No video

Ethiopia: ‘ምክር እስከ መቃብር’ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Mikir Eske Mekabir' -Bewketu Seyoum's Poetry

  Рет қаралды 877,001

Andafta

Andafta

Күн бұрын

ይህንን ቪዲዮ በየትኛውም የሚዲያ አውታር
ከአንድ አፍታ ሚዲያ ፍቃድ በስተቀር ማሰራጨትም ሆነ መልቀቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

Пікірлер: 173
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
በእውቀቱን የወድለት ነገሮች 1, ፖለቲካን አይፈራም 2, ሀይማኖትን ሳይቅር ይተቻል 3, የብልግና ወጎችን( በልባችን ያለውን) ይናገራል 4, ታሪክ አዋቂ ነው 5, ባለ ቅኔ ነው 6, ነገሮችን አቅልሎ ነው የሚኖር( አያካብድም) ብቻ ከሌሎች ብዙ አርቲስቶች ይለያል.
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 жыл бұрын
He never talk about poletika for last 27 years bet now😏😏🤔
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
Fair evaluation
@melakuabrha69969
@melakuabrha69969 4 жыл бұрын
እና ልብ ይስጠው ነው እሚባለው ሚስኪን
@mulukenbiwota9036
@mulukenbiwota9036 2 жыл бұрын
@@zinashhaile2232 bro Read his book
@abznaser2024
@abznaser2024 Жыл бұрын
@@zinashhaile2232 ke Amen bashager metshafe anbebe eshi
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
በእዉቀቱን እንደኔ አብዝቶ የሚወድ ካለ እስኪ ልየው
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qLZin8h3m7jRmWg.html
@nimonamegersa2033
@nimonamegersa2033 5 жыл бұрын
astelinewukoo minun new mitowodew
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
bizum aliwedewum gin LIKE !!! kesirawochu yemiwedewu sile bajaj yeserawun newu
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት me
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
CHERBOLE TUBE ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እኔንም አድርጉልኝ👍
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 5 жыл бұрын
ወላጆችህ በሚገባ የወደፊትህ ዕውቀትና ተልዕኮህን ተንብየዋል፣ ይባረኩ፣ እንደዚህ ያለውን በሳል ጥበብ እያዋዛህ የምታቀርበው እጅግ በጣም ጥሩ ፋይዳ አለው። እግዚ አብሔር ጠናና እድሜ ይስጥህ።
@aniykebe3630
@aniykebe3630 5 жыл бұрын
በእውቀቱ ምርጥ የጥበብ ሰው ስራዎችህን ደጋግመው ቢሰሞ አይሰለቹም ሁሌም እንደአዲስ ያስቆኛል ይገርሞኛል
@yaredofiker1597
@yaredofiker1597 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በእውቄ ኡፍ ዘና አረከኝ
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር
@haftomaraya7454
@haftomaraya7454 5 жыл бұрын
teshh.
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 5 жыл бұрын
Bewketu you are amazing we love you bro
@mintesnotfulas4336
@mintesnotfulas4336 5 жыл бұрын
“እንደው አገሬ ገብቼ አርቼ አርቼ በወጣልኝ” በውቄ ማኛ
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@tomtomfake9066
@tomtomfake9066 5 жыл бұрын
I love this guy, Betam gobez
@liyukebede3329
@liyukebede3329 5 жыл бұрын
ሃሃሃ ሃሃ በውቄ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ 😘
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
"በእኛ ሀገር የመንግስት ዋና ተግባር ምክርንና መከራን ማከፋፈል ሆኗል" በእውቀቱ ስዩም
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qLZin8h3m7jRmWg.html
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
በውቀቱ ስዩም ሁሌም ትረካዎችህ ላይ ካዛንቺስ ስላለ ምስጋና ሁሉም ድንቅ ትረካ ናቸው ይመቻሉ 😘❤️😂👍🏽 በውቁቱ ምክር እስክ መቃብር ሃሃሃሃሃ ቆንጆ አባባል ናት😂😂😂😂😂😂
@tamirattadesse5561
@tamirattadesse5561 5 жыл бұрын
በእውቀቱ በርታ ጅግና ጉጃሜ.
@danejima4050
@danejima4050 4 жыл бұрын
U don't know him gojme man argwu
@user-mr8ty5rw8n
@user-mr8ty5rw8n 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል ደስ ይላል ያንተን ስነ _ ፁሁፍ ፈልጌ ነው የምሰማው የማነበው በክፋ የሚያይክፈጣሪ አይኑን ይያዝልክ ኢትዬፒያ ለዘላለም ትኑር
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ የአማርኛ መምህር ሁኑ ከደረጄ ጋር የሰራው ኩመድ በጣም ደስ ይሉኛል!!!
@yoditlegesse7216
@yoditlegesse7216 5 жыл бұрын
እዉነት ተናገር
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ደብሮኝይ ነበረ ፈታ አረጋቹኝይ ይመቻችሁ አቦ 😂😂😂😂😂😂
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
ለሜገባው ምርጥ ቅኔ ነው ለጠባቦች ንገርል።
@smilebekri1942
@smilebekri1942 5 жыл бұрын
ሀገራችን በ እንዳተ አዋቂ ብትሞላ
@sebletiruneh221
@sebletiruneh221 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ በውቄ የኔ ምርጥ❤️
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
ኡኡኡ በሳቅ ሞትኩል የኔ ጣፋጭ
@aliebire1742
@aliebire1742 5 жыл бұрын
እደው አገሬ ገብቸ ፣፣፣፣፣፣፣፣ በዕውቀቱ እውነትም አዋቂ
@lionofyuda
@lionofyuda 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም፡፡
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
እንደው አገሬ ገብቼ አርቼ አርቼ በወጣልኝ። 😁😁😁
@NA-sf1sm
@NA-sf1sm 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@kd4512
@kd4512 5 жыл бұрын
I love this guy. He talks. I mean he talks. So hilarious.
@berhehabteweld4206
@berhehabteweld4206 2 жыл бұрын
Geniun wisdom may Gid bless you brodaaa!
@sabasabina8372
@sabasabina8372 5 жыл бұрын
I love you Man
@tigialem7645
@tigialem7645 5 жыл бұрын
Bewuke yene andegna
@berhannega9743
@berhannega9743 5 жыл бұрын
ተመለ'ስ ዜናዊ !!
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@kbfunchannel
@kbfunchannel Жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ወደ ምክር እስከ መቃብር
@TheFhdude
@TheFhdude 5 жыл бұрын
በእዉቀቱ is the best
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
ye adisaba betochi migib yishexalu gin arr marat ayifeqiduum , , , min ayinet ebbet ketema endehone enkuuan yikidallu , , ye ketema silixane arr ena shintin bemafases newu enji be mekelijel addellem , , amerika eyandandu migib yemishexi bet minimum le set 1 le wend 2 metsedajs allewu ,, ,ARIHIN KALIWESEDE MIGIBUN ATIBELAM EZI YETESFAYITU MIDIR GODD BLESS AMERIKA MORE AND MORE etopira tifiress!!
@samiart2989
@samiart2989 5 жыл бұрын
Bewiketu geday yehone sew new! Yimechih abo!
@leulberhe600
@leulberhe600 4 жыл бұрын
ይመች የኛ ሰው
@yonasmakonne2587
@yonasmakonne2587 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
@mesfinayalew5294
@mesfinayalew5294 5 жыл бұрын
በውቀቱ አንድ ሰው ደግሞ ያለውን አልሰማህም ማለት ነው ''አዲስ አበባ ውስጥ ካበላ ያሳራ ጸደቅም ተብልዋል
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!❤️❤️❤️😀😀😢
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ምርጥ መልእክት ነው
@fasil7552
@fasil7552 5 жыл бұрын
እግዜ ሲቆጣ በዝናብ አር ያመጣ
@zizimohammad7557
@zizimohammad7557 5 жыл бұрын
Wow gerami new
@fatmatube9878
@fatmatube9878 5 жыл бұрын
አሪፍ ነበር በርታ በጣም ነው ያሳቀኝ😂
@kidushailay3025
@kidushailay3025 5 жыл бұрын
ለዉጡ ካልተቀለበሰ ወግ የሚለው ቃል በውቄ በሚለው ቃል መቀየሩ አይቀሬ ነው!!!ኣቶ ተመለስ ዜናዊ ወድጄዋለሁ!!!
@tolcha16213
@tolcha16213 5 жыл бұрын
Amazing
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 5 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳቅሁት አይ ሙድ መያዝ ሙድ እንደበዕውቄ 😆😆😆
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qLZin8h3m7jRmWg.html
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ
@ramaramarama2176
@ramaramarama2176 5 жыл бұрын
Ufffff...des yemitel lije serahen sewedeleh eko bereta selamehen yabezaw fetariye
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልማት እራሱ ይገላል
@woinishetworku9430
@woinishetworku9430 5 жыл бұрын
በእውቄ ሙት እንዴት እንደምወድህ
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 4 жыл бұрын
1ኛ ነህ
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 5 жыл бұрын
betam yamral
@bemnetwendemageu2592
@bemnetwendemageu2592 2 жыл бұрын
ውይ በዕዉቀቱ ስትመቸኝ
@mba-jimmauniversity2649
@mba-jimmauniversity2649 5 жыл бұрын
“እግዜር ሲቆጣ በዝናብ አር ያመጣ” so funny ...............
@birhanugebayew7010
@birhanugebayew7010 5 жыл бұрын
በእውቀቱ ዋው
@danielnegus1832
@danielnegus1832 5 жыл бұрын
ኢወድሃሎ በጣም
@lemma4223
@lemma4223 2 жыл бұрын
ትችላለህ በርታ
@0913593504
@0913593504 5 жыл бұрын
thumbs up
@gedlekidusan1
@gedlekidusan1 5 жыл бұрын
respect
@meherettesfamariyam3394
@meherettesfamariyam3394 4 ай бұрын
ዘመነ ጉዲሳ ተመችቶኛል
@mesfinayalew5294
@mesfinayalew5294 5 жыл бұрын
ሞአ ዝንጀሮ ዘምነገደ ቄሮ ስዩመ ሳንጃ ገጀራ ወ ጠበንጃ እንዲህም ይባላል
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@WoldegebraelAdissu-db6ik
@WoldegebraelAdissu-db6ik 20 сағат бұрын
ግሩም ነህ
@biniyamitsmydambefkadu292
@biniyamitsmydambefkadu292 2 ай бұрын
አላቸው 2016🎉🎉 ሰኔ 1
@godislove1692
@godislove1692 4 жыл бұрын
Beweketu nebs new, berta wondemi ayzon
@ishmaakjjhsii8789
@ishmaakjjhsii8789 4 жыл бұрын
በርታ በርታ
@dejeniebirhanu6114
@dejeniebirhanu6114 5 жыл бұрын
በእዉቀቱ በጣም ደስ ያላል በሀርዳር ወይ ጎንደር ለምን አታዘጋጅም ምነዉ ምን አረግን በዩቲዩብ ብቻ
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡ በውቄ እናመሰግናለን::
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
😂😃😃😃 ኧረ በዕውቄ ሆ😃 መለስስ አይመለስ።
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 жыл бұрын
አንድ ነገር ብዬ አንድ ነገር መሆን ሰለማልፈልግ lol
@abiyutamirat8187
@abiyutamirat8187 5 жыл бұрын
Bewuqa you should do standup comedy:)😂🤣
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 5 жыл бұрын
Omg he is so funny 😂 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🙏😂🤣
@senifkl3954
@senifkl3954 5 жыл бұрын
Sewedekkkk
@user-hy9cd7ww1e
@user-hy9cd7ww1e 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ አቦ ይመችክ
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Wow
@Eilashamelo
@Eilashamelo 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@fekerachenafe3558
@fekerachenafe3558 3 жыл бұрын
ደሰ የሚለው የአዲሰ አበባ ወጣት ለዚህ መሳቁ ያሰቃል
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
ሞአ አንበሳ ዘ ይምነገደ መገርሳ 👈😅ላይ 😂👉🏻🤣ለኩሉ ጊዜ 🏃🏻‍♀️
@abubekerebrahim9458
@abubekerebrahim9458 5 жыл бұрын
He didn't afraid anything l like his behavior
@mebootm
@mebootm 5 жыл бұрын
Bewuketu is very talented person, I love him to death. But we should give Abiy a little more time before criticize him.
@emuuyetatiyelij8850
@emuuyetatiyelij8850 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ሀገሬ ገብቼ አ*ቼ አ*ቼ በወጣልኝ ክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ በውቄ
@user-bq4fg9mf2g
@user-bq4fg9mf2g 8 ай бұрын
waw
@kikianton2721
@kikianton2721 4 жыл бұрын
Endew MN largew yeleben new yeminagerelegn.😙
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Mulu be mulu ewnet new bewketu arif sew degemuo besakkkkkkkk dekiem new mitdergen hahaha
@rahelangelo978
@rahelangelo978 2 жыл бұрын
ተመለስ ዜናዊ ተመችቶኛል
@jambojethaile674
@jambojethaile674 5 жыл бұрын
betam mirt sew
@mintesnotfulas4336
@mintesnotfulas4336 5 жыл бұрын
Bewke you are so funny
@ethiopiaaddis3189
@ethiopiaaddis3189 5 жыл бұрын
በዉቀቱ ይናገራል እኮ ለገባዉ
@Shawaye-fl5tp
@Shawaye-fl5tp Жыл бұрын
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ላንተ ነው
@newland6029
@newland6029 5 жыл бұрын
#1
@peter-f7z
@peter-f7z Жыл бұрын
ቅጤን በቅጠል ጠርጌ እንዴት እንዳቃጠለኝ ...
@eliasayele1102
@eliasayele1102 4 жыл бұрын
እረ በዕውቀቱ እያስለቀስከኝ ነው
@Romeolemma
@Romeolemma 5 жыл бұрын
Yrkomata ena ashebari geday zerafi sebeseb endeh setefogageru yemetenorut esekemeche new?
@astergetachew4604
@astergetachew4604 5 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@ermitkd
@ermitkd Жыл бұрын
ኑርልን አቦ🤣🤣🤣😂😂
@user-ez9bf5jx9l
@user-ez9bf5jx9l 5 жыл бұрын
እውነት ነው ይሕ ተረት ዛሬም አለ
@tesfahunmaza7765
@tesfahunmaza7765 5 жыл бұрын
ይሞታል እንዴ ታድያ
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz 5 жыл бұрын
"ዋ! አንድሸም ላይክ ባታደርጊኝ ጣትሸን ነው የምቆርጠው" ተመለሰ ዜናዊ
@imanhussen3143
@imanhussen3143 3 жыл бұрын
Met sra
@user-vo2xo5ph7l
@user-vo2xo5ph7l 5 жыл бұрын
"ያራዳ ልጅ"
@yohanesteklu4789
@yohanesteklu4789 5 жыл бұрын
ትችላለህ እውቄ
@werkuwerku6924
@werkuwerku6924 5 жыл бұрын
ትንሻ በዞ መሰለኝ
@abelt8733
@abelt8733 4 жыл бұрын
bewke ymech
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН
Ethiopia: ላገባ ነው - በውቀቱ ስዩም
10:42
Ethiopian View
Рет қаралды 178 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН