No video

Ethiopia:- “ክርስቶስ ነኝ" ባዩ ፓስተር መጨረሻ! | እጅግ አስፈሪው የሀሰተኛ ነብያት ልምምድ!! |

  Рет қаралды 41,915

Meshualekia - መሿለኪያ

Meshualekia - መሿለኪያ

2 ай бұрын

#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ👇
🔔KZfaq ➲ @Meshualekia
TikTok ➲ @meshualekiamedia
➲#ለእናንተየተመረጡ
👇👇👇
• Ethiopia:- ከዘመን የቀደመው ...
• Ethiopia:- ኩላሊት እንደ ጎመ...
• Ethiopia:-ከ ሰማይ የተላኩት ...
• Ethiopia:-ሀገር ፈጣሪው ተወዳ...
• Ethiopia:- ኦባማን ለጋብቻ የ...
#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
#newethiopianmusic
#ethiopiantiktok
#ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
#ስልክ, #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ, ምርጥ አፕሊኬሽን, ምርጥ አፕ, አፕ
#ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
#immigration
#canada
#ethiopia
#ካናዳ
#ካናዳ ለመሄድ
#ካናዳ የስራ ቪዛ
#ካናዳ ፕሮሰስ
#teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia
#ካናዳ #ካናዳ የስራ ቪዛ #ካናዳ ፕሮሰስ #ካናዳ ለመሄድ how to make money online by typing words, how to make money online by typing words, how to make money online by typing, how to make money by typing words, how to make money online, earn money online earn money online, make money online, how to make money online
#makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia #ገንዘብ
upwork | ethiopia | How to earn money online | money | freelance | make money | online | upworkethiopia | ገንዘብ | ኦላይን | ኦንላይን
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney make money online 2023, make money online today, how to make money online in ethiopia, make money online in ethiopia

Пікірлер: 117
@Meshualekia
@Meshualekia 2 ай бұрын
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ 🔔 በማድረግና የተሻሉ ስራዎች ይዘን እንድንቀርብ አስተያየታችሁን በመስጠት ድጋፋችሁ አይለየን፡፡
@andualem8542
@andualem8542 Ай бұрын
ጰንጤው ንቃ ባክህ ብዙዎች ሐሰተኛ ነብያቶች በስቷልና ማቴ 7፥14
@TedyAman-bp8mn
@TedyAman-bp8mn Ай бұрын
እሽ ምን እናድርግዕ😢
@hallelujah9090
@hallelujah9090 2 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ። እነዚህ ሰዎች ምንም እንኳን ክርስቲያን ቢሆኑም፣በጌታ ስም የሚያጭበረብሩ ከእነርሱ ጋር ህብረት ግን የለኝም
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 ай бұрын
Hulachum yaw nachu kifwoch
@hallelujah9090
@hallelujah9090 Ай бұрын
@@danihannibal6356 እሱማ ሌብነቱ ከቤተ ክህነት የተጀመረ ነው፣በሰበካ ጉባኤ ስም የተደራጁ ዘራፊዎች በተለያየ ምክንያት ከምስኪኑ እየዘረፉ ራሳቸውን የሚያደረጁት።እናውቃለን ያደግንበት ቤት ነው
@ThePanEthiopian
@ThePanEthiopian Ай бұрын
​@@danihannibal6356ere bakih zimbel
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem Ай бұрын
እንትን ራስህ ክርስቲያን ነኝ ብለህ ታስባለህ? የምትቃወመው እኮ ሀይማኖትን ነው እንዴት ሀይማኖት ይኖርሀል? አንተ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ የመውጊያው ብረት ላንተ ይብስብሀልና ትመልስ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@hallelujah9090
@hallelujah9090 Ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem አዎ በጌታዬ በእየሱስ ስም የሚያጭበረብር ማንኛውም ሰው ጋር ህብረት የለኝም። የተጠራነው ለወንጌሉ ቃል ነው።
@YeabiiTttti
@YeabiiTttti 8 сағат бұрын
እኔ ጰንጤ ነኝ ግን ሀሰተኛ ነብይ እደሚነሱ መፀሐፍ ቅዱስ ይናገራል ሆኖም እኔ ምላቹ ጰንጤዎች ተጠንቀቁ ይህ ያመጨርሻ ዘመን ስለሆነ ተጠንቀቁ ማታውቁት ሆነ ምታውቁት ሰው እጅን እንዲጭንባቹ አትፍቀዱ ትንቢትም ሆነ ሌላ ፀጋ በቃሉ መርምሩ
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Ай бұрын
ቲቢ ጆሽዋን ለቀቅ አርገው የሰይጣንን ወሬ እያባዛህለት ነው ፍርድ እንዳይጠብቅህ ጸልይ
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
በመጨረሻ ዘመን ሊሆን ግድ ነው እውነትን ስበክ አስተምር ሊላው ሚጠይቅ ባለቤት አለው
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
ስለ ቲቢ ጆሹዋ ያወሩት ስዎች እውነት አይደሉም
@getsolomon
@getsolomon 23 күн бұрын
ግን በኢትዮጵያ ውስጥ በየፓሉ የሚለጠፈው በድግምትና ማርት ከተለያየ ነገር ትድናለህ የሚሉትን የቂስ ደብተራዎችን እንዲሁም ደጋሚዎችን መናፍስት ጠሪዎችን ምነው ዝም አልካቸው??
@imagoat5710
@imagoat5710 Ай бұрын
ወንድም እግዚያብሔር በመንገድህ ቀዳሚ ባለፍክበት ጠባቂ ይሁን ትክክል ብለሀል አዩ ጬፋ ምናምን ግርማ የሚባሉትን 1 ወሬ ነው ካወኳቸው ። ጠላታቹ ግራ ይጋባ ግራ አጋብተውኝ መዳኒት መዋጥ ከጀመርኩ ድፍን 17 ቀን ፀልዩልኝ
@user-mm2mi8ti9g
@user-mm2mi8ti9g Ай бұрын
እስኪ የደብተራዎችንም ነገር ዘግብልን በሀይማኖት ስም ምዕመኑን በድግምትና ሟረት እየበጠበጡ ስለሆናነ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
የእዩ ጩፉ ዳይፐር ጥፉ ከዚ ግማታም
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
ተው ቱቢ ጀሽዋ እንኮነ የ እግዚአብሔር ሰው ነው ወሬ
@FaithworldinChrist
@FaithworldinChrist 29 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያርግልህ የሌሎችን ይሁን tb Joshua ግን አታፍርም እውነተኛውን ከሀሰተኛው ለይ
@Mom2023new
@Mom2023new Ай бұрын
ወገኔ፣ የአሁኑ ክርስቲያን ወንጌልን ስለማያጠና የደነዘዘ ነውና ይከተላቸዋል፣ በመጨረሻው ዘመን በጌታ ስም ሐሰተኛ መምህራንና ሐሰተኛ ነብያት እንደሚመጡ ጌታ አስጠንቅቆ ነበር!!
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 3 күн бұрын
This is True
@RozMutd
@RozMutd 3 күн бұрын
ሚራክልን ለቀቅ
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 Ай бұрын
የኢትዪጲያ ደግሞ ጉድ ሞኝ ህዝብ ባካውንት ብር ገባ ሲባሉ አሚን የሚሉ በስልክ እየሱስን አናገርኩት የሚሉ የሚያስቅ ህዝብ
@DanielGebreslase-g1z
@DanielGebreslase-g1z 27 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ምህረት ያድርግልህ በየሱስ ስም
@Surafel147
@Surafel147 Ай бұрын
እስቲ የቄሶችን ጉድም አውጣ
@daniKabo
@daniKabo 2 ай бұрын
መሻለኬዎች ለምታቀርብት ነገር አክብሮት አለኝ እንዲሁም በዛሬ ፕሮግራማቹ ላይ እስማማለው ነገር ግን ስለቲቢ ጆሽዎ ያቀረባችሁት ሚዛን ይኑረው ቢቢሲ ስለጆሽዎ ያቀረበው መረጃ የተቀነባበረ ነው የዚህ ሰው የህይወት ፍሬ የሚታይ ነበር ቢቢሲ ሲጀመር የማን አፍ ሆነና
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 Ай бұрын
ያሁሉ ሴቶች ለምን ሰበሰበ😂😂😂
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
ጥፉ የእዩ ጩፉ ዳይፐር ነ
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem Ай бұрын
BBC እኮ የፕሮቴስታንቷ እንግሊዝ ድምጽ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ እናንተም እነሱ ያረጉትን መድረጋችሁ እይቀርም ነውም።
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 Ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem ልክ ነክ
@girmagashu2268
@girmagashu2268 Ай бұрын
አሁን ይሄ አፉን እንኳን በአግባቡ ያልፈታ ሰው አይደለም ብር አፈር ይወርድለታል ጎበዝ....ነገር ግን ይብላኝ ለናንተ የእነዚህ ሰው መሳይ እንሰሳወች መጫወቻ ለሆናችሁት:የተባለውን ብር/ሃብት ሳታገኙትም መጨረሻችሁም ገሃነም መሆኑ።
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem Ай бұрын
መፈክር ነው ወይስ ጸሎት? ሃይማኖት በመፈክር እይገለጽም!
@MeargYohannes-fz9gk
@MeargYohannes-fz9gk Ай бұрын
እና ምን ይጠበስ
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል አሜን በሉ
@FasilTadese-ne6qz
@FasilTadese-ne6qz Ай бұрын
እንደጀመራችሁ ለህዝቡ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ሌቦች አገልጋይ ነን የሚሉትን አጋልጡ አትፍሩ አለበለዛ እናንተም የሚዲያ ነጋዴ ልትባሉ ትችላላችሁ።
@AbebeErenso-l6m
@AbebeErenso-l6m 28 күн бұрын
በርታ ሀሰተኛ በዝቷል
@SimonBalcha-pn5pw
@SimonBalcha-pn5pw 2 ай бұрын
እኛም ሀገር ውስጥ ያሉትን ስም እየጠቀሳችሁ አጋልጧቸው እስከ መቼ ዝም ይባላል መጋለጥ አለባቸው
@asebini7642
@asebini7642 28 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል እንዳያነቡ ታውረዋል ወይ ይህ ምን ዓይነት መርገም ነው አባቶችንስ ምን ነካቸው ?ዝምታው ምንድነው ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ጥቂት ወጣቶች በዪትዩብ ላይ ደፍረው ሳንቀሳቀሱ የስድብ 14:56 14:56 ውርጅብኝ ወረደባቸው ቀንተው ነው ተባሉ።ከሁሉ የሚያሳዝነው የክርስቶስን የደሙን ፍሬዎች ማስጨንገፋቸው ስንቶቹን ተስፋ አሰቆርጠው ወደ ጨለማ መለሱአቸው አሁንስ ተከታዮቻቸው ክርስቶስ እንደ ሌባ ድንገት እመጣለሁ ብሎ እንድተጋ ያስጠነቀቀንን ቃል አስረስተው የምድርን የተስፋ ዳቦ ይመግቡአቸዋል።እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም እናያለን ቤቱን ሲያጸዳ ስለ ከበረው የልጁ ደም ዝም አይልምና
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
በካራቴ ስይጣንን ማውጣትስ ሊያስደንቀን ይገባል
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ማለት ምኑ ያስደንቃል በስሜ አጋንንትን አውጡ ነው ያለው እየሱስ ሰይጣን አኮ መንፈስ ነውከኛም አይምሮ በላይ ነው ያታልለናል ከቃሉ ያለፈ ሁሉ ስህተት ነው አያስደንቅ ቃሉ እንዲህ ይላል የሰይጣንን ስራ አንስተውምና
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem Ай бұрын
ክርስቶስ ሰይጣንን ያስወጣው እንደናንተ እይደለም እኛም እጋንንትን ማስወጣት የምንችለው በእግዚአብሔር ስም አምነን በመስቀሉ በመመካት ነው ።
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
@@Nationalismandpatryotisem አሱማ ክርስቶስ ነው ኋይልም ስልጣንም አምላክነትም የአርሱ ስለሆለነ ውጣ ይለዋል ይወጣል የራሱን ሰም አይጠራም ሰይጣንም ያውቀዋል እንደቃሉም ይንቀጠቀጥለታል አኛ ግን ታዘናል ያዘዘንም ጌታእየሱስ ክርስቶስ ነው ትእዛዙም መስሜ አጋንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ ማርቆስ 16 ላይ አለ የሐዋርያት ስራ ሐዋረያት የሰሩትም በዚህ ትእዛዝ መሰረት ነው ከቃሉ አትለፍ አትጨምር አትቀንስ ዮሐንስ ራዕይ ፈልጋችሁ አንብቡ ተባረኩልኝ አወዳችኋለሁ !
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 18 күн бұрын
(ትንቢተ ሚክያስ �?ዕራ�?? 3) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚያስቱ ነቢያት እንዲህ ይላል፤ በጥርሳቸው ሲነክሱ በሰላም ይሰብካሉ፤ በአፋቸው ግን አንዳች በማይሰጥ ሰው ላይ ሰልፍን ያስቡበታል። 6፤ ስለዚህ ሌሊት ይሆንባችኋል እንጂ ራእይ አይሆንላችሁም፤ ጨለማም ይሆንባችኋል እንጂ አታምዋርቱም፤ ፀሐይም በነቢያት ላይ ትገባለች፥ ቀኑም ይጠቁርባቸዋል። 7፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።
@MarizaHusain
@MarizaHusain 26 күн бұрын
Tamasgen ya oromo hasatenya nabiyyi silalele,🎉🎉🎉🎉ilililililili 🎉🎉🎉🎉🎉
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 24 күн бұрын
እግዚያብሔር ወደ ቤቱ ይሰብስበቸው, ,,,,,,,,,,
@Asszel-3591
@Asszel-3591 Ай бұрын
ለምታወጡት ነገር እውነትኛ መሆኑን አረጋግጡ አንድ ነገር ተሳሳትህ ቡሽሪ የሚባለው እስር ላይ አይደለም አሁንም እየሰራ ነው
@tesfatsionzenebe1260
@tesfatsionzenebe1260 Ай бұрын
ድብልቅ ነው ሁሉም ተንታኙም ተንባዩም ምን ይታመናል፣ ለገንዘብ የምጮህ ብዙ ነው።
@henokmenelik7362
@henokmenelik7362 2 ай бұрын
የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች እንዳይሆን ስለኛ ጉደኛ ሌቦችና አጭበርባሪዎች ብታወሩ አይሻልም? መቼም ይሄን ፖለቲካ ነው አትባሉም ድፈሩና ስም እየጠቀሳችሁ አውሩ ጥቂት ህዝብ ልትታደጉ ትችላላችሁ
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j Ай бұрын
መቼ ነው ቡሽሪ ዘብጥያ የወረደው ወደ ቦትስ ዋና ተመልሶ propetic chanel በቲቪ ጭምር እያገለገለ ነው በቂ ኢንፎርሜሽን የለህም ትክክለኛ ነገር ንገረን እንጅ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
የሁሉም ጴንጤ መጨረሻ እንዲ ነው እብደታቸው
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 3 күн бұрын
I am ortodox Although these people are like christan I have no followship with them who cheat in the name of the lord
@SuraphelKemale-zv6do
@SuraphelKemale-zv6do Ай бұрын
አንቴ ንቃ አንቴ ክሪስተን ንቀ
@endalehailemariam8294
@endalehailemariam8294 Ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት አሸን እንደሚሆኑና ለመንጋው የማይራሩ ክፉዎች እንደሆኑ የሚጠበቅ ነው ስለዚህ ወጌላውያን ተጠንቁ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 2 ай бұрын
ተጫወቱበት ህዝብን
@Nayher-n6b
@Nayher-n6b Ай бұрын
Luke. 6;37 anbibu kefrd witu
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ማለት ?
@yilmashibru6890
@yilmashibru6890 Ай бұрын
Psalm 105v15
@Danielyoutube7522
@Danielyoutube7522 Ай бұрын
Zim bilek atwra badanb bible anbib hasab gn arif gn astwel
@fitsummdereje7042
@fitsummdereje7042 28 күн бұрын
Come up with your investigation up on any spiritual claim! Because what you...
@MesfinTadesse-wl6vr
@MesfinTadesse-wl6vr Ай бұрын
ከጴንጤ ምንምእውነት እና ስራት የለም
@AshenafiKawiso
@AshenafiKawiso 22 күн бұрын
ክፍት አፈወች
@Meshualekia
@Meshualekia 22 күн бұрын
@@AshenafiKawiso በስሙ የሚሸቅጡ ሲነኩ ካመመህ መገለጥ ይሁንልህ። ምህረቱንም ይብዛልህ።🙏
@amanuelissavedbygrace
@amanuelissavedbygrace Ай бұрын
ante mebarekn tifeligaleh?
@user-ti5ly4kr1h
@user-ti5ly4kr1h Ай бұрын
Mehaymnet chelema wust yketal hizbun yegodaw manbeb alemechalu nw
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
በኢየሱስ ስም አጋንንት ከኦርቶ ከሙስሊም ይወጣል ሰይጣን ደግሞ ተኝቶ አያድርምና በአገልጋዮቹ በሙሲልምና በኦርቶ ታጥቆ ተነስቷል ነገር ግን እግዚአብሔርንና ተከታዮቹን በተንኮሉ በዉሸቱ ያሸነፈ እስካሁን አልተገኘም
@muzeyinawel4693
@muzeyinawel4693 Ай бұрын
መሀይም
@GhenetTesfay
@GhenetTesfay Ай бұрын
Ykr ybelh ibakh temeles betam yemysazn new ibakh ibakh ibakh nsha gba betam chelmobhal bedkdk chelema aleh bbc wshetegna new
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
ኧሯ
@user-yb1ue4si8l
@user-yb1ue4si8l Ай бұрын
Yimetu
@TekaAtina
@TekaAtina Ай бұрын
እጅግ በጣም በርቱ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹሁ ከቀርባች ሁት ጋር ተያይዞ አሜን በሉልኝ የሞሉት ለራሳቸው ነዉ ወይ ለጌታ ?
@demistigistu5385
@demistigistu5385 Ай бұрын
Tb joshua proof yemtadergwe bbc nw ante ershu ka husetgna ngre tatebke.nka husetngna endala hulu emnetgna alhu.we read holy bible & listen holysprite & understand human weakness our judgement is true.
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 Ай бұрын
Halleluja Jesus Christus yerdan
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 2 ай бұрын
ሌቦች እሄን ሞኝህዝብ አጃጅሉት
@AshenafiKawiso
@AshenafiKawiso 22 күн бұрын
እስት እውነተኛው ችን ኒጌሬን
@Meshualekia
@Meshualekia 22 күн бұрын
@@AshenafiKawiso ቃሉንየሚኖሩ፣ ክብራቸው ሳይሆን ክብሩ መገለጫቸው የሆነ፣ ዝቅ ብለው ከፍ ያረጋቸው፣ የተሰቀለውን ክርስቶስ የሚሰብኩ!
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq Ай бұрын
Poor Ethiopia play ground sad 😊
@azebgebru4661
@azebgebru4661 Ай бұрын
Prophet shephered bushiri a blessed man of God .u lost God's intervension who is man of God? Devil cried itisizem
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅
@gloriap7621
@gloriap7621 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azebgebru4661
@azebgebru4661 Ай бұрын
Pole Megan's and Timothy only I doubt
@AfganY-e4c
@AfganY-e4c 15 күн бұрын
Ena Hager Ethiopia west yalu nebiat ene MAJOR ONE MIRACLE TEKA EYU CHUFA SURAPHEL DEMSIE ena lielochum EGZIABHER yekebachew Nachew ANTE betam kenategna new ticket bicha
@AfganY-e4c
@AfganY-e4c 15 күн бұрын
Wushetam behiwet eyale lemon altenagerum BBC ye man endwhone tamales antenna eliminating neh!
@EyasuMantaEyasuManta-us3dq
@EyasuMantaEyasuManta-us3dq Ай бұрын
Neby ye egzyabher dimx new
@user-kl1bc4ev6l
@user-kl1bc4ev6l Ай бұрын
ምድረ ማፈሪያ
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Ай бұрын
Ya Danie l ayehut yalew Kieistos yihon? ??? Higina siriat Yalew mengist kelel hizb gattewett mehonu gid new. Afrikam hone leloch hageroch siriate albegna honewal.!!!
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Ай бұрын
Ay Etiopiea Hzbu mn azim endetaserebt alkm endysera endaydg be meles gezy hone be ngusu aby gzy ybase fereng ytalebn azim yhw ketele yasaznal
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj Ай бұрын
Dinkem Nabiy
@zoelife777
@zoelife777 Ай бұрын
Tb joshua በህይወት እያለ ለምን bbc አልዘገበም?
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Yikir yibalihk wendime
@surafeldemisse487
@surafeldemisse487 Ай бұрын
ውሸታም ጌታ ይቅር ይበልክ!!!
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Kkkkkkk etyoya negd bank lay saly asigbalhu...😂
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Ай бұрын
የአብይ ሀይማኖት፡ እሔን ጂል ህዝብ ያጃጅላል፡ ማፈሪያ ሁላ
@user-qi6py5ew3k
@user-qi6py5ew3k Ай бұрын
Busheri eser bet west ayidelem ahun
@ashebirlisanu1985
@ashebirlisanu1985 16 күн бұрын
ውሸታም ጌታ ይቀረበልህ ለራስህ ፀልይ::እግዚአብሔር አይፈውስም ልትለን ነው?ያንተ ሐይማኖት ምንድነው?
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 28 күн бұрын
አንተ ከብት የምትናገአውን አታወቅም የዳቢሎከ ልጅ ነህ
@meklitamdesion9585
@meklitamdesion9585 Ай бұрын
Stop this not true just to vet money
@user-pg4wb8ub5d
@user-pg4wb8ub5d Ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበላቹ ለላ ምን እላሎ ውሸታም
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
ምክር እንጅ አጋልጥ ያለህ ወንጌል የለም ንስሃ ግባ
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta Ай бұрын
Mekgnaaa
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta Ай бұрын
Tokativeee
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta Ай бұрын
Kelatame naheee
@slew749
@slew749 Ай бұрын
Tb joshua ዉሸት. ነዉ
@imagoat5710
@imagoat5710 Ай бұрын
ወንድም እግዚያብሔር በመንገድህ ቀዳሚ ባለፍክበት ጠባቂ ይሁን ትክክል ብለሀል አዩ ጬፋ ምናምን ግርማ የሚባሉትን 1 ወሬ ነው ካወኳቸው ። ጠላታቹ ግራ ይጋባ ግራ አጋብተውኝ መዳኒት መዋጥ ከጀመርኩ ድፍን 17 ቀን ፀልዩልኝ
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 18 күн бұрын
(ትንቢተ ሚክያስ �?ዕራ�?? 3) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚያስቱ ነቢያት እንዲህ ይላል፤ በጥርሳቸው ሲነክሱ በሰላም ይሰብካሉ፤ በአፋቸው ግን አንዳች በማይሰጥ ሰው ላይ ሰልፍን ያስቡበታል። 6፤ ስለዚህ ሌሊት ይሆንባችኋል እንጂ ራእይ አይሆንላችሁም፤ ጨለማም ይሆንባችኋል እንጂ አታምዋርቱም፤ ፀሐይም በነቢያት ላይ ትገባለች፥ ቀኑም ይጠቁርባቸዋል። 7፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
አደገኛው የአሜሪካ የባህር የጦር ሰርጓጅ ውስጥ ገባሁ
17:28
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 118 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН