Ethiopia - ከጌታቸው ቁጥጥር ውጪ የሆነው የትግራይ ኃይል? | የጠቅላዩ .. “ጌታቸውን አግዙት….! ”

  Рет қаралды 71,347

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 118
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት መከባበር ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qv5uk5dc3u
@user-qv5uk5dc3u Ай бұрын
በሚካሄው የእርስ በእርስ ጦርነት አሸናፊና ተሸናፊ ሳይኖር ሁሉም መውደም ነው ። ከሰላሙ ግን ሁሉም አትራፊ ነው ። ስለዚህ የዓለም ፈጣሪ አምላክ ሰላምን ይስጣችሁ ። አሜንም በሉ ፤ አሜን ።
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖችፈኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
🟢🌕🔴💪🏾💪🏾
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !!!!!!
@rozantube2640
@rozantube2640 Ай бұрын
Dle lamra hzbe fnoo knig🔥🔥✊✊🦁🦁🦁❤❤
@TigsetTb
@TigsetTb Ай бұрын
ኦኦኦኦ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤✊
@bakeman6728
@bakeman6728 Ай бұрын
❤❤ ፈታችን እዉነተኛ ዜና ክበሩልኝ❤❤
@user-nl5oq9xp3r
@user-nl5oq9xp3r Ай бұрын
ተጠቃቀሱ
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c Ай бұрын
ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ጌታቸዉ በቁሙ ሙቷል የፌቱ ማስጠላቱ
@michael.T77
@michael.T77 Ай бұрын
አቢቹ 👑
@alyastesfaya1324
@alyastesfaya1324 Ай бұрын
አትፎግር እንጂ ጌቾ አማራ በሰላማዊ መንገድ ካልሆነ መቼም አይፍታችሁም።
@hassansayed5111
@hassansayed5111 Ай бұрын
ያረቢ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ያለ ጦርነት ያለ ዘረፋ መኖር አይችም ቢያቁበት ከጎረቤት ጋር ተጣልቶ የተኛ የለም ኦሮሞ ደግሞ አማራና ትግራይን አባልቶ አገሩን ያለማል ይዘርፋል አፋር ጦማሌ ሌላው ብሄረሰቦችን የተረሱ ናቸው😢
@LovelyChowChow-ns1np
@LovelyChowChow-ns1np Ай бұрын
😮😮😮 ኣህያ ነሽ የወንድ ኣህያ ከጀ ብ ኣያስጥልም መጣልሸ ወያኔ ኦሮሞ ኦሮሞ እያላቹ ኣዲሰ ኣበባ ስ ትመኙ ራያ ይቅርና ወሎ እና ጎንደር ታጣላቹ ባህርዳር ብቻ ይዛቹ ትቀራላቹ
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk Ай бұрын
Yih media be Abiey Ahamed yetegeza New 💯%%%%%%%
@yhhih3709
@yhhih3709 Ай бұрын
የአማራንህዝብሰቃዪ፣፣አብዪዬፈልገዋል
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Ай бұрын
ወያኔም፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የትግራይ መከላከያ ....ሁሉም ተናበው ነው እየሰሩ ያሉት ።ጌታቸው የሚቀባጥረው አማራውን ያዘናጋ ብልጽግናን ያሞኘ መስሎት ነው።
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
Tegere zenderom ANKEZEKEZOTAL👌👌👌👌keriwen egerun ena ejun lemegondesh yizegaje nege ye tegerayi enat alekeseche yibalale
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h Ай бұрын
ፉኖ አሁን ሙሉ የአማራን ድጋፍ ያገኛል ማለት ነው።ብልፅግና አማራ ክልል ላይ ከአማራ ልብ ሙሉ ለሙሉ ይወጣል።
@LovelyChowChow-ns1np
@LovelyChowChow-ns1np Ай бұрын
😮😮😮😮😮 ኣህያ
@kemekem1366
@kemekem1366 Ай бұрын
ትህነግ ወያኔ አሁንም ሻፈድሽ እንደ ጌሾ አገላብጠን እንወቅጥሻለን ልክ እንደባለፈው ።
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk Ай бұрын
Antew wuket, enga lela yeminwektew alen
@yousafyousaf2430
@yousafyousaf2430 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d Ай бұрын
ምክንያት አዳምን እና ሔዋንን ከገነት መባረር አልታደጋቸዉም
@jabitube497
@jabitube497 Ай бұрын
የፕሪቶሪያን ስምምነት አልጣስንም ለማለት ነው የትግራይን ወራሪ ሀይል እኛ አናቀውም የሚለው።
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Ato getachew atibelew. Yemayisrlechew Nefse geday tebilo yistekakelin..
@demisaget5669
@demisaget5669 Ай бұрын
ቀልድ ሞልቷል።
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 Ай бұрын
የራሳችንን መሬት ኣንሰጥም የሰው መሬት ኣንፈልግም።
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Ай бұрын
ጌታቸዉ የማያዝዝበት ሀይል ቢኖር ተራ ሊቦች ብቻ ናቸዉ፣ ይሄኛዉ በሻገቱ የህወሀት መሪዎች የሚመራዉ።
@Toyda-rq6ct
@Toyda-rq6ct Ай бұрын
😢😢😢
@user-wd1sh6hm8g
@user-wd1sh6hm8g Ай бұрын
Getachew ena belsegena be rekeke menged yekeyesut zede new
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Ай бұрын
🛑 Guys, " DORO INA TIGRE BEQEN HULET GIZE YABDALU ‼️ Be ready and focused.
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Ай бұрын
ያማል ያሥቆጫል
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
የኦሮሞ ና የውያኔ ሰራዊት ከፊት ና ከኅላ አማራን እያጠቁ ነው። አማራን መሬት ላይ የሌለችን ኢትዮጵያ እያስዘፈኑ የአማራን መሬት እየውረሩ ነው።።።
@LovelyChowChow-ns1np
@LovelyChowChow-ns1np Ай бұрын
😮😮😮😮 ኣልቓ ሽ ሁሉ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
መቺም በታሪክ የለም አማራና ትግሪ ቶርነት በምታመልክበት ቢተ ክርሰቲያን ታለው መሳሪያህን አላማህ ፍቅር ነው ፍቅር ከሊለው አንድ ገለብ ብለህ ሰውንም ሆነ የሀገር ሪሶርስ አታትፋ ንቃ ወገኒ በታሪክም የለም ወንድም ወንድሙን መግደል
@user-nj2rb3hi7u
@user-nj2rb3hi7u Ай бұрын
መከላከያ እየተንከባከበው መንግስት አላውቅም ካለ ንቀት ነው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ጌታቸው ረዳ 😭😭😭 የመጨረሻ ሕሊና ቢሰ የአብይ እና የሕውኃት እቃ ነው የራሡን ወገን የሚያሰጨፈጨፍ ውሻ 😭😭😭
@LovelyChowChow-ns1np
@LovelyChowChow-ns1np Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@GBT-bm2rv
@GBT-bm2rv Ай бұрын
እና ምን ይጠበስ?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ከዚህ በላይ ብዙ ትንተና አያስፈልግም።
@Zenu_News
@Zenu_News Ай бұрын
እኔ የሰራውትን ዜና ያለፍቃዴ ወስዳችኋል ክሬዲት ስጡ
@user-rp2du5ib5x
@user-rp2du5ib5x Ай бұрын
አብይን በፎቶም አታሳዩን ይሄን ከብት እረኛ እሱን ብሎ መሪ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
ተው እባክህ ለምን ታየዋለህ አንተ
@sunsetfamilythunderfamily8257
@sunsetfamilythunderfamily8257 Ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ዘጋቢ ነህ ግን ለምታቀርባቸው ጥንቅሮች ማስረጃውን አብረህ ብታቀርብ ዘገባህ ሙሉና ተቀባይነት ያለው ይሆን ነበር :: አቶ ጌታቸው ያስተላለፈው ጉዳይ ካለ ለምን የሱን ቃል አታሰማንም?
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ለሱ ችግር የለም መልሱ ይሰጠዋል
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 Ай бұрын
Yehe sewoch kesltan kaltefu selam yelem, ahun wgya mejemerachew andn le mechereshan yhonal.
@Jemalatlaw
@Jemalatlaw Ай бұрын
አይሆንልህም ጌቾቾቾቾ
@user-qb8qq6bb9x
@user-qb8qq6bb9x Ай бұрын
ኣንድን ክልል ወሮ የኔ ነው የሚል ኣናርኪ ኢትዮጵያ ውስጥ ኣይሰራም:: የትግራይ ሃይል ራያና ወልቃይት ገባም ኣልገባም የራሱ ክልል ነው:: ኣንድ ሃይል የራሱን ክልል ወይም መሬት ወረረ ብሎ ነገር ምን ይሉታል? በህገ መንግስቱና በፕሪቶርያና ናይሮቢ ስምምነት መሰረት ከመከላከያ ውጭ ያለ ወራሪ ሃይል ከትግራይ ክልል መውጣት ኣለበት:: ከዛም የተፈናቀለው ተመልሶ ህዝቡ ጥያቄ ካለው ለትግራይ ክልል ያቀርባል : በየደረጃውም ይታያል:: ኣለዚያ የኣንድ ክልል መሬት በወረራ ተይዞ የኔ ነው ማለት ኣይቻልም:: 1) ወልቃይት ስሜንና ወሎ ከ1940ዎቹ በፊት የትግራይ እንጂ የበጌምድርና ወሎ ኣካል ኣልነበሩም 2) በጌምድርና ወሎ ጠ/ግዛት ብሎ ነገርም ከ1940ዎቹ በፊት ኣልነበረም 3) በጌምድርና ወሎ በ1940ዎቹ ከተመሰረቱም በኋላ የኣንድ ህዝብ ብቻ ምድር ኣለነበሩም!!
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki Ай бұрын
ለምንድነው መንግስት ህወሓትን የፈራው?
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
የቨክቶርየዉን ስመመነት ማነ ፈረመላችዉ ብትሏቸዉ መልስ የላቸዉም
@user-pt9jx8fg7z
@user-pt9jx8fg7z Ай бұрын
What?
@tebebugatu
@tebebugatu Ай бұрын
አይደለም አለማጣ አዲስ አበባ መሔድ ይችላሉ ግን የአማራሕዝብና ጠባቂው ፋኖን ጫፉን መንካት የለባቸውም ምክኒያቱም ምድረአንቀጥቅጥ ጦርነት ይነሳልእልቂትም ይሆናል ይሕን እነሱም ስለሚአቁ ምንማድረግ እንዳለባቸው ያቃሉ ስለጠቅላዪ ግን ፈጣሪ ይርዳቸው ከዚሕ በኀላ አማራ የመንግስትን ስልጣ አይጠብቅም ምክኒያቱም በወለጋ ግድያናመፈናቀል እንዲሑም በአዲሳበባ ቤት መፍረስና በሌሊት ማፈን ባማራነቱ ሲታሰር ዝምብለዋና
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h Ай бұрын
አይ ህውሃት ተናግሬ ነበር መቼም ቢሆን ህውሃት እየለ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም ።
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v Ай бұрын
አረረረ።የትግሬውሸትአያልቅምግንአሁንእሚገርመው።ልመናገብቶአዘንአውጆጦርመክፈቱእጅ።ያገርነቀርሣ
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
🦽🦽🦽🦵🦵🦵🏿🦵🏿🦵🏿🦽🦽🦽🦵🦵🦵🦵🏿🦵🏿🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗yihe nafekot new yihe kemalam erehabetegna
@user-by7in5ku2g
@user-by7in5ku2g Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እየሞተ እየተራበ ለእውነት ይሞታል አንገቱ ይሰጣል
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Ай бұрын
😁😃አንት ቅዘናም እከካም አሁን ሉጢው አቢይም አሜሪካም አያስጥሏችሁም ያለፉትን አመታት ህዝቡ በየዋህነት ሳይታጠቅ ስለነበር እንደልባችሁ ዘርፋችኋል አሁን ወንድና ሴቱ ይለያል ።
@hassetassefa242
@hassetassefa242 Ай бұрын
ትግሬን ማመን ከባድ ነው። ጌታቸውን ምኑን ታምነዋለሁ? አጋንንቶቹን ፃድቃን፣ ደብረፂዮንን፣ እንዴት ይታመናሉ? አማራ ሆይ ከሞኝነት፣ ከይቅር ባይነት፣ ካልወጣህ ፌደራል መንግስቱ፣ የህወሀትና የኦነግ ተከታዮቹ የገሉሃል ሳይሆን ይቦጫጭቁሃል
@Adeymedia0
@Adeymedia0 Ай бұрын
convince and confuse
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ጌታቸዉ ሲያዬት ሲያስጠላ ያመልኩ መነዉ አስጠላ
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Ай бұрын
ጌታቸው ወያኔን ሲወክል ተዋጊው TDF ሊለን ይሞክር ይሆናል።
@user-vt2uk8xy4c
@user-vt2uk8xy4c Ай бұрын
የተቆጣጠረ የትግራይ ሃይል የለም ራያ የትግራይ ግዛት ነዉ
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Ай бұрын
Abo mechi new torenete meyakomew are yesemane hezebe aleke edate 5 amete belaye wegiya ega sew hagere besekeken ategebu yalute mesekinochi salekewachiw
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 Ай бұрын
Pritoria siemieminet ferese malet new.
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Ай бұрын
መቸም በአማራ ህዝብ ላይ ቁማር መስራቱን ቀጥሎበታል አብይ አህመድ
@xgch1809
@xgch1809 Ай бұрын
ante fano zarem tanger yee thiop xelta
@user-mc9tb3il3v
@user-mc9tb3il3v Ай бұрын
Tigray nation please no war with Amhara , because The war crushed both Amhara and Tigray . It is enough Tigray people Amhara raised their neck with Fano and Ethiopia people , Nobody stop them even if Federal army Oromuma Abiy Ahmed . God is with the truth , humera, rays , whelkiet is not Tigray that is belong to Amhara wolo and Gonder part , TPLF stop this war you will perish Anhara if they raised the all the can come Mekele, decide stop and be with Amhara and Aviod Oromuma Abiy Ahemed then live together with Ethiopian , if not Fano will Show you with God . Fano is with God .
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
Yeah 🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾🟢🌕🔴
@user-mc9tb3il3v
@user-mc9tb3il3v Ай бұрын
Yes Fano is defending his family from the displacer , killer and genocider of Tigray and Amhara, so God is with Fano . Fano is Army of the truth that he had killed generation By Abiy Ahemed of Oromuma party . So Fano is selected and supported by God to defend his family and Ethiopian from satanic Oromuma a party.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ምንም አይገርምም የሌበነት ሜስጥር ነዉ አብይ ስለሆነ አሩን ያበለዋል ላለመናገር ነዉ
@merawit2074
@merawit2074 Ай бұрын
ወያኔ ሁሌም ወሽካታ ነው በደንብ ያቀዋል ጌታቸው
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
ኢትዮፕያን ኮሶ ተታባት ኢትዮፕያ ጀግኖችስስ ምን ኮኑ ምንስ አየኮኑነው ቀታዮስ????! ኢትዮፕያዉያንን ቸርሰህ የማን ሀገር ዚጋ ልታስገባ ነው??????????????? ወገኒ ኦሮሞ አማራ ትግሪ ጉራጊ ወላይታ ጋምቢላ አፋር ሲዳማ 86 ብሂረስብ ሳትል ንቃ አትደደለል ሙህር ይግዛን
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
ወገኒ ንቃ እሱ ኦእል አየበላ አንተን አያቻርስህ ወገኒ በትቅም አትደደለል አብይ እንካን ለአንተ ነገ ለኢሮሞ ህዝብም ዘመዱ አይደለም ትግሪ ንቃ አማራ ንቃ ወለወቃይት ራያ እያክህ አንደተቀቀለ ፓስታ አትንፈር ወገኒ ወገኒ ንቃ ንቃ ነገ ሊላ የመፋቀሪያ ቀን ነው በውች ሀገሩም በሀገር ውስትም ደማችንንም ስማችንም እንደተፋ አይኖርም ወገኒ ንቃ ንቃ ንቃ ንቃ አማሪ ትግሪ ግብስና ኢትዮፕያ አይደለም እነሱ እንካን በነቁበት የአንድ እናትና የአንድ አባት ልጅ አኮነህ ወገኒኒኒኒ ንቃቃቃቃቃቀ የእናስ እድሚ የሰቆቃ አዲሱ ትውልድ የነገው ትውልድን አይይይይይ የግራውም የቀኑም ወገኒ ንቃ ሙህር በሊለበት አትለቅ ወገኒ ወገኒ ንቃ ንቃ ንቃ መሪት ዋጋቢስ ተዋልደናል ተዳቅለናል እና መሪት ምድረበዳነች አንተ አና አሱ ከሊለ ንቃቃቃቃንቃንቃንቃቃንቃንቃ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በዚህ በምትወደው ባንዲራ ስትል ንቃ እልቂት ይቅርብህ የአብይ ስማግሊዎች የሙሰመግሉት ለሱና ለእርሱ ነው ወገኒ ወገኒ ሰማህ ወገኒ ትግሪና አማራ የምትታኮስበትን መሳሪያህን ወደ መሪት ታለው ወገኒ በአርባ አራቱ ታቦት ብለህ ታለው ኢላማ አይደለህም ታለው መሳሪያህን ለአልተማረ እረረረረረረረረረረረረረረረረ
@Arayaw22Araya-rv9nk
@Arayaw22Araya-rv9nk Ай бұрын
ድል ትግራይ እና ለኣማራ ህዝብ። ህገ መንግስት የሰጠው ግዛት የራስህ ማድረግ ተገቢ ነው።
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e Ай бұрын
ሙድ ትይዛላቹ አደል ቀልደኛ
@AbebiAbebe
@AbebiAbebe Ай бұрын
ምነውየሠውልጅአያሳዝናችሁም
@danielbelew1154
@danielbelew1154 Ай бұрын
Amhara ena tgri tgebachu ahun atetalu b2 gbar tselfachu ehan oromuma serat megrses kchawata mawutat new ensu yseman politica alekoletale eyalu eysaku abren benarsew bemebka merat atbalu tgri ena amara 1 bahle 1 haymanot 1 asetsaseb bmelku ena bzeru enkuwan and new leyunetu kunkuwa bicha new neka ytelata telat eodaja new melew ababale ahun mesera bletoch slalehone ensu enkuwan nektew abalun ahun yebkale yalew neger lehiletachinem bke new eha poletica manenm aymerem zara bmret tleyayetk btbale neg meratknem eraseknm taseblalek kdkemk bhuwala chuhet syseram brother
@YaaLij
@YaaLij Ай бұрын
Junta yee xorr sus alow
@WerkuDesta-dn5sf
@WerkuDesta-dn5sf Ай бұрын
ፈታ የመሳይ መኮንን ምልምል ሚዲያ😂
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
የገታቸው ምክትል ታደሰ ደግሞ ከፈደራል ተስማምተን ነው ያረግነው የራያ ኣለማጣ ብሎ ተናገረ ያም ሆነ ይህ ኣብይ ካማራ ማዋጋት ነው የፈለገ
@sisayjemere3584
@sisayjemere3584 Ай бұрын
Do you trust Ato getachew?he is with prototoria agreement, his other side is with tdpllf In the middle is with federal government I believe is joker card. You know he is professional politician
@Lucy70968
@Lucy70968 Ай бұрын
Woregna Can your childern believe such a kind of fake information The goud girthing adwa criminals have fine division of labor to snatch the amhara land legalize , but that kind of dramma will be a nightmare for future tegetes in generation to vome
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 Ай бұрын
ሌሊት ኣላማጣ ላይ 43 ንጹሓን ታፍነዉ ተወስደዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
የአለማጣ ተወላጆች ልፍስፍ ናችሁ እንደት እስከዛሬ ህዝባችሁን አታዘጋጁም በትጥቅ መንግስት ጋር ስታሽቃብጡ እስኪሚፈታ ችግሩ ተብሎ በፌደራል ስር ሁናችሁ ራሳችሁን አላዘጋጃችሁም ራሳችሁን አትጠብቁ የፋኖን ትግል አንደግፈም ብላችሁ ለመንግስት ስታሽቃብጡ ይግረፎቹም እሰይ ድሮም በሁለት ማሊያ የሚጫወት
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Ай бұрын
ኤርትራ ቀርኒ ኣፍሪቃ፡ ብቐርና ትሕሉ ንደቃ፡ ኣዝያ ትፈትዎም ንኹሎም ህዝባ፡ ንሶም ኩሎም ካኣ በጃ ዝሓልፉላ፡ ኩልና ኩሉ ግዜ ናዓኣ ኣለና። ነዛ ክብርቲ ሃገር ማንም ክትንክፋ ፍጹም ዘይፈቕዱ፡ ንዝተንከፋ ካኣ ብሓዊ ዘንድዱ፡ ከም ናይ ናደው እዚ መላስ ወረ ዘይሰዱ ከም ፈንቅል ንጸላእቶም ፍጹም ዘጥፍኡ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ። ንድሕነታ ኩሎም ድሕር ዘይብሉ፡ ባዕላቶም ዋናታታ ንሳ ከም ኣደ ናይ ኩሉ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ።
@wudemelka5653
@wudemelka5653 Ай бұрын
junta aqatelot nwue metna
@gebretensaetekeste3084
@gebretensaetekeste3084 Ай бұрын
ያቺ!!!! ኢሮብ !!!!!!ባድመ ምናምንቴ! ምትባል ነገር! የት !ጠፋች???????ጭራሽ!!! የ' ሻዕብያ ሞርታር !!!!እያዛጋው ነው'ኮ!!!!!!!!
@jabitube497
@jabitube497 Ай бұрын
ጠላታችን መከላከያን ከጎን አሰልፈን ነው ወያኔን የምንታገለው? አማራው ብቻውን መሰለፍ አለበት፣ይሄ የአብይ ካልኩሌሽን ይመስለኛል። አብሮ እንደበፊቱ ከተሰለፉ መከላከያ ፊትለፊት ተዋግቶ ያልቻለውን አማራ ከጎን እንዲወጋ ታስቦ ሊሆን ይችላል።
@misganawtesfa1452
@misganawtesfa1452 Ай бұрын
አይ ጥርሳችሁን የነቀላችሁበት ሸፍጥ መሆኑ ነው?
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 Ай бұрын
LIE, LIE, LIE!!! Like father like son...TPLF the father and Abiy / Betsegena, the son.
@AlexEthiopian-su3es
@AlexEthiopian-su3es Ай бұрын
ኧረ ባክህ ሁሉም እንዳንተ ጅላንፎ ይመሥልሀል
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
ራያ የማትረቡ ልፍስፍስ ናችሁ እንደት ራሳችሁን አትከላከሉም ብልፅግናን አምናችሁ ስታሽቃብጡ አልነበር ብልፅግና መከላከያ አራዊት አቅፍችሁ ቻሉት እስከ ደሴ ፈርጥጥ እንደለመድክ አቅምህን አደራጂተር እስከዛሬ ለምን አልተዘጋጀህም
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
ነበልባሉ ምሥራቅ አማራ ፋኖ በአንድ ቀን ኦፕሬሽን ያበጥረዋል! ለመጨረሻም ትዕቢተኛ ህውኃት በውርደት ይቀበራል። ትግሬ የሚባል ህዝብም ለዘለአለም እንዳፈረ ይቀራል 🤣🤣✌🏾✌🏾✌🏾
@endalewtagele8861
@endalewtagele8861 Ай бұрын
ውረሩን አሁን አማራ ከትግራይ ጋር አይፋለምም ሴራችሁ ገብቶናል ሳንድዊች ልታደርጉን TDF + FEDRAL NO MORE
@shishayassefa6979
@shishayassefa6979 Ай бұрын
ሆን ብለህ አታወናብድ ጌታቸው ረዳ እንቅፋት ናቸው ያላቸው የአማራ ተስፋፊ ወራሪ ሃይል ማለቱ ነው።
@user-gi1fn5gm3c
@user-gi1fn5gm3c Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-lr3ry1ly9z
@user-lr3ry1ly9z Ай бұрын
ዉሸት
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir Ай бұрын
የአማራ አፍዝ አደንግዝ ዜና። አብይ ብአዴንን አስፈርሞ ወያኔ የተገበረዉን ወረራ አቶ ጌታቸዉ አያዉቁትም የሚል የማደናገሪያ ዜና።አማራ ተፈትኖ ከመጃጃል ስለማይወጣ የንቀት ዜና ነዉ።
@BirhanuAnley
@BirhanuAnley Ай бұрын
Ewunet bilehal
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Ай бұрын
ሁለቱም የግዜዊ አሥተዳደሩ ጌታቸው የጠቅላይ ሚንሥትሩአብይ በጋራ የተነጋገሩበትነው ከእናንተ መሀልለጦርነት የተዘጋጀ የሚሉትም እርሶ እንደዚህ በሉኝ ብሎ ከጌታቸው ጋር ቀደም ሢል ተነጋግከዋል ጦርነቱ የጌታቸው የአብይ በከፌል የደብረጽዮን እጅ አለበትደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የኢትዮጵያ ፕረዝደንቷን የሣህለወርቅን ቦታ ለመያዝ ቃል ተገብቶለታል የሚሉ መረጃ እየወጣ ነው ልሥልጣን ሢሉ የትግራይ ህዝብ ለዳግም ጦርነት ከአማራ ወንድሙ ከትግራይ ከኦሮሞ ወንድሞ ተዘዋውሮ እንዳይኖር እየተደረገ ነው
@endalewtagele8861
@endalewtagele8861 Ай бұрын
ደፋር ከሆኑ ኤርትራን ያስወጡ አማራ በድርድር ያምናል። አማራ ሌላ ጦርነት በወጠረበት ጊዜ በማጥቃታችሁ ታፍራላችሁ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ውሸቱንዉ አትመኑት የአብይአሽከር ስለሆነ እሱን ለማስደሰት ነዉ ደሀዉን የሜያስጨርሰዉ
@gebrehailezgiatsbeha5114
@gebrehailezgiatsbeha5114 Ай бұрын
ግራ የገባው ትንተና። ቅዝምዝም
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Ай бұрын
ኤርትራ ቀርኒ ኣፍሪቃ፡ ብቐርና ትሕሉ ንደቃ፡ ኣዝያ ትፈትዎም ንኹሎም ህዝባ፡ ንሶም ኩሎም ካኣ በጃ ዝሓልፉላ፡ ኩልና ኩሉ ግዜ ናዓኣ ኣለና። ነዛ ክብርቲ ሃገር ማንም ክትንክፋ ፍጹም ዘይፈቕዱ፡ ንዝተንከፋ ካኣ ብሓዊ ዘንድዱ፡ ከም ናይ ናደው እዚ መላስ ወረ ዘይሰዱ ከም ፈንቅል ንጸላእቶም ፍጹም ዘጥፍኡ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ። ንድሕነታ ኩሎም ድሕር ዘይብሉ፡ ባዕላቶም ዋናታታ ንሳ ከም ኣደ ናይ ኩሉ፡ ሕጂ'ውን ነዛ ሃገር ዝተንከፈስ ወይልኡ።
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
НЕОБЫЧНЫЙ ЛЕДЕНЕЦ
00:49
Sveta Sollar
Рет қаралды 8 МЛН
EMS አጫጭር መረጃዎች Tue 21 May 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 695
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 81 М.
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН