Ethiopia: መኪና ወደ ሀገር ቤት ማስገባት የምትፈልጉ ይሄንን ሳታዩ እንዳታስቡት ! | በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ @kef tube

  Рет қаралды 66,051

kef tube

kef tube

2 жыл бұрын

👉 መኪና ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሀሳብ ካለዎት፤ የቀረጡ ጉዳይ ካስጨነቅዎት፤ የታክስ አከፋፈሉ ካለወቁ እና ለየትኛዉ መኪና ስንት እንደሚከፈል ካላወቁ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥያቄዎች ካልዎት እባክዎ ይንን ቪዲዮ ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ በአትኩሮት ይከታተሉ!
👉 ሲጨርሱ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ፣ የተሰማዎትን ሀሳብ ማከፈል ወይም ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጉ ከስር ባለዉ አስተያየት መስጫ ላይ ይፃፉ! ሲጨርሱ ቪዲዮዉን ላይክ ያድርጉ!! እናመሰግናለን!! 🙏🙏🙏 @ Kef Tube
Ethiopia: መኪና ወደ ሀገር ቤት ማስገባት የምትፈልጉ ይሄንን ሳታዩ እንዳታስቡት | በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ @kef tube

Пікірлер: 257
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 2 жыл бұрын
መኪናውን ያመረተው ፋብሪካ እንክዋን ያላገኘውን ሶስት እጥፍ መንግስት ያገኛል ማለት ነው ፌር ያልሆነና የገበያ መዛባትን ከማሳየቱም በላይ እድገትን ያቀጭጫል ይታሰብበት::
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል በጣም በሚገሪም ሁኔታ ነው ያስረዳኸን ተባረክ ወንድማችን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
ይሄ የቀረጥ አስረራር እንደገና መቀየር አለበት፡ ግን ስላስረዳከኝ አመሰግናለው፡ ሁልግዜም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ነበር፡
@heniheni7495
@heniheni7495 2 жыл бұрын
እስት አስቡት 1 ሚሊየን አራት መቶ ሺ ብር ገዝታቹ ለ መንግስት 3 ሚሊየን አራት መቶ ሺህ ስከፍል ።ለምን ግን ሀንግ አይጀምሩም ሌቦች።300% በላይ ታክስ ።ሰው ግን በራሱ ህዝብ ላይ እንዴት እንደዚህ ይጨክናል።ሆሆሆሆሆሆሆ
@gashu1222
@gashu1222 2 жыл бұрын
Yaaa it is clear hang!!
@melakuamaretegegn9392
@melakuamaretegegn9392 2 жыл бұрын
የምትነግረን ዋጋ የመኪና ነው የህንፃ ነው ካመረቱት ሀገራት በላይ ሦስት እጥፍ አትርፈው የሚያስከፍሉት ሲገርም
@rebeccasolomon3520
@rebeccasolomon3520 2 жыл бұрын
በጣም የተዘረዘረ ግልፅ የሆነ የግብር ክፍያ መረጃ እስከዛሬ የትም ማንም ያላረገው ነው እናመሰግናለን እንዳው በደፈናው ለመኪና እጥፍ ይከፈላል እያሉ ነበር ሳይገባን የተቀመጥነው, በጣም ጏበዝ ማስረጃ ማቅረብ ትችላላችሁ ሁሉም ዪቱበር እንደናተ ቢሆን ጥሩ ነበር
@peaceprevails6801
@peaceprevails6801 2 жыл бұрын
Thank you for the info - here is a summary Customs - 35% Excise - 60% (this depends on the engine size - 1.3 30%, >1.3 -1.8 /60%, >1.8 100% VAT - 15% SUR - 10% Withholding tax - 3% Not paid on the actual car price but adding up on each totals
@miladredwan448
@miladredwan448 2 жыл бұрын
What about electric cars?
@MarKos657
@MarKos657 2 жыл бұрын
Except the withholding which is calculated on the actual base price. Am I right?
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
እረ አይታሰብም ኢትዮጵያ ላይ አሁን ሁሉም ነገር ተስፋ ያስቆርጣል ዋጋው አይቀመስም
@kalabmelaku2555
@kalabmelaku2555 2 жыл бұрын
ህጋዊ ዝርፊያ ይሉሀል ይሄ ነዉ።
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ ነው።
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
🤣🤣ተመችቶኛል 👍
@Ethiohit
@Ethiohit 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@gashu1222
@gashu1222 2 жыл бұрын
Yawim zirfeyaw be terara tsehay !!
@gashu1222
@gashu1222 2 жыл бұрын
Airplane ✈ naw or Rav4?
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንማችን ጥሩ info ነው!!
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 2 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወደው መኪና ነው። ወንዶማችን ስለ መረጃው እናመሰግንሀለን።
@simamedia6601
@simamedia6601 2 жыл бұрын
ብዙ ሀገር ኑሬም ስለታክስም አውቅ አለሁ ይሄን ስሰማ ሀገሬን ጠላሁት :: የትም አለም ከ20 ሺ€ ለማይበልጥ መኪና ይሄን ያክል ዝሪፊያ ስትመለከት ለመዝረፋ የቋመጠ ህግ ያሳፍራል
@ayyu1533
@ayyu1533 2 жыл бұрын
Unbelievable skyrocketing price . I don't see myself paying staggering $100,000 US dollar for Toyota SUV. This is absolutely insane. I wonder why we have old ladas and all kind of old unsafe vehicles on the road in Addis Ababa and around the country. Government should off road all unsafe old vichles for the safety of the public and should charge reasonable tax to import newer and safer vichles, that way we can have safe transportation system and environment impact and energy efficiency automobile on our roads. God help us 🙏
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ ታክስ ከመክፈል መኪናውንሀገር ቤት መገታጠምዓ ከ japan መስማማቱ ይሻላል መንግስት ደግሞ ውድ የሆኑ መኪናዎችን ለ በስለ ስልጣን መሸለም ብአቆም መልካም ነው
@abdilfetanur7629
@abdilfetanur7629 2 жыл бұрын
Thank you my brother Betam tiru mikr new yesetahagn enem yehen lasgeba nebar ethiopia hulem weda hola yemithedaw lazih new kealamachin makina betam wud hiseb yemishetbat hegar yehonachiw lazi new
@ousmazeinu1806
@ousmazeinu1806 2 жыл бұрын
ዘረፋ ነው ሀገር እድታድግ አይ ፈልጉም
@abdm.3336
@abdm.3336 2 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት መኪና የሚገዙ ወይም ከውጭ አገር የሚያስገቡ ሰዎች በሕጋዊ ዘረፋ የተሰማሩ ናቸው።
@solomonayalew2597
@solomonayalew2597 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የነዳጅ ማመላለሻ መኪኖችን ዋጋ ብታቀርብልን ደስ ይለናል
@adi-meraunited4814
@adi-meraunited4814 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ነገር ነው በጣም ይገርማል ሳስበው ኑሮ የተወደደውም ገበሬው አምርቶ ህዝብ ጋር እስኪደርስ ነጋዴዎች ዋጋውን 10 እጥፍ አትርፈው ስለሚሸጡ ነው ብቻ ሁሉም ደም የለውም መጋጥ ብቻ ነው::
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርታ ብዙ አውቄበታለሁ ።
@rayaasnake7338
@rayaasnake7338 2 жыл бұрын
ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ያገኘሁት።አመሠግናለሁ።
@abdusemednassir9199
@abdusemednassir9199 2 жыл бұрын
Its was verry helpfull thank u!!!
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 2 жыл бұрын
Thank you for the details brother
@r.t.9948
@r.t.9948 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም በጣም ግልጽ ነው። እናመስግናሀለን
@sisaysenay9102
@sisaysenay9102 2 жыл бұрын
This explanation is very great informative. Please let us know what are the charges for Electric powered cars, thank you for your effort in letting us how the government is getting deep in our pocket.
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ግልጽ አድርገክ ነው ያስረዳከኝ
@eshetualene5670
@eshetualene5670 2 жыл бұрын
ያቀረብከዉ ማብራሪያ ጥሩ ነዉ። ያገለገለ መኪና እና ከቀረፅ ነፃ የሚባለዉን ብታስረዳኝ ጥሩ ነዉ።
@mukemlsureje1874
@mukemlsureje1874 2 жыл бұрын
እጅክ በጣም እነመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Thank you great information
@warababeser1
@warababeser1 2 жыл бұрын
I thought there is a new law as regards to old cars. I think this analysis you gave us is the old calculation. Years 1-4, 4-7 200% and 7 year's above 400%.
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
አረ ፈጣሪ በሰጠኝ አግር አጠቀማለው 🙏አናመሰግናለን bro
@tewodrosbogale1758
@tewodrosbogale1758 2 жыл бұрын
It is so funy. I am laughing the whole day. Thank you .
@kideetabajehad9590
@kideetabajehad9590 2 жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ
@ayyu1533
@ayyu1533 2 жыл бұрын
As an Ethiopian diaspora , I have tried so many ways to send a vichle to Addis but I have failed so many times to do so due to the unreasonable skyrocketing tax amount and corrupted taxation systems. Minster of transportation should look at the big picture and should have an open market for the world if they really want to change the transportation system in our country. Due to poor fuel economy ... Higher emissions... Environmentally friendly... Safety Affordable maintenance Government of Ethiopia should look at above mentioned factors to lower taxation on newer imported cars.
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
Great review! All you said was makes sense!
@ayyu1533
@ayyu1533 2 жыл бұрын
@@Ephrem58 Thanks 😊
@letscr8512
@letscr8512 2 жыл бұрын
I’ve literally given up on this issue
@letscr8512
@letscr8512 2 жыл бұрын
I wonder where they take all the money , we don’t have good government schools , roads , healthcare but they’re always taking huge amounts of money as a tax ,, wth 🤦‍♀️
@ayyu1533
@ayyu1533 2 жыл бұрын
@@letscr8512 goes to someone's pocket or bank account. Fraudulent !!!
@danielmoges3508
@danielmoges3508 Ай бұрын
Thank you so much
@aronendale285
@aronendale285 2 жыл бұрын
Thank you!
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
ከአረብ አገር ቪዛ ከንስሎ አንድ አዲስ 5lሚኒባስ የስራ ለማስገባት እባክህን ቪድዮ ስራልን
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Жыл бұрын
አምስት አይቻልም አንድ ብቻ ነው ምትችይው
@S.m543
@S.m543 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 2 жыл бұрын
የወያኔ ሰራ እኮ እስካሁን አለ።
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 2 жыл бұрын
ለምን ትደክማለህ መኪና ማስገባት ክልክል ነው አትልም።
@surafeltsegayewoldestadik7626
@surafeltsegayewoldestadik7626 2 жыл бұрын
ካካካ
@erityousuf3509
@erityousuf3509 2 жыл бұрын
እንደዛ ማለት ነው:: በጣም ያማል
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 2 жыл бұрын
Yeshalal
@goybaneyoutube1645
@goybaneyoutube1645 2 жыл бұрын
Thanks kif
@amarefetene6527
@amarefetene6527 2 жыл бұрын
ሀገራችን ውስጥ መኪና መኖሩ ይገርማል ምን አይነት ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው አይን ያወጣ ሌብነት 🙆🏿
@kideetabajehad9590
@kideetabajehad9590 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ቀረጡ እኮ ከግዢው በለጠ።የእውነት ላስገባ አስቤ ነበር ግን እሚታሰብ አይደለም።
@babyapp6180
@babyapp6180 2 жыл бұрын
Ney Abren
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
Betam enamsegnalen bemgbane melku new yetrdahut gene betam betam betam be alem laye yelela lebent new mengset kegleseb yemzerfew
@ahmedkassaw9787
@ahmedkassaw9787 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማሽንና ማሽነሪ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 2 жыл бұрын
እውነት ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም አንድ ሚልዮን ብር ብቻ ካለኝ በቂ ነው ኢትዮ ባጃጅ ገዝቼ ኩርኩር እልበታለው ሆ ሆ
@endalkachewnibret5614
@endalkachewnibret5614 2 жыл бұрын
Can everybody important car without trade license for car import?
@AbuhaMesekir
@AbuhaMesekir 2 жыл бұрын
Thanks.
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Жыл бұрын
Thank you
@gashu1222
@gashu1222 2 жыл бұрын
Absolutely zerafa naw !!! Rav4 or Airplane ✈ naw yemigebaw ?
@Ethipoia
@Ethipoia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠኝ
@ashuanole6488
@ashuanole6488 2 жыл бұрын
Ok brow yee Chevrolet 2015 siraleny wadem?
@belayhuntemesgen4525
@belayhuntemesgen4525 2 жыл бұрын
ይሄ የመንግስት ግልፅ ዘረፋ ነው።
@eframefo4212
@eframefo4212 2 жыл бұрын
ቴንኪው እናመሰግናለን በርታልን እና ለቀጣዬ እንዳልከው እንጠብቃለን እና ያገለገለ የእዝብ ባለ 12 ጠቀስ አድርግልን የመኪናው ባመት ስንት እነደሚጨምር ማለትም በ2አመት እና 4አመት ያውን ጋፕ ቀረጡ እንደ ቤት መኪና ያለገለ በጣም ይጨምራል ወይስ እንዴት ነው
@qali5740
@qali5740 28 күн бұрын
Inamesginal tebareki❤
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 2 жыл бұрын
ግሙሩክ የከፈልነዉን ታክስ እየደመረ ታክስ የሚቀበል ከሆነ ፣ የኛ በሆነዉ ንፁህ ገንዘብ ታክስ መቀበል ግልፅ ዘረፋ ነዉ።
@hassennuru8024
@hassennuru8024 2 жыл бұрын
High way roberery forget it change my mind I can buy baggage brand new for 4000$ in Addis for rab 4 $23 000 in ethiopian standard you pay 200 00 high way roberery I can buy in USA 10 rab 4 in philadelphia at oction for 200 000$ the same year 20 /21 so forget that big deal thank you any way
@letscr8512
@letscr8512 2 жыл бұрын
The country is just doomed
@adugnawtasie3275
@adugnawtasie3275 2 жыл бұрын
Abet zerfia egzioooo, in neighboring African countries Cars so new and very cheap to buy.
@fardosmubarek2010
@fardosmubarek2010 2 жыл бұрын
Welahi betam new migerimew
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
That’s why we are the poorest country in the world. My friend. Shame on me.
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 жыл бұрын
የሀገሪቷን የውጪ ምንዛሬ እስካልነካ ድረስ በተለይ በማምረቻ መሳሪያዎች የሚደረገው የቀረጥ አከፋፈል ከፍታ በቻለ ወደ ዜሮ የተጠጋ መሆን አለበት. ማሽኖቹ ሥራ ሲጀምሩ በገቢ ታክስ ማስከፈሉ, ሥራ ለዜጎች ከመፍጠሩ ባሽገር ሀገሪቷ የሰለጠነ የሰው ሐይል ማብዛት ለገበያ ውድድር ለመብቃት መንደርደሪያ ወይም መንጠዣ ይሆናታል ማለት ነው.
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 жыл бұрын
በስማም... በጣም ብዙ ነው
@bayviewcreek1348
@bayviewcreek1348 2 жыл бұрын
What about fully electrical cars ? Thxs
@mohammedsalahhaider2616
@mohammedsalahhaider2616 2 жыл бұрын
Unbelievable cost of car in Ethiopia this is first time I heard horrible payment that from 26000 dollar reach to 113000 dollar to drive small car in Ethiopia
@millionhassen3453
@millionhassen3453 2 жыл бұрын
ታክስ ነው ዘረፉ መኪናውን የሰራው ካምፓኒ እንደ መንግስት አላገኘም ጉድ ነው ።
@tesfayemekuria4224
@tesfayemekuria4224 2 жыл бұрын
የሌባ ሀገር ሁልግዜም ዘረፋ ነው ፡ በየትም ሀገር የሌለ እኮ ነው
@geremewdesta4973
@geremewdesta4973 2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መስማቱም ደከመኝ አንድ መኪና ለማስገባት የአንድ መኪና ከግማሽ ዋጋ ታክስ ሀገሬ ለመግባት ያብቃኝ እና ጤናዬን ይስጠኝ ከጉለሌ እስከ ቦሌ እግሬን እነዳዋለሁ አንተ ግን ነብስህ አይማርም እንዲህ ተስፋ ታስቆርጠኛለህ
@banatabarbare6745
@banatabarbare6745 5 ай бұрын
የምገርም ነው!
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
የመንግስት ስራ እዚህ ጋ የማፊያ አይነት ነው:: ዘግናኝ ነው
@atoaddisselassy8185
@atoaddisselassy8185 2 жыл бұрын
i better start a car factory than sending car to ETHIOPIA
@user-xc9pg5eh5s
@user-xc9pg5eh5s 2 жыл бұрын
ኣንደኛ ኢትዮፕያ ውስጥ ስለ መኪና ባይወራ ይሻላል ጎሮቤታችን ጎራ ብሎ ኬኒያን እንደ ምሳሌ ወስዶ compar ማድረግ ይቻላል ሌላው ደሞ ችጋራሞች ናቸው ህዝቡን ሚረግጡ ኣሁን በተባለው ዋጋ ውጭ ምን የመሰለ ኣዲስ ሞዴል Mercedes እና BMW እና Range Rover እና Audi ልንገዛበት ምንችልበት ዋጋ ነው RAV 4 ኣደለም ግን ያሳዝናል ህዝባችንን ሲያጃጅሉ ማየት ሆዳሞች ኣይጠግቡም
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
MRSP (Manufacturer retail sale price) አይደለም ማለት ነው የታክስ መክፈያ መነሻ ዋጋ🥴🥴
@aboudisamad8711
@aboudisamad8711 2 жыл бұрын
ሱዚኪ ዲዛይር 1200 ሲሲ የሆነ 2021ሞዴል የሆነ መኪና አገር ላይ ስንት ያስከፍሉኛል
@mageruabate3550
@mageruabate3550 2 жыл бұрын
What about second hand cars?
@nesrasiraj3567
@nesrasiraj3567 2 жыл бұрын
አይን ያወጣ ዘረፋ በዚነዋ መሳሪያ በገፍ ተገዝቶ የምንጫረሰዉ የትም አለም ላይ የሌለ ቀረጥ ያዉም በኛ አገር መንገድ በነጻ ነበር መግባት የነበረበት
@alexashenafi2774
@alexashenafi2774 2 жыл бұрын
በምን ሂሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ያስመኛል !
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 2 жыл бұрын
ስለዚህ እኔ መኪና አገሬ ሳስገባ አንድ ለመንግስት አንድ ለኔ ነዋ በቃ ይቅርብን በሰላም በጤና ወደአገራችን እንግባ በቃ ስደት አንገሸገሸኝ
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
Comment ላይ ሳነበው መኪና ለመግዛት ነው ስደቱ ይገርማል
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
Bra አንድ ለአንቴ 3 ለመንግሥት በለው እንጅ። 1 ሚሊ ከውጭ ገዝተህ በ5 ሚሊ ሀገር ቤት ስታገባው አስበሀል?😥😥😭
@S.m543
@S.m543 2 жыл бұрын
ጭንቅላታቸው ለክፋት እና ለሌብነት አንደኛ ነው ለራሳቸው መኪናውም በነጻ ነው የሚሰጣቸው
@markreonal4805
@markreonal4805 2 жыл бұрын
how about for used cars
@zewdutadesse9350
@zewdutadesse9350 2 жыл бұрын
It’s called highway robbery forget it!!
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs 2 жыл бұрын
120*5 birr
@biniyaminsis8112
@biniyaminsis8112 2 жыл бұрын
Ye bet mekina ke keret netsa sigebas endet nw ?wendeme betam nw menamesegenew leseteken geletsa🙏👏
@saramia1919
@saramia1919 2 жыл бұрын
Zerfa new...yekeldalu ende wedi new...ENE rav 4 alegni 2007 senti leteyeki new??
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 2 жыл бұрын
good
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 жыл бұрын
I can't believe that, what the heck? no way.
@firewhujawa9937
@firewhujawa9937 2 жыл бұрын
Tadiya minmi ayawatami liyasegeba felige neber
@hussienhussien3124
@hussienhussien3124 2 жыл бұрын
ካፍ ሰላም ነው ያገለገሉ መኪና ከውጭ ሲገቡ እንዴት ይሰላሉ
@birhanusiyoum5053
@birhanusiyoum5053 Жыл бұрын
Really guys I am disappointed and I am so so sad how will have confidence that we have country...??? and how will help our family back home even to provide better life ohhhh my goodness let's pray to GOD to give as the good leader 😭😭😭😭😭
@fikrtetesfamariam9198
@fikrtetesfamariam9198 2 жыл бұрын
የ used መኪናስ እባክህ ንገረኝ
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 2 жыл бұрын
እግዚኦ 😱
@jumo2662
@jumo2662 2 жыл бұрын
ለቀጣይ ሚሊባሥ ለማሥገባት ሥንት ይወሥዳል ሠርተሕ አሣየን
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
😢😢በጣም ግልፅ ነው አስተምረኸኝ ቢሆን የሂሳብ ክፍለግዜ ውጭ አልወጣም ነበር ለመሆኑ 5000000 መሬት ብገዛስ ? ራቫ 4 ውስጡ ጨርቅ ነው
@umerumer7974
@umerumer7974 2 жыл бұрын
WAW endezih new hagerachin beka begrachin enhedalen
@mamush2245
@mamush2245 2 жыл бұрын
ሌላኛውንንየሌብነት በር ካንኳኳችሁ ድሮም አሁንም በር አለ ግን ዋናው ቦታ ላይ ሆነው ተመን የሚያወጡት ሰዎች ከየት አገር እንደሚመጡ አላውቅም መቸም በዛዝናብና በፅሀይ ያንን የታክሲ ወረፋን ከሌባ ጋር የሚያስተናግድ ቤተሰብ የላቸውም ብዙ መኪና ቢገባ ብዙ ነገር ይጠቅማል እዛው ሌሎች ካለቀረጥ በተለያየ ድርጅት ስም ሲያስገቡና ወረቀቱን አርመጥምጠው ሲሸጡ ታያለህ ብቻ ቀልድ ነው ወደ ፊት አንድ ቀን ይስተካከላሉ ብለን እናምናለን
@appleshet1
@appleshet1 Жыл бұрын
የዋጋ ቋቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@fikryonatanfikr8973
@fikryonatanfikr8973 2 жыл бұрын
Asbe neber kez ke America lilik neber tewukut yhe gelitsi zerefa nw
@titarase9999
@titarase9999 Жыл бұрын
ያለ ቀረጥ የሚገባበት መንገድ አለ?
@werkneswerknes6247
@werkneswerknes6247 2 жыл бұрын
ሰላም እግዛቤሔር እኘምሰላምነን
@almazhagos1195
@almazhagos1195 2 жыл бұрын
ዘረፋ ነው።
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 8 МЛН
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,5 МЛН