Ethiopia - መንግስት እነ ልደቱ ተላልፈው ይሰጡኝ አለ፣ ሱዳን ኢትዮጵያን አሳሰበች፣ መከላከያ የዝቋላ ገደዮችን አጠፋሁ አለ፣ ሩሲያ አዲስ የጦር ግንባር

  Рет қаралды 114,462

Feta Daily News

Feta Daily News

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 176
@TiaTery
@TiaTery Ай бұрын
አይ ብልግና ፋኖ መቃብርህን ስላፋጠነው ሳልሞት ብለህ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
አይ ላሊበላው ሲያምርህ ይቅር።
@user-pi2tf4uz8i
@user-pi2tf4uz8i Ай бұрын
አይ አረመኔዎቹና አጋንንተምቹ የአህዮቹ ፋኖዎች ቅጥ አጣቢዎች እየተቀበራችሁም ተስፋ አትቆርጡም እንዴ?
@NatinatiDagnedagne
@NatinatiDagnedagne Ай бұрын
Hhhj shintam ye komata lij
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf Ай бұрын
ፋኖ💪💪💪👍👍
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
😀😀😀😀😀
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ዕነኚሕ መንግሥትና የሕዘብ ተወካይ የተባሉ ሠሰብሥበ ዕብዶች መሐን አለባቸው።
@halimagreatmohammed5510
@halimagreatmohammed5510 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
ስታሳዝን ማንስረቅ ብልህ ነውአሁን ጀግና ጀግና የምትጫወተው? የዘረፍከውን መልስና አጅ ስጥ።
@user-pi2tf4uz8i
@user-pi2tf4uz8i Ай бұрын
ሞት ሞት ደግሞ ደጋግሞ ለእህዮቹ ፋኖዎች
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh Ай бұрын
አችንይድፋሽአህያ​@@user-pi2tf4uz8i
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
መንግስት ራሱ ይጠየቅልን ህዝብን አስጨርሷል ይሄ ከይሲ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
መንግሥት ደግሞ አሁን በጣም ተንጠራራ ደግሞም ከአሜሪካ ሕዝብ ወስዶ ሊያስር ፈለገ ይገርማል ትንሽ ወጥ የረገጠ ይመስለኛል ።
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
በአንተው ዘዬ ልንገርህ ዴዴብ ነክ። ሐገርክን አኮስሰህ የምታይ ሬሣ።
@Yoye156
@Yoye156 Ай бұрын
​@@user-vt2jl1vm7zgala yememerat hager hagerachen aydelechem
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
እመቤት የምትባለው ሴትዮ ዶክተር ነች ግን? የምትናገረውን የማታውቅ በጣም በጣም ያሳፍራል ።
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ወድ እህቶች ወድሞች እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ የሰደት እህታች ነና ሰራ መሰራት አሊችሊኩም ስም ጊፊቲ አለበኒ እቦኮች ሻረ አረጉለኒ ወዴች እህቶች ወዲሞች
@user-zv9mv5en8y
@user-zv9mv5en8y Ай бұрын
አይ በሀገረዉስጥ ያለዉን አክቲቢስት ታይስረ ስለቀረበት ነዉ ❤❤❤❤
@BethelAmhara
@BethelAmhara Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo Ай бұрын
የትግራይ ክልል ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማይክ ሀመር ፡ የሆነ እሳት ሎክሶ እንደሚሄድ ይታየኛል ።
@sorasora37
@sorasora37 Ай бұрын
ወይ ድድብና ።ብልጽግና የሚባል የደደብ ጥርቅም ምን እንደሚጠይቁ አያዉቁቱም።
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
አንቺ ምንሠራሽ? እስቲ ከእውቀትሽ ትንሽ ለሃገርአበርክቺ። የአንቺጀግናሽ ልደቱለምን ተላልፎ ይሰጥ መባሉ ነው ያናደደሽ? ታዳያ ለልደቱ ጋሻ ጃግሬከሆንሽ ከአንቺ በላይ ደነዝ አለ?
@Yoye156
@Yoye156 Ай бұрын
​@@user-vt2jl1vm7zgalo yeteyekachut eko USA ne new USA demo ye democracy hager nat gala beka yemuteyekewen ayakem kikiki
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z Ай бұрын
@@Yoye156 ውነትሽን ነው? መቼም ከቆማጣ የሚብስ የለም። ያው እዛም ለሊት ተነስተሽ እንዳትቆመጪ እንድትጮሂ ፈቀዱልሽ አይደል።
@WasKanzikra
@WasKanzikra Ай бұрын
ከፈጣሪ በላይ ሀሀሀሀ ሲምራት ይቀራል ሁሉም ነገር ከፈጣሪ በታች ናቸው
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ መንግሥት አንድ ህዝብን በዘር ሲጨፈጭፍ ማን ጠየቀዉ
@NatinatiDagnedagne
@NatinatiDagnedagne Ай бұрын
Abiy is king of kings
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
አብይ አህመድ ተላልፎ ለኢትዮጵያውያን ይሰጥ😢
@user-ve4bh1ny1m
@user-ve4bh1ny1m Ай бұрын
Jil jilajil jianfo
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@user-ve4bh1ny1m😂😂😂 kaznak tenekab🤮🤮🤮
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
ኤወላህ ይሰላቱ ገዳይ
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z Ай бұрын
Getachew gena negeger yaregal ayegeremeh wereghna
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
@@user-iy2gu2nj8z ጌታቸውማነው ደሞ?
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
አብይን በልደቱ የወንጀለኛ ልውውጥ ይደረግ።
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 Ай бұрын
ለማፍረስና ለመፈርክት ምን እንቅለፉ ያስፈልጋል !ችግሩ ከዚህ ሁሉ እኩይ ተግባር በኋላ ሲባንኑ መድረሻ ማጣታቸው ሲጀመር ላይ ነው።
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ተላልፈው ይሰጡኝ ክክክ
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 Ай бұрын
ምን ያርግ.የአገርዉስጡን.ጨርሶ ከዉጪ ያሉትንም ላኩልኝ ማለቱ ዮገርማሎ
@Bbhiiiouml
@Bbhiiiouml Ай бұрын
ፍኖ 🇨🇬🥰
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t Ай бұрын
የሰው ቃላት ስህተት በመከተል ለምንድ ነው ሰውን ለማሸማቀቅ የሚደረግ ነገር በጣም አጸያፊ ነገር ነው አዎን ጥሩ ሥራ ሰርታለች አዳነች አበበ በታታሪነት የምትታወቅ ጀግና ካንቲባ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ለካንቲባ አዳነች አበበ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmaharaFano-Youtube
@AmaharaFano-Youtube Ай бұрын
ግን ለምን ሰለ አማራ ሞት አትዘግቡም እናንተም ዘረኛ ሆናቹህ እንዴ ስንቱ ንፀሃን ሀዝቦች በግፍ እየተጨፈጨፎ ባከበት ተረት ታወሩ አላቹህ የግዜ ጉዳይ ነው እንጀ ያልፋል Stop amahara genocide abuiy Ahmed genocide
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Ай бұрын
Amhara fano king of king👑👑💚💛❤
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz Ай бұрын
ሞት ኢምፖርት እናድርግ ፍቃዱልን የዚህ አልበቃንም አለ ማለቱ ነው kikikiki
@taborhenok401
@taborhenok401 Ай бұрын
ልደቱ እሄዳለሁ ብሏል ኤርፖርት ይጠብቁት። ምን አስቸኮላቸው።
@wegf6808
@wegf6808 Ай бұрын
ኮሚሽነሩ ቅመው ነው ወይስ አጭሰው ጥያቄውን ያቀረቡት!!
@WorkiyWase
@WorkiyWase Ай бұрын
አይሰማየለ ዘንድሮ ጭራሽ ኢምፕርት አርጉልኝ እፍረት የለለው አገዛዝ😢 ድልለፍኖ ፍትህህህህ ለተጨቆነው ህዝብ
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። ⁹ ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤ ¹⁰ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። ¹¹ የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete Ай бұрын
እስካ ዞርርር በል ቦታ ለይ
@zmack1830
@zmack1830 Ай бұрын
Ethiopia ....cheqla yemimerat bchegna hager !
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Ай бұрын
ድልለ ፋኖ
@yitayew-ud5du
@yitayew-ud5du Ай бұрын
Please change the house sale adevertzing continte ,
@zmack1830
@zmack1830 Ай бұрын
Dr sayhon Ar Emebet Ashergaj qutir 1...werada qrnat yekebt baria!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ንግግር ካልቻለች አፏን ዘግታ አርፋ አትቀመጥም እንዴ ? የጅል ንግግር የምትናገረው። በቃ ሰዉ ነቀለ ማለት ነው?
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 Ай бұрын
የሡዳን ጥያቄ ልክ ነው።በርግጥ አገሪቱ እንኳን ለውጭ አገር ስደተኞች ለአገሪቱ ዜጎችም በጥላቻና በዘር ተኮር ፖለቲካ ምክንያት ለዜጎቿም አልተመቸችም፤ከሞትና ከመፈናቀል አልታደገችም።
@BelayhunDessie
@BelayhunDessie Ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-vr5dl1vt4d
@user-vr5dl1vt4d Ай бұрын
ሕዝብን ሥጨፈጨፋ ብልጽግናን ማን ጠየቀ መውደቅያ ደሪሶለት ነው ከደቡብ ኢትዮጵያ ካባታ ዞን
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 Ай бұрын
የስም ስህተት እንዳይ ሆን አያሌው አያሌው ሃሃሃሃ ሀብታሙ አያሌው
@AkramCell-ve2ox
@AkramCell-ve2ox Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pq2zb9rf5s
@user-pq2zb9rf5s Ай бұрын
❤❤❤
@MichelMulgeta
@MichelMulgeta Ай бұрын
❤❤
@mwt7276
@mwt7276 Ай бұрын
ፕርፓራ ፒፒ 😂
@AlmazMelaku-kb6re
@AlmazMelaku-kb6re Ай бұрын
የጎደሩንም ጭፍጨፋ ዘግብልን አለምይወቀው
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
አብይ አሕመድ ያሕያ ፋንድያ 😂😂 ደንቆሮ እና ያሕያ እዉር 😂😂😂 የራሷ እያረረባት የሰዉ ታማስላለች አሉ😢😢🦧🦧🦧🦧🦧🦧
@zmack1830
@zmack1830 Ай бұрын
Fandya lemadaberia yteqmal.....Abiy Ahmed niftam cheqla new!!
@metadeltube7525
@metadeltube7525 Ай бұрын
እንደዉ ዜናዉን ኮፒ ከምታደርግ ትንሽ ብትቀይረዉ ምናለበት? እንደወረደ የሰዉ ዜና ገልብጠህ ታሰማናለህ? ታግሰንሃል አሁን ግን በዛ!!!
@user-gu8bt3qo6u
@user-gu8bt3qo6u Ай бұрын
Mengesti ahun lay ayetamenem
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
ልብ እንቅርት ይመኛል እንዲሉ እነ ልደቱ አብይ አህመድን እንፋረድ ሲሉ በተቃራኒ አጅሬው መወንጀሉን ለማጥፋፋት ንጹሀንን አሳልፋችሁ ስጡኝ እያለ ኘው ።
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t Ай бұрын
ልደቱ ይረፉ ።
@yonastk9479
@yonastk9479 Ай бұрын
Sudan 30amet stachefachefen enderoch resachew Weyanen ena shabiyan yasedegechachew ena lemengestenet yaderesechachew Sudan nech ahun enesu eyekemesut new yetorenetn taam
@solomon1331
@solomon1331 Ай бұрын
Abiy want arrest all ethiopian people .
@fasilledseshetu3700
@fasilledseshetu3700 Ай бұрын
ምንአለበት አንተም በአቅምህ ባታጃጅለን ምን አለብት::
@Kglighthandler
@Kglighthandler Ай бұрын
እንኳን ከአሜሪካ ከትግራይና አማራ ክልል የሚፈልጋቸእን መያዝ የሚያቅተው ገልቱ ይህንን ሲል አይደብረውም ወይ?
@haileseifu5975
@haileseifu5975 Ай бұрын
አይ መከለያ ቀጣፊ በለው የነነፍስ አባታቸው አብይ ቀጣፊ አይደንቅም ቢበጠረቁ
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
ANT FETA, ADANECH MEMESGEN YELEBATEM TELALE! MINU MENEGAGERYA HONE! ANTE FEREKERSEKI !!
@EsatuAmbaw
@EsatuAmbaw Ай бұрын
ወይ ይተላለፉልኝ ሀሀሀሀሂሂሂሂሂሂሆሆሆሆሆሄሄሄሄሄ
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Ай бұрын
Asking criminals for extradition is normal way of diplomacy ,if USA is concerned about peace & stability of 🇪🇹Ethiopia .
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete Ай бұрын
😂😂😂😂 but these are never criminals but sharp critiques of Fascist Abiy Ahmed
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Ай бұрын
NO , there is no rule of law in Ethiopia. and the country is ruled by Ethnic federalism which do not threat every body equally in every aspect.
@tamene6877
@tamene6877 Ай бұрын
ፈሳም በለው ዜግነት ካለው ለእንደነዚህ አይነት የማይረቡ ጋንግስተሮች እንዴት ተላልፈው ይሰጣሉ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Ай бұрын
ይሉሽን በሰማሽ፣ገበያ ባልወጣሽ አሉ!!አገር ውስጥ የገጠማቸውን ፋኖን ማሸነፍ አልሆነላቸው፣ወጭ አገር በጥገኝነት የሚኖሩ ዜጎች ይሰጡኝ ብሎ ማላዘን ምን ይባላል??
@TewieBoy-bo9hd
@TewieBoy-bo9hd Ай бұрын
Aby ahmed government did war with all African country that not good for Ethiopian people look at now Sudan 🇵🇸 people very sad in Ethiopia 😢
@HorneAfricaJojo
@HorneAfricaJojo Ай бұрын
ጌች ሃገረ ትግራይ በለልይ ክቡር የትግራይ መሪ
@getneteletric9314
@getneteletric9314 Ай бұрын
Etv ብያሀለው
@user-hc6wv9le7c
@user-hc6wv9le7c Ай бұрын
Wore oneg
@Akm-vl7qt
@Akm-vl7qt Ай бұрын
ዘገባህ ያወናብዳል መንግሰት እነ ልደቱ ተላልፈው ይሰጡኝ አለ አልክ መልሰህ ደግሞ እነ ልደቱ ላይ ክስ አልተመሰረተም
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
Ledetu USA nore AA Ekulle naw miyadenagrellet !!!
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Ай бұрын
ማንን ነው ኢትዬጵያ ለአሜሪካን አሳልፋ የሰጠችው?አሳልፉ ሰጠች ስትል ማንን እንደሆነ አልተገለፀም::
@MersalHbash-zq7wj
@MersalHbash-zq7wj Ай бұрын
ጉዱ
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ደም ገፊቲ አለቢኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ ወዴች
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo Ай бұрын
አንድሽ ሰብስክራይበር ከሞላልሽ ደም ግፊቱ ይለቅሻል??
@kuhulti
@kuhulti Ай бұрын
1000 ካለፈ በድንጋጤ በልብ ድካም ትሞታለች😂😂😂 እናም ይቅርባት በ85 ሰብስ. ትቆይ
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
@@TigisitWodajo እሾአላ ወላሂ የለቅናል ወዳ ያረጋችኒ. አመሰጊኒ አለሁ
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
@@kuhulti ወላሂ ኤያመኒም በቻ አንድሺ አሰገቡኒ በደሲታ ደም ጊፊቱ ይለቅናል በደሰታ ወዴች ረዱኒ
@user-wt8vl6ru2z
@user-wt8vl6ru2z Ай бұрын
አፍጫህን ላስ በለዉ😅😅😅
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Ай бұрын
የትኛውምግስት ነው እነልደቱን የሚፈልገው. አሸባሪው አብይአህመድ በወለጋ ያደርገው ንግግር እድገዳደሉነው እሱንወደከርቸሌታልተውሰደ ሀገሪቱሰላምአትሆንም ጸርሰላምአብይአህመድ ሞቱንያቅርብልን
@user-eo2iz5vc4t
@user-eo2iz5vc4t Ай бұрын
Kkkkkkk. Ushatsmochii
@mullerlal5478
@mullerlal5478 Ай бұрын
Mimi dibhatu yequnjina widodir new yashenefechiw
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 Ай бұрын
ጅል መንግሥት ተብየው እጁን ይስጥ እየተባለ እሱ ሌላ ያምረዋል
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Ай бұрын
ልደቱን ስጡኝ😂😂😂😂😂😂 ዘንድሮ የማያሰማን የለም ....🤔🤔🤔 በቅርቡ የተደረገውን በመቶ ሺዎች የበላውን አሁንም ያለውን እየመሩ ንፁሀንን ያስጨፈጨፉ ይጠየቁና ከዛ እነ ልደቱን እንጠራቸዋለን😢😢😂😂😂😂😂
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
wer antem ende doctro adanche keftare tebeletaleche bel
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj Ай бұрын
ክብርት ዶር እመቤት የሚገርመው በአዲሱ የአዲስ አበባ ፈረሳ ቢገጥሞት የሞያ ሰው ኖት ህዝቦን ማከም ሲችሉ ፍጥረቱን ከፈጣሪው አወዳድረው ሲሰሙ አዘንኩ ከእንግዲህ እንዴት ማአከልዎ ልረዳ ልምጣ?ስጋሁ በሰጡት አሰተያየት ሌላው ለነገሩ ብቻ ይህ አዲስ አበቤ እንደዘንድሮ ምርጫ አልተሸወደም በካርዳችን የመረጥነው ተወካይ በምክር ቤት ምን ፈየድልን ይፍረስ እጅ ማወጣት ፣ይፈናቀሉ፣መሰል ሲፈፀም ምንም ይባስ ብለው እተጌዎ ደግም እኔ አፈን ሞልቼ አልልም ያሉትን ግን ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ ይወቁልን አይርሱ ጊዜ ይፍታው።
@dawitmergia372
@dawitmergia372 Ай бұрын
😂😂😂መንግስት አረ ለከት ይኑርህ ኢትዮጵያ ያለውን ግደለን, አሜሪካ ጋር ሄድህ ደግሞ
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Ай бұрын
Men meregagecha alachu endetedemesesu yehen beltsgna wushet mehonu yetaweke new manem ayamnachum 😡
@surafelkongo3239
@surafelkongo3239 Ай бұрын
የአብይ ሚዲያ
@mahinabo6070
@mahinabo6070 Ай бұрын
አብይ ግን በጣም ወረደ!! አሁን አሜሪካ እንዴት ነው ሰላማዊ ታጋዮችን አሳልፋ ምትሰጠው? ለምንድን ነው እንደዚህ የወረደ አስተሳሰብ የተጠናወተው? ወራዳ! ኖቤል ያሸነፈው እኮ ሰለሰላም ስለተበጠረቀ ነው!! ልደቱ ደግሞ አሁን ይመጣል!! ጠብቁት!!
@SelamAlyekum
@SelamAlyekum Ай бұрын
መሳይ መኮንን ተላልፎ መሰጠጡ እውን ሆኗል
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
wer antem ende doctro adanche keftare tebeletaleche bel
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ🌷🌷🌷🌷🌷አብይ በቁጡ ቀርቶ በአፉ ሊያራነውየጭቀቱ
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Ай бұрын
Tigray wunjellegnoh endellimadachew, Sudan refugee camp eyezzerrefu, settoch rape eyaderrrgu, sew eyegedellu new.
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq Ай бұрын
ለምድነው ስለ ጎንደር የማታወሩት እናንተም ልትቀየሩ ነው
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Ай бұрын
😂😂😂 ቀልደኛ ነው በጣም
@theodroesestefanos2645
@theodroesestefanos2645 Ай бұрын
ከረሜላ አያሻልም መጀመሪያ ልጆቻችሁን እዛው አገሬ ያምትሎት አገር ወስዳችሁ ኦሮምኛ አስተምሮቸው።
@fbeyene91
@fbeyene91 Ай бұрын
ተደመሰሱ እንዴ?😂😂😂 አይ አማራ😂😂😅
@yhhih3709
@yhhih3709 Ай бұрын
ወሸት፣፣ዉሸት፣፣፣፣ሸኔንእያሰታጠቀዉነዉ አልተገደሉምሸኔእያሳደገቺሁትነዉ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Ай бұрын
ይሰጡ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
ዶር እመቤት ከብት ነች ለመሆን የምን ሀኪም. ነች ማፈሪያ ደንቆሮ ይቺ በወያኔ ጊዜ ገዝታ ነው ዶር የህነችው በዛም ጊዜ ባለስልጣናት ጋር ጉዳይ ነበራት በዚህ አይነት እንደ ዝች አይነት ብልጽግና ሞልቶታል
@user-pm6gg7oo1n
@user-pm6gg7oo1n Ай бұрын
😅😅😅😅😅 hidunaa keniyaa hina kartum xayuqut hushochii
@yazn9575
@yazn9575 Ай бұрын
ይኸ ጥብ ጋላ ተጠራራ አለቅጥ
@MohammedAli-ec4zh
@MohammedAli-ec4zh Ай бұрын
አተ አሁን ጋዜጠኛነህ ዉይስ ጋኔል😮😮😮
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN Ай бұрын
ቅልደኛ እኮ ነው ብልፅግና የብልፅግና ተላልፈው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሰጡ 😂😂😂😂 አሜሪካ ኢትዮጵያ አይደለችም በሚሊዮኖች ጨፈጨፈው ደፈረታቸው
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
ሲላቸው ኦሮሚያ ክልል ሄደው አድኑንን አለዛ ልንበላ ነው ይላሉ በዚ ደሞ የUSA አንባሳደሩን ቅበሩን እባካችሁ ይላሉ
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 Ай бұрын
ማነው አሸባሪ ማነው ተሸባሪ ????መጀመሪያ አብይና ብጤዎቹ እጅ ይስጡ ኢትዮጵያን እያመሳት ያለው ብልፅግና እንጂ ሌላ አካል አይደለም
@dansamkid01
@dansamkid01 Ай бұрын
አሜሪካ የኢትዬጽያን ጥያቄ መመለስ አለባት አተራማሾች ተላልፈው መሰጠት አለባቸው ። ድል ለኢትዬጽያ!!!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
አብይ አህመድ አሸባሪ ነው ተላልፎ ለኢትዮጵያውያን ይሰጥ
@techawatch
@techawatch Ай бұрын
አቤት ውርደት ዶፍተር ናት ደግሞ የአዳነች አምላኪ ስንት ሰው አሳምማ ይሆን።ሴትዮዋ የአይምሮ ችግር ካለባት ብትታይ ጥሩ ነው ወይንም፡መድረክ ላይ ደግሞ የብልጽግና ደጋፊ ስለሆነች ከሚዲያ አያርቋትም።
@abiyone5928
@abiyone5928 Ай бұрын
መከላከያ እራሱ ነው የገደለው።አብይ አማራን እና ኦርቶዶክስን የማጥፋት ዋና አለማውን ሣይፈፅም አይለቅም።አብይ በሞት መቀጠሠት ያለበት ወንጀለኛ ነው።
@haymanotkassa911
@haymanotkassa911 Ай бұрын
እኛ የት ሄደን ነዉ ከአሜሪካ የሚወስደው ፈሳም 😂😂
@fasilledseshetu3700
@fasilledseshetu3700 Ай бұрын
ቆይ ኦነግ ሸኔን ደመሰስን ነው ያልከው? የኦነግ ሸኒ መሪ አብይና ሽመሉስ እይደለም እንዴ?
@dreamsaga4751
@dreamsaga4751 Ай бұрын
አመቤት እሚሎት እራስወዳድ አሽቃበጠች
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 23 МЛН
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 115 М.
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 23 МЛН