Ethiopia - መቅደስ ”በቪዲዮው ባሏን ዘብጥያ አውርዳዋለች” እህቶች የክሱ ጉዳይ ሲገለጥ!

  Рет қаралды 205,136

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 300
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ሴት ነኝ ሴት ልጆች አሉኝ ከአንደበቴም ክፉ አይወጣም። ፍትህ በማንነታቸው በወለጋ ለሚታረዱ አማራዎች።
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 жыл бұрын
የሴት በላይ አስተዋይ ነሽ
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
@@user-zg9ce8jz8q ደምርኝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
በዚህን ዘመን እንዲህ ክፉ ከመናገር መጠበቅ ትልቅነት ነው
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን ስለመቅደስ እራሷ አይደለች ጡት ያሳየችው እኛ ያሳሰበን አማራ በማንነቱ በየቦታው መታረድ ነው
@lidet8049
@lidet8049 2 жыл бұрын
እኮ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Eko lmene banato atetkelme ena yemsasebene ye amhira godaye new
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 жыл бұрын
እኮ
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማሉ ሰው የራሱን ነውር እረስቶ ስለሠው ሂወት ይፈተፍታሉ እስኪ አሁን ይኸ ለአዲማጭ ስለነሡ ሂወት ታሪክ መሥማት ምንዲን ነው ጥቅሙ
@girumasfaw902
@girumasfaw902 2 жыл бұрын
እረ በፍጠራችሁ ስለ አንድ ግለሰብ በዚ ሰው እንደዶሮ በሚታረድበት ሰዓት አደብራችሁም 😏😏
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
አበዛቺዋ
@katihalala3201
@katihalala3201 2 жыл бұрын
Hule siltardut kaworan mabdachin newu min enadrg egizhabher yifrd
@eljayesuf8763
@eljayesuf8763 2 жыл бұрын
ይቺ ከማስተዋል የባሰች የምትናገረው አታውቅም ። ከባሏ ከተጣላችና ከማንም እየተጋደመች ቪዲዮ የምትቀርፅ ከሆነ የስልኳ ፖስዎርድ መቀየር ጠፍቷት ነው?
@solomongselassie5435
@solomongselassie5435 2 жыл бұрын
ጡት ማየት ይህን ያህል ካቃራቹ፤ በየቀኑ የሚታረዱትን ንፁሃን ዜጎች ቪድዮዎችን በማየት ቃራችሁን አስታግሱ¡¡¡ ምኑ በሽተኛ የሆነ ህዝብ ነው በፈጣሪ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ወለጋ ላይ ስለሚጭፈጨፊት ወሎየዎች ዘግብ መቅደስ የራሷ ጉዳይ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ኣማራ
@tba1987
@tba1987 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለምስትህ አትንገር አለ የሀገሬ ሰው። ከማንም ጋር እንደ ቅጣ ስትገላበጥ አስቀርፃ በማወቅም ይሁን በለማው ከፖሰተች በኋላ ፓሰወርዴን ስለሚያውቀው ምናምን ትላለች እንደ። አብራው የነበረውን ሰውዬስ ለምን አትጠረጥረውም። ሰርቶ እንደይበላ የልጇን አባት ከሚታሳስረው።
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Betikikil
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
እረ ተፈታቸው መብታ ነው ምናንም ታሳይ አያገባንም እንደፈለጉ ይናጩ እኛን የጨነቀን ምስኪን ድሀ ህዝብ የሚቃጠልበት የሚታረድበት ነገር እናውራ እንፀልይ
@nurhusenibrahim5205
@nurhusenibrahim5205 2 жыл бұрын
ፓስወርዱን ቢያውቀውስ ከሌላ ወንድ ጋር ሆና የተቀረፀውን ቪዲዮ የቀድሞ ባሏ ከየት ሊያገኝ ችሎ ነው ፖስት ሊያደርግ የቻለው? ሲጀመር ባሏ የሚያውቀውን ፓስወርድ ከሱ ከተለያየች ቦሃላ አልቀየረችውም አይደል? ሞኝሽን ፈልጊ
@nomore3027
@nomore3027 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
የራሷ ጉዳይ !
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 жыл бұрын
ፈልጋ ነው ያደረገችው ፈታ ዴይሊ ይህ ለዘጋባ ብቁ አይደለም አሁን ሀገራችን ላይ ስንት ወገን እያለቀ እና ስንት ዘገባ እያለ ማናትና እሷ ራሷ ቀርፃ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ማለት ነው
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
ሴት እና ታዋቂ ስለሆነች ብቻ ለምን የቀድሞ ባል ይጎዳ ፍትህ ሴት ስለሆነች ሳይሆን ለተበደሉ ሰወች መሆን አለበት
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@sadikamino6296
@sadikamino6296 2 жыл бұрын
መቅደስ መጀመሪያ የፍቺ ጥያቄ ያቀረበችው ሌላ እራሠ በራ ወንድ ይዛ ይሆናል ምናልባት
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እውነት ነው መቅዲ ወደ ሥራዎች ትመለስ ። ምነው ንፁሐን በዝተው በዚህች ሚስኪን ተረባረንባት ። እግዚአብሔር እኮ የምህረት አምላክ ነው።
@ematiemati8976
@ematiemati8976 2 жыл бұрын
mnm yemayawekewu balew yetaser setekebet bekerestachewu video
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
ንጽናት ብለን እድትመለስ ፈልገን ነበር ግን አበዛቺው ዝም ማለት ነበረባት እህቴ።
@Lemma185
@Lemma185 2 жыл бұрын
@@ematiemati8976 እማ ቪድዮው የግል ማህደሯ ነው ግን ሚድያ ላይ የለቀቀባት እሱ ምክንያቱም ልጃቸውን ለመውሰድ ጭቅጭቅ ላይ ስለነበሩ ያን በዚህ ቪድዮ ስሟን አጠልሽቶ ልጅ ለመቀማት ነው ሊጠቀምበት የፈለገው በህግ እንጂኮ በቪድዮ ልጅን ማስፈራርያ መጠቀም የለበትም
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኣማራ ህዝብ ✊✊✊✊
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
Zim bey anchi Junta
@user-mexx
@user-mexx 2 жыл бұрын
አይድረስ ነው፤ ደጋግማ የምትፈጥረው ክስ ግን ብልግናዋን ያገዝፈዋል 🙏 ቆይቶ "አትፍረድ ይፈረድብሀል.." የሚለው ቃል ትዝ አለኝና ፈራሁ። ለፈጣሪ ተውኩት
@sethiotube5682
@sethiotube5682 2 жыл бұрын
የራሷ ጉዳይ
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
ወይጉድ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እሷ ሚስጥር የሆነ ነገር ለፈታችው ባሏ ለምን ፖስወርዱዋን ሰጠች ወይም ለምን አልቀየረችም ግን እውነቱን የሚያውቅ አድየ ብቻ ነው ለልጃቸው ሲሉ ሰላም ያውርዱ
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 2 жыл бұрын
ይበላት ዝትንዘላዘል ነው
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 2 жыл бұрын
ለምንድነው ቆይ የመቅዲ ጉዳይ እደዚህ የተካበደው እደየ ያለም መጀመሪያ እና መጨረሻ አደረጉት እኮ በቃ ተሳሳተች ምንድነው ጡት ነው የታየው ሆሆይ ስንቶች አርቲስቶች ጡታቸውን ጥለው አይደል እደየ የሚሄዱት ግን እኔ ከባሏ ቤተሰብ አነጋገር የተረዳሁት ልጁን ለመውሰድ ያሴሩት ሴራ ነው
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 жыл бұрын
የሚዲያ ሰው ስለሆነች ህፃናትም ስለሚከታተሉ ጥፋትንማ ጥፋት ነው ማለት ተገቢ ነው ይቅርታ እንደመጠየቅ ባንዲት ምላስ ስንቱን ቀባጠረች እኮ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
አዬ ጋዜጠኞች ከአገር ወደ ግለሰብ ህየረወት ገባችሁ የመጨረሻ የወረዳችሁ ናችሁ ቲሽ
@chalenjertizazu9575
@chalenjertizazu9575 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሟቾች
@romanbirhanu4758
@romanbirhanu4758 2 жыл бұрын
እኔ የምለው በራሷ ስራ ለተዋረደች ወራዳ ነች
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
በምን ሂሳብ ነው ለዛውም በዝህ ዘመን ከተፋቱ ከ1 አመት በላይ የሆናቸው ጥንዶች አንዱ ያንዱን ፓስወርድ ሊያውቅ የሚችለው
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
የምታሳብብበት አታ ነው
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እስዋ የራስዋ ጉዳይ ነው እፍረተ ቢስ ባለጌ አስሬ ስለስዋ አታውሩብን ስንት አሳሳቢ ጉዳይ አለ??
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ የሴት ልጂ እናት ነኝ አልፈርድም አትፍረድ ይፈረድብሐል እባካችሁ ለልጇ ስትሉ ምንም አትበሉ በፈጣሪ እሔ ልጂ ታዳጊ ነው ለስሜቱ እንጠንቀቅ እባካችሁ።
@user-my1cf5js6t
@user-my1cf5js6t 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህፍትህ በወለጋለማገኙ አማሮች ፍትህ😭😭😭😭
@holyseed.1415
@holyseed.1415 2 жыл бұрын
እጭ የሀገር ጉዳይ አደረጋችሁ ሼም ከፈታ ይህን አልጠብቅም
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@jenberudejene9047
@jenberudejene9047 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እኔ መቅደሰን የምጠይቀው ይሄንን ሰራ መሰራት ለምን አሰፈለገ? ምን ታሰቦ ነው ሴክሰ ሲያደርጉ ካሜራ የተጠቀሙት?
@stifaosniguse6517
@stifaosniguse6517 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቪዲዮ የሚጎዳው ለዝሙተኞቹ ሳይሆን ለታዳጊዎቹ ልጆቻቸው ነው እባካችሁ ልጆች ያላችሁ ሰዎች እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ከመቀረፅ ተቆጠቡ ምክንያቱም ለልጆች የማይጠፋ ቁስል ነው!
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 жыл бұрын
ከከከከ ክክክክክክ,ታዳጊ,የትኛዉ,ልጅ,በዚህ,ግዜ,ኢትዮጵያ,ዉስጥ,ነዉ,,ህጻን,ሴት,ልጅ,እናት,ደካማ,ሴት,ባደባባይ,የሚደፈርበት,ባደባባይ,ወጥቶ,ሶሻል,ሚዲያ,በሞላበት,ሐገር,,,ዉስጥ,ታዳጊ,ልጆች,የት,ሐገር,ነዉ, ያለሽዉ,ያለህዉ,,,,መጀመሪያ,አይምሮእጠቢ,ቢጤያም
@algh2751
@algh2751 2 жыл бұрын
የኔ፣ቆንጆ፣ደህና፣ሰው፣ስልጣንም፣እድሜም፣የለው፣እግዚያብሄር፣ይርዳሽ፣ጸሎቴ፣ነው።
@wudaseassayehegn3412
@wudaseassayehegn3412 2 жыл бұрын
ባለ ግዜ ናት
@user-my1cf5js6t
@user-my1cf5js6t 2 жыл бұрын
ፍትህ በማንነታቸዉለሚገደሉወገኖቻ
@user-gb5md1ey1h
@user-gb5md1ey1h 2 жыл бұрын
እውነትያሸንፋል🤔
@dr.tilahunbizuayehu6314
@dr.tilahunbizuayehu6314 2 жыл бұрын
ሌላ የሚወራ አጣችሁ??? ቀጣይ በእያንዳዱ ቤት የሚበላውን የምግብ አይነት አቅርቡልን!!!!
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
ውይ ጉድ ስንት እሚወራ እያለ
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 2 жыл бұрын
ምነው እቺን ሴት ተራ አንድ የግል ቴሌቭዥን ውስጥ ተቀጥራ ምትሰራ እንደው ፖርላማ ውስጥ ምትሰራና የህዝብን አላፊነት ት ታ እዬን ያረገች ይመስል በጣም አካበዳቿት
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
መቅደሰ ተልከሰከሰች ቅሌታም
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ ምቀኛ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ሰው ሁሉ. የራሱን ወንጀል ቢያይ ማንም ስለምን ምንም ባላለ ነበር
@mulugetadests8674
@mulugetadests8674 2 жыл бұрын
ይህ ሚዲያ ፍፁም ሞራል የለለው ሚዲያ ነው በሁኑ ሰአት ህዝብ እንደ በግ እየታረደ የማይረባ ነገር ያወራል
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
Koshasha midea new hulgizem yemayitamen.
@abbym115
@abbym115 2 жыл бұрын
በትክክል
@nomore3027
@nomore3027 2 жыл бұрын
አታቂማ🤔
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 жыл бұрын
እንዃንም እኔ ሳላውቅ ቀርጸውኝ ነው አላልሽ🤔
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 2 жыл бұрын
እኛ ሰላሳ አልጨንቀንም እሺ !!ፍተ ለሞቾ
@kaprino
@kaprino 2 жыл бұрын
ክክክክክ ኣየ የ ኢትዮጲያ ነገር
@jemalebrahm5130
@jemalebrahm5130 2 жыл бұрын
ሠዉ ሆኖ የማይሣሣት የለም ኢቢኤሥ ወደ ሥራዋ ይመሉሡት
@eskayem4869
@eskayem4869 2 жыл бұрын
እንደዚ ያለ አይነት ጉዳይ ሺ እጥፍ ነው በአለም ላይ ያለው, ብርቅ አይደለም:: ይህ እኮ የእርሷ ጉዳይ ነው:: አልደረሰችብንም:: ይልቅስ ለሚገደሉት ንፁሃን ጭሁ::
@befikrusewgeday3202
@befikrusewgeday3202 2 жыл бұрын
እና ሳሮን ደርሳባችሁ ነው ባያችኋት ቁጥር አፋችሁን የምትከፍቱባት? 😏
@tdiesawahusenabshe6230
@tdiesawahusenabshe6230 2 жыл бұрын
😍
@weynshetsileshi8197
@weynshetsileshi8197 2 жыл бұрын
መቅዲ አይዞሽ ማንም የፈለገውን ቢል ይህ ጊዚ ማለፉን አትርሺ!!
@TewodrosBaye1
@TewodrosBaye1 2 жыл бұрын
😂😂ሸሌ ለ ሸሌ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ልጇ ደሞ ቁርጥ አባቱን ትዳሯን ፈታ ካገኘችውጋ እየተጋደመች ቅሌቷን ተከናነበች
@ihateresithm3955
@ihateresithm3955 2 жыл бұрын
Hulume aykerbine atbelu medere frashe adashe feta daily
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 2 жыл бұрын
ቁይ ስለዝች ልጅ። ወሪ። በጣም አልበዛም እንዲህ። ቅስሟን። እየደጋገማቹሁ። የምትሰብሯት በስተት። እንደሁን። ሁላቹሁም። ታዉቃላቹሁ። ለኢቶዮ። ብር። ብላቺሁ ከዚህ። የበለጥ። ስንት። ጉዳይ። እያለ
@wubituguta0012
@wubituguta0012 2 жыл бұрын
መቅደስ መመለስ የለባትም መጀመርያ ቢዲዮ መነሳት አልነበረባትም መብቷ ከሆነ she is roll model for ebs በቃ ስራ መፈለግ ያለባት play boy magazen ነው።
@tesfaneshreda7449
@tesfaneshreda7449 2 жыл бұрын
እዉነት አሁን በዚህ ሰዓት የምታወሩት አጥታችሁ ነዉ ስለዚች ቅሌታም በልቃጣ የምትዘበዝቡት? ማን አስገድዷት ቀረፀችዉ? ፈልጋ ተጋድማ፣ ፈልጋ ቀርፃ ፣ ፈልጋ እንዳለጠፈችዉ ምንም ማረጋገጫ የላትም🤮🤮🤮
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Mekdes already claimed that her son did it.
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 2 жыл бұрын
አይ መዝቀጥ አሁን ይሄ በዚህ ሃዘን ቀን የሚወራ ነው?🤔🤭🙃
@user-sz8sf4ju4e
@user-sz8sf4ju4e 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ዘድሮ
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 2 жыл бұрын
ምን አገባን እኛ እዛው ይወጡት ይህ ነው ያነው ከማለት መጀመሪያ ለሴትነቷ ክብር መስጠት ያለባት እሷ ነች ክብሯን ትጠብቃ እጭ እኛ ስንት ችግር አለብን የአማራ ህዝብ ስቃይ ላይ ነው ያለው ስንት የሚያሣሥበን ነገር እያለ ትርኪ ምርኪ ወሬ አይመለከተንም
@silve1247
@silve1247 2 жыл бұрын
ፍትህለሚታረደው ንፀሀንገበሬ የሷ መቼ አሳሰበኝ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን ቲሽ 😡😡😡የአማራ ህዝብ ለሚታረድት በወለጋ ድምፅ ሁኑ ወሬኛ ሁላ
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
ወይ መቅደስ ?🙊🙉
@user-tl5rw9bz1e
@user-tl5rw9bz1e 2 жыл бұрын
there may be many days for human life for instance to poor and become rich through work and again become poor through life obstacles
@user-sz8sf4ju4e
@user-sz8sf4ju4e 2 жыл бұрын
በቃ ይቅር ይበሉ ውይይይ እኛ
@TewodrosBaye1
@TewodrosBaye1 2 жыл бұрын
afer nat sijemer
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
መዝቀጥ ማለት እንደ ebs ሷ ሴት ልጄን ስጪኝ ስላለ ማሳሰር ተገቢ አይደለም አሳሪውስ ፖሊስ ያለመረጃ በሷ የብቀላ ክስ እንዴት አሰረው?ፎቶውን በሀሰት እሱ አወጣብኝ ስላለች ሮጦ ንፁሁን ሰው ማሰር ያሳፉራል?
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
የኤሌክትሮኒስ መረጃ በባለ ሙያ እንጂ በፖሊስ የሚታይ አይደለም መረጃ ሳይገኝ ሰው ማሰር መቅረት አለበት እሱ ካልሆነስ የለጠፈው ያሰሩት ፖሊሶች ይታሰራሉ?እሷስ ትከሰሳለች?
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 жыл бұрын
የመቅደስ ነገር ፈጣሪ መልስ ይስጥበት እውነታውን ከባልናሚስት ውጭ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ያሳዝናል እኔም ሴት ነኝ እህቶቹ ግን በሆነ ሴራ እጃቼው አለበት እሷ ለሚዲያ ቅርብ ሆና ምንም ያላለችውን ድጋሜ ነገሩ ለማራገብ ሚዲያ ላይ የመጡት ምን አስበው ነው በዛ ላይ አንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ይንተባተባሉ አይ ስው
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 жыл бұрын
ቆይ እሺ እሱ ለቀቀው ይባል ቢዶዎዉን የቀረጠችው እሳ አደልች ላሱማን ላከለት እና ቪዶወውን ፓሰተው የማይመስል ወሬ
@ef6079
@ef6079 2 жыл бұрын
እስቲ ተዋትት እችን ምስኪን ምን አጥፍታ ነው ሴትሁሉ እራቁቱን እየሄደ ቤደባባይ ስንት እሚያሳስብ ጉዳይ እያለን ስለአንድ ሴት ዝምም ብላችው ብታወሩ እማይደክማችው አረ ተዋት ምንም ጥፍት የለባትም ማንም አይጠላትም የህዝብ ልጅ ናት ልብ ይስጣችው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
ፍት ለንፁሀን እስዋ ጥፍተኛ ትመስለኛለች ምክንያቱም እንዳይፈታ ስለምትፈልግነው የ3ሺብር እቃ ሰርቆል ያለችው
@kassahunfikre552
@kassahunfikre552 2 жыл бұрын
4:07 ሰከንድ ጀምሮ ያለው ገለጻ ማፍተልተል የሚል ቃል ይበዘዎል
@hanihanan3731
@hanihanan3731 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 2 жыл бұрын
ውይ ሰራ ፈት ሁሉ በሰው ህይወት እንዲህ መወራጨት አይደብራችሁም ሰው በሚያልቅበት ዘመን እንዲህ ስራ መፍታት ኡኡኡ ቁጭ ያለ አይምሮ የሴጣን ቢሮ ነው ይባላል እባካችሁ ከመጥፎ ንግግር ተቆጠቡ
@amennile7235
@amennile7235 2 жыл бұрын
So what now???
@firaolteshome2274
@firaolteshome2274 2 жыл бұрын
personally ሁለታቸውንም አላውቃቸውም። ነገር ግን በቪድዮው ላይ ካየነው ነገር ይልቅ የቀድሞው ባሏ ላይ አደረገች እየተባለ ያለው ነገር ይበልጥ አስነዋሪነው ብዬ አስባለው።
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 жыл бұрын
ምነው ሰራ ፈታችሁ፡ ህዝብ በየቦታው ሚታረድበት ሀገር ላይ 1 ተራ ሰው ፎቶ ለቀቀ ተብሎ የምን ማሽቃበጥ ነው who cars 🤷‍♀️
@hanafikr1430
@hanafikr1430 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ውድ አይዞሽ ፍቅር
@SofiaN552
@SofiaN552 2 жыл бұрын
Betam sira fetachihu, sint yemewera eyale!!Minale bititewat yechin lij,!! Leave her alone !!
@tarikutulu3585
@tarikutulu3585 2 жыл бұрын
Gazetagnaw tegarmaleh 😌
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 жыл бұрын
ሃጥያት የለለባቸው የባሏ እህቶች መቅደስን በድንጋይ ይውገሯት
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 2 жыл бұрын
Come back mekdiiiiiiiii
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ተዋት ምነዉ እንደዚህ አዋከባችሆት ከሶ በላይ ስንቶቹ እራቁታቸዉን እያየን አይደል አረ በቃ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
አማራ እየታረደ ስለ ጡት አውሩ ምናገባን እኛ ፍትህ ለአማራ ህዝብ እና ለወለጋ
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን በፍቅር የምወዳቹ ኢትዮጵያውያን እግዚያብሔር አምላክ ከዚ ከመጣብን መአት አራሱ በምህረቱ ይቅር ይበለን በቃቹ ይበለን የሞቱት ወንድም እህቶቻችንን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጥልን ኢትዮጵያንና ኤርትራን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቀን በመቀጠል እቺን የኔን ኤርትራዊት እህታቹን አዲስ የምግብ ቻናል ፕሮፋይሌ ውስጥ በመግባት አግዙኝ አበረታቱኝ አደራ ከልብ እወዳቹሃለው አመሰግናለው።
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Ebakachuh ye sietyewa tut aydelem chigrachin
@jamtesfaye7548
@jamtesfaye7548 2 жыл бұрын
dorye nat lela video alen
@fatumhusen5426
@fatumhusen5426 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@qaafar819
@qaafar819 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዬጴያውያን ግን በአሑኑ ሰአት ስንት የሚያነጋግር አንገብጋቢ አገራዊ አጀንዳ እያለን ለአንድ ግለሠብ ይሕን ያሕል የሚዲያ ሽፋን መሥጠት ከናንተ ከአዘጋጆቹ ጭምር ግራ ያጋባል መጋባት መፋታት ጡት ማሣዬት በነሡ ተጀመረ እንዴ ?
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 жыл бұрын
ፍትህ ላማራ ህዝብ
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@samuelhagos3611
@samuelhagos3611 2 жыл бұрын
ልታስቀናው ብላ በ whats up ልካለት ይሆናል ፡ እሱም ተዘጋጅቶ ኖሮ ፡ ሪከርድ ኣርጎት ፡ በ ፌስ ቡክ ገጽዋ ፡ ለ ጥፎት ይሆናል፡፡ 1ኛ ፡ ከዋትስ ኣብ ወድያውኑ ይጠፋል የሚል ሃሳብ ኖራት ይሆናል 2. ፓስዎርድ ያውቀዋል ብላለች
@tikursewu768
@tikursewu768 2 жыл бұрын
ለምን ድብን አትልም? አይመለከተንም ቅራቅንቦ የሆነ የቡና እና የሰፈር ወሬን ለማውራት ድምፅህን ሞርደህ ከምትዘበዝብ ወቅቱ የሚፈልገውን የፍትህ ዜና ብትዘግብበት ምንአለበት?
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 2 жыл бұрын
መድሀኒዓለም ያፍተልትልህ መንደርተኛ ስራ ፈት ስንት የሚሰራ አለ።
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 жыл бұрын
ማፍተልተል ላይ በጣም አብራራኸው ታውቆሀል ግን
@befikrusewgeday3202
@befikrusewgeday3202 2 жыл бұрын
1ኛ)በንብረት ጉዳይ መጎራበጥ የበዛበት ትዳር ከሆነና ልፍቺ የዳረጋቸው ይኸው ፍቅረ ንዋይ ከሆነ ፣ 2ኛ) የመቅደስ ድምፅ ነው በተባለ ቅጂ ላይ "ልጄ ለቅቆት ሊሆን ይችላል። ብላለች ከተባለ ፣ 3ኛ) የባለቤቷ እኅቶች "ቪዲዮው የተለቀቀበት ሰዓት ቀን ነው ፣ ሕጻኑ ልጅ ደግሞ በዛ ሰዓት ትምህርት ቤት ነበር።" ካሉ ፣ 4ኛ) እንደ ትልቅ እቃ የ3 ሺሕ ብር ራውተር ክስ እስከመመስረት ካደረጋት ፣ 5ኛ) በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ መሥጠት ካልፈለገችና ደፈር ካላለች ፣ 6ኛውና ዋናው "ፓስዎርዴን ስለሚያውቀው…" ብላ የቀባጠረችውን ነገር አላስተዋለችውም። ቪዲዮው የተቀረፀው በስለኳ እንጂ በቲክቶኳ ነው እንዴ? 😏 ወይስ Live ነው የተቀረፀው? ወይስ የቀድሞ ባሏ ቤቱ ሆኖ በስልኳ የምትቀርፀውን ነገር ሁሉ በአስማት ወደ ስልኩ ያዘዋውራል? 😳 ወይስ እንደዚህ እናስብላት ☞ እሺ ከባሏ ጋር አብረው በነበሩ ሰዓት ከሌላ ወንድ ጋር ስትሸራሞጥ የቀረፀችውን ቪዲዮ ሳታጠፋ ረሳችውና ባሏ የስልኳን ፓስወርድ ሁሉ ስለሚያውቀው በአጋጣሚ አገኘውና ወደ ራሱ ልኮ ሲፋቱ ፖሰተው ምናምን? አረ ምንሼ ነው ምትበጠረቀው ሴትየዋ? 🤦‍♂️🤔 ሴትየዋ "የአቦን ግብር የበላ ያስለፈልፈዋል" አይነት ነገር ነው ምትዘላብደው። በእነዚህ ምክንያቶች ብቻ ነገርየው የራሷ ቅንብር እንደሆነ ያስመስልባታል። ከሀገራችን የፊልምም ሆነ የአርቲስቶች የሕይወት ልምድ እንዳየነው ደግሞ የሚዲያ ሰዎች ብዙ የሕዝብ ተቀባይነት ሲኖራቸው ሕዝቡ ውስጥ እንወሸቃለን በማለት በተደጋጋሚ የማይሆን ፋውል ሲሰሩ ታዝበናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሰቅልም ሲፈጠፍጥም አይጣል መሆኑን ረስታዋለች መሰለኝ። በዚህ አቀበጣጠሯ መቅደስ ጠበቅ ያለና ደኅና ጎበዝ መርማሪ የገጠማት እንደሆነ ስህተትን በስህተት ለማረም የሄደችበት ርቀትና ጉድ ሁሉ ተጎልጉሎ መውጣቱ አይቀርም። ይሄ የቱርክ ፊልም ስንቱን ጉድ አሳይቶናል መሰለህ አባቴ። 😏 እኔ ከዚህ ዘገባ የተረዳሁት ነገር የኮምፓስ ጠቋሚው ወደ መቅደስ እያመለከተ መሆኑን ነው። እውነት ትዘገይ ይሆናል እንጂ መውጣቷ አይቀርምና መቅደስ በጊዜ ነገሮችን ብታረጋጋቸው አሪፍ ነው። በኋላ "ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ፣ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል።" አይነት ጣጣ መጥቶ ደግሞ ሌላ ቅሌት እንዳትከናነብ!! ልቤ የሚነግረኝ የሆነ የማይረባ ጨዋታ ለመጫወት ብላ የማይሆን ፋውል ውስጥ እንዳለች ነው። የምትቀርቧት ንገሯት። ፋውል ሠርታም ከሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋሕ ነው በይቅርታ ይቀበላታል። አለዚያ የብልጣብልጥ ጭዌ አካሄድ እጠቀማለሁ ካለች የእነማስተዋልና የ"ፀጋ ተልከሰከሰች" አይነት እጣ ደርሷት እድሜዋን ሙሉ እየተሸማቀቀችና የሕዝብ መቀለጃ ሆና እንዳትቀር። ኋላ ማጣፊያው እንዳያጥራት የምትቀርቧት ነገሩን እንድታበረደው ንገሯት!!
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
እኔም የሚሰማኝ ይኸው ነው
@martabegna7239
@martabegna7239 2 жыл бұрын
Werga
@ccc8420
@ccc8420 2 жыл бұрын
Mekedesi betam balege neshi sebeza baleshen lemen asasareshewu yetelekesekesh anchi esu min arege hoo
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
በቃወሬምንድነው።ምናለእንዲህለስራብትፈጥኑ።በቃእሷሳትሆንጠላትነውያወጣባት።ስለዚህምንታጨበጭባላችሁ።ምድረወሬኛ።ልጅቷንአሸማቀቃችዃት።አይዞሽመቅዲዬሁሉነገርለበጎነው።አይዞሽ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
Maferya
@edenteklemariam5666
@edenteklemariam5666 2 жыл бұрын
Ahuneme ke mekdi gar nen ahune men yebalal melsew enzih ehetochu ahune esu adergo bihones endet yakalu tetsareto esu yewetsal esu kalhone esa enkan alech bezihe hiwet wesete eyenorech yalshew
@bin9168
@bin9168 2 жыл бұрын
አሁን ለአንድ ተራ ሴት እኛ ምንአገባን? በግድ እወቋት ነው? ሌላ ዘገባ አጣችሁ ወይስ ከፈለቻችሁ?
@nateedese1907
@nateedese1907 2 жыл бұрын
አረ በናት በማይረባ ነገር ጊዜ አችን አትግደል
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 жыл бұрын
ምናገባችሁ በሰው ሂወት የምትፈተፍቱት ከሠው የተለየ ስራ አልሰራችም ታዋቂ ስለሆነች ነው የገነነባት እንጂ አብዛኞቻችን ከዚህ የበለጠ ነውር እና አፀያፊ ስራ እንሰራለን አሏህ እየሠተረልን እንጂ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Menew akabedachehu le tut endih ketebale emsuan betasay mène letehonu new
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 2 жыл бұрын
ደግ አርጋለች ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል አይዛሽ መቅዲ ከተፋቱ እህቶቹ ናቸው በመካከላቸው ጣልቃ የገቡት እህቶቹ ቢሆንስ ቪዲዮ የለቀቁት
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Yekesershi nesh yilek negerochin berasish filagot kemetergom ewnetu yetu yihon bilo meteyek ayishalim?
@geteyousef1813
@geteyousef1813 2 жыл бұрын
ዘልዛ ስለሆነች ነው .ባለጌም ናት የወጣት ካንሰር ናት
@geteyousef1813
@geteyousef1813 2 жыл бұрын
ሲጀመር ማን ቅረጪ አላት ይቺ ሴት አሰዳቢ
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 2 жыл бұрын
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ሁላችንም የራሳችን የሆነ ገመና አለን ማንም ምድራዊ ዘፍጥረት ሁሉ የራሱ ምስጢር እና ድብቅ ነገሮች አሉት እሽ ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
ክክክክክ አሳከኝ
@tedlatiruneh8815
@tedlatiruneh8815 2 жыл бұрын
Menal wektawe nager btawera
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 226 М.