Ethiopia-ለሴት ብቻ የተፈቀደ የሚመስለውን ስራ እየሰራ ልጆቹን የሚያሳድገው አስገራሚ ወጣት

  Рет қаралды 25,444

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

4 жыл бұрын

Пікірлер: 97
@alihassen7262
@alihassen7262 4 жыл бұрын
በርታ አባቴ ስራ ንቀን ነው አሁን በሰው ሀገር ምንጠገረር
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy 4 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ሃብትሽ ጎበዝ በርታ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
የአገራችን በሽታ ፈውስ ሥራና ሥራ ብቻ ነው!
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
እር እንደው እመቤቴ ያስብከውን ታሞላልህ ብርቱ ታታሪ ጉበዝ ጅግና ልባም ስራተኞ ንህ የልጆችህ እምላክ በጣም ንው ይልብህን ይስጥሃል እይዞህ በርታ👏👏👏👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💚💛❤️
@medina3138
@medina3138 4 жыл бұрын
ስራክቡር ነው👍👍👍👍👍በርታ
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 4 жыл бұрын
መደናነቅ ዘመናይነት ነው ባህላችን ብናደርገው ጥሩ ነው አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድም
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ አባታችን ሁሉም በሀገር ያምራል
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 4 жыл бұрын
ይሄ ማለፊያህ እንጂ መኖሪያህ አይደለም በርታ ለሰራተኛ ሰው ብሩህ ተሥፋ አለው
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ሠርታችሁ ብሉ ጥሩነው እርዳታ አያሥፈልጋችሁም ባይሆን መንግሥት መሬት የመሸጫ ቦታ ይሥጣችሁ ህዝብ ሥንቱን ረድቶ ይችላል ተመጽዋቹ በዛ ታማሚው በዛ እናንተ ሠርታችሁ እየበላችሁነው ጤነኛ ናችሁ ፈጣሪን አመሥግኑ
@user-yn8id4bb9v
@user-yn8id4bb9v 4 жыл бұрын
የኔ ይቧህ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥህ
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 4 жыл бұрын
ተመስገን እደት ደስ ይላል በርቱልን ወገኖቸ እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ
@goodnews2392
@goodnews2392 4 жыл бұрын
አይዞህ ሐብትሽ ገና በመኪና እየዞርክ ትሰራለህ፣ ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው። ከቤተሰብህ ጋር በአንድ መኪና ትሰራላችሁ፣ ዝቅ ብለህ እንደሰራህ ጌታ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርግሀል።
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 4 жыл бұрын
አባቴ ጎበዝ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ox7it3yg5x
@user-ox7it3yg5x 4 жыл бұрын
ጎበዝ አንበሣ ወንድማለት እንደህ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳ ኖሮኝ ባግዝ ደስ ባለኝ በእውነት
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ከጎንህ ይሁን በጣም ነው ያሥደሠትከኝ ጥሩ አባት ነህ በርታ
@user-si8wi3zk7s
@user-si8wi3zk7s 4 жыл бұрын
በርታ አባቴ ጤና ከሆነ ሰው ስራ ክብር ነው
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
መሻአላህ ስራ አይናቅም አቅም እስካለን ድረስ መስራት ነው ስራን መምረጥ ስፍና ነው ብርቱልን እረጂም እድሜ ከነቤተሰባቸው ተመኘሁ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ።ሃበሻ አሽሙረኛ ነው።ዝም ብለክ ሥራ።ደሞስ አንቺ ብለው ስለጠሩክ ደስ ሊልክ ይገባል በናትክ ስም ነው የጠሩክ።እነሱ መሃይሞች ስለሆኑ ነው።
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው ነህ በርታ!!!! ስራን መናቅ ?የትም እያደርስም:: ስራ ክቡር ነው :: እኛ አበሾች ስራ መናቅ እና የሚስሰራን ሰው መተቸት? የተለመደ ነው:: ሰው ማለት ? ያገኘውን ሰርቶ እራሱን ችሎ? ከሰው የማይጠብቅ ሰው ነው::
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
በርታ የሱራ ይከበራል
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 10 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 190 М.
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Langfocus
Рет қаралды 975 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН