No video

Ethiopia: አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ዝምታቸውን ሰበሩ ፤ የጅምላ እገታ የገቢ ማግኛ ስልት ሆኗል -13 July 2024

  Рет қаралды 21,020

Addis Media

Addis Media

Ай бұрын

በዚህ ቪዲዮ
- የኢትዮጲያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ዳሬክተር የነበሩት አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም
የጅምላ እገታ ልክ እንደ ጦር ስልት፤ ከፖለቲካ እንድምታ አልፎ ወደ ገቢ ማግኛ ስልት፤ Beyond Political Concessions, a ransom Kidnapping as a warfare strategy በሚል ያሰፈሩትን መልዕክተ ቅዳሜን አሰናድተንላችኋል።
We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
Thanks for visiting us!
peace upon our country
peace be upon the world
#addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
Disclaimer:
this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 95
@user-ny1lp3zd8d
@user-ny1lp3zd8d Ай бұрын
ለህሊናህ የምትኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ ተወዳጁ መምህር።
@UserUser-ej3ec
@UserUser-ej3ec Ай бұрын
አውነት ተናጋሪው ያ ትልቁ የውየ ፣ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በሉ ታየ ታየ፣
@Tesfsyewelela
@Tesfsyewelela Ай бұрын
Thank you for your relentless love for your country and its people. Ethiopia prevails...
@gashachewnigusie474
@gashachewnigusie474 Ай бұрын
እናመሰግናለን መ/ር ታየ ታሪክ ያልፍል እንኳን እውነታውን ተናግረህ አለፍክ ድል ለእውነተኛው ታጋይ።
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
ጋሽ ታዬ እናመሰግናለን!🙏 ለእውነት ስለቆምክ በርታ💚💛❤
@user-sm6fe5fg6g
@user-sm6fe5fg6g Ай бұрын
መህመህር እጅግ እንወድሀለን ጀግና ነህ
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh Ай бұрын
አድናቂህ ነኝ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Ай бұрын
ኑርልን ታዬ !! ::
@Bantegize
@Bantegize Ай бұрын
ጀግና እና ሙህር መ/ር ታዬ ቦጋለ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ነህ
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb Ай бұрын
በእውነት ታየ ቦጋለ አውቀት ማለት እዳንተ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God bless you keep you safe and in good health Memher Taye. You are a true Ethiopian Patriot.
@user-sl5xu3fq5l
@user-sl5xu3fq5l Ай бұрын
አንተ ብቻ ነህ ሙህር ለኢትዮጲየዊያን ተከራካሪ እወድሀለው በርታ
@user-yl9em1pl6v
@user-yl9em1pl6v Ай бұрын
የኦሮሞ ጀግና ነህ በርታ
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c Ай бұрын
መምህር ታዬ ለህሊናህ የምትኖር በእውቀት የምትናገር በርታ እንወድሃለን።
@taddytesfaye-zi7mh
@taddytesfaye-zi7mh Ай бұрын
እውቀት ብቻ ሳይሆን የህሊና ትክክለኛ ታይዬ ሰው ነህ በርታ።
@AsAs-ob7hd
@AsAs-ob7hd Ай бұрын
ግን፡ሠጨረሻቺንመንይሆን፡አላህፈረጃውንያምጣልን
@AnoteyKassa
@AnoteyKassa Ай бұрын
የምር ትለያለህ እግዚያቤሄር ፍትህ ያምጣ ለሀገራችን👏👏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you so much Memher Taye God bless you. Bertalin
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Ай бұрын
You are right teacher Taye❤I respect you if all Oromo people understand the truth we can love each other peace prevail in Ethiopia 🇪🇹
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete Ай бұрын
ዐዎን፣ ሥለሕሊና ሲባል፣ ሥለዕውነት ሲባል፣ እውነትን መቀበል የጤነኛ ዐእምሮ ባለቤት መገለጫ ነው። ክብር ለመ/ ታዬ።🙏
@zemenmekonen8657
@zemenmekonen8657 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ
@Shrbirub
@Shrbirub Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዋ መምህር ታየ እድሜህን ሣብ ያድርገው እዳተያለ ሀገራችንን ቢመራት ታድጋለች በምን ቃል ልግለጥል ❤❤❤❤❤❤
@kalebabdella
@kalebabdella Ай бұрын
Thank you! Great outlook and perspective
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 Ай бұрын
ለህሊና መኖር ጥሩ ነገር ነው !! 🙏
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Ай бұрын
እናመሠግናለን ታዬ ተባረክ።
@sisaytefera5725
@sisaytefera5725 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@lishionlutete8958
@lishionlutete8958 Ай бұрын
U r really great human being
@sirgotasima860
@sirgotasima860 Ай бұрын
Keep it up. I like your comments.
@HaymanotSadeku
@HaymanotSadeku Ай бұрын
በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
የምትናገረዉ በሙሉ ትክክል ነህ በተለይ ሰለመሪዬች የተናገርከዉ ጓበዝ መ ምህር ነህ ቀጥልበት.
@tesfayeDabab
@tesfayeDabab Ай бұрын
ሁሌም እዉት ለህሊና እረፍት ነዉ
@AsAs-ob7hd
@AsAs-ob7hd Ай бұрын
አነዳተ፡አይነት፡ያብዛልን፡አላህይጠበቅህ
@Bantegize
@Bantegize Ай бұрын
እግዛብሄር ጤና እና እረጅም እድሜ ይሰጥህ
@WisDom-hu1mo
@WisDom-hu1mo Ай бұрын
አንተ ድንቅ ሠው ጌታ ይርዳሕ በርታ
@menychilmekete7441
@menychilmekete7441 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bayounigusie7923
@bayounigusie7923 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YBGM1985
@YBGM1985 Ай бұрын
Knowledge based speech is needed at this ERA!
@fassilget6727
@fassilget6727 Ай бұрын
Truth will set you free!!!!💯
@YohannesDesita
@YohannesDesita Ай бұрын
❤❤❤
@tadelkifle6312
@tadelkifle6312 Ай бұрын
በርታ፣አትጥፋ
@user-io6so3qz5z
@user-io6so3qz5z Ай бұрын
አቦ ፈጣሪ እዳተ አይነት እውነት የሚናገር ሰው ምናለ ቢኖር
@kingsaber8065
@kingsaber8065 Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ወዳጅ ዉድ ታየ ቦጋለ ለአማራ ህዝብ ላደረከዉ ትግል ትታወሰለህ
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 Ай бұрын
ጤና እና እድሜ ይስጥህ።
@fethyaaliaddisu895
@fethyaaliaddisu895 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfremyibzaAfremyibza
@AfremyibzaAfremyibza Ай бұрын
egziabher kantega yihun le ewnet yekomk
@user-ll9jm6wg2m
@user-ll9jm6wg2m Ай бұрын
🎉❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
You are clean everyone knows dont worry.
@johnabrham2365
@johnabrham2365 Ай бұрын
ሀይ መምህረ ታየቦጋለ ሰላምታየ ይድረስህ ወደ እየሩሳሌም የማትመጣው ለምንድነው እደምትመጣ እፈልጋለሁ እደምትመጣም ምኞቴነው
@TsegayelemmaMekuria
@TsegayelemmaMekuria Ай бұрын
Hulem selamih yibza !
@user-un6gs6zj7e
@user-un6gs6zj7e Ай бұрын
Edemeh ketena yesetelen Amhara vs Oromo Ethiopia teketelalech
@anbesseshamebo6287
@anbesseshamebo6287 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️💪💪💪👌👌👌👌💯💯💯💯
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Ай бұрын
የዓማራ ሆዳሞች አሁንም በየመጠጥ ቤት እየጨፈሩ ነዉ ::
@demelashgizaw7669
@demelashgizaw7669 Ай бұрын
በቂ መልስ ነው
@HaymanotSadeku
@HaymanotSadeku Ай бұрын
ወንድማችን የወደፊት የኦሮምያ ፕሬዝዳት ትመጥናለህ
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Ай бұрын
ግዴለም ይህቼ ዘመን እግዚአብሔር እጅ ላይ ናት 😅 መንግሥት ያለህበት ቦታ በአንተ የተነሳ የተረገመ የተረገመ ሆነ እና ቦታ ልቀቅ እባክህ እባክህ ኢትዮጵያ የደም መሬት ሆነች ።
@alemamichanal82
@alemamichanal82 Ай бұрын
እና ከመርታችን ውጡሉን ስፈራ ብልልቹህ ያስፍራቹህ ከአማራ አምጥታቹህ በስላም መልስት ወደ ክልልችው ካልሆን ወደ ሌይላ እንገባለን ህዝባችን በትግስት እየጠበቀ ነው በራብ እየሞተ
@belachewlakew9343
@belachewlakew9343 Ай бұрын
ሕሊና ያለው ምሁር ማለት እንዲህ ነው።
@hdud1093
@hdud1093 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Memeher Taye
@factcheck1412
@factcheck1412 Ай бұрын
ሰዉ ጥራ ቢሉት.....
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal Ай бұрын
ታድለህ ሀቅ ብቻ
@alemamichanal82
@alemamichanal82 Ай бұрын
ጠገድየ ሳይሆን ፀገድየ። ነው እምባለው ። ሁሞራ ሳይሆን ሑሞራ ነው እምባለው ። ሰለዚ በውሽት የምገኝ ጥቅም የለም። ራያ ወልቃይት ፀገደየ ሑሞራ አማራ ሁነን አናቅም። ተውን አከተመ
@menychilmekete7441
@menychilmekete7441 Ай бұрын
ኣሁንም እውነትን ይዘህ ቀጥል
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Ай бұрын
Tigre tegbo new lelaw lemenor new men agenagnew
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Ай бұрын
ሸኔ በመንግስት እየታገዘ ያለ የወንበዴ ስብስብ ነው
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Ай бұрын
እውነቱን ስለሚናገር ውሸተኞች ይጠሉታል ታሪክ ያውቃል ለመከራከር እንዲረዳችሁ የምትሳደቡ መፅሀፍ አንብቡ
@user-tv2ss4jd2l
@user-tv2ss4jd2l Ай бұрын
❤❤❤❤😅😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Ай бұрын
ለነገሩ ቦረና የመጀመሪያውና ትክክለኛው ኦሮሞ የተፈጠረበትና ኢትዮጵያዊነት ያበበት ቦታ ነው ሌላው ድብልቁ ኦሮሞ ኦሮምኛን የለመደና የተደበላለቀና ስለኦሮሞነት የማያውቅ ግራ የገባው ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ነኝ ብሎ ኢትዮጵያን የሚያምሰው
@user-bx4gn4db5h
@user-bx4gn4db5h Ай бұрын
እውነቱ የታዎቀ ነው ማንኛውም ቤሔረ ያውቃል በደንብ አብራረተህዋል አማራ በዎለጋ በአጣየ በማይካድራ ዎዘተ ተጬፊጭፏል እና የአማራ ጥያቄ አትግደሉን አትዝረፊን አታሳዲን ነው እና ፊታውይ ነው
@melakneshabate5797
@melakneshabate5797 Ай бұрын
ስለ ታዲወስ ታንቱ ንግግር ምን ትላለህ ?
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete Ай бұрын
የጋላው፣ መንጋ ነው ዘራፊው፣ ምን ይደረግ ? ግራ የገባ ነገር ሆነኮ !!!!ሆሆሆ። ሸኔ በሽመልሥ ዐብዲሣ (ነቀርሣ )እየተረዳ፣ ዐገር የሚዘርፍ።
@user-zb3jw7yb8z
@user-zb3jw7yb8z Ай бұрын
Extremely biased
@ykt4447
@ykt4447 Ай бұрын
አዎ ለትግራይ ትጮህ ነበር፣ አሁን ምነው ጠፋህ??
@ekedest
@ekedest Ай бұрын
ቱልቱላ። ምን ታውቅና መልስ ትሰጣለህ!? በአታወቃለሁ ቅዥት ውስጥ ያለህ ወገኛ ነህ።
@AlemAtsbiha
@AlemAtsbiha Ай бұрын
ዘራፊ እና ተስፋፊ እንዲሁም ወራሪ ሃይል ያለው አማራ ክልል ብቻ ነው። እሰኪ የራሱ ያልሆነ መሬት ከህገ መንግስት ውጭ በሃይል ወሮ የያዘ አንድ ክልል ካለ ጥቀስ ንፍጣም ዘረኛ በሞሞቻ ስዓትህ ንስሃ በምትገባባት ወቅት ጥላቻን ትሰብካለህ
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 Ай бұрын
ጋጠወጥ
@Abraham-wd6nb
@Abraham-wd6nb Ай бұрын
አንተ እንከፍ የምን አባህ ህገ መንግሥት የዱርዬ አማራ ያልተወከልክበት ነወ ደግሞ አማራ ክልል የለም የምትለው ጣልያን ጠይቀው
@Mankush995
@Mankush995 Ай бұрын
ትግራይ ከአማራና ከአፋር ክልል ወስዷል
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c Ай бұрын
AlemAtsbiha ጋጠወጥ ዘረኛ።ኢትዮጵያን ገደላችሁ።መከላከያን ከድታችሁ ወንድሞቻችንን በተኙበት አረዳችሁ።ምን አለ ዝም ብትል????????
@user-gi1sc4ql8y
@user-gi1sc4ql8y Ай бұрын
ጋሽ ታየ ከኣምሃራ ብር ስለፈለገ ነው
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Ай бұрын
ምንም ብር የለም መምህር ታዩ ሁሌም የሀቅ ሰው ነው
@AlemAtsbiha
@AlemAtsbiha Ай бұрын
የትግራይ መሬት ታድያ ይዘህ ልትኖር ነውውው ሽንታም። የትኛው ታሪክ ነው እስኪ አምጣው ከኢህአድግ በፊት አማራ የሚባል ክልል ነበረ ወይ ቆሻሻ የምልህ በምክንያት ነው።
@user-pn4hy7oe5p
@user-pn4hy7oe5p Ай бұрын
You yrself are Fanno 😂😂😂😂
@alemamichanal82
@alemamichanal82 Ай бұрын
አተ ውሽታም አሁንም እያዋሽህ ነው ውሽታም ስሜን እዝ የመታው የለም በዛ በፍት ምን እያላቹህ እደነረ ጆኖራሉ ተናገርው እውነቱ ለዛም ግደልልቹህ ያማን ነው የምባሎው ያአማራ ጆኖራሉ ውሽታም
@menychilmekete7441
@menychilmekete7441 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@AlemAtsbiha
@AlemAtsbiha Ай бұрын
ዘራፊ እና ተስፋፊ እንዲሁም ወራሪ ሃይል ያለው አማራ ክልል ብቻ ነው። እሰኪ የራሱ ያልሆነ መሬት ከህገ መንግስት ውጭ በሃይል ወሮ የያዘ አንድ ክልል ካለ ጥቀስ ንፍጣም ዘረኛ በሞሞቻ ስዓትህ ንስሃ በምትገባባት ወቅት ጥላቻን ትሰብካለህ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
አሁን የድድርስን. ስበርዜና ነሀሴ//111/2016አዲስመርጃ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 44
#ፓስተር_ዮናታን_ተጋለጠ #ዘመቻዉ_ተጀመረ@NEGASHMEDIA
1:05:36
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.