ሴት በጣም ቀጣፊ ሴት ናት እንዳየሁት ልጁ የዋህ እና ሞኝ ነገር ነው ንግግርም አይችልም ብሩን ፈልጋ ነው ልጁ የሱ አይመስለኚም ተመርመሩ ወንድሜ ዘመንህን ሁሉ እየረዳህ ነገ ያንተ አይደለም ተብለ ከምታብድ የስካሁኑ ይበቃል ክክክክክ ልጇ 21 እሷ 28 በለው የውሸት ጥግ
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 3 жыл бұрын
Kkkjjjnjn Awo
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 3 жыл бұрын
ለዘመኔ ወንዶች እደዝች አይነታን ያብዛላቸው እኛስ ምስኪኖቹ አንችላቸውም
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 3 жыл бұрын
😂 😂 😂 2⃣ 8⃣ 😂😂😂 Lijua erasu tinsh sitkoy talfatalech😂😂🤦🏾‍♀️
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
ይገርማል
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
በሰባት አመቷ የወለደች የአለማችን በእድሜ ትንሿ እናት እንበልሻ ¡¡¡
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
እኮ እኔም እየገረመኝ ነበረ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
እኮ ጉደኛ ናት 🤭አበ ሰኩ ገበርኩ
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 3 жыл бұрын
ልክብለሻል
@shshhsheh4376
@shshhsheh4376 3 жыл бұрын
አረ በእየሡስም በሽታ ቢኖርባት ልጁም ይኖርበታል ሲቀጥል ሴት አሰዳቢ ባለጌ ናት😤
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
የበላሽውን ብር መልሽለት አፈር ብይ እንዳንቺ አይነት ሴት መሀፀንዋን መስፋት ነበር ክፉ ሴት ነሽ
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 жыл бұрын
ሢያሣዝን ሌሎች ወንዶን የወለዱትን ይክዳሉ አንተ ደግሞ ርግጠኛ ባልሆንከው ልጂ መከራህን አዬህ ከብሩ የማህበራዊ ኑሮላይ በጣም አሠቃይታሀለች እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድልህ ወድም
@kokobkoki976
@kokobkoki976 3 жыл бұрын
ይቺ ባለጌ ናት እንዳታምናት DNA አድርግና በርቁ መርዳት ነው በሽታ ደግሞ በገንዘብ አይገዛም በምን እንደሚመጣ አይታወቅም በሚድያ ስም ማጥፋት ግን በህግ ያስጠይቃል አይዞህ ወንድሜ
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 жыл бұрын
እባካችሁ ዲኤንኤ ይመርመር አስመሳይ ቀጣፊ ናት ቦኋላ አሁን ከተጎዳህ በላይ ትጎዳሃለች
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እናመሰግናለን ውዶች ሁኖም የፈጠረን አምላክ አላህን እንፍራ በሀቅጎዳና እንፅና ያለጋብቻ ወሲብ አትፈፅሙ ወድም ፅናቱን አላህ ይሰረጥህ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
ይቺ ቆሻሻ ልጅ የወለደችው በ6አመቷ ነዉ እንዴ የወለደችዉ 28 ስትል አታፍርም
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 3 жыл бұрын
ወይጉድ ልሳቅወይስ ልዘን ተምታታብኝ ይች ሴት አሰዳቢ
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ትልቅ ላለመሆን እኮ ነው😂😂😂
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 3 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እንግዲህ በ 1 ቀን ስህተት የ 3 ት ሰዎች ህይወት መበላሸቱ የሚያሳዝነው ደግሞ በእናንተ ጥፋት የህፃኑ ህይወት ምስቅልቅል ማለቱ ያለ ጥፋቱ እረ አስተውሉ በተለይ ሴቶች ሌላው ቢቀር ሁለቱንም መከላከያ ተጠቀሙ ወደ አልጋ ከመሄዳቹ በፊት ያለውንና ካልጋ በኃላ ያለውን ለትውልድ አስቡ ለምድራችን ሸክም አታበርክቱ ለባታሪኮቹ ፈጣሪ ምህረትና ፈውስን ይስጣቸው 3 ቱም ይመርመሩ ለሁሉም ።
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
28-16=12 28-21=7 ሂሳቡ ስሰራው ሺመልስ አብዲሳ መጥቶ ኮንፊውዝ አድርጎኛል
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ሀሀሀ
@bontujesus652
@bontujesus652 3 жыл бұрын
Kkkkk iko🤔🤔🤔
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆የዛሬው ኮመት በጣም ያስቃል
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 3 жыл бұрын
ወየው ጉድ ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ለምን ጉዳዩን በህግ አስገድደህ መረጃውን አቅርብህ ዲዓኔ አታስመረምርም ያኔ እውነታው ይወጣል እውነት ልጅህ ከሆነ እሰየው ካልሆነ ግን ያጭበረበረችህንም አስመልሰህ ቅጣቷንም ትቀበላለች
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
Fb ነፍስህ አይማር የስንቱን ህይወት አበላሸ መረጃውን ሁሉ ይዘህ ፍርድቤት ገትራት
@bontujesus652
@bontujesus652 3 жыл бұрын
La ne bala wultaye new😍😍😍
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
@@bontujesus652 gosh des yilali
@bontujesus652
@bontujesus652 3 жыл бұрын
@@user-jw9qk9rg3b mirti bali shalamagn😁😁😁 f b koo uuuuuphaaa
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
@@bontujesus652 wow mechereshachun yasamirilachu fikr yibzalachu
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
ወቸ ጉድ አረ በሄዳቹበት ቀበቶ አትፍቱ የአንድ ቀን መዘዝ ያለ ዘጠኝ ወር አይመዘዝ አለች አያቴ አውነት ነው
@etenae7492
@etenae7492 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይች እማትረባ ቆሻሻ እሙሀይ ከልጇ ጋር ስትተኛ አታፍርም
@genetayele9059
@genetayele9059 3 жыл бұрын
ያሳዝናል አንዳንድ ጊዚ ሒወትታችን ሳናስበው ይሰናከላል አይዞህ ህይወት ይቀጥላል መሳሳት ያለ ነው አይዞህ ወድሜ መጥፎ ሴት ገጠመህ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
እድሜዋ 28 ልጇ 21 በ7 አመቷ ነው የወለደችው ከውሸት የራቀ ውሸት ነው የዋሸችው እርሱስ ቢሆን ከእናቱ ጋ ማን ተርመጥመጥ አለው አይ ወንዶች ካገኙት ጋ መጋደም
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
ሴቶች ግን አርጅተንም ሀያን አንለቅም በኛ አካባቢ የ21አመት ልጅ ሁለት ትወልዳለች ያ ማለት ሴትዩ የልጅ ልጅ ታያች ማለት ነው
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 3 жыл бұрын
ወይ F.b የስራህን ይስጥ ስቱን ጉድ አረክ አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 ай бұрын
tekeke fbእድሜክ yetre
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
ሲያሳዝን ወንድም አይዞህ በርታ እና ያሰብከው ቦታ ድረስ
@user-tt6kg4nk3w
@user-tt6kg4nk3w 3 жыл бұрын
እባካችሑ እግዙት መሥማት ነዉ ያቃተኝ ብዙ ሠወች ናቸዉ ከሥራ እደሡ የተባረሩ ከሥራዉ እዲመለሥ አድርጉ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
ይች በጣም ባለጌሴትነች ከሀድናት ግን ለመጥፎ ወንዶች ነው የምትገባ ቱ የኔጌታ ልጁ አሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ በጣም ምስኪኖነው
@metiyemadamkimem2880
@metiyemadamkimem2880 3 жыл бұрын
ውሸታም ናት በ 13 አመቴ ወለድኩ ልጄ የ 21 አመት ናት አለች እድሜሽ ስትባል 28 አቤት ነጭ ውሸት እድሜዋ እራሱ እሱዋ እዳለች እንኳን 34 ነው።
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 3 жыл бұрын
Yene ehit be 13 amtwa new yeweledechiw
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 3 жыл бұрын
@@hawanuramin6602 13 Ameta kewoledechi ahun 34 amet new yemehonat bemen hesab new 28 yemehonat ?????
@metiyemadamkimem2880
@metiyemadamkimem2880 3 жыл бұрын
@@hawanuramin6602 enas mine aleku ehit Alem
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 3 жыл бұрын
ችግር ለማንኛውም ሰው ባይጠቅምም ወንዶች ግን ሲያንሳችሁ ነው ስናከብራችሁ አትወዱም ስንቀልድባችሁ ታለቃቅሳላችሁ የስንት እህቶቻችንን ሂወት ተበላሽታል
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 3 жыл бұрын
Kkkjjjnjn Awo
@user-xj9ls1bx4v
@user-xj9ls1bx4v 3 жыл бұрын
አዎ በጣም ትክክል ነው
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
ትክክል👌👍
@tgmaru4411
@tgmaru4411 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-ok8cb1ib3q
@user-ok8cb1ib3q 3 жыл бұрын
ባለጌ ናት ለምን በህፃን ልጅ ላይ ትጫወታለች ወንድ ልጅ ወልዳለች እናም ነገ በልጇ ላይ ይደርሳል እና ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር ጋር
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 3 жыл бұрын
ዋ ምንቴ ቡሀላ ሄደክ ጉድ እንዳታመጣብን ይቺ የለመደች ነች ኦኦኦ ሴቱ አፍልቷል🤓🤓
@beyob199
@beyob199 3 жыл бұрын
isum indih aynet lemd menor iko yelebetm---- yeliju iyetelan isum ydgem indea
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Emuti349
@Emuti349 3 жыл бұрын
ኧረ ጆ ቡና ነው ሻይ
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 3 жыл бұрын
@@Emuti349 ምን ይሁንለት 😂
@jonagikiyuyosef1479
@jonagikiyuyosef1479 3 жыл бұрын
@@beyob199 😂🤓
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 3 жыл бұрын
DNA ቀላል ነገር ። እቺ አጭበርባሪ ናት ታስታውቃለች። ምንተስኖት ይልቅ ልጁን እርዱት ይልቅ። እዚህ ድረስ ከመጣ እርዳታ ያሰፈልገዋል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ኡፍ ተመስገን የወንዶችን ጉድ እንስማ እስቲ የሴቶቹ ስልችት ብሎኝ ነበር .....😆😁😄😃😀 ጀለሴ ገና በዚህ እድሜህ እናትህ ከምትሆን ጋር ትጨማለቃለህ 🤔👀🤔
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 3 жыл бұрын
KkkkkmkkkAwo
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
የቆመበት የቆመን አያውቅም😂የዛን ቀን ቆሞበት ነበር ሲመስለኝ ከክታው ነው።
@sarahzaid8713
@sarahzaid8713 3 жыл бұрын
ሲጀመር ልጁም ባለጌ ነዉ ይሁን በአንድ ቀን ያለ ጥንቃቄ ከትልቅ ሴት ጋር መተኛቱ ባለጌ መሆኑን ያሳያል ደግሞ ልጅህ ያንተ ካልሆነም ተገላገልክ አንድ ቀን አድገህ ሚስት ስታገባ ዲቃላ ማለት የትዳር ካንሰር ነዉ አይደለም ያንተ አይደለም አለችኝ ብለህ አትጃጃል ብዙ ጊዜ ጅላጅል ወንዶች በየቦታዉ ሲወተፉ በሽታም ይዞ ይወጣሉ እሷ ደግሞ ትልቅ ሴት መሆኗ ከድምፃ ታስታዉቃለች ባለ ቡና ቤት ናት እንዴ? ይሄ ባለጌ ያለ አኩያዉ ይጋደማል
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 3 жыл бұрын
@@sarahzaid8713 Kkkkkkk 🤦‍♂️
@zainabaahmed3060
@zainabaahmed3060 3 жыл бұрын
እኔ እዚህ ቤት ከገባሁ ብሆላ በቃ ለትዲር ያሰብኩት ሰዉ እያስጠላኝ በቃ ግፍ ብቻ ነዉ ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ አስተምርቸሁኛል አላህ እደሚና ጤና ከናተ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አይዞሽ ዲን ካለውና አላህን እሚፈራ ከሆነ አይኅዳሽም ግን ጋብቻ በቤተስብ እሚተዋወቁ ቢሆን ጥሩ ነው የኔ አስተያዬት ነው
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
ይህ ትዳር ሣይሆን የመጠጥ ውጤት ነው
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Enam ewuent new
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Enam ewuent new
@zainabaahmed3060
@zainabaahmed3060 3 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 አላህ ይወቅ ግን ሁለየም ስለብር ብቻ ነዉ የሚያስቡት እጀ ስለማንነት አድም ቀን አስበዉ አያቁም ደሞ ለምነዉ ግን አረብ አገር ያለን ሴቶች ግፍ የሚበዛብን እስኪ ንገሩኝ በተለይ እኔ ላይ
@setyfatma9692
@setyfatma9692 3 жыл бұрын
ደግ አርገች ለዝርክርክ ወንዶች መድሀኒት.ነዉ ከናቱ ጋር ማን ተኛ አለው ??
@Mimi-cv6vv
@Mimi-cv6vv 3 жыл бұрын
ያንድቀን መዘዝ ነው ይህንን ሁሉ መዘዝ ያመጣው እንደኔ እንደኔ በሽተኛም ይሁን ጤነኛ ልጅህን ወስደህ ብታሳድግ ይመረጣል እሳ የዋህነትህን አይታ ነው ምትጫወትብህ አንተም እንደወንዶች ቆፍጠን
@tediwon
@tediwon 3 жыл бұрын
ምን አይነትዋ ናት በፈጣሪ ዲኤንኤ መመርመር አለበት እስዋ ልጅህ ነው ስላለች ብቻ ማመን ይከብዳል ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያበርታክ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
ይመስለኛል አግብታው ለመኖር ፈልጋ ይሆናል እስዎ ከሌላሴት ጋር እንዳይገጥም ነው
@romantutu2538
@romantutu2538 3 жыл бұрын
ምንቴ ዲኤኔን ይሰራ ሴትየዋ ቀጣፊ ሌባ ናት ልጁም ወደስራ እንዲመለስ አናግርለት ምንቴ በፈጠረህ
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
እኔ ሴት ነኝ ግን እንደ ሴት ተንኮለኛ የለም እውነት አረዳም የት አውቅሽለው ቢላት ይህ ሁሉ ጨዋታ አትጫወትበትም ነበር ክፉ አይዞህ ወንድሜ እውነት ሁሌም ያሸንፋል ፈጣሪ ይርዳህ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
ይቺ ቀጣፊ 45 ይሆናታል ምክንያቱም የ21 አመት ልጅ ካላት በስት አመቷ ወልዳነዉ አተ ግን የዋኽ ነዉ አይዞህ መልካም ሰራ ለራስ ነዉ ልጁ ይመርመር በፍርድ ቤት ክሰሳት አትልቀቃት
@JMGD44
@JMGD44 3 жыл бұрын
የ21 ዓመት ልጅ ኖሮት ...28 ዓመቴ ነው ...???? በ7 ዓመቶ ወለደች ማለት ነው ???ምን አለ ሰው በራሱ ቢተማመን ዕድሜ ፀጋ እኮ ነው።
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 3 жыл бұрын
ልጁ ግን ሲያሳዝን ያገሬ ወንዶች እንደዚ ልጅ ቢሆኑ እናቶችም ለችግር ልጆቹም ለጎዳና አይዳረጉም ነበር
@user-jp5zq3wt5z
@user-jp5zq3wt5z 3 жыл бұрын
በ1 ቀን ስህተት ይሄሁሉጉድ አበስገበርኩ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ሌላውን ተውት ልጁ አሁን በበሽታው ተይዞይሆን እዴ ልትዬዋ ግን የመጨረሻ የዘቀጠች ባለጌነች ነፍሷ አይማርም
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 3 жыл бұрын
ወይኔ ግን በማርያም ልጅ አሳዘነኝ ስለ እውነት በጣም ለምን አለኩያው ነው የገባው እሷ ግን የመጨረሻ ካድያን ናት
@hanahanna3748
@hanahanna3748 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ክፍለ ሀገር የሚ ያገቡት 13Or,14ስለዚህ እድሜዋ በጣም ትልቅ ሴት ልትሆን አትችልም ምንቴ ስጠይቅ ያፋጥጣል😂😂😂😂😅😅😍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
በዙግዜሴቶች ነበርተበደል የሚሉት በእዉነት ከመጀመሪየዉጀምሮ ሲያወራ በጣምነዉያሳዘነኝ አረጥሩአይደለም ፈጣሪዋንትፉራ
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 2 жыл бұрын
አንች አለም በጣም ትገርሚያለሽ ጥሩ ወንድ መጥፎ ሴት ያገኛል ጥሩ ሴት መጥፎ ወንድ ታገኛለች ብቻ ይገርማል ስንት ወንዶች አሉ የገዛ ልጆቻቸውን ማየትም መርዳትም መቅረብም እንደ አባት ልጀ የማይሉ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ምንትዬ የምወድህ እዚህ ቤት ያለው ትምህር ተዝቆም አያልቅም
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በአንድ ቀን የመጋደም ውጤት ሲያሣፍር።ሴትዮ ግን ስትገርም 21አመት ልጅ ኖሯት 28 አመቴ ነው ክክክክ አይ ሴቶች በእድሜያችን ተስፋ አንቆርጥም 😀😀😀
@nanidh5642
@nanidh5642 3 жыл бұрын
Hehe
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
እሰይ ጎበዝ ነሽ ምን ያዘልልካል ያለ እድሜክ እስኪ መጀመሪያ እደግ ትንሽ ሳንቲም ስትቆጥሩ እራሳችውን ተራራ ታደርጋላችው ሴቶች ከዚች ሴትዮ ተማሩ ስራዋን እየደገፍኩ ባይሆኑንም ሁሌ ከምታለቃቅሱ ወንዶችን በማስለቀስ ወደፊት
@yetijilijtube8955
@yetijilijtube8955 3 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ታሳዝናለህ ግን እኛ ወጣቶች😜 እያለን ከሹገረማሚ ጋ አረ ሼ😜
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
🤭😂
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 3 жыл бұрын
ውይይ....በጣም የሚያናድድ ታሪክ ሲጄመር ስንት ህልም ያለው የሚያድግ ልጅ እንዲህ አይነት አሳፋሪ እናቱ ከምትሆን ሴት ጋር በዛ ላይ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ማድረግ ልጁ ምን በደለ ሳይፈልግ በበሽታ ያመጣችሁት እነዚህን ሁለቱንም ቆሻሾች ስለሆኑ አስሮ መግረፍ!
@asmareshendalw2777
@asmareshendalw2777 3 жыл бұрын
አይድ ረ ስ ነው
@user-cm7ei4ye6j
@user-cm7ei4ye6j 3 жыл бұрын
ወይኔ ተቃጠልኩ መድፋት ነዉ ይቺን
@wintademissie8728
@wintademissie8728 3 жыл бұрын
Ashenafi Betame yasazenale. Sirawen Endimealese erdaw. Ligune enditorate new! Ayzoke
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ያንተ አይነቱን የዋህ ባል ያድለን 🙏 ስማኝማ ልጁን አስመርምራችሁ ካልሆነ እንዳትረዳ ውስጥህ ሰላም አይኖረውም ካንተ በላይ እኔ ነኝ የምቃጠለው እውነት ምርመራ ተደርጎ ያንተ ከሆነ እሰየው በደንብ እንደ አባት ሆነህ እርዳ ካልሆነም ደግሞ አንተ ጠንከር ብለህ በሰላም ተራራቁ በቃ ካልሆነ ይሄው ትንሽ ለመላጥ የቀረው ጨጓራየ ጭራሹኑ ልጠኸው ከጥቅም ውጭ ታደርገኛለህ 👉በጨጓራ ጉዳት ትከሰሳለህ ኮመንቱን አድርሱልኝ 🤨
@Ethiopia890
@Ethiopia890 3 жыл бұрын
ብቀላ ነው የያዘችው እራሷን ስለምታቅ ሆን ብላ አይዞህ ማንም ይሳሳታል አንተ እመነኝ ጤነኛ ነህ ሰው ክፉ ሲያቅድ እ/ር አሳልፎ አይሰጥም በምንም ታምር እንዳታገኛት ያለ 3ኛ ወገን ከዚህ በኋላ እንዳትሳሳት፣
@messigetachew552
@messigetachew552 3 жыл бұрын
ውይ ምንቴ ጥናቱን ይስጥህ ስንት አይነት ሠው አለ የኔ ወንድም እናትህን አስወልደህ መከራ ገባህ አይዞህ ይችን አሮጊት ተዋት አንች ደሞ አጁዛ በድምፅ ያስታውቃል ትልቅ መሆንሽ ከዚህ ህፃን ልጅ ጋር አንሶላ ስትጋፈፊ አለማፈርሽ ይገርማል 😠😠😠 ሲቀጥል ልጅህ ነው ስትይው አምኖ መቀበሉ ላይበቃ ታሰቃይዋለሽ???? አንች የማትረቢ ከንቱ ሴት አሠዳቢ
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
she has a 21 years old son and she’s 28 years old women now…how’s that possible having child at age 7🤣
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
እቺ አለሌ በጣም ነው ስሜታዊ ነው ያረገችኝ የወንድሜ ብቶን ባለችበት ኤጄ ነበር ምቦጫጭራት ስታስጠላ በአንድቀን ደሞ አብራው ተጋድማ አፍ አለኝ ብላ ስታወራ አታፍርም ቱቱቱቱ እምቦቅቅላ ጡጦ ይምጣልሽ ደሞ እድሜዋ 28እው ሚጣ ኸረ ስንት የሴጣን ቁራጭ የሆኑ ሰዎች አሉ የልጁን ሂወት አበላሸች ይድፋሽ አቦ አሰዳቢ መጠፍጠፍ ነበር ልጁ እንዴት እንዳሳዘነኝ በእውነት እቺ ሰይጣን ሆና ህይወቱን አመሰቃቀለች የባህርዳር ልጆች ጠፍጥፉልን
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 жыл бұрын
ልጁ በጣም የዋህ ልጅ ነው 💚 እንደሚመስለኝ ሴትዬዋ አፍቅራዋለች! ሌላ ሴት እንዳለች ስታውቅ ነው እንደ እብድ የሆነችው። አስመሳይም ነሽ ሚስኪን ትንሽ ልጅ አግኝተሽ ነው ሰላሙን የነሲሽው። የባሕርዳር ወንድ ቢሆን ገርፎ ገርፎ ነበር የሚጥልሽ ባለጌ!! DNA ሳይመረምር እንዳይረዳ! ምክኒያቱም ለአመታት ረድቶ ልጅህ አይደለም ብትለውስ?!
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 3 жыл бұрын
እር ሴትዮዋ በጣም ቀጣፊ እና አጭበርባሪ ነች እባክህ ተዋት ዝም ብለህ አስመርምርህ ቁርጥህን እወቅ እና ተዋት ከ40 አመት አሯጊት ጋ አትጃጃል
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 3 жыл бұрын
ወይ ሴቶች መች ነው ግን ከሀያዎቹ የምንወጣው አይ እድሜ
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ወንዶች ለ 5 ደቂቃ ስሜታቸው የሴትን ልጅ ህይወት ማበላሸት ልማዳቸው ነው መቼም ቢሆን ለወንዶች መታዘን የለበትም አረመኔዋች ናቸው ሀሌፊነት መውሰድ አይፈልጉም 44ነጥብ
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
አትበይ አንዳንዴ አስቸጋሪ ነው መቼም አባትም ወንድምም አለን
@tgmaru4411
@tgmaru4411 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@tgmaru4411
@tgmaru4411 3 жыл бұрын
@@mamilove5383 አነሱም እኛን ሲጎዱ ከእናት የተፈጠሩ እና እህት ያላቸው አይመስሉም።
@user-gf1jb4qr1y
@user-gf1jb4qr1y 3 жыл бұрын
አይባልም ወንድ ልጅ ወንንድ ወንድም ወንድ አባት ነዉ
@tgmaru4411
@tgmaru4411 3 жыл бұрын
@@mamilove5383 ከአስተዳደግም ችግር ሊሆን ይችላል። ሳይቀጡ እና ሴት እንዲያከብሩ ሳይማሩ እያደጉ ግን ጫካ እንዳደጉ ያህል እጅግ በጣም ጨካኝ ወንዶች አሉ። እኔ የገጠሙኘ
@alembelda8414
@alembelda8414 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነው የ ኡለቱንም ወገን መስማታችን ደሞ አሪፍ ነው 1,1እና 1 DNA ማድረግ 2, ውጤቱን ከአወክ በዋላ ልጁ ያተ ካልሆነ መክሰስ ይኖርብሀል ይኤ ከ ነብስማጥፋአይተናነስም
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 3 жыл бұрын
ወንዶችን የመበቀል ስራ ነው የያዝሽው ሴትዩ በዚህ እድሜሽ ተይ ጥሩ አደለም
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ምንቴ መልካም ሰው እንኳን ሰላም መጣቹ
@memeyilma6199
@memeyilma6199 3 жыл бұрын
እቺህ በህግ መጠየቅ አለባት ድረሻን ያጥፍው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 6 ай бұрын
የኔ ኣባት በኣንድ ቀን ስህተት ችግር ዉስጥ ገባክ😢 ሰትዮዋ ግን ባለጌ ነሽ ተይዉ ልጁን ላይፉን ይኑርበት😮ይድፋሽ ገልቱ😏😏ሸባ ፈልጊ ብር ከሆነ ምትፈልጊዉ ሆ
@emebettekalign7666
@emebettekalign7666 3 жыл бұрын
ልጁ በጣም ምስኪን ነው ደግሞ የሀገር ተረካቢ ለሀገሩ የሚለፍን ወጣት ከስፍራው መባረር የለበትም የግል ጉዳይ ስለሆነ እሷ ጉደኛ ናት አይደለም በአድ ቀን አመታት ኖረው ስቶቹ የተከዱ ነው ነግ በኔ በይ
@avrhmkbdah5432
@avrhmkbdah5432 3 жыл бұрын
አንች እማትርቤ ነሽ ሲጀመረ አንጋገረሽ ስነስራት የለሽም። አንት ግን አይዞህ እሷ ሂወትህን ለማበላሸት ነው ይተንሳች እነ አሁን አንተ ማረግ ያለብህ አንደኛ : በሂወትህ እዳትመጣ በህግ ጠይቃት : ሁለተኛ ከሷጋረ ያለህን ግኑኙንት አቁም 3ኛ ልጅህ ተቁራጭ እያርክ አንት ወደንበረህብት ሂወት መመለስ ትችላልህ ግን እደገነ በሂወትህ ከመጣችብህ። ለህግ ማሳወቅ አለብህ። በተርፈ አይዞህ ወንድሜ ሁሎም ወደንበርበት ይመለሳል አንተ ብቻ ወደራስህ ተመለስ።
@user-hb1cy3cv3l
@user-hb1cy3cv3l 3 жыл бұрын
ምንተስኖት አንተ መፍትሔ ለሁሉም ሠዎች ትሠጣለህ ይች ሴት በጣም ዉሸታም ናት ልጁን በግዴታም ቢሆን ዲኤንኤ አስመርምሩት ልጁ ከልሆነ ግን ገንዘቡን ትመልስ ልጁ ግን ጥሩ ልጅ ነዉ ባሁን ስአት የራሱን ልጅ በሚካድበት ሠአት ልጅህ አይደለም እያለችዉ እንኳ መርዳቱ ወይ ዘመን ወደስራዉ እንዲመለስ እረዱት እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
ሲያወሩ ደስ ይላሉ ፍቅር አላቸው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
🤔🙄
@arsemasuccess266
@arsemasuccess266 3 жыл бұрын
ወንድሜ እርሳት ስለምትናደድላት ነው የምትጫወትብህ አንዴ ተሸውደሀል ፡፡ ፊደል የቆጠረች መሀይም ባላገር ፋራ ናት !!!
@martube5358
@martube5358 2 жыл бұрын
ልክ ባይሆንም ነገሩ ....ግን እስከመቼ እኛ ሴቶች ብቻ እናለቅሳለን ልጅት ነብር ናት ደስ ስትል ምስኪን ነው እንጂ ልጁ ። ስንት ከሃዲ ኮርማዎች በየቤቱ አሉ
@mekdsadmyoutubemidya1737
@mekdsadmyoutubemidya1737 3 жыл бұрын
ሰላም በምጅምር እስው ግራይምታግብ ሰትናት ለፍቅር ስህን ይጠቅምስውናት ልሕልንግር ንግር ምጫርሽው ይአ ስሚርልችው ልማኝይው አግዚአብሔር ይርዳኪ 👍
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
Yene yewah yene mesken egzeabher yfredlh
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ለዉድ ልጅ የሚያዝን ልብ የለኝም እናተ መቸ እሚከባከባችሁን ትወዳላችሁ ለሁሉም ይድረስበት
@zainabzain1971
@zainabzain1971 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡገናጉድይሰማል
@destawsemay9857
@destawsemay9857 3 жыл бұрын
ምን አለበት አንተ ከምታወራ ይልቅ ባለታሪኮቹ የየራሳቸውን ታሪክ እራሳቸው አንደበት ቢያወሩት እድሉን ብትሰጣቸው አደማጩ ሊሰማው እሚፈልገው በባለታሪኩ አፍ ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
የአስራ ስድስት አመት ልጅ አለኝ እያለች ኬት አምጥታችሁ ነው ሃያ አንድ ያደረጋቹ ሲቀጥል 21 አመት ልጅ ያላት ሴት ምንም ብትሆን ታስታውቃለች አንተ የ23 አመት ልጅ ሆነህ እንዴት አብረህ ተኛህ ለአንድ ቀን እንኳን የማታቃትን ሴት ያለምንም ጥንቃቄ አብረሀት አደርክ ለጊዜያዊ ስሜትህ ብለህ የሴትየዋን ህይወት አበላሸህ ባትወልድ ኑሮ ዞር ብለህ አታያትም ነበር ባህርዳር ስትሄድ እሷ ላይ ትደበራለህ አዲስአበባ ስትመለስ ሌለኛዋላይ ስደበራለህ እሄነው ስራችሁ ደግ አደረገችህ ባለጌዎች
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
እና በሽታውን እሱነው ያስተላለፈባት ማለት ነው ? በ23 አመቱ ከመቸው ያዘው ?
@user-vc3xm9vq5d
@user-vc3xm9vq5d 3 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ኑ የውዱን ነብያችንን ውብ የሁኑ ሀዲሶችን እንማማር ሸሪአዊ እውቀትን መፍለግ በያንደንዱ ሙስሊም ሴትና ወንድ ለይ ግዴታ ነው ብለውናል ውዱ ሀቢቡለሂ ሙሀመድሰላለሁአለይሂወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ በለይክ አበረታቱን
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 Жыл бұрын
እቺ ባለጌ የትልቅ ወራዳ ነች ባሌጌ እድሜዋን እራሷን ደብቃ ከልጆዋ እኩያ ጋ ተኝታ የዋሁን ልድ ትጫወትበት አለች በልጁ ጥፍት የለም የሰው ልጅ በልጅነቱ ብዙ ህይወት ያሳልፍል ወጣት ነው እዛላይ ጨዋታውን አሸንፈው ደስታ ላይ ነው ፏ ማለት ስለፈለገ ነው ሴትዮዋ በህግ ተይዛ ልጁ መሆኑ የኤንዲ ምርመራ ይካሔድ እቺ አጭበርባሪ አንተ ግን ይህ ጥፍት እዳይደገም ትልቅ ደረጃ ያረህ ልጅ ከተራ አሮጊት ጋ ይገርማል ብቻ አይዞህ ለማንኛውም የሰፈሩን ወሬ ተወው ስለ ራሱ የማያቅ ነው ስለ ሰው የሚያወራ ጉድ አንድ ሰሞን ነው አቻህን አግብተህ መውለድ ትችላለህ አይዞህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Ewente 💔 1 kene mwtatwe aikerme 💔ewente bweta alate melkamuwne emielhaleue😔❤
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የእርቅ ማዕዶች የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነው የሴቶች ለቅሶ ይቁም ወንዶች ይቅመሱት
@user-lx9qs2eh3r
@user-lx9qs2eh3r 3 жыл бұрын
እቺ ባለጌ ልጇ ከሚሆነው ልጅ ወልዳ እንደ ህጻን ቸፈትሆናለች
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ የአይምሮዎ ችግር ይኖርባታል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ምቴ ወላሂበጣምአድናቂህነኝ አነጋገር አሳሳቅህ ለንግዶችህያለህ እዝነትህ ከነቤተሰቦችህሰላምህብዝትይበል
@merondawitmerondawit3135
@merondawitmerondawit3135 3 жыл бұрын
Besmam sewu keftowal
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
ስንት ህልምህን አጣህ ፈጣሪየ
@edenteshome3957
@edenteshome3957 3 жыл бұрын
Wiye gode 🤔🤔🤔 wendochi libona ystachu
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 жыл бұрын
ጥፍቱ የልጁ አይ ወንድ ድራሻቹ ይጥፍ እንደውም ሲያንሰው ማንም በሷ ቦታ ቢሆን የሚያረገው ነው
@leezashow9260
@leezashow9260 3 жыл бұрын
እረ ፍርድ,,,እሮሮሮሮሮ:)
@enatfenta1147
@enatfenta1147 2 жыл бұрын
አረ ጉድ በሉ አች አገሬን አገሬን አገሬን አሰዳቢ
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ እውነት ምን አለበት ታዳጊው ሰርቶ ቢለወጥበት ከዚህ ጉድ ያስገባሽው ልጅሽ እኮ ይሆናል ቱ
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t 3 жыл бұрын
አረ ልጁ የሱ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
ባለጌ ናት ባንድ ቀን አብረሽ ማን ተጋደሚ አለሽ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
በድጋሚነውዴ.የምታቀርቡልን
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አጠያየቁን አልወደድኩትም እስኪህ ተነጋገሩ ከማለት ምን ማስረጃ አለ የሱ ልጅ ለመሆኑ ማለት ነበረበት
@amandaamanda7998
@amandaamanda7998 3 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ልጅቷ አላጠፋችም ሰው ከመሬት ተነስቶ አይሳደብም የሆነ ነገር ይኖርበታል በሽታ እሱ ይሆናል ያስያዛት እህቴ ልጅሽን በፍቅር አሳድጊ
@selamaf8711
@selamaf8711 3 жыл бұрын
ባላወቅሽው ነገር መፍረድ አይከብድም? ቢያንስ ችግራቸውን እራሳቸው መፍታት ሲገብቸው እሱንም ሆነ ሌሎች ጉዳዬ የማይመለከታቸውን ሰዎች በዚህ ደረጃ መረበሽ አግባብ አይደለም የምታደርገው ነገር ግን ምግባረ ብልሹ ናት ባለጌ ናት
@yegatalij1164
@yegatalij1164 3 жыл бұрын
Anchi nesh enda balege arogit
@marnamery8073
@marnamery8073 3 жыл бұрын
ከ23 አመት ወጣት ጋር የተኛች ሴት ከሌሎች ወንዶች ጋር እንደማትተኛ በምን እርገጠኛ መሆን ይቻላል ይህው መጨረሻችሁ በሽታ ሆነ ልጁ ደግሞ እሱ እራሱ አላደገ ሴት ጋር ይሮጣል ውይ ወንዶች ውሻም ቀሚስ ለብሳ ብትሄድ አትምሩም 😏😏😏😏
@medmak1494
@medmak1494 2 жыл бұрын
ውሻ ለምንድን ነው ቀሚስ የምትለብሰው ? አያምርም😁
@selam573
@selam573 3 жыл бұрын
way gud
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 910 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 128 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН