Ethiopia - አንገት ላንገት የተናነቀው የሱዳንና የኢትዮጵያ ጦር በትጥቅና በወታደር ብዛት ማን ይበልጣል?

  Рет қаралды 276,421

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 361
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 2 жыл бұрын
ሳዳም ሁሴን የኢትዮጵያን ወታደርና የዬመንን ሹፌሮች ስጡኝና አለምን ልቆጣጠር ብሎ ነበር🇪🇹✊ የኢትዮጵያ ወታደር ከአለም ይበልጣል ብል ማጋነን አይሆንብኝም 🇪🇹✊
@skinata3299
@skinata3299 2 жыл бұрын
አወን ልክ ነው የኢትዮጵያ ወታደሮች ያለውን ወኔ የትኛውም አለም የለውም
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t 2 жыл бұрын
አረ በ ጋምቤ ላ 80 አማራ የቀን ሰራተኞች በ ኦነግ ሸኔ ታፍነዋል!!!! ለምን ዝም ተባለ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሱሌ ልክ ብለሃል::
@user-zo3qk2zh5u
@user-zo3qk2zh5u 2 жыл бұрын
በተግባር ሲሆን ነው እጂ በሽለላ አይደለም
@fatum1999
@fatum1999 2 жыл бұрын
@@user-ly8eb9hd7t ዘግቧል እኮ እማ ከ7 ሰአት በፊት
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 መፅሀፍ ቅዱስ ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ይላል እኔ ግን የማምነው የማቴሪያል ጋጋት ሳይሆን የእግዚአብሔር አብሮነት ነው እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 2 жыл бұрын
Yes amennn 🇪🇹✅✅
@MaryFekreysusnegna-je3bf
@MaryFekreysusnegna-je3bf 2 ай бұрын
😮 6:56 🫂🎧 6:56
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከጦርነት በቃ በለን
@ami1285
@ami1285 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን አዋድልን አንተው ሰላም አምጣልን ያረብ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አንች የምስኪኖች መጠጊያ አላህ ጠላቶሽ ይውደሙ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ጦርነት +ርሃብ +ዘረኝነት +የመንግስት እንቅልፍ 😥ጌታ ሆይ ሀገሬን ታረቃት እንደቸርነትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
መንግሥት አለ እንዴ ?
@user-pm8zm3th4h
@user-pm8zm3th4h 2 жыл бұрын
​@@user-et3vt4qv8f adwa aGame over banda
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 жыл бұрын
ቦዘኔ ነው ስምህ ጥሩ ደማሪ ነህ የመጨረሻው ድምርህ ስህተት መንግሰት ሳይሆየን አንተ ነህ የተኛኸው!!!ፈጠሪህ ደሞ እንደናንተ ያሉ እያሉ በየትበኩል ይታረቃል👍
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 жыл бұрын
@@user-et3vt4qv8f የሆነ ነገር ይዘክርህ አንት ዱቄት ወሬህን አውራ ያለህበት ሆነህ የጁንታ አለቅላቂ!!!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@unitityisstrenght6578 ከግዳዮች ወገን ነህ? ከወዴት ነህ ጋሼ? 😥ስሜን እንኩዋን ማንበብ አቃተህ 😂ልክ እንዳንተ አይነት ከትምህርት ከእውቀት ነፃ የሆነ ግሪሳወች ናቸው ፓርላማውን ሞልተው በየት በኩል ኢትዮጵያ ትዳን? እውነትህን ነው እግዚአብሔር እንዴት ይስማን እንዳንተ አይነት አለቅላቂ ሀገሪቱን ሞልቷት? እንዴትስ ይስማን ሰው ሰውን ሲበላው ያውም ሀበሻ ለሀበሻ? በየት በኩል እንሰማ? 🙄
@Henusmedia106
@Henusmedia106 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተዋጊዋ እግዚአብሔር ነው ☝️
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኢትዮ መከላከያ ስራዊትን እቅፍ ድግፍ አድርግልን ስቃያቸው በዛ 💞💞🙏
@teshale2746
@teshale2746 2 жыл бұрын
ስለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይዋጋል!! ሰልፉ የእግዚአብሔር ነዉ ። ግን ~እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነታችን ና ፀሎታችን ትሻለች!!
@hawuletbinthussen4050
@hawuletbinthussen4050 2 жыл бұрын
የኔ እህት ሰላሙን ያምጣ ፈጣር ሀሉም ቦታ አለ ነውስ ኢ,/ያ ለብቻ አምላክ አላት
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
በኢትዮ ሶማሌ እና በኤርትራ ጦርነት ጊዜ ጴንጤ የሆኑ "ወደ ሰማይ ተኩሱ ሰው እንዳትገድሉ ሀጢያት ነው" እያሉ ይሰብኩ ነበር። ሸቤምገብተዋል ተሰደዋልም ፤ ብሔራዊ ውትድርናም ካልተያዙ አይገቡም። ዛሬ እነኛው ሰዎች በሌላው ሞት በተከበረ ሀገር ለመሬት ይሽቀዳደማሉ።ዛሬ የሀይማኖቱ ህግ ወይስ "እግዜሩ" ተቀይሮ ነው ፈጣሪም ጭምር የሚሰለፍበት? ወይስ መሪዎች ጴንጤ ስለሆኑ ነው?
@user-ex5kb8sj7i
@user-ex5kb8sj7i 2 жыл бұрын
ያአሏህ ግን ይህ ግዜ ያልፍ ይሆን ያረቢ ያአሏህ አሏህ ሆይ መከራችንን ከክረምቱጋ ይዞልን ይሂድ
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x 2 жыл бұрын
እኛም እንላለን ተስፋችን እግዚአብሄርነው የሚጠብቀን አይተኛም ✋✋✋✋✋✋✋✋
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
ሱዳን ቤንዚን ስላላት መሣርያ ቢኖራት አይገርምም።ኢትዮጵያ ቤንዚንም በቂ መሣርያ የላትም ግን ወኔ አላት።
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
እሱንማ በተረኞች አጣናው። በሽህ የተቆጠሩ ህፃናት፣ሴት፣ሽማግሌ አማሮች በሀገሪቱ ሠራዊት ጥበቃ ተነፍገው ሰዓት ተወስኖ በኦሮሞ ነፃ አውጭ ሠራዊት ጦር በጠራራ ፀሀይ ሲጨፈጨፉ ፀጥ ያለ፤ እንደዜጋ ተቆጥረው የአንድ ደቂቃ ፀሎት እና የብሄራዊ ወይም ክልል ሀዘን ቀን የነፈጋቸው መንግስት ጎን ተሰልፈው በህይወታቸው ይታደጉታል ብሎ ማሰብ አይቻለኝም። ወየው ለሀገራችን። "ኦሮሞ ለአማራ አልዋጋም ቢልስ" ያለው ደግሞ የጦሩ አዛዥ አብይ ነው። ሊሉ አስበዋል?
@ruthruth4623
@ruthruth4623 2 жыл бұрын
We stand together Ethiopian 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@ruthruth4623
@ruthruth4623 2 жыл бұрын
Haylachen egziabher nwe ethiopia tashenfalech 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-km9mo8io1v
@user-km9mo8io1v 2 жыл бұрын
ከምንጊዜ በላይ አንድነታችን ወሳኝ ነው
@skinata3299
@skinata3299 2 жыл бұрын
አላህ በቃል ይበለን ጦርነት ሠልችቶናል
@geedasheeda6930
@geedasheeda6930 2 жыл бұрын
እኛ ሀይለችን እግዚአብሔር ነው ኢተዮጵያን ይጠብቅልን
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
እኛ የአሸናፊዎች አሸናፊ የምንሆነው 3ኛውን ዙር የአባይን ግድብ ከአፍ እስተገደፉ ሞልተን ስናሳይ ነው። ይሄንን ስናደርግ የበላይ እንሆናለን ከዚህ የበለጠ ድል የለም። የውስጥ ጥላትና የውጭ ጥላት ያበዛብን በአባይ ግድብ ምክንያት ነው
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
በምንም ይሁን በምንም ሱዳን ኢትዮጵያን አችልም:: ምክኒያቱም ኢትዮጵያ እንዴት መዋጋት እንደለበት ታቀለች ሱዳን ግን ብዙም ልምድ የለትም::💁💚💛❤💪💪💪💪
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ማንም ማንም ምንም ምንም አያሸንፋትም አሸናፊው እግዚአብሔር ከኛጋ ስላለ አትጨነቁ በፀሎት ግን እንበርታ ድል ለእማማ ኢትዮጵያዬ
@namamobark8577
@namamobark8577 2 жыл бұрын
ያድርግልን ያረብብብ
@namamobark8577
@namamobark8577 2 жыл бұрын
ያድርግልን ያረብብብ
@user-li2dp7gm6r
@user-li2dp7gm6r 2 жыл бұрын
ሬሳ እያቃጠልክ ፈጣሪ እንዴት ይረድሃል
@sultannure7807
@sultannure7807 2 жыл бұрын
ሱዳንስ ፈጣሪ ያለትም
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 жыл бұрын
አሚን ዉዴ አላህ በቃ ይበለን
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 жыл бұрын
በኣሁኑ ኑሮ ውድነት ዳግም ጦርነት ሢደመር እምጃ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ያምጣልን ብቻ የጦርነት ጥሩ የለውም
@mayaethio9354
@mayaethio9354 2 жыл бұрын
ከተጻፈው አንዳች ጠብ እምትል የለም እኛ ደንዝዘን እንጅ አባቶች ሲነግሩን ነበር የከረሙት ወደ አምላካችን ከመበርከክ ይልቅ ጎራ ለይተን ባለስልጣናቱን አጋጠን ተስፋ ስናደርግ ነበር የከረምነው... እጅግ ያሳዝናል የኛ ነገር 🤔🤔🤔
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 2 жыл бұрын
አይ ዘድሮ ምነው ኢትዮጵያን ልክ ማር እንዳየ ቁጫጭ ከአራቱም አቅጣጫ ከበቦት😭😭😭😭 ኢሏሂ ይህን ፈተና አልፋ ስሟን በአለም የምታስጠራ አድርጋት ፈተነዋን በደስታ ቀይርላት 😭😭😭😭😭😭😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
amen yarbi yargelene🙏☝
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 2 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA and THE PEOPLE
@kenzetube
@kenzetube 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለምድራችን ሀያልነት የፈጣሪነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያችንን ጠላቶች ያጥፋልን ጦርነትን በቃ ይበለን :የፈታ ቤተሰብች እኔንም በቅንነት አበረታቱኝ 💐💐ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
@ssuw4570
@ssuw4570 2 жыл бұрын
እኘ እረሲ በረሰቸን ከልተሰመመን ገብቶ ብጠረረገቸወ ይለየል
@zebenweday3231
@zebenweday3231 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ በርች
@user-rt2th8hd6u
@user-rt2th8hd6u 2 жыл бұрын
እባክህ ጌታ ሆይ አተ ታረቀን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 2 жыл бұрын
ድንበሩን ጠብቂልኝ የሚል የጅል ዜና ይዘህ ስትዘግብ እፈር
@gadissafeyissa9597
@gadissafeyissa9597 2 жыл бұрын
እትዮጵያ ጦርነት አትፈልግም ነገር ግን ሱደን እትዮጵያን ከመውጋት አላርፍም ከሌች የእትዮጵያ ጦር በቀናቶች ውስጥ የራሱን መሬት ያስመልሳል
@ssuw4570
@ssuw4570 2 жыл бұрын
እኔ የለሁተ የሱደኖቹነወ የገለገልኩ የለሁተ የኘ ሀገረ ሰወ ሞሲልም ከረሲተየን ተሲመምቶ ከልኖረወ አመረ ና አሮምየ ጥገበቸወ በሲቶሀል በሰሜን በሁመረ ና በመተመ ዮሀንሲ ገብቴ ክልጠረረገን አተረገጉም
@abtamuayasu4184
@abtamuayasu4184 2 жыл бұрын
አየ ሀገሬ ህዝብ ያሳዝናን በመከራ ላዪ ያለን ህዝብ ለጦርነት ታስበዋለህ አሁንም ጦርነተ አንዋም በድህነትም መኖር አለተፈቀደም ማለት ነወሰ
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን አሁንስ በስደት ያለነውም በጭንቅ ልናልቅ ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሐገሬ ትቅደም የማይበጀን ይውደምምም💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ ስወድሽ😍😘
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚያክል የለም በተለይ የወሰጥ ህዝቦቿ አድነት ቢኖራቸወ አለምን ላለመግዟቷ ምንም ጥረጥረ የለም ኢትዮጵያ ከአለም አንዴኛ ናት ለኔ ወድድድድ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@gerrywelderufael2481
@gerrywelderufael2481 2 жыл бұрын
God bless the East Africa ✝️🙏🙏🙏🇪🇷✊🇪🇹👈🌍
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 жыл бұрын
ለእርቅ ግዜመሥጠት ኣሥፈላጊ ነው
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
ልቦናይስጣቸወ በየትኛዉም ያለደሀ እየተሰቃየነወ ለሰላም እደዝህ ቢለፉ ኢትዮጵያ የትበደረሰች በቃችሁ በለን
@bilitishinnekahut1174
@bilitishinnekahut1174 2 жыл бұрын
Amhara, we have been telling you that ADP is your historical and principal enemy, it will never change but who listens to us? I salute those who have sacrificed their lives struggling with dictatorship. Long live brave and just people.🌹👍
@eskinderteshome9681
@eskinderteshome9681 2 жыл бұрын
The solution is live your life
@bilitishinnekahut1174
@bilitishinnekahut1174 2 жыл бұрын
@@eskinderteshome9681 I live my life. However, when you see innocent children being killed along with their parents, it is not easy to look away.
@endagergetasew5411
@endagergetasew5411 2 жыл бұрын
ስው ታለው ይልቅ እግዚአብሔርን የያዘ ይበልጣልና 🤲🤲🤲
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት አይዞሽ ሀገሬ ድል ላንቺ ይሁን💐🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💕🇪🇹
@tegistebonis1390
@tegistebonis1390 2 жыл бұрын
መን፡ይደረግ፡እድሜልክ፡እራሣችንን፡ዝቅ፡አርቀን፡፡ቀረን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
የኛ ሀይል እግዝአብሔር ነው
@alemayehushiferaw407
@alemayehushiferaw407 2 жыл бұрын
የመዋጋት ሰነ ልቦና መስፈርቱ ማካተት ነበረበት ዋናው እሱ ነው ከመጡ እንደ አመጣጣቸው እንሸኛቸዋለን ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
@seyidasen4137
@seyidasen4137 2 жыл бұрын
ፍቅር የኢቱባ ወታደር
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
አያጣዉ እጂ ካመጣዉ የኢትዮጲያ ወታደር ልብ የታጠቀ ነዉ በጀገራም ተዋግቶ ይማርካል ማርኮ ይታጠቃል
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
አታነጻጽር ተበልጠናል ሌላ መላ መፈለግ ነው ።
@relax-everything
@relax-everything 2 жыл бұрын
ጦርነት ውስጥ ከገባን እማ ሱዳን እና ግብፅ እንደ አንድ ማየት ያስፈልጋል
@user-sz8sf4ju4e
@user-sz8sf4ju4e 2 жыл бұрын
ኸረ ሀገራችንንን ጌታ ይጠብቅልን
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 2 жыл бұрын
የመሳሪያ ዓይነቶች ስትገልፅ በምስል ብታሳየን ጥሩ ነበር ።
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
መረጃው ለጠቅላላ ዕውቀት ጥሩ ነው።ዋናውና አስፈላጊው ነገር ልብ ነው እኛ ደግሞ በዚህ በዝረራ እንጥላታለን።ጦሩ የመዋጋት ወኔና ብቃት የለውም ።አንድ አስር ወታደሮች ተመተው ሲሞቱበት ጥሎ እንደሚፈረጥጥስ ታውለህ?
@mtem.e5442
@mtem.e5442 2 жыл бұрын
Werega be Tore bezate sayhone Be Egzanher hayle Etio tashenefalche 💚💛❤💚💛❤
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ወኔ ያለዉ ጀግኖች አሏት 👍👍👍👍💪💪
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ጦርነት አላህ ይያዝልን በቃ ይበለን
@asmegech7524
@asmegech7524 2 жыл бұрын
ዋናው ልብ ሲኖር ነው
@leylamuhammed4340
@leylamuhammed4340 2 жыл бұрын
በታሪክ አፄ ዮሀንስ እና አብይ የሀገራቸውን ድንበር ያስደፈሩ ወራዳወች ናቸው
@tigestmengistu2436
@tigestmengistu2436 2 жыл бұрын
መዳኒአለም ሰላሙን እውር ድልን ጦርነት ለምንም አይበጂም በቃበለንፈጣሪ
@AmessaluAGelaw
@AmessaluAGelaw 2 жыл бұрын
Great information
@user-jr2lb7db8j
@user-jr2lb7db8j 2 жыл бұрын
እና ኢትዮጲያ ትሸነፋለች ማለት ነው ፈጣሪ ሀገሬን ጠብቅልኝ
@miftahabintube1267
@miftahabintube1267 2 жыл бұрын
ያአለህ ሰለም አርግልን
@MohamedAli-df2mo
@MohamedAli-df2mo 2 жыл бұрын
This figures will change dramatically in 2023. Ethiopias military personnel exceeds 500 thousand and FY 23 approved budget is roughly $2 billion. Also Ethiopia upgraded its military hardware in the last year.
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 2 жыл бұрын
plus Ethiopia has paramilitary force and reserves more than twice the no of it's regulars.
@shimelistegegn5476
@shimelistegegn5476 2 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር በሌለው ሁኔታ ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ካርቱም መግባት ትችላለች ።
@waladigo2712
@waladigo2712 2 жыл бұрын
መረጃዉ ምን ያህል ታማኝ ነዉ?
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 жыл бұрын
መሳሪያ ሳይሆን ልብ ነው እሚዋጋው
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 2 жыл бұрын
የኛሀይላችን፡መዳኒታችንነው
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ቁምነገሩ መሳሪያ መታጠቁ ብቻ አይደለም ልብ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የውስጥ አንድነት ባይኖረን ፍጹም የጀግንነት ወኔና ልቡ አለን:: ሱዳን አንድ ሲተኮስባቸው ቢስሚላሂ ብለው ነው የሚሮጡት::
@bertesfa
@bertesfa 2 жыл бұрын
My friend this data is very old, please find the new one
@uchhchcvjguvh9285
@uchhchcvjguvh9285 2 жыл бұрын
ያረብ አሁንስምንእንሁን
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃይበለን።
@arawit
@arawit 2 жыл бұрын
It doesn't work fire power or what kind of Arsenal. Only workout the Army courageously. As long as determination of the soldiers.
@user-vd7qp7ko7j
@user-vd7qp7ko7j 2 жыл бұрын
በምንም ነገር ይሁን ሱዳን የበላይነት ቢኖራትም ጠንቅቀው ያውቁናል አፈር ዱቄት እናበላቸዋለን ጦርነት ማለት ገንፎ ማገንፋት አይደለም ስለዚህ ጠቅቀው ሊያውቁን ይገባል።
@leykunkasa6324
@leykunkasa6324 2 жыл бұрын
🌈 fighting with anti sight is absolute moral 🌈
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ሱዳን ጋር ያለው የአሜሪካን የግብፅ እና የ🇪🇹ባንዳ ህውሀቶች ናቸው።ነገር ግን ኢትዮጺያ ጋር ያለው ደሞ እውነተኛው ሐቀኛ አዛኙና ከታጋሾች ጎን የሚቆመው አላህሱብለኑታዓላ አላት🇪🇹😥☝الحادو الله علي كول حال🙏
@goitomgebremedhin8131
@goitomgebremedhin8131 2 жыл бұрын
Feta xubuq serah, gobez ekum.
@mahamednour2098
@mahamednour2098 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gt1ci4xn9g
@user-gt1ci4xn9g 2 жыл бұрын
የትኛው ጦር ነው አንገት ላንገት የተናነቀው ❓❓❓❓ ፋኖን ነው ወይስ መከላከያ ቦታ እየያዘ ለጠላት የሚሰጠው እሱንም በፋኖ እጂ የገባውን ነው።
@afromackanatelevsion9322
@afromackanatelevsion9322 2 жыл бұрын
Yemawedaderia worieh menem aymechem mezebarek alhonebehem.
@munasaid5499
@munasaid5499 2 жыл бұрын
Ethiopia hagraaaa Allah hulam kangaga naw
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ😘😘😍ስወድሽ
@user-ru6gr1bt6n
@user-ru6gr1bt6n 2 жыл бұрын
ምን ጥቅም አለዉ መሳሪያ ማነፃፀሩ ሱዳን የአማራን መሬት ከወሰደች 😭💔
@user-ox3br4hx8f
@user-ox3br4hx8f 2 жыл бұрын
Hello in god all
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 жыл бұрын
ፈጣሪ፣ሆይ፣በቃ፣በለን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣አርግልን፣ጦርነት፣ላማንም፣አይበጅም
@mekdjib4829
@mekdjib4829 2 жыл бұрын
አረ የመሳሪያ ብዛት አሸናፊ አያደርግም በሉልኝ ኢትዮጵያ የምትታጠቀው የጦር እቃዋ እንደ ነብዩ ዳዊት በልቧ አምላኳን ነው
@geedasheeda6930
@geedasheeda6930 2 жыл бұрын
ትክክል አግዚአብሔር አለ
@deraragadisa1040
@deraragadisa1040 2 жыл бұрын
Ewnet lemenager Sudan mnm kebad yalhonech hager neber mimeslegn gn kutru endeza aymeslem
@bayutibebe6795
@bayutibebe6795 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዋናው ልብ ነው ልብ ይገባኻል ልብ!!!!!!
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
ሱዳን ጠግበሻል ይገባልሻል !!!
@aminseid3219
@aminseid3219 2 жыл бұрын
ላይክ ፈታ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
የሱዳን ሰዎች ተውን እያሉነው ግን ሰውየው ጠገበሳ😭
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 жыл бұрын
ወይ ሱዳን ፈጣሪ ለጥጋበኛው መአት ይላክለት
@across_world3577
@across_world3577 2 жыл бұрын
Drone ተርሳ እኮ ጎበዝ
@user-rk7fy5wl4f
@user-rk7fy5wl4f 2 жыл бұрын
አቦ ፈታ እንተኑርልን እንደህአይነትታሪክ አተአቅርብ
@sandraadelman2512
@sandraadelman2512 2 жыл бұрын
Remember the wars between Vietnam and France , then between Vietnam and the USA. In both war the Brave People of poor Vietnam won and humiliated their aggressors who invaded Vietnam and the Vietnamese. Ethiopians are highly experienced war fighters, and very brave Warriors. They are vicious and rootless against anyone who invade their ancestral lands and the Lands tied with their history and dear to them like Eritrea, Sudan, Somalia, Djibouti , Kenya and the rest of Eastern African where Ethiopians have close blood relations.
@manofthematch491
@manofthematch491 2 жыл бұрын
ተላላኪው አታስቀይስ አማራው ላያቆም ተነስታል ። አከተመ
@MelakuShimelis
@MelakuShimelis 2 жыл бұрын
Lezich Sudanima Saniseletinim iniwagalen
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 2 жыл бұрын
☝️☝️😭
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ምድረ ፈሳም ሁሉ ሱዳን ምን አቅም አላት ከኋላ አይዞሽ ሚላት ስላለ እንጅ እራሷን ችላ መቸም ኢትዮጵያን አትገጥምም
@Daliyaskitchen
@Daliyaskitchen 2 жыл бұрын
ዋናዉ የልብ ጀግንነት ነዉ የጦር መሳርያ ጋጋታ አይደለም ጀግኖች አባቶቻችን በጦር በጎራዴ ታንክ ማርከዋል።
@tigistutilahun2465
@tigistutilahun2465 2 жыл бұрын
Ethiopian eg/r yixabiqati lijochum takbro yinuru Hagre ydafrashi ywudami
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 жыл бұрын
Yinakheh egzabhair
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
እኔ ከምር ስልችትትትት ያለኝ ከቅልፌ ተነስቸ ስለመከራ መስማት ነው። ለምን እደሁ አላቅም መልካሙ ዜና በሀዘን ዜና ጠቅልሎ መኖር ልምዳችን ሆኖ እዳይቀር ፈራሁ ።
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 24 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42