Ethiopia - አሜሪካና ግብጽ ለኢትዮጵያ አደገኛ ወጥመድ አዘጋጁ ፣ የተዘጋጀው አዲሱ ወጥመድ ሲገለጥ

  Рет қаралды 107,600

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 147
@teshale2746
@teshale2746 2 жыл бұрын
ሁሌም ለኢትዮጵያ የሚዋገዉ እግዚአብሔር አለን!
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ፈጣሪ ያግዛታል ሁሉም በየሀይማኖቱ ስለሀገሩ ጌታየ አደራ የሚል ወገን አላት አይዞን❤
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
amen fatima...anchi konjo
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ለእኛደግሙፍጣራአለ
@melakushumi7022
@melakushumi7022 2 жыл бұрын
​@@ethiopia9281 ሥሥሥሥሥሥሥ🎉
@kefelegntadesse4125
@kefelegntadesse4125 2 жыл бұрын
@@ethiopia9281 0
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 2 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ከሴረኞች ጠብቃት ያአላህ ያረብ በቃ ይበለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የድኃ ሀገር አባት ና ታዳጊ ነው።
@ademebrahim9642
@ademebrahim9642 2 жыл бұрын
ሀገራችንን በተኮል እሚያይ ሁሉ እድሜቼውን ያሳጥርልን አሚን በሉ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ንግግርህ ደስ ይላል:: ግብፆ በጉርፍ ብትጥለቀለቅም የኢትዮጵያን እድገት አትፈልግም እንዲሁም አሜሪካ. ኢትዮጵያ ደግሞ ትልቁ ተአምረኛው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለላት:: ኦርቶዶክስ የሆናቹ እንካን ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏
@sirajihabib4502
@sirajihabib4502 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለያዩ ነገሮች ይሞክራሉ ግን ወይ ፍንክች ጠባቂዋ አንድ አምላክ ነውና አልሀምዱሊላህ!!!
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 жыл бұрын
ትኩረት ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
አሜሪካን ፈጣሪ ይቅጣልን!! እግዚአብሄር በቀል የኔ ነው፣ ብሏል!! እሱ ይበቀልልን!!!!
@letashuffo9884
@letashuffo9884 2 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ soon stretch out her hands unto God. God bless Ethiopia 🇪🇹 and the people.
@mereja255
@mereja255 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ለውለጋ ለተጨፍጨፉት ነብስ ይማር ፍትህ እጠይቃለን ሰላም ለህገራችን ይሁን
@amareworku9014
@amareworku9014 2 жыл бұрын
ልጭኝኟም
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።።።።።።
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ በስደት ላይ ጭቀት ተጨምሮ በጣም ይከብዳል የአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aliomer4583
@aliomer4583 2 жыл бұрын
آإ
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 2 жыл бұрын
የተደገፍነው እግዚሐብሄር አያሳፍረንም ሰማይ ምን አለ ነው የኛ ልመና እንጂ አሜሪካ እና ግብጽ ምንም ይበሉ ምን ከሰማይ መልካም ነገር ከወጣ የሚያስቆመው ሃይል የለም ጌታ ክንድህ ከኛ ጋር ይሁንን አሜን
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
አሜሪካ ትግሏ ከፈጣሪ ጋር ነው እኛ የሰው ሀቅ አንነካም አላህ ከሀቅኞች ጋር ነው
@user-oz7vo3ou7k
@user-oz7vo3ou7k 2 жыл бұрын
በጉልበት የሚሆን ነገር የለም።
@amannisrra3985
@amannisrra3985 2 жыл бұрын
ህዝብን በትህትና እና አክብሮት በመጋበዛችሁ! ክብር ይስጥልን
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 2 жыл бұрын
ሺህ ጊዜ ማህቀቡን ትጣል እንጅ ኢትዮጵያ ከመ ሙላት ወደ ኋላ ትላለች ማለት ዘበት ነዉ
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
ለአዲሱ የአውሮፓና አሜሪካ እጅ አዙር የቅኝ አገዛዝ ሰርአት ሀገራችን መንበርከክ የለብንም። ከዚህ አዲሱ የባርነት ሰርአት ተላቀን ከቻይናና ከሩሰያ ጋር ያለንን ግኑኝነት ማጠናከር ይኖርብናል። ሰለሆነም የአባይ የውሃ ግድብ ሙሊት መከናወን አለበት።
@genetmenghis2799
@genetmenghis2799 2 жыл бұрын
የአመሪካ ባሪይ ነች ግቢፂዋ ኢትዮጵያ ታሸነፈል
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 жыл бұрын
አላህ አሜሪካንንም ግብፅም ሁለትንም የማያቀላፋው ጌታየ አላህ ያሳቸው
@AlexAlex-fh4og
@AlexAlex-fh4og 2 жыл бұрын
ለኛ ለኢትዮጵያ ደሞ ፈጣሪ አለን
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 жыл бұрын
ግብፅ እዲሚያቸው እዳሴሩ ነው እኛ አንድነታችንን እናጠንክር አገራችን እንታደጋት አላህ ተንኮል የሚያጠነጥን አይወድምና እሰከ አሁን እንቅፋቱን ተሻግረናል እምንጨርሰው ያርግል
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 жыл бұрын
ለሀገራችን ኢትዮጵየ እግዚአብሔር አሌ:🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤❤🙏 እኛም አንድ ሆነን መራበራ አሌቤን :ወገኖቻችን እባካችሁን: ለሀገራችን ሲባል :እንደመማጥ👂🙏🙏🙏 የሁላችንም ጠለት ድህነት ነው ።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
ኡትዮጵያ ምን ግዜም ፈጣሪ ስለሚያግዛት ዝናቡም ጠንካራ ሆኗል ግድቡም በራሱ ግዜ ይሞላል!!
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 жыл бұрын
ግብፆች ዝም ብለው መጮህ ነው ስራቸው ከነሱ በቀር አዋቄ የለ በጣም ነው ሰው የሚንቁት ግን ሰውን የሚንቅ ሰው መጨረሻው ውርደት ነው
@abebeheyle2456
@abebeheyle2456 2 жыл бұрын
ግብፅም አሜሪካም ያለቅሳሉ እንጂ አያስቆሙም።
@LION45613
@LION45613 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣🤣
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
All Ethiopian shall support the Great Dam to complete the Project. Long live Ethiopia 🇪🇹
@ameramika6684
@ameramika6684 2 жыл бұрын
አንድነታችን ከደረጀኸ አሜሪካና ምንም አታመጣም መንግስትም መለሳለሱን ያቁም በተረፈው አላህ አለ።
@zenygirma
@zenygirma 2 жыл бұрын
ግብፅሆይ ብጥብጥ እፈጥራለሁ አባይን አዳክማለሁ ብለሽ 40 አመት ሙሉ ቁም ስቅል እንዳበላሽን እግዚያብሄር ያምስሽ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ኦነግ የሚባል ሰው በላ የጭራቅ ቡድን ነው ያስቸገረን
@sarabekela9419
@sarabekela9419 2 жыл бұрын
No matter what,It's never going any thing to happen... We fenkich! Anferaam! Weshchu yenchachalu,Gemelochum yeguwazaalu!
@elisatessema6159
@elisatessema6159 2 жыл бұрын
Wishet talahu
@tersittefera2498
@tersittefera2498 2 жыл бұрын
Egziabhir yitebkan!
@user-hv9ix9tc1u
@user-hv9ix9tc1u 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹❤️❤️💪💪
@kibretkifletesfamariam8319
@kibretkifletesfamariam8319 2 жыл бұрын
The best ever news to listen, my first choice rather than any national broadcaster from 🇪🇷
@user-ki1tt2bh4m
@user-ki1tt2bh4m 2 жыл бұрын
እባክህ የመሠለ ወራ አታምጣ ምንም አታመጣም
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 жыл бұрын
ለምንድነው የጠላቶቻችንን ወገብ ፈቺ ወሬ ለኛ እያወራችሁ እነርሱን የምታግዙ ።ኢትዮጵያዊ የምትመስሉ ጠላቶቻችን ናችሁ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
አላህ አለ የጠነሰሱትን ቢጠነስሱ ነብዩ መሀመድን ከጥላት ከበባ በሸረሪት ድር ሸፍኖ ያዳነ ጌታ አለን በአላህ እንወከል ሙስሊሙ ክሪስቲያኑ አላህን እንለምን ሀያሉ ጥበበኛዉ ጌታ ፍትህ ይሰጠናል በወለጋ ለሞቱትም ለጀነት ይበላቸዉ
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@LION45613
@LION45613 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አይዞን ወገኖቼ ግድቡ ይሞላል ኢንሻአላህ አምናም ፎክረው ነበር አሜሪካ አርፈሺ ተቀመጭ ያወሳኽ
@hanalole4813
@hanalole4813 2 жыл бұрын
💚💛❤🙋‍♀️
@tilahunkassa1741
@tilahunkassa1741 2 жыл бұрын
ሽህ ማዕቀብ ይጣል እንጅ አባይ ይሞላል
@AliAli-eu4ix
@AliAli-eu4ix 2 жыл бұрын
ወይዘንዲሮ አላህዋ ሰላሙን አዉርዲልን ያረብየኢትዮ በክፉየሚያዮትን አይናቸዉን ጨለማ ጉልበታቸዉን ቄጤማ አርግባቸዉ የጆባይደንንም ሞት በቅርቡ ያሰማን እዲሁም የደብረፂወን የጌታቸዉረዳንም እደዛዉ
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
" ገፅ ለገፅ " ተገናኝተው አይባልም ። ፊት ለፊት ተገናኝተው ነው የሚባለው ።
@hiwotgirma288
@hiwotgirma288 2 жыл бұрын
ይልቅ ለራሷ ስትል ግብፅ ችግኝ ትትከል
@konju283
@konju283 2 жыл бұрын
እትዮጵያ የምትማከ በፈጠርዋ ነው ለሞቱት ወጋነቻች ነምስ ይማር
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 2 жыл бұрын
አቦ ጭቅላታችን ፈረሰ እኮ በሀሳብ ብዘት ወይ ጉድ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
Ethiopian Diaspora willing to support the Great Dam all the time
@alimekonnen8338
@alimekonnen8338 2 жыл бұрын
The rule and institution developed by America can not govern the rest of the world and Ethiopia. Their imbargo is only for America not for other countries
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ተዘጋጅተናል በአሜሪ እና ግብፅ እየተካኢደ የለውን የአባይ ግዲብ ለማስተጋጉል ግብፅን እና አሜሪካ ወደፊት የማያርፉ ከሆነ ወደ ሱዳን የሚኢደውን ውሕ ወን ኒኩለር ዝቃጭ መበከል ነው።
@selamethiopia2773
@selamethiopia2773 2 жыл бұрын
አትዮጵያውያን ምንም በሃሳብ የተከፋፈሉ ቢመስሉም ጠላት ሲመጣ ጎን አንድ በመሆን ጠላትን በመደምሰስ ብዙ ታሪክ አስመዝግበዋል.. ዋ, ዋ, ዋ ግብፅ ተጠንቀቂ
@weyxeriti583
@weyxeriti583 2 жыл бұрын
ትልቁ ጥያቄ ዜጋዎችዋን በማንነታቸው እየተለዩ የሚታረዱባት እና ዜጎችዋን መሠረታዊ የሰው ልጅ ክብር እንዲያገኙ ማስቻል ያቃታት አገር የህዳሴ ግድብን ሠራች አልሠራች (ዜጎቹዋ የሚጠቀሙበት እስካልሆነ ድረስ) ልዩነቱ ምንድነው? ነገ ዜጎች ሁሉ በፍቅርና በመተሳሰብ ያለ አድልዖ በጋራ እንደሚጠቀሙበት ተጨባጭነት ያለው ገቢራዊ ማሳያ እስከሌለ ድረስ .... እንዲያው ዘጭዘጭ ለማብዛትና የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየስ ካልሆነ በቀር።
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 жыл бұрын
Geta xlika gabto yglgiln iyzoachu geta yradl ysigamra ysichrisali to do aboy ahimd 🙇🙇🙇🙏🌹🌾🌾🌾🌾🌾
@letashuffo9884
@letashuffo9884 2 жыл бұрын
GERD is my Dam!
@chehebsa
@chehebsa 2 жыл бұрын
በዓለም ዙሪያ የመብራት(energy) ችግር ያለባቸውም ሀገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ የውሃ ችግር ካለባቸው አገሮች አይተናነሱም። ስለዚህ ምዕራባውያን የሚሰጡትን ድጋፍ ሚዛናዊ ማድረግ እነዳለባቸው ማወቅ ይኖርባቸዋል። ለዚህ ችግሩ የጎዳቸው እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገሮች ግብጽ ለውሃ እንደምትጥረው ሁሉ መጣር አለባቸው። በዚህ መንገድ የግብጽን አካሄድ ለመገዳደር መሥራቱ ለህዳሴው ግድባችን እፎይታ የማስገኘት ዕድሉ ከፍተኛ የሚኾን ይመስለኛል።
@peaceandlove2050
@peaceandlove2050 2 жыл бұрын
Congra 900k
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 жыл бұрын
😳🤔
@tsigeberhane727
@tsigeberhane727 2 жыл бұрын
ለፍልፉ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የአስራት አገር ነች ምንም አታመጡም ቱልቱላ ሁላ ሲያስጠሉ
@mekiaali362
@mekiaali362 2 жыл бұрын
Awo Ye Ethiopia Mengist Mezegaget alebet!
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 2 жыл бұрын
ግብጽ ከወያኔ ከሸኔና ከሁሉም ነጻ አውጪዎች በስተ ጀርባላለች!
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
ለአባይ አማሮች ህይወት እየከፈሉ ነው በመተክል፣በወለጋ፣በአጣዬ፣ወሎ ወዘተ ብዙ አማራ በሸኔና በወያኔ የተገደለው ግብፅ በምትመድበው ዶላር ነው
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
አለምአቀፋዊ ካልሆነ ለኢትዮጵያ ብቻ አሜሪካ ህግ አታወጣም ጋዜጠኛ ከሆንክ ሰፋ አድርገህ ስራ ኢትዮጵያም ከአለምአቀፋዊው ህግ ወጪ አልወጣችም አትምጰርጰር
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 жыл бұрын
የመጀመሪያውን ሙሌት የጀመረ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።የአስጀመረ እግዚአብሔር ይጨርሰዋል ።
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 2 жыл бұрын
አተሰው አደየ ጥሩ ታወራለህ አደየ መጥፎ ኤጭ
@natisha5345
@natisha5345 2 жыл бұрын
Aseksen...man nw koy yelakeh pls tewn
@tsigeberhane727
@tsigeberhane727 2 жыл бұрын
እረ ተፋቱን ምንድነው የራሷን ኑሮ አልኖር አለች ይቺ አሜሪካ የምትባል አገር
@okay456
@okay456 2 жыл бұрын
All middle easterners, Egypt, USA, European Union, UN & all aid agencies against one poor country Ethiopia. We have to get united against all these irrational forces
@meretwork
@meretwork 2 жыл бұрын
Ethiopia mengeset selelelat new manem yemiyanbocharqew...abiyendehu zeregnetu moleto fesoale fetar yegelagelen...
@habtamudibaba
@habtamudibaba 2 жыл бұрын
ሕጉ ከመዉጣቱ በፊት ስለሆነ ያገራችን ግድብ ሊያካትት ወይም ባገራቺን ላይ ተፈፃም ሊሆን አይገባም የሚለዉ መከራከሪያ ነጥብ ሊታሰብበት ይገባል ምንም ጭፍን ፍርደ ገምድል ክፉዎች ቢሆኑም 👍
@ethio777tube9
@ethio777tube9 2 жыл бұрын
አይቀሬው የኢትዮ ግብፅ ጦርነት ሊጀምር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@LION45613
@LION45613 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትጠፋለች።
@ethio777tube9
@ethio777tube9 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አለምን ትገዛለች
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r 2 жыл бұрын
እፍ አንተ እራስህ አደገኛነህ ከብት አይገባህም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዛሪስ ሰለቸን ሁልጊዚ አንተንመጨቃጨቅ
@yonasman3646
@yonasman3646 2 жыл бұрын
edmi le ussr
@mekonen3677
@mekonen3677 2 жыл бұрын
enkuwan des alachuhi 900k
@SisayTesfaye-rk6wk
@SisayTesfaye-rk6wk 2 жыл бұрын
ፈታ ዴሊ office ውስጥማ ታምራት ገለታ ስራ ጀምሯል 🙈🙈🙈
@alawoled7022
@alawoled7022 2 жыл бұрын
የፈረደባትግብፅ የራሳችሁን ጉዲለመሸፈን ግብፅትላላችሁ መጀመሪያ የራሳችን መግሥት መነዉ ብለን ኤጠይቅ
@munajibo6090
@munajibo6090 2 жыл бұрын
These 2 they are going to regrat Egypt you never geat any thing inshallahe. Never.
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 жыл бұрын
ተውንእንጂ ውሀችን የኛ ደሞም ወራጁ ውሀ እየተጠቀማችሁ ነው ሌላ ምን ትፈልጋላችሁ አንደ ሕፃን ልጅ ጥፋት በቃ
@filmonmokonen341
@filmonmokonen341 2 жыл бұрын
Ewayyy ethiopia ize kulu aderai eze kulu shiger melese degedefelkum mikidami serahi iyu hiji waga dekifelekum delo ni ethiopiawyan ize watemed kesenbedomi yikiel iyu temekuro kia sele deybelomi ni eritreawyan gin lemedenayo ina nay america fekerani shirhitateni
@abcleanaedubai4889
@abcleanaedubai4889 2 жыл бұрын
what ever american mamaen ayasefelegem
@xananiyabt3328
@xananiyabt3328 2 жыл бұрын
ARIF NEW BEZIHU QETLU
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
Egypt…?
@eliasyohannes1104
@eliasyohannes1104 2 жыл бұрын
No thank s
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
አሜሪካ.ምንም.አታመጣም
@zahaykassette8094
@zahaykassette8094 2 жыл бұрын
Yehe Éthiopie Tiktdemi
@norinafereg8400
@norinafereg8400 2 жыл бұрын
TIKIKIL NOW YE ETHIOPIA MENGHISTY KE AQMI BELAY FIT SETAT LE AMERICA .
@metagesgobezie1628
@metagesgobezie1628 2 жыл бұрын
berta beta bro lyu chilota new yaleh bertalin nurelin
@AaAa-ce5zo
@AaAa-ce5zo 2 жыл бұрын
America algodanm mnm ayametu were yegodan abyi / oneg shene new ene berase yasasebegni yabayi gudayi sayihon yeagerachin selam new meche new yentuhan mot yemiyakomew???
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
Egypt become more sarcastic and selfish towards Ethiopian growths.?Nonsense.
@ethio777tube9
@ethio777tube9 2 жыл бұрын
colorado riever dry 💀💀💀
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ግልጽ መቼ ተስፋ ትርክትሽን የምታሰማው እኔ ስመስለኝ ጭራሽን ውሃውን እናንተው ተጠቀሙበት እኔ ደግሞ በውሃ እያሳበብኩኝ ፓለቲካ ልቦትልክ መሰለኝ የምትለኝ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካምነት መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን የሀገራችንን ሰላም አሏህ በቶሎ ይመልስልን
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 2 жыл бұрын
ምናልባት ለትርጉም ስራ እነ አሜሪካን/ጅቦቹ/ ቀጥረዋችሁ ይሆን
@yesufadem3344
@yesufadem3344 2 жыл бұрын
Hule beta tiwashaleh
@765er9
@765er9 2 жыл бұрын
አሜሪካ አይደለችም ማንም አያገባውም!
@weyxeriti583
@weyxeriti583 2 жыл бұрын
የዓባይ ፖለቲካን ሰማይ የነካ አጀንዳ በማድረግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ (አዲሶቹ የኢህአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ማለት ይቻላል)
@rasras1608
@rasras1608 2 жыл бұрын
Your view is "defdef," immature. Ethiopian government carries the responsibility on the issue of Abay. The deal was sealed and closed till naive baby Jesus, Abiy open it to the international community by agreeing to talk under US Observer. The problem is Ethiopia lead by yesfer lej who is concerned more how long he can stay in power than foreign policy
@mulugetag.giorgis1526
@mulugetag.giorgis1526 2 жыл бұрын
ጉዳዩ የኢትዮጰያ እነጅ የአብይ የግሉ አይደለም ብስተካከል
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 2 жыл бұрын
I have message to world people don't mention about Ethiopian means holly land country in the Bible over 44 times written according to the Bible any country against Ethiopian will be destroy read Bible I am very scary please make peace
@radwenhasen1947
@radwenhasen1947 2 жыл бұрын
ህግ ያረቀቀችው ኢትዮጵያን ለማጥመድ ሆን ብላ ያዘጋጄችው እንደሆነ ይታወቃል።ስለሆነም ማዕቀቡንቀበላለን።እንጂ ሥራችንን አናቆምም።
@filmonmokonen341
@filmonmokonen341 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷my country is stronge in holl of africa
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН