Ethiopia -ለኬኔዲ መንገሻ ግጥምና ዜማ አልሰጥም ብዬው ነበር ታዋቂው የዜማና ግጥም ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ

  Рет қаралды 23,012

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 50
@zledeta3770
@zledeta3770 Жыл бұрын
ጸጋየ ደቦጭን ከረዥም ዓመታት በፊት ጀምሮ በዘፈን ግጥሙ አደንቀዋለሁ በጣም የ ሚገርመኝ ጽጊሾን በስም በዝና ነዉ ያማዉቀዉ በተለይ ካሴት ስንገዛ ጸጋየ ደቦጭ አበበ ብርሐኔ ይልማ ገ/አብ አበበ መለሰና ዘላለም መኩሪያ ቀዳሚዎቹ ነበሩ ጽጊሽ ስላበረከትክልን ጥሩ ስራ አከብርሐለሁ !!!
@akliluzewdie8658
@akliluzewdie8658 Жыл бұрын
ታዋቂው የግጥምና ዜማ ደራሲ ጸጋዬ ስላየሁህ ተደስቻለሁ....እውነትህን ነው አገራችን በተለይ አዲስ አበባ በሁለንተናዋ ከጊዜ ወደጊዜ ወደ ግርግርና ድብልቅልቅ ነው የመጣችው.... አሁን ሳስበው እኔና የእኔ ዕድሜ እኩዮችም ትንሽ የከተማዋ የያኔ ዘመናዊነት ጭላንጭሉ ላይ የደረስን ይመስለኛል። የአብዮቱ ትርምስ.. ልጆች ስለነበርን ከፍርሃት በቀር በፖሊቲካ ቡድንና ጎራ ተገማችነት እጅግም አያሰጋንም ነበር ። ከፒያሳ ሻይ ቤቶች አሁን በሥጋ ቤቶችና ኩታንኩት ግርግር በተሞላው አካባቢ ማለት ወደ ዶሮ ማነቂያ መውረጃ በስተቀኝ ላይ የነበረው "ድል አድራጊው " ተብሎ የሚጠራ ሻይ ቤት ለኛ ዝነኛ ነበር..የሸክላ ሙዚቃ በአውቶማቲክ ሁኔታ ( ሸክላ ተከምሮለት ራሱ ሲያልቅ እየገለበጠና ሌላ እየቀየረ ) የሚያጫውት ያየሁት እዚያ ነበር ። ትልልቆቹ ለብቻቸው በቡድን ሆነው በበራድ ሻይ አዘው እየጠጡ ሲያዳምጡ እኛ ገና ወጣን ወጣን የምንለው ደግሞ ተራውን ከፓስቴ ጋር እያዘዝን በጉደኛው ስቴሪዮና ስፒከር የሚፈሰውን ሙዚቃ "እንመጠምጥ" ነበር ..ሃይጃክ...ሼክ ሼክ ሼክ..አይ ብሊቭ ኢን ምዩዚክ..ሴኪዩሪቲ.. የሂሩት ይገርመኛል ይደንቀኛል የሰው ነገር የጥላሁን እንገናኝ እሁድ በአሥር የሙሉቀን ምነው ተነሽ ከልቤ ላይ እና ሌሎችም... መቼም የድምጽ ቅጅው ጥራቱ ልዩ ነበረ ። አሁን የሚገርመኝ ያኔ የምንሰማቸው የአገራችን የሸክላ ዜማዎች የቅጅው ጥራት ሁኔታ ለካ ዝም ብሎ የመጣ አልነበረም ፤ በየሸክላዎቹ ላይተጽፎ እንደሚገኘው የድምጹ የመጨረሻ ጥራትን የማጣጣምና አመጣጥኖ የማዋሃድ ( balancing & mixing ) ሥራው በግሩንዲግ ...ፊሊፕስና ሌሎችም ኩባንያዎች አማካይነት የሚዘጋጀው ከአገር ውጪ ( ለምሳሌ ሕንድ ) ስለነበር ጥራቱ ከፍተኛ ነበር ። እንደማስረጃም የመጀመሪያው በክ.ዘ. ኦርኬስትራ አጃቢነት የተቀረጸው አምሳሉ የሚለውን ጥላሁን ገሠሠ ያዜመውን ( የሻለቃ ግርማ ሃድጉ ) ዜማ ሸክላ ያኔ ጃፓን አገር ተዘጋጅቶ እንደመጣ በቅርቡ አግኝቸ ተመልክቸ አውቄአለሁ ። ኋላ ላይ ( በዘመነ የካሴት ሙዚቃ ) እዚሁ አገራችን እየቀዱና እያባዙ መሸጥ እየተለመደ ሲመጣ የወጡ ሥራዎችን የቅጅ ጥራትና የድምጽ ምጥጥን ሚዛን ውጤት ስንመለከትም የምናገኘው ነገር ይህንኑ የቀድሞውን ከፍተኛነት ዕውነት የሚያረጋግጥ ነው ....ወይ ጉድ ...ጸግሽ ወደኋላ መለስከን እኮ አሁን ፒያሳ አለ ማለት ይቻላል ? ከሲኒማ ኢትዮጵያ ፊት ለፊት ከቼንትሮ አናት ላይ ያንን የሕዝብ መጸዳጃ ከቦ የተደረተ የዳስ ድሪቶና የቡትቶ ሱቅ ተብዬዎች ጥርቅምና ግርግር ምን ይሉታል ? 😡 ከዛሬ ነገ ይሻል ይሆናል እያልን በተስፋ ስንኖር ጭራሽ ትላንትን ማለምና መናፈቅ ብቻ ሆነ ሥራችን እኮ ጸግሽ ሳልፈልግ አናገርከኝ ...ባደግንበት ከተማ ስንቱን አየን ...ብቻ ተወው... መድኃኔዓለም ሰላምና ደስታህን እንዲሁም ጤናህን ያብዛልህ... አዘጋጇም ስለሁልጊዜም ሥራዎችሽ ምሥጋናዬ ይድረስሽ..ተባረኪ
@tesjij8484
@tesjij8484 Жыл бұрын
ወስን የለህ መስጊድ አንደር ግራወንድ ፊሪንኮና ራንግለር በራድ 15 ሳንቲም ማርቭይንጌ ዳያና ሮዝ ሌላውን ፅግሽ ብቻ ቻይና ግሩፕ ራጉኤል ካማካስ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
እውቁ የዜማና የግጥም ደራሲው አርቲስት ፀጋዬ ደቦጭ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጋዘጠኛዋ ምን እንደምል አላውቅም ልዩ ተሰጥኦ ነው ያለሽ ልዩ አቀራረብ ነው በርቺ
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
ጸጋይ ደቦጭ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ለኤፍሬም ታምሩ ብቅ በይ ሙና ድረሽ ነይንጅ እና ያገሬልጅ ናት ዳማይ የማትጠገብኮይን በጣም ነው ምንወደው
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 4 ай бұрын
ጋሽ ፀጋዬ ምርጥ ታዋቂ የሀገራችን ብርቅ ሰዉ ቃላት ያንሳል ለምስጋና ጋዜጠኛዋ ብቃት ያለሽ ነሽ እርጋታ አጠያየቅ በርቺ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ታላቁ የግጥምና የዜማ ደራሲ
@thomassisino10
@thomassisino10 Жыл бұрын
Nice to see you here. God bless you mister Tsegaye Deboch
@milliongossaye6146
@milliongossaye6146 4 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ እወዳለው
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
ልዩ አቀራረብ ዋው ኢሳት 1ኛ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Жыл бұрын
This is a great show with high caliber and talented individuals
@geaba8089
@geaba8089 Жыл бұрын
Very interesting interview
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 5 ай бұрын
He is one of best linguistic his poems are full of sense. No wonder he is a good friend with Dr, Abebe melesse. Great story teller ❤
@wamiilee3649
@wamiilee3649 Жыл бұрын
Very professional journalist.
@BirshNima
@BirshNima Жыл бұрын
🎉 The legend! 🎉
@kukulunega
@kukulunega Жыл бұрын
"የእንስሳት አገልግሎት "መጽሐፍ ደራሲ ያሬድ ገ/ ሚካኤል እንጂ ከበደ ሚካኤል አይደለም።እኚህ ደራሲ በዘመናቸው የጋዜጠ አዘጋጂም ነበሩ።ይህ መጽሐፋቸው "የእንስሣት አገልግሎት" በተለይ ስለ ቤት እንስሳት በግጥም የቀረበ ነው።ዋጋ ለምሰጠው ዋጋ እንስጥ።
@fisehanegasi8166
@fisehanegasi8166 3 ай бұрын
ፀጋዬ ከኬኔዲ ጋር ስመጣ ነው የማቕህ የመጀመሪያውን ካሴት ሲያስቀርፅ ነው እኔ ከኢትዬጲያ የወጣሁት ከኬኔዲ ጋር አብረን ነው የተማርነው፥፥ He was the best person!
@solomonwy4992
@solomonwy4992 Жыл бұрын
ታዝቤሃለሁ የአብይ አድናቂው ነኝ በማለትህ።አብይ እግዘብሔርን ሳይሆን በሰይጣንን የሚያመልውን ሰው አማራዎች በኦነጎች ካራ በወለጋ ላይ ሲታረዱ ጥላ እንዲሆናቸው እያለ አአ ከተማ ውስጥ የዛፍ ችግኝ የሚተክል አረመኔን ግልፅ መሪ ነው በማለትህ ጭንቅላትህን ታዝበዋለሁ። አብይን እንኳን ማድነቅ ልክ እንደታማኝ በየነ በአደባባይ በተሰበሰበው ሕዝብ ፊት እግሩ ላይ ወድቀህ እየሰገድክ እግሩን መላስ መብትህ ነው አቶ ድሃዬ ደቦጭ።ንፍጥ አንጎል ይሉሃል እንደዚህ ነው። አርቲስቶች በሚባል ስም መጠራታችሁ አሳዛኝ ነው።
@user-fg4zh3ln6w
@user-fg4zh3ln6w 6 ай бұрын
ጋሸፀግሽ የምንግዜም ጀግናቺንነህ
@ahmedabogn9134
@ahmedabogn9134 Жыл бұрын
ጠንካራ የስነጥበብ ሰው!!! ሥራዎችህን በሙሉ በመጽሐፍ መልክ ማሳተም ብትችል እኮ ድንቅ ነው:: እስቲ አስብበት::
@getahunassefa231
@getahunassefa231 4 ай бұрын
ውይይቱን በጥሞና እየተከታተልኩ የእንግዳውን እርጋታ እያደነቅኩ ቆይቼ የአብይ አድናቂ ነኝ ሲለኝ እራሴን አመመኝ! የአማርኛ ግጥምና ዜማ ደራሲ እማራን ሊያጠፋ የተንሳ ከይሲ እንዴት ሊያደንቅ ቻለ የሚለው ጥያቄ
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 3 ай бұрын
የሰው ጥጃ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
እካንአምስትናበሰጪኚሰላሳ በቀንውዬአላውቅምስምሽሳላነሳ በጣምተመችቶኛል ግጥምናናዜማፀጋዬደባጪሲባል የትባየውትልነበር
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ኬኔዲን ሞት ቀደመው እንጂ ታርቃቹ እንደገና ልትሰራለት ነበር
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Жыл бұрын
1:00:35 የመጻፍ መንፈስ ሲንቀሳቀስ ምን ያቆመዋል
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 Жыл бұрын
ፀግሽ የአራዳልጅ ትክክለኛ አድናቆት ጥሩ ትዝብት ኳስ ሜዳ ተወልዶ ና አድርጎ ይህን መሪ ባታደንቅ ነበር ፤ ግን ምነው የቅርብህን ፈሬዘር ፣ ጀምስ ሻይ ቤትን ረሳህ ? ምነው ፀግሽ ፈራህ እንዴ መቼም ቦታው ባይሆንም የፓለቲካ ሕይወትን አሳነስካት ቢያስ ፍቃዱ አስቻለውን ፣ብርሀኑ ደቡርን ፣ ማሞ ጋሼ ወዘተንነሀ ማድረግ ነበረብህ ሰናድር ያዝዥ ፣ ቁጥር 18 ,21, 12, 6, 5...አካባቢአችን መወሳትም ነበረባቸው። አይዞን👍
@hannabaka6634
@hannabaka6634 Жыл бұрын
Omg , I remember Jemsh ( coffee )
@use394
@use394 Жыл бұрын
top ten ሳኸሌ ደጋጎ አበበ መለሰ ፀጋዬ ደቦጭ ይልማ ገብረአብ አበበ ብርሀኔ አየለ ማሞ ጨምሩበት......
@ageage1601
@ageage1601 Жыл бұрын
የኔው አካሉ
@mreasy9731
@mreasy9731 4 ай бұрын
አለምፀሃይ ወዳጆ ሞገስ ተካ ሶስና የአስቴርን ብዙ የሰራችው አዳነች ወልደገብርኤል
@Future979
@Future979 8 ай бұрын
አከብርህ ነበር አብይ ስትል ግን ዘጋህኝ😂
@mussiewoldeselassie49
@mussiewoldeselassie49 Жыл бұрын
This man looks like the head of junta Sebhat Nega.
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
Tsegaye talak sew abiy setel gen deberkegn betam
@sisayhailu7820
@sisayhailu7820 Жыл бұрын
"Yeensesat Agelegelot"is not by Kebede Michael its by Yared Geberemikael correct it!
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
በተመሳሳይ አርስት ጽፈው ይሆናል የከበደ ሚካኤል ነው
@helinadagnachew2055
@helinadagnachew2055 Жыл бұрын
ተክለማርያም ፋንታዬ?
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
* Tsegaye Debotch, THANK YOU!!!!!!!!! * I Would also like to THANK The Host, and the People BEHIND the Camera!!
@kukulunega
@kukulunega Жыл бұрын
"" የእንስሣት አገልግሎት፣ለሕጻነት በረከት" የከበደ ሚካኤል መጽሐፍ አይደለም።ደራሲው ያሬድ ገብረ ሚካኤል(የሁለተኛ ስማቸው ትክክለኛነቱን እጠራጠራለ) ናቸው።እኚህ ደራሲ በጊዜው የአንድ አማሪኛ ጋዜጣ አዘጋጅ ነበሩ።ክፍያ ለሚገባው ዋጋውን እንክፈል። ይህ መጽሐፍ በተለይም የቤት እንሥሳትን በግጥም የሚያወሳ፣ለሕጻናት ዕድሜ የተስተካከለ ሃሳብ ያዘለ ፣ገጾቹ ያነሱ ፣ለእቦቃቅላ ዕድሜ ግዙፍ መጽሐፍ ነበር።"የእንስሣት አገልግሎት" ቤሳ መጽሐፍ ደራሲ ያሬድ ገ/ሚካኤል መሆናቸውን ደግሜ ላረጋግጥ:።
@nafakisew3497
@nafakisew3497 Жыл бұрын
He looks like Sibhat Nega "EPRDF"
@assefabekele7971
@assefabekele7971 Жыл бұрын
አቦይ ስብሐትን ቁጭ 😀😁😂
@mulualemtamrate3634
@mulualemtamrate3634 Жыл бұрын
You are Imitation
@girmakassye1024
@girmakassye1024 Жыл бұрын
አየ ፀጋየ ደቦጭ ለስራወችህ የነበረኝን ከፍ ያለ ግምት የአቢይን እንጭጭነት ያልተረዳውን ጭንቅላትህን ታዘብኩት
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 Жыл бұрын
ታድያ መንግስቱ ወይስ መለሰ ይበልህ በምን ሚዛን ? መብሰል ማለት የሚታይን ሀቅ አለማድነቅ ነውን ? ወይ ጊዜ ከታወሩ ላይ ቀረ እደዚህ በብርሃን ወጥቶ መደናበር። እንኳን ሕዝብ መሃል ገብቶ የድሆች ቤት መጠገን ወዘተ ቀርቶ በተንቀሳቀሱበት ሁሉ ፌደራል ና ነብሰበላ አጃቢዎች ካልቾና ግልምጫ ናፈቀኝ ባይ ከልሆንክ የምትለው ትክክል ስለአይደለ ጤነኛነትህን መርምር።
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 Жыл бұрын
በሳል መሪ ጥራያ በሳሉ፣
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
ከመሪዎች አብይ አልክ ‘ታሳዝናለህ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
አብይን በሌላ ነገር ልትወቅሰው ትችላለክ ግን ለአርቲስቶች ክብር የሰጠ እንደ አብይ ማን አለ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
@@user-ln2fb1xt7q እራት የሚጠራዉ አልራባቸዉም እኮ..
@natykebede6542
@natykebede6542 Жыл бұрын
The Fitsum መብቱ ነዉ። አብቹ የአለም ምርጡ መሪ ነው
@zewdhunmarye7577
@zewdhunmarye7577 Жыл бұрын
መለስ ይበል ታዲያ?
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
@@zewdhunmarye7577 ጥላሁን ገሰሰን ከለየህ በኀላ ነዉ ሌሎች ዘፈኞችን የምታወዳድረዉ ይባላል
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 42 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic News August 5  2024
34:42
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,4 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН