Ethiopia - መቀሌ ተጨንቃለች “የህውሀት ወታደሮች ገደሉን” መቀሌዎች

  Рет қаралды 120,078

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 198
@yalemmekonen5254
@yalemmekonen5254 2 жыл бұрын
የትግራይ እናት በመከላከያ ሠራዊት ላይ የሠራችው ግፍ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላታል፡፡
@has0ais
@has0ais 2 жыл бұрын
መከላከያን ወግተው ካስወጡ በኋላ ምን ነበር የሚጠብቁት?
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ለፋኖ ለአፋር ለኤርትራ በለዉ ይሄን ወንበዴ
@rrebka3396
@rrebka3396 2 жыл бұрын
አንቺውታመጪው አንቺው ታሮችው እንግዲህ መከላከያን ገፍተው ህወሀት ይሻለናል ብለው ነው ይህ ሁሉ ፈተና
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 жыл бұрын
ይበላቸው የፈለጉትን ነው እያገኙ ያሉት።
@judithhabtu5312
@judithhabtu5312 2 жыл бұрын
Eritrea my blessed country, God is always with you.
@aleppohabesha487
@aleppohabesha487 2 жыл бұрын
ሌሎች ክልሎች እንዳደረጉት የትግራይ ህዝብም ታግሎ ጁንታውን መቅበር አለበት።
@user-gl3gr4gk3l
@user-gl3gr4gk3l 2 жыл бұрын
እ ጁንታና ትግራይ ምን ይለየዋል
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
የትግራይ ነገር አያስጨንቀንም ጉዳያቸው ነው
@ube-23s
@ube-23s 2 жыл бұрын
Thank you for been honest. This media was happy during Tigray genocide. Why he cares now? For politics reason not for humanity.
@zedamsalu4337
@zedamsalu4337 2 жыл бұрын
27 ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳልለፈው እንደዚ ነው አሁን የናንተ ተራ ነው
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 2 жыл бұрын
አላህ ምጥጥያርግልን እነዚህ ተባዮች አላህ ከምድረገፅ ሆነነገርያጥፍቸው የስንትሚስኪንየዋህ ደም በከንቱፈሶ እነሱ በሰላም የሚኖሩ ይመስላቸዋል አላህበላያምጣባቸው
@barackhaile4
@barackhaile4 2 жыл бұрын
የመቀሌ የጸጥታ ጉዳይ አያገባንም የወገኑት ሕወሓት ያስከብር
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
ሕዝቡ እራሱ ነዉ ነፃ ማዉጣአት ያአለበት። ማን አነነሱ ያአማንናል በደረግ ጊዜ የስንቱ ወታደር አንገት ቀልተዋል
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 жыл бұрын
የን በደርግ ግዜ ብቻ አሁንስ በቅርቡ በወታደሮቻችን ላይ ጠላ በመርዝ እየሰጡ አላስገደሉም እዛወ በጠበላቸዉ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
እኔ ማለት እምፈልገው የትግራይ ወራሪዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እንገባለን ብለው የገቡትም ገብተዋል ያሉትም በርሀብ አለንጋእየተገረፉ ነው ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪አላህ ንፁሃን ዜጎችን ሁሉ በራህመቱ ይጠብቃችሁ ሀገር አፍራሽ ራሳችሁ ናችሁ የምትፈርሱት እማማ።ኢትዮጵያ💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💝🇪🇹አትፈርስም የሚገርመው በአሜሪካ ተቀምጠው ፍለጥ ቁረጥ የሚሉት ናቸው ይህን ሁሉ የትግራይ ህዝብ ስቃይ ሳይሰሙ ቀርተው ነው ወይስ!!??
@jemila602
@jemila602 2 жыл бұрын
አሚን ሀሊማየ አሜሪካ ያሉ ጁንታዎች እነሡ ዘና ብለው እየኖሩ ድሀወን ማህበረሠብ ህይወቱን ሢኦል አረጉት አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ
@MsMetada
@MsMetada 2 жыл бұрын
ገና የንፁሁ መከላከያ ሠራዊት ደም ገና ገና ምን አይተው ገና በትግራይ ፈጣሪ መአት ያወርዳል ግፍ ሠርተዋልእና ገና ምን አይተው
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 2 жыл бұрын
ማርይምን ቆይ እንዴን ትግሬን ታምናላቹ ለምን ሴፈልጎ እርስ በእርስ አይጫረሱም ካስሆነ ለምን ሰላማዌ ሰልፈ አይወጡም የራሳቸው ጉዳይ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም መልስነው
@Salam-um5dx
@Salam-um5dx 2 жыл бұрын
እሰይ ገና ይበሏቸዋል🤔
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 2 жыл бұрын
ወገኖቸ አሠይ አትበሉ ሁሉም መጥፎ አይደሉም ጥሩሠወችም አሉ አላህ ሠላም ያምጣልን ወገኖቻችን ናቸው ሀይማኖታችን ሠው ግደሉ አይልም የኛ ዘመን ነው የወንጀላችን ብዛት እንደዝህ ያደረገን።
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
ትክክል
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል በመሀል እንዲህም በሳል አዋቂ አይጥፋ
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ አማራዎችእኮአለቁ የአላህነስሩንአቅርብልንያረብ ወድሞቻችንንሜበረሀለበረሀተከራተቱደማቸዉምበየበረሀዉፈሰሰ የአላህሀገራችንንሠላማንመልሥልን የአላህ አይዘድሮያልፍይሆን 🇧🇯🇨🇬🇧🇴
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 2 жыл бұрын
እጄን በእጄ ማለት ይሄ አይደል
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️ዘንድሮ አብይ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 💚💛❤️ 🙏🙏 ተጋራላይ እያሉ በአማራ ደም ጨፍረዉ አይቀሩም
@mammid601
@mammid601 2 жыл бұрын
መሆን አለበት አሏህ እስከመጨረሻው ያጥፋችው
@wgwgmgugwg3162
@wgwgmgugwg3162 2 жыл бұрын
አይንጋላቸው. ልጃቸውን ያግኙ
@taituadem8465
@taituadem8465 2 жыл бұрын
ለምን አያምጹም?? ጣት ገማ ብለው ቆርጠው አይጥሉ አንድ ናቸው እነሡ አትመናቸው!!!
@argobba213
@argobba213 2 жыл бұрын
ማንኛውም ፅፈኛ አመፂያን አላህ ያጥፍልን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን
@EE-em8gg
@EE-em8gg 2 жыл бұрын
what can we say what goes around comes around!!chalut tegaru...
@markosworku6564
@markosworku6564 2 жыл бұрын
yyyyyyyyyyyyyy¥¥¥ij¥yyijijyyyyyyyijyyyyyyyyy¥y¥ijyyijyyyyyyyy
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
✔️ኢትዮጵያን እንደ ኢትዮጵያ 💚💛❤የማያይ በኢትዮጵያውይነቱ የማያምን ቡድን ጋር እንዴትስ ድርድር ይቻላል?
@sikosilo754
@sikosilo754 2 жыл бұрын
የባብልጅ እባብ ነው ይበላቸው
@sofiycooking1071
@sofiycooking1071 2 жыл бұрын
መረጃ ቱደይ እባክህን ባረብ ሀገር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ብር ለመላክ. ግማሽ ለቤተሰቦቻቻቸው ግማሽ ለላኪው እየሰጡነው ይህንንም ብያጋልጡ ጥሩ ነው
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ይበለዉ አብሮ ሲያሽቃብጥ ሲጨፍሩ ነበር እዛዉ ጣጣቸዉን ይጨርሱ ምን እንዳደረጉ አንርሳ እዛዉ ጣጣቸዉን ይጨርሱ ግፋቸዉ ገና አልተጀመረም ይለቁ ከቄስ እስካሮጊት ሲዝቱብን ነበር እዛዉ ይጨራረሱ አንተ ፈታ ደይሊ ራሱ ዝም በል ይለቋት የሰሩት ስራ ያሳብዳል
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
እይ ወላ ይተላለቁ ያረብ
@enateheyweta6781
@enateheyweta6781 2 жыл бұрын
ልክብለሀል የነሱ ድብቅ ዝምታ አማራን አስጨረሱ የነሱ ደም ይፍረዳቸው
@serekebrehanlegesse6810
@serekebrehanlegesse6810 2 жыл бұрын
እስከዛሬ የወያኔን እውነተኛ ባህርይ ባለመገንዘቡና በሀሰት ፕሮፓጋንዳው በመጭበርበሩ አብዛኛው የትግራይ ክልል ነዋሪ ወይም ተወላጅ በሚባል ደረጃ እውነተኛ የህዝብ ወገን እየመሰለው ሲደግፍ የነበረው ሁሉ አሁን ትክክለኛውን የአውሬነት ማንነቱን የተገነዘበ ይመስለኛል። ሆኖም እነዚህ ወንድሞችና እህቶቻችን እናቶችና አባቶቻችን እንዲሁም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችን በአጠቃላይ ወገኖቻችን ይህ ሁሉ መከራ ሲደርስባቸው ልንደሰትና ልንፈርድባቸው አይገባም ይልቁን ልንራራላቸውና ልንጸልይላቸው እንጂ።
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b 2 жыл бұрын
ገና እርስ በርስ ይበላላሉ ግዜ ይፈርዳል የጀግናው መከላከያ የጥቅምት 24ቱ ግፍ የኢትዮጲያ ህዝብ እባ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 жыл бұрын
🌴🇪🇹🌴🇪🇹🌴🇪🇹🌴
@fasilorionorion5466
@fasilorionorion5466 2 жыл бұрын
WE STAND AMHARA FANO
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ደግአደረጋቺሁተባሉዪገባቺሀል ሰራቺሁበላቺሁ እናተዘረኞቺተባሉ
@hassenomer1194
@hassenomer1194 2 жыл бұрын
Congratulations in accord for Tigrians of achieving of their life dream !!!
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
you are mean!!!
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
yes the dream comes thrue every day 300 truck of aid
@hassenomer1194
@hassenomer1194 2 жыл бұрын
@@dkm1666 Hey ! I didn't say this begging mentality ! I mean their suicidal stupid mission !
@user-or4jp4ot5t
@user-or4jp4ot5t 2 жыл бұрын
@@ethiopia9281 what's mean here? He is right. More TIgrayans died after Ethiopian military left the region, death count in the hundred thousands. They betrayed Ethiopians multiple times if they don't deserve this what exactly do they deserve?
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 жыл бұрын
Well said 👌
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
TDF TPLF እየሉ የሻለሉት ልጆቻቸው የት ሄዱ
@yonikifle5645
@yonikifle5645 2 жыл бұрын
እነሱ እናቴ ለሌላጦርነት እየተዘጋጁ ነው
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አይኪድ
@enateheyweta6781
@enateheyweta6781 2 жыл бұрын
ይቅመሶት እነሱ በፊትም ነፃ እናውጣችው ሲባሉ አይደል መከላከያን ከኃላ የወጉት ይበላቸው አሁን ማለቃስ ምን አመጣው
@quwamtv966
@quwamtv966 2 жыл бұрын
ድል ለ ታላቅዋ ኢትዮጵያ ድል ለ ወዳጅ ኤርትራ ። በ ሳብስክራይብ ይደግፉኝ ። እወዳቹዋለው ።
@chentotemesgenchentochento9125
@chentotemesgenchentochento9125 2 жыл бұрын
የተዘረፈው ቢዘረፍ ይደንቃል እንዴ የሰው ሀቅ የኢትዮጵያዊያን ላብ ነው ይዘረፍ ሲጀመር ኢትዮጵያዊያን 30 አመት እንደዚሁ ነው የተዘረፈው ሲለዚህ አታጉረምርሙ ዝም ብላቹ ትግራይ ትስር በሉ
@sintayehudegefa5616
@sintayehudegefa5616 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን ታዲያ እንደዚህ አይነት ዜና መሰራትም የለበትም ነበር
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
አዝጌር ይባርክ አብረዉ ሲያሽቃብጡ መከራችንን ስንት አመት አሳይተዉን ሲዝቱ ሲፎክሩብን ስንት መከራ አሳይተዉን ይሄ ነዉ እንጂ ፈታ ምናባቱ አገባዉ ስንት ወገን በነሱ ጦስ አልቋል ይለቋት አ ያ ገ ባ ን ምምምምምምምምምምም
@giraffe.21
@giraffe.21 2 жыл бұрын
ክክክክክ የህዋት ታጣቂዎች አስቸገሩ? ካካካካካካ
@ketemawahmed6811
@ketemawahmed6811 2 жыл бұрын
እኛምንአገባን ነራሳቸው ጉዴይ
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
እኛ አማራዎች ስለ ትግሬ ምን አገባን
@stopplaying6875
@stopplaying6875 2 жыл бұрын
TDF 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz 2 жыл бұрын
Esey yicharesu
@mlukenjosiah5154
@mlukenjosiah5154 2 жыл бұрын
Uf man you are smart
@hethem9623
@hethem9623 2 жыл бұрын
ሳይኖረን እዬዘረፍን ነው ደስ ይላል Karma, is the B****ch Don't undermine the power of God
@Ksaksa-rg6po
@Ksaksa-rg6po 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💔💔💔💔💔
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
አቤት ጉድ እናንተም ጀመራቹህ እረ ፈጣሪ እባክ ይቅር በለን ደህና ቀን አምጣ
@sileshikassa
@sileshikassa 2 жыл бұрын
we dont worries about them
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
የመቀሌ ህዝብ የፈለጉትን አግኝተዋል ባንድራስ ሁለት ምላስ መስሚያችን ጥጥ ነው::
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
ፍትህ ለታላቁ የአማራ ህዝብ ድል ለአማራው ኩራት ዘመነ ካሴ
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
አተልጅ ግን አላገባክ እየገባክ ታሽቃብጣለክ እና እኛ ምን አገባን ለነሱ ድምፅ የምኮነው ከጦርነቱ ይልቅ የናተ ሽብር ገደለን ቱ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በምወደው ልክ ደሜን አፍላኝ
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
@@zainasied615 እኔም እወደው ነበር ሀገራችን ምጥ ላይ ሁና ስለ ውጪና ስለ ጁታ ሲዘግብ ይውላል ምርጥ ፋኖ ፋሲሎን ተከታተይ እህቴ ምንም አይቀላቅል ሀቀኛ ልጅ ነው እኔ እሱን ካላዳመጥኩ አልውልም
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
ሰዉ ለሌላው ነፃነት ቀርቶ ለራሱ ነፃነትም ታግሎ አያውቅም:: እኔ እንኳን ለራሴ ነፃነት ታግዬ ራሴን ነጻ ማውጣት አቅቶኛል:: እና ራሴን ነጻ ማውጣት ሳልችል እንዴት ሌላውን ነጻ ማውጣት የምችለው?
@user-gl3gr4gk3l
@user-gl3gr4gk3l 2 жыл бұрын
ዲል ለተገፍው አማራና አፍር
@abatu655
@abatu655 2 жыл бұрын
ምነው መቀሌዎች በመከላከያ ያሳዩት ወኔ የት ደረሰ? የጥሞና ጊዜው አንሷል እንዴ?
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ትክክክል
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
አይመለከተኝም
@user-ue1tv5vl1j
@user-ue1tv5vl1j 2 жыл бұрын
አተራሱ ቱቦ አፍነህ ✋✋
@tesfatube9641
@tesfatube9641 2 жыл бұрын
Please open save
@user-cz4bh5rn4b
@user-cz4bh5rn4b 2 жыл бұрын
የጡሞና ግዜ ውጤት እያመጣ ማለት ነው።
@yimammohammed8296
@yimammohammed8296 2 жыл бұрын
Beyetna bemin semak Betiraqa.
@selamlekulekmu6282
@selamlekulekmu6282 2 жыл бұрын
አይመሥለኝም---እንቅስቃሴ እንደሌለ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ዘግባችሁ ሡቁ ከየት መጣ???እንዲህ አይነት ዜና ከምኞት አንፃር በብዙ ሚዲያ ተዘግቧል።የሚጠቅመው ግን እውነተኛ ዜና ነበር።
@Sada-gr7sg
@Sada-gr7sg 2 жыл бұрын
Egzyabher yhen kefou zemen yasagren
@mitikukassa6580
@mitikukassa6580 2 жыл бұрын
አብረህ ነበርክ እንደነበረ አታውራ
@wondwosenabera834
@wondwosenabera834 2 жыл бұрын
አታዘናጋ! መቀሌ እንደምታወራው አይሆንም
@fikirtewoldemariam8092
@fikirtewoldemariam8092 2 жыл бұрын
አመቱን ሙሉ አንድ አይነት ዘገባ ውጤቱ ምንም
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ፖለቲካ ሃይማኖት ሊሆን አይችልም ህዝብን ጠቃሚ ሃሳብ ወይም የሆነን ግለሰብ እና ግሩፕ ይጠቅመኛል ብሎ የሚያራምደው የሃሳብ መንገድ ነው ስለዚህ ሃሳብ ደግሞ ጊዜ እና ሁኔታ እያታዩ የሚቀያየሩ ናቸው በሃሳብ የአንድ ሀገር ህዝብ ከተጋጩ ውድቀቱ ለፖለቲካ መሪወችም ነው ንቃ ሰው ሁን ወገኔ ፍትህ ፍትህ ለሞላው የኢትዮጲያ ክልሎች
@fbfbhtbdbb8218
@fbfbhtbdbb8218 2 жыл бұрын
Wushetam neh
@fbfbhtbdbb8218
@fbfbhtbdbb8218 2 жыл бұрын
Ante tola feri yefirhatih Minch new
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ስለ ትግራይ አ ያ ገ ባ ን ምምምምምምምምምምምምምም ለዚህ ሁሉ የዳረጉን እነሱ ናቸዉ እርጉም የተረገሙ።
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
✅✅✅
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያዲርገን
@fasilorionorion5466
@fasilorionorion5466 2 жыл бұрын
WEEK UP AMHARA FANO
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ሥም ወንዶችን በትግራ በሙሉ አመከንኩኝ ሆነ ተፈፀመ በቃ መሬት ተሰንጥቃ ትዋጥ አዘዝኩኝ በልዑል እግዚአብሔር ሥም
@malinakebede3275
@malinakebede3275 2 жыл бұрын
ጅብ ይዋጥ ዲያብሎስ ነህ የሳጥናኤል ፈረስ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
ይቼ ዜና ማጭበርበሪያ ነች bbc ይሄን ዜና ያሰራጨው ነገ አንደገኛ ሀሰተኛ ዜና ኢትዪጵያ ላይ ለመለጠፍ እያመቻቸ ነው ፋታ ዴሊ ተሸጧል
@adisugebrekidan4322
@adisugebrekidan4322 2 жыл бұрын
ሲየምርህ ይቀራል አማራ ክልል መሰለህ
@mintudene1044
@mintudene1044 2 жыл бұрын
ባሻዬ እስካሁን ተስፋ አልቆረጥክም እንዴ?😂😂😂
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 жыл бұрын
በራሳቸው ጅራፍ ሊገረፉ ግድ ያከበረቻቸውን ኢትዮጵያዊያን ያዋረዱ የከዱ አብሮአቸው የኖረን ህዝብ በእብሪት ትእቢት ያሰቃዩ ገና ነው ፍዳቸው አልጀመረም
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 2 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል !!!እንክርዳድ ከዘራ እንክርዳድ !!! መልካም ዘር ከሆነ መልካም ዘር!!! ከዝህ ውጭ የለም ።
@godisgood4053
@godisgood4053 2 жыл бұрын
እራሳቸው ካልተናገሩ አላምንም እነርሱ ተስማምተው እየኖሩ ናቸው አንድም የትግራይ ስለ ወያነ ክፋት በፌስቡክ አስተላልፈው አያውቁም !
@eliassella5676
@eliassella5676 2 жыл бұрын
Segat new enji betam bezu alu
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ የትግሬ ውታደሮች ሰው ናቸው ወይ
@Wedi_kahsay
@Wedi_kahsay 2 жыл бұрын
ያስዝናል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@judithhabtu5312
@judithhabtu5312 2 жыл бұрын
you are not Eritrean
@Wedi_kahsay
@Wedi_kahsay 2 жыл бұрын
@@judithhabtu5312 to be human is enough but I am from ኤንብኤ silly you
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
ይህ ሕግ የወጣው አማጽ ቡድን ወደወያኔ እንዳይዞር እንጂ ለሕዝቡ አዝኖ አይደለም
@taituadem8465
@taituadem8465 2 жыл бұрын
አልህዱም እንዴ ወጣቶቹ ወታደርነት? ነው የቆሠሉት ናቸው የሚዘርፉት።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ወንድሜ መቀሌ መቀሌ አትበል ትግሬዎቹ በል ፡ ከፈለጉ ይታነቁ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ቢሖን የምናወራው።
@user-jl4hx3xb4w
@user-jl4hx3xb4w 2 жыл бұрын
ትግራይ እራስበራሳቸው ቢባሉ እያገባነም ወያኔ ለራሱጅ ለህዝብ ደታ የለውም
@simonbisrat2946
@simonbisrat2946 2 жыл бұрын
የሕወሐት ታጣቂዎች እኮ የትግራይ ተወላጅ ወይም ከትግራይ ሕዝብ የወጣ ነው።ዛሬ ደሞ ምንድነው የምትዘግብት።ፈታዎች ባካቹ ለምታቀርቡት ዘገባ አስተውሉ።።።
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
ሌላውን እንዲያጠቃ ያሰለጠንቀው ቡድን ነገ አንተን ነው የሚያጠቃው::
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 жыл бұрын
ስዎች ላይ ያደረጉትን ነገር በራሳቸው ላይ ሲመጣ ማየታችን ይገርማል በመከላከያ ላይ ያደረጉት ግፍ ገና ብዙ ይከፍላሉ! ታላቂቷን ትግራይ ብለው መቋዲሾ እደረጏት ::ድሮስ ወንበዴ ዩሚያስተዳድረው ከተማ ምን ልትመስል ትችላለች::የዳዊት ቤት እየበረታ የሳኦል ቤት እየደከመ ሄደ!!ኢትዮጵያ ታሽንፋለች!!!!
@waaaaawnn
@waaaaawnn 2 жыл бұрын
እና ምን አገባህ አንተ
@geremewmaik304
@geremewmaik304 2 жыл бұрын
የትግራይ:ሕዝብ:ፈረደበት:
@enatushimlis5932
@enatushimlis5932 2 жыл бұрын
Er bemola baleku tosegoche nachew egezehabere wedeza endatemeche batefachew
@deginettakele5477
@deginettakele5477 2 жыл бұрын
Min yibalal, yetigray kes mesaria tatiko eko woto neber
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
I feel really sorry for the people of Tigray! May God preserve the ordinary ppl of Tigray! How would lawless leaders could lead general public? Wrong does not make right! This is true of Tigray leadership.
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
እውነት ቢሆን BBC እንዲህ የነሱን ገመና አያዎጣም 😜😜😜😜 ፈታ ግን 🙁🙁🙁🙁
@biruktayitselemin7663
@biruktayitselemin7663 2 жыл бұрын
Are bakih wishetam
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
የመከላክያ ሰራዊታችን ግፍ ገና ነው ትባላላቹ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
SIRACHEW YAWTACHEW ! SICHEFRU SICHEFRU ALNEBERM ? YERASACHEW GUDAY NW.
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 4 ай бұрын
Gena tefelesalchu lemen betey yesewen eresete new yemetemelketu medahenalem yafelesachu yesw new yemetefelegu
@addislife9502
@addislife9502 2 жыл бұрын
አረ ተው መቀሌዎች??😁😁 አታስቀኝ በናትህ ትግሬዎች መቼም እንደዛ አይሆኑም ማነው መረጃውን ያቀበለህ በናትህ 🤔🤔🤔
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 20 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 105 М.
Is AI an existential threat to human jobs? | BBC News
20:38
BBC News
Рет қаралды 46 М.
Seifu ON EBS : አፍቅሪዋለሁ ላገኘው እፈልጋለሁ | SeifuONEBS | NewEthiopiaMusic2024 | EBS
10:11