Ethiopia: "መልቀቅ ያቃተን ብዙ ነገር አለ" የፍልስፍና መምህር | ዮናስ ዘውዴ | Yonas zewede

  Рет қаралды 27,218

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 33
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችንበደራሲ ሕይወት ተረፈ የተዘጋጀው " ምሽቱ ብርሃን" መጽሐፍ ዓርብ ታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በድምቀት ተመረቀ "መልቀቅ ያቃተን ብዙ ነገር አለ" ዮናስ ዘውዴ የተናገሩት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic
@gizachewassefa7450
@gizachewassefa7450 4 жыл бұрын
ዮንዬ የምወድህ ጠቢብ ፈላስፋ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፈላሰፋ ነው ድንቅ ሰው እውነት ሐገሬ ከበረች አሜንንን ተመሰገንንን
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
ይህንን ልጅ በሆነ አዳራሸ ውሰጥ ያደረገውን ንግግር ሰምቼ Luther King ነው የመሰለኝ በጣም የሚደንቅ መልእክት ነው ያሰተላለፈው ሰው ሆኖ መወለድ እና ሰው ሆኖ መኖር በጣም የተለየ ነው ይለናል ይህ ወጣት ፈላሰፉ ይህ ትልቅ ሰው ማለትም የወናሰ ዘውዴ ከበደ የተባለው የሐገራችን ሌላው ፉላሰፋ እንዲህ ይለናል አርሰቱ መልኬን አፋልጉኝ የሚል ነው የአንድ የታወቀ የፍልሰፍና ሰው ዶኦጋን የሚባል ነበረ ምንም እንኳን ድልድይ ሰር ቢኖርም ትልቅ ፈላሰፋ ነበርና በጠራራ ፀሐይ አንድ ያልተለመደ ክሰተት ሰራ ይህም ሻማ ለኩሶ በአካባቢው ያሉትን ሕዝቦች በሙሉ ከቅርብ እያንዳንዱን ማየት ጀመረ ከዚያም የሆኑ ሰዎች ሞን እያደረክ ነው ብለው ሲጠይቁት ሰው እየፈለኩ ነው አላቸው እነሱም ታዲያ እነዚህ ሰዎች አየደሉም ሲሉት አዎ ሰዎች ናቸው ይበላሉ የጠጣሉ ንፁህ ልብሰም ለብሰዋል እግርም አላቸው ይርመሰመሳሉ ግን ሰው የለም አለ ይባላል እንዲህ እያለ በጣም አሰገራሚ ንግግር አደረገ በእውነት ይበልጥ አከበርኩህ አደነቁህ ኢትዮጵያ ሐገሬም አንተን የመሰለ ድንቅ ፈላሰፋ ሰለታደለች ይበልጥ ተደሰትኩ እናመሰግናለንንንንን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ይበልጥ ብቃቱን ይሰጥህ
@BtAshu-xh2qm
@BtAshu-xh2qm Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ እይታ ነው ግን ያለህ ሁሌም አላፊነት ላይ ታቶክራለ እውነት እኮ ነው።ሰው ሁሉ ወጣቱን ወደ እራሱ ቢጦቅም አላፊነት ሊሰማው የሚችል ሰው ይበዛ ነበር።አምላኬ ሆይ እይታህ ግን አንደኛ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ዮኒዬ እንደው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@suleymanali3431
@suleymanali3431 Жыл бұрын
የኛ ፡ ጉዳይ ፡ የሚፈታዉ ፡ ቤተ ፡ እምነቶቻችን ፡ ከንግድ ፡ ወጥተዉ ፡ ጌታን ፡ መገዛት ፡ ሲጀምሩ። አለአግባብ ፡ የሰበሰቡትና ፡ ከእምነታዊ ፡ ግልጋሎት ፡ ዉጪ ፡ የሆነዉን ፡ ቦታ ፡ ለመንግሥት ፡ ግብር ፡ ሲከፍሉበት። ሰዉ ፡ በሰዉነቴ ፡ ሕግን ፡ ሲያከብርና ፡ ሲከበርበት ፡ ነዉ።
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ አንተማ መፅሀፍ ፅፈህ ይህንን መልካም እውቀት በፅሁፍ ብናነበው ደስ ይለናል:: ለሴት ልጅ የለህን ክብር ስትገልፅ? በጣም ደስ አለኝ:: እናትንና እህቱን የሚወድ ሰው ለሴት ትልቅ ክብር አለው ተባረክ🙏🏾ወንድም ዮናስ ዘውዴ🙏🏾
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@letube5960
@letube5960 4 жыл бұрын
I really like your dissection
@ahmednurhamid7181
@ahmednurhamid7181 Жыл бұрын
እድሜና ጤና
@semmuse9674
@semmuse9674 4 жыл бұрын
ጥሎብኝይሔንልጅስወደው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር. በርታልን እናመሰግናለን
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Yoniye, chewa lij!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፀሀፊ ዋች አሁን እየተደረገ ያለውን ነገር በመፀሀፍ ለትውልዱ ማስቀመጥ አለበት።
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ሥወድህ ንግግርህ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 3 жыл бұрын
Yoni edat ede mewedek yewenet egezihabehar yetebekek edate ayenetun egezihabehar yabezalen
@lindaafomi4589
@lindaafomi4589 3 жыл бұрын
የፍልስፍና መፅሀፎችን ስም ንገሩኝ
@semaiabraham4972
@semaiabraham4972 3 жыл бұрын
❤️🌹🙏🇪🇷
@yemaneteklit5796
@yemaneteklit5796 Жыл бұрын
Yoniye gobez neh webdme
@halakedegela1793
@halakedegela1793 Жыл бұрын
yon leitophiya tewoldehal
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН