No video

ETHIOPIA: [ ካያችሁት ታለቅሳላችሁ!በአሁን ሰአት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ] ምህላና ለቅሶ በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም! ክፍል-2

  Рет қаралды 244,723

Yeshiber Fentahun

Yeshiber Fentahun

5 жыл бұрын

#ይህንንቻናልሳብስክራይብበማድረግፈጣንጠቃሚናአዳዲስመረጃዎችበየቀኑይደርሳችኃል!

Пікірлер: 627
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
[ በወንቅሸት ገዳም ህፃናቱ ስለ ሀገሪቱ አለቀሱ ] እግዚኦታ በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም! ክፍል-1 kzfaq.info/get/bejne/kLlpY6iZs-C2cmw.html
@lovetp9837
@lovetp9837 5 жыл бұрын
የኔማሮች አላህ የጀ/ል አሳምነው ፁጌንና የነአባቸውን ገዳይ አላህ ያጋልጥላቸው አብይ እራሱ አስገድሎ የአማራውን ለማጫረስ ድራማውን ሰራ
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseluzeyede185
@meseluzeyede185 5 жыл бұрын
😭😭😭😭🙌
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@tsehayhromen8358
@tsehayhromen8358 5 жыл бұрын
አዉ ፆለት ነዉ የሚያዋጣን ከሌን እከሌ ነዉ የገደለዉ እያልን የሞቱትም ይረፍበት እንደዉ የሺበር ስለ በእመብርሃን ይዤሀለዉ በቃ ሁለተኛ ስለሞቱት አታንሳ እዉነቱን እግዝያብሔር በቀኑ ያወጣዋል ፍርዱ ለሱ ስጠዉ
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማንወታችን ለዘላለም ትኑሪልን ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቅልን ለአባታችን ለአባ ዩሐንስ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥል ቅድስ ገብረኤል እኛንም ስደተኛ ልጂወችህን ለደጂህ አብቃን የተዋህዶ በመሆኔ ሁለየም ደስተኛ ነኝ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 жыл бұрын
አቤቱ ጭወታችንን ስማን እንደቸርነት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ፃድቃን ስለ ሰማህታት ስለ መላእክት ብለክ እባክህ እኔ ደካማ ነኝ ምህረት አይራቅ በስደት ሆነን ከቤተሰብ ናፍቆት ጋር የአገራችን ችግር አሳመመን እባክህ አምላክ ሆይ
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አበታችን ፀጋዉንን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት አባታችን እግዚአቤሔር ይመሥገን አባታችንን የሠጠን እንኩዋን ለሠማህቷ ቅድስት አርሴማ አደረሳቹ
@hiyabjenber1887
@hiyabjenber1887 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን በምህረትህ ነውና የምንኖረው ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን በየሀገሩ የተበተንን ልጆችዋንም ጠብቀን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@janwali6476
@janwali6476 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እመቤቴ ማርያም ሀገራችንን ሰላም አርጊልን አሜን
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአባቴየበረሀዉመናኝበረከቶለሁላችንምይድረስሺአመትኑሩልኝምድራዊገነትአምላከይዃንስ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
jan wali ameeen
@wedieyesus9219
@wedieyesus9219 5 жыл бұрын
Why all of you afraid to call Jesus Name? you know the answer 😕
@alemalem5092
@alemalem5092 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@mariamsaif605
@mariamsaif605 4 жыл бұрын
நோந்
@TM-ud1nw
@TM-ud1nw 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የበርሃዉ መናኝ ፅሎታችሁን ይርዳን ኣገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ለሞቱት ወገናችን ነፍሳቸውን በኣፀደ ገነት ያኑርልን በሕይወት ያለንም እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላምና ፍቅር ኣንድነት ይስጠን እመቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ሆይ ቤተክርስትያናችንም ጠብቅልን እነዚህ ኣይሁዳዎች የሰይጣን ስጋ የለበሱ ሰዎች ኣርቅልን እኛ #በስደት_ያለነዉ_ልጆችሽን_በሰላም_ወደ_እናት_ኣገራችን_መሬት_ያብቃን_ወንቅ_እሸት_ገብርኤል_ለደጅህ_ያብቃን_ኣሜንንንንንንንንንንን
@rozlove6832
@rozlove6832 3 жыл бұрын
አቤቱ የሠራውይት ጌታ ሆ ኢትዮጵያንና ህዝቦቻን ጠብቅልን ፆለት ልመናችሁ አይለየን
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 5 жыл бұрын
እውነት ነው ለ ሃገራችን በአሁኑ ሰአት እግዚኦ ብቻ ነው የሚያስፈልገው እግዚያብሄር ሆይ እባክህ በ ምህረትህና በ ቸርነትህ የ አስራት ሃገርክን ኢትዮጲያን አስባት
@gnetahmad7436
@gnetahmad7436 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ አባታችን አድመና ጠና ይሰጥልን ሃገራችን ስላም አርግልን በስደት ያለንም ለድጃህ አብቃን አምላኬየ
@letaygebremariam88
@letaygebremariam88 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሓረነ ኩርስቶስ ፲፪ በእንተ ማርያም መሐረነ ፲፪ ኣምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@elsabettadeseelsabettadese4239
@elsabettadeseelsabettadese4239 5 жыл бұрын
Ye orthodoksTawahido enkuwan le Embetachin kids dingil maryam adersachu la agrchin Selma awiridiln
@user-fe7jk7os4l
@user-fe7jk7os4l 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 5 жыл бұрын
ኢግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ይቅር በለን ሃገራችነን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@iettay9053
@iettay9053 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜ በጸገው ያኑርልን አባ የፍቅር የሰላም አባት
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ትኑር ለዘላለም እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን ከመአቱ ለንስሀም እድንበቃ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አቤቱ ማረን
@addisalemgezahggn8311
@addisalemgezahggn8311 5 жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚነካ ፀሎት ነው እግዚአብሔር ኡትዬጽያን ያስባት በአንድነት ሆነን ለእግዚአብሔር ጩኸታችንን እናስማ
@user-kx2pd3vb5m
@user-kx2pd3vb5m 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በውነት ወገኖቻ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው። አቤቱ አምላካችን ሆይ ፀሎታችንን ስማን ምህረቱን ላክልን አሜን አሜን አሜን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 5 жыл бұрын
እመቤቴ እምየ ማርያም የአስራት ሀገርሺን ጠብቂ ምህላችንን ይቀበለን ::
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አወ ሁሉም ውደጌታ መጮህ እንጂ ሊላው ዝምነው አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን ታደገን ይቅር በለን
@mekdesmeko9800
@mekdesmeko9800 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@addisengeda4194
@addisengeda4194 5 жыл бұрын
የሚያዋጣን እሱ ነው እሱ ይድረስ ልብ ኣስከፌ ግዜ ላይ ነን ምህረቱን ይላክልን
@embetdawit7770
@embetdawit7770 5 жыл бұрын
አሜን፡ይቅር፡በለን
@godadawebet7872
@godadawebet7872 5 жыл бұрын
Amen amen amen 😂😂😂😂😂
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👏💜👏💙👏💛👏❤👏💙👏💖👏🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷🍀🌷
@koodanmammbakam474
@koodanmammbakam474 4 жыл бұрын
አባ ይኅኒስ ተስፋ ማሪያም እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ከፍ ያድርግልን
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ቤተሠቦች እንኳን ለእናታችን ወርሑዎ በአል አ ደ ረ ሣ ችሑ የመጣውን በላ ይመልሥልን አገ ራ ችን ሠ ላ ም ያው ር ድ ል ን አሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 5 жыл бұрын
አሜን 3
@siifaangeechsiifaangeech2703
@siifaangeechsiifaangeech2703 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን ተለመነን አምላካችን እንደኛ ጥፍት ሠይሆን እንዳተ ቸርነት!!!
@sisaydesalegn6196
@sisaydesalegn6196 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ማረንአቤቱማረን
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን. እባይዬ እድሜና. ጦና ብዝትዝት አርጎ ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል እሱን አምነው የሚኖሩ አባችንን ከፊት ከኋላ ከፊት ሆነህ ጠብቅልን አሜን
@hanagabrasadik4338
@hanagabrasadik4338 5 жыл бұрын
አባታችን የወርቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ለደጅህ አብቃኝ
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 5 жыл бұрын
እውነትኛ። የሰላም አባት ልዩ የፍቅር። አባት ዘላለም። እረጅም እድሜና ፀጋ ጤና ይሰጥልን። ያኑሩልን። ማራኪው። የእግዚአብሔር። ሰጦታችን።
@user-mm4ob5rz8x
@user-mm4ob5rz8x 5 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጦት
@kuwaitnone396
@kuwaitnone396 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤቱ የሰራዊት ጌታ ስላምን ላክልን የድንግል ማርያም ልጅ ማር
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለፈጠሪሂልን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸሪንትህ ማርን ይቅር በለን በየ ሳአቱ ጠብቀን አሜን አብቱ እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ አድርገን አሜን አሜን አሜን
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
አሜን አባ ከመጣብን መከራና ስቃይ በእናቱ ፀሎት ይቁምልን
@genet2851
@genet2851 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀሎታችን ይስማን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን እደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ይቅ በለን አሜን አሜን አሜን
@selamfikdu8714
@selamfikdu8714 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እምይን ኢትዮጵያ አደራ በቸርነትህ ጠብቅልን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@kadjal9496
@kadjal9496 5 жыл бұрын
Selam Fikdu አሜን አሜን አሜን
@user-nu9ze8cc7i
@user-nu9ze8cc7i 4 жыл бұрын
አች ውሻ መስጊድ ስቃጠል እልልል እያልሽ ነበር አይደል ጠብቂ እስካችው ቤተሠብ ስይቃጠሉልሽ ባይቀር ቆይ ቆይ በተለይ አችልጅ ቤተሠብችሽን አምላክሽ ያስጣሽ መቸም አገር ያላቤተሠብ ጣስጠላለችና አይቸሽ አለሁ በኢፌቡ ስትለቀልቂ አች የቆስልጅ
@Pedro-tg9nb
@Pedro-tg9nb 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምልላክ ምህረቱን ላክልን አባታችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@WubitWubit-pz6eg
@WubitWubit-pz6eg 4 ай бұрын
አቤቱ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይዋንስ ለደጅህ አብቃኝ ያቀን ናፈቀኝ
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ለሀገራችን ለወጣቶች ለህፃናት ለእናቶች ለአባቶች ፈጣሪ ይደርስልነ ዘንድ ከልባችን መፀለይ መጮህ አለብን የማይታየው እውነተኛ የልብ ፀሎት ፈጣር መልሱ ሀያል ነው ፍቅር ነው አባትነቱ አይለየን አሜን
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 5 жыл бұрын
Abatachen edmena tena yestot yaglglot zemnu yarzmelen Egzabher yetbkot Amen amen amen
@YOU97643
@YOU97643 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሁላችሁም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
@zelalemgatachew2987
@zelalemgatachew2987 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሃገራችንን ከመከራ ይሰውርልን
@user-eg2cv9kw9z
@user-eg2cv9kw9z 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen, Kale hiwot yasemalen!!
@kingofjudah823
@kingofjudah823 4 жыл бұрын
አቤቱ ሀጥያታችን በዝቶአልና ይቅር በለን አገራችን ሰላሙን በረከቱን አብዛላት
@sirkyandibet2027
@sirkyandibet2027 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አባታቺን እረጂም እድሜና ጤናይሥጥልን ቃለሒወት ያሠማልን
@hewatfenta7586
@hewatfenta7586 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢ በቸርነቱ እሱ ይጠብቅልን አባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 5 жыл бұрын
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ የደጋጎቹን ፀሎት ሰምተህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ስማን አምላክነ ወመዳኒነ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማረን ክርስቶስ አቤቱ የምህረት እጆችህን ዘርጋልን አሜን
@somali3266
@somali3266 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እደቸርነትህ እደበደላችን ሳይሆ ያባታን የበርሃው መናኝ እባና ፆለት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@edanslam2520
@edanslam2520 5 жыл бұрын
አባታአችን አባይዋንሰ ተሰፋ ማርያም የፍቅር የሰላም አባት ሺአመት ኑርልን
@maqdsa9294
@maqdsa9294 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንየኛአባትኑርልንሺአመት
@user-id6ml8dg3d
@user-id6ml8dg3d 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን የበረሀው መናኝ የኑሩልን
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 5 жыл бұрын
በመላው ሀገር ኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ፈጣሪያችን መለመን አለብን ኢትዮጵያ ሀገራችን ጥቁር ዳመና ገጥሟታል ዱኣ ውድ ያገሬ ልጆት ባላችሁበት ቦታ
@user-ti5np8bb4s
@user-ti5np8bb4s 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ኣገራችን እ ያ ሰላም አርግልን ለኣባታችን ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን አሜንንንንን ምህለላ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንን
@selamleethiopia3957
@selamleethiopia3957 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላካችን እባክህን ኢትዮጵያን እና ልጆቿን አስበን
@MmMm-gi9qm
@MmMm-gi9qm 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ዬሀንስ የበርሀው መናኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ስደተኛ ውንም እስቡን
@hanakaledi7352
@hanakaledi7352 5 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይሀገራችን ሰላምአድርግልን
@sentayhuwala3716
@sentayhuwala3716 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥወት በፀሎቶ ያስቡን
@elllelllelll.belilazze4000
@elllelllelll.belilazze4000 5 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማሬያም አምላክነት በመላእክት ጥበቃ ሁልጌዜም በፆለት ያስቡን ፀጋውን ያብዛልን
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት አምላክ በቸርነት አሳባቸውን
@user-id6ml8dg3d
@user-id6ml8dg3d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሀዋ መናኝ ፀሎታችው በረከታችው አይለየን
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 5 жыл бұрын
አሜን
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ምህረትህን ስጠን ሰለ ፃድቃን ስለንፁህ አባቶቻችን ብለህ ምህረትን ለሃገራችን ሰላምን አውረድልን
@user-bl8hv7ux4o
@user-bl8hv7ux4o 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃልሃይወትያስምልንኣባ ታቻንእግዝብሃር ኢደሜቹዉንያርዝምልኣሜንኣሜንኣሜንቃልሃይወትያስምልንኣባታቻንእግዝብሃርኢደሜቹዉንያርዝምልን።ብርክተቹውያደርብንኣቡየ
@dhe3803
@dhe3803 5 жыл бұрын
የኔባትየኛተስፋ እድሜናጤናውትን ያርዝምልንእግዚአብሄር እግዚማርነክርስቶስ እግዚኦማአርነክርቶስ
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
አድነነ ከምአቱ ይሰውረን በምረቱ በናንተ ፃለት አገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ አቤቱ ማረን ይቅርበልን
@swekasa415
@swekasa415 5 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👂👂👂👂👂
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen
@marcboumansour3313
@marcboumansour3313 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏
@user-cp4fw3sk7r
@user-cp4fw3sk7r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በእውነት ድንቅ ብቻ ሳይሆን በኝ ዘመን ይሄንን ማይት እግዚአብሔር ለደጆ ይብቃን ! አባቴ በመስቀሎ ቡራኬን አግኝቼ በሕይወቴ ይለውን ሁሉ ለምስክርነት ምቆም አድርጉኝ በፀሎቶ አይለዬን ወለተ ማርያም
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 5 жыл бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ማርን እናት ኢትዬጵያን ጠብቅልን
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 4 жыл бұрын
እግዛቤር እባክህን ይቅር በለን ተሆህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
*አቤቱ በቸርነትህ አስበን ሀገራችንን ሰላም አርግልን*
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 4 жыл бұрын
😢😢😢 አሜን (3)
@eyeruseyerus4712
@eyeruseyerus4712 4 жыл бұрын
አባቱ በቸርነትህ አስበን ሀገራችንን ስላሞ አርግልን አሜንአሜን
@abadittakele9815
@abadittakele9815 5 жыл бұрын
ስመኣነ አምለክነ ወመድሃኒነ ስመኣነ አምለክነ ወመድሃኒነ ስመኣነ አምለክነ ወመድሃኒነ....... እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ......
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
ልዩ ስጦታ የፀሎት አባት የመንጋው እረኛ አብረው እያነቡ ፀሎት የሚያስተምሩ አባት በውነት እረጅም እድሜና ጤና ያድላቸው አሜን
@erbkamengstu6847
@erbkamengstu6847 5 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሰላምህን ስጠን።
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ያድሎ
@kahsayluel6015
@kahsayluel6015 5 жыл бұрын
Egzabher yeker yeblen emebrhan kegna tehun amen amen amen!!!!!!
@shanto6895
@shanto6895 4 жыл бұрын
እግዚውማረነክርስቶስእግዝውመአረነክርስቶስ እግዝወመሀረነክርስቶስ በይተእግዝተማርያ መሀረነክርስቶስ አሚንንን ይፈቱኝ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
አሜን. እሜን. አሜን. ላባታች. ቃለ ህይወት. ይስምልን. አቤቱ. ይቅር. በለን
@wuleweletsenbet8931
@wuleweletsenbet8931 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 5 жыл бұрын
አባ ፈጣር ይጠብቆት አቤቱ ህዝብህን አድን!!!
@fikriaimran9305
@fikriaimran9305 5 жыл бұрын
Amenhagerachennselamyadergln
@fikriaimran9305
@fikriaimran9305 5 жыл бұрын
Ebakehyesheberyememehergermaselklakelgetopeyalehedenwpelespelese
@user-jj1xg7sq3b
@user-jj1xg7sq3b 5 жыл бұрын
እግዝኦ ማረነ ክርሰቶ በእተማርያም ማረነ ክርሰቶሰ አሜን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
አባዬ የእርሶ ጸሎት በስደተኞች ላይ ሁሉ ይደርብን አሜን
@user-ne4bq8zl8z
@user-ne4bq8zl8z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን አቤቱ ተለመነወን
@user-hf1lr5pn4v
@user-hf1lr5pn4v 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን
@user-by2kk1di1m
@user-by2kk1di1m 5 жыл бұрын
ኣባ ዶሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥቱ
@user-mq5bj4gv8g
@user-mq5bj4gv8g 5 жыл бұрын
ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ እመብርሃን ሃገራችንን ሰላም አድርጊልን
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 5 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@sraayele840
@sraayele840 4 жыл бұрын
@@AnaAna-ib2lz ሥማነ አምላክነ ወመዳኒነ
@marcboumansour3313
@marcboumansour3313 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🤲
@user-fs1uh1wb1d
@user-fs1uh1wb1d 4 жыл бұрын
ፊላም
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 жыл бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አምላክች ሰለ እናትህ ሰለ ድንግል ማርያም በለህ በቸርነትህ ማርን
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 2 жыл бұрын
Amen amen amen abayeeeee berketu yederben selotu enbaw legerachen enderse
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የእረስወ ጸሎት እንባ የዚህ የዋህ ሕዝብ እባ ጸሎት ሃገራችን ከክፉ ነገረ ይጠብቅልን በስደት ያለነዉን በሰላም ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን አሜን ፫
@user-sm5fq6fj8c
@user-sm5fq6fj8c 4 жыл бұрын
Aemnamenamen
@maybenow6685
@maybenow6685 4 жыл бұрын
Amelakachin hoyii agarachinin xabiqili laa abatachinim xena in ideme sixilin ataa bacharinatik amen amen amen orthodox lezalem tinur💟💟💟💟
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
አባየእድሜወትን ያርዝምልን በርከታችሁ ይደርብን እግዚኦ ምሀርነ ክርስቶስ፫
@user-rb7is7bv7o
@user-rb7is7bv7o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ኣገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
@iloveyoumama7755
@iloveyoumama7755 4 жыл бұрын
እባቴ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እባቴ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እባቴ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እሜን እሜን እሜን
@askale1216
@askale1216 5 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሄር አምላክ ለአባታችን እድሜ ጤናው ያድልልን አሜን፫
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 5 жыл бұрын
አባ መዳኒኃለም ባሉበት ሁሉ ይጠብቆት እድሜና ጤና ያድልልን ፀሎቶት አይለየን
@mnarkalb997
@mnarkalb997 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረስልን
@zebibtesfamichael228
@zebibtesfamichael228 4 жыл бұрын
Amen amen amen Abaye kale hiwet yesimalna rejm edimena tena ysitlin egizeabeher nana hatateya bixoletikum ykir ybelen amen 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-te7qj8sd6w
@user-te7qj8sd6w 4 жыл бұрын
ወበእንተ ልብ የሚነካ ፀሎት ነው እግዚአብሔር በኤትዮጵያን ያስባት አሜን አሜን አሜን
@embetmetku4453
@embetmetku4453 5 жыл бұрын
እጥዚአብሔር ሆይ የኑፁሃንን እንባ ሀዘንና ለቅሶ ተመልክተህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይቅር በላት እሜን። እናታችን እመብርሐን የአስራት ሀገርሽን በፆለትሽ አትርሻት አሜን።
@wagayetanl7841
@wagayetanl7841 4 жыл бұрын
አባ የርሶ ስራ ድቅነዉ እድሜ ይስጥልን እግዛብሄር
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 5 жыл бұрын
Amen,amen,beselewot yasbun, Ethiopa lezelalm tenure
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 5 жыл бұрын
አባዬ ስጦታችን የኛ ተስፋ ኑሩልን
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለአባታችን ረዥም ድሜ ከጤና አገሬ ይስጥልን ፈጣሪ አምላካችን የኢትዬጵያ ነን ሀገራችን በምህረት ዓይኑ ይሄ አያት
@eleidcell2666
@eleidcell2666 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥወ
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን. ኣሜንንንንንንን
@sarajen2153
@sarajen2153 4 жыл бұрын
አሜን፫ እንደኛ አጥያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት
@user-lf7de1sd1e
@user-lf7de1sd1e 5 жыл бұрын
እናቴ ማሪያም በዕለተ ቀንሽ የሀገራችንን ስቃይ መከራ እንዲያበቃ ከልጅሽ አማልጅን
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
የበርሃው መናኝ ያስተላለፋትን መልእክትና ሙሉ ትምህርት በክፍል 3 በዚሁ ቻናል ይዤላችሁ እቀርባለሁ! ቻናሉን Subscribe ካደረጋችሁ ቪዲዮውን ስጭነው መልእክት ይደርሳችኃል! ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን!
@mayaabdulkreem8461
@mayaabdulkreem8461 5 жыл бұрын
Amne.wendem
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጠብቃለን ላባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ከክፉሁሉ ይጠብቃቸው
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Yeshiber Fentahun ameeeen
@chouchasalameh4
@chouchasalameh4 5 жыл бұрын
ሠላምወድሜ ሥልካቸዉን ብሠጠኝ
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን አገራችንን ሰላም አርግልን😭😭😭😭
@hussainihussaini9064
@hussainihussaini9064 5 жыл бұрын
እቤቱ ማርን ይቅር በለን እቤቱ ማርን ይቅር በለን እቤቱ ማርን ይቅር በለን ስለ እናትህ ርህርህት ህልና ቅድስት ድንግል ማርያም በለህ ማርን ይቅር በለን ስለ ቅድሳናት ስማእታት በለህ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ሃግራችን እግዚአብሔር ይብርክ ስላም ፍቅር እምነት ይላክለኝ ቻሩ እምላክችን አሜን አሜን አሜን(3)
Aba Yohannes Tesfamariam Part 974 A ''የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ''
1:05:56
Aba Yohannes Tesfamariam Part 498 A''የበረሃው መናኝ'' ዶክመንተሪ
38:01
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 70 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1366 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
18:13
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''
20:59
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 28 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
26:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 352 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 382 A ''አትጨነቁ''
1:09:29
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 127 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 70 МЛН