Ethiopia -ኦሮሞ ከ ኢትዮጵያ ገንጥሉኝ አላለም [ከ አቶ ወንድሙ ኢብሳ] ጋር የተደረገ ቆይታ[

  Рет қаралды 22,115

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

2 жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 98
@mulubekele2039
@mulubekele2039 2 жыл бұрын
ጋሽ ወንድሙ ሁልጊዜ የሚያቀርቡት ሀሳብ ትክክለኛ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@solomontesema4181
@solomontesema4181 2 жыл бұрын
መስማት የምትፈልገውን ስላወራ?
@abasahmed6018
@abasahmed6018 2 жыл бұрын
ትክክል ናቸው በጣም የተበላሸ ትውልድ ነው የፈላብን ።
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 2 жыл бұрын
Ethiopia 100 amet wede huala temelesech libona yistachihu egzabher
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 2 жыл бұрын
Oromiya denqoro ybezal astemru kkkk denqoro beztewal
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታልን። አቶ ወንድሙንም በጣም እናመሰግናለን።
@melesmeles8261
@melesmeles8261 2 жыл бұрын
ጠበቃና የህግ ምሁሩ ክብር አቶ ወንድሙ ሁልግዜ ከእሳቸዉ ኣፍ የምወጣዉ በጣም የእትዮጵያ አንድነትን የምገልፅ ሀሳብ ነዉ የሚያፈልቁት።ፈጣር እድማቸዉን ያራዝመዉ።።።ገዜጠኛም የኦሮሞ ቋንቃ ባህል እና እድገቱ የኦሮሞ ተዎላጅ ከመሆኑ አንፃር ሁሉም ነገር ኣብጠርጥሮ ሥለምያወቅ ጥያቄዉ በትክክል ሥራ ላይ የምዉል ጥሩ ጥያቄ ነዉ።የምጣይቀዉ።።በርተልን ወንድሜ።።።።
@zerihungiragn6916
@zerihungiragn6916 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@astermesfin5822
@astermesfin5822 2 жыл бұрын
Thank you Amanuel, I appreciate your questions and explanation I completely agree with you.
@user-bu9pj3qw5z
@user-bu9pj3qw5z 2 жыл бұрын
ጋዜጠኝነት ማለት እውነትን መጋፈጥ ነው እናመሰግናለን
@ayidamamo6191
@ayidamamo6191 2 жыл бұрын
አማኑኤል Thank you so much!
@millikebe3537
@millikebe3537 2 жыл бұрын
Long live respected Lawyer Wendimu Ibsa.
@yordanos1852
@yordanos1852 2 жыл бұрын
What an excellent discussion, we need live and vibrant discussion with journalist and scholar like this
@MahleteLema
@MahleteLema 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ በጣም ምሁር ኖት የገርማል በጣም የተማሩ ፖለቲከኛ ኖት በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 2 жыл бұрын
ትክክል ነው 28 አመት በትውልዱ ምን እንደተሰራ አብዛኛው ሰው የተዘነገሠ መሰለኝ ስለዚህ በጊዜ ሂደት ነገሩ ይቀየራል እንጂ 4 አመት 4 ቀነ ነው ዶ/ር አብይ ሆነ ብልጽግና መላአክታን አይደለም
@mezgebehenock9316
@mezgebehenock9316 2 жыл бұрын
very good and attractive descution.
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 2 жыл бұрын
Logically the peoples dying in oromia are oromos, some one who is born oromia would have oromo culture and mentality. Period, that's my translation for tribe.
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እመኝለወታለሁ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 2 жыл бұрын
አቦ እሄ አቶ ወንድሙ ምን አይነት ጀግና ንፁህ እና ግልፅ ሰው መሆኑ ሐቀኛነቱን ከአንደበቱ በሚያወጣው ትንታግ በሆነ እሄ ነው((መብረቃዊ))መልሥ የሚሉት እምር ጀግና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ይሏችሃል አቶ ወንድሙ
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ በጣም ጉሩም ትንታኔ ነው ጋዜ ጠኛውም በጣም ጠያቂ ነው
@fisehagizaw8981
@fisehagizaw8981 2 жыл бұрын
አቦ ተባረኩ አቶ ወንድሙ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Isinis harkiis Dawwatootaa Beekumsii Eegumsaa Barattootni ifaa congratulation
@merosha2awa
@merosha2awa 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቶ ወንድሙ ኢብሳ! ኦሮምኛ ተናጋሪ የህውሃት ተላላኪወች ከቀበሌ እስከ ቤተ መንግስት ለውጡን በማደናቀፍ ላይ ናቸው። መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ ባስቸኳይ ይውሰድ!!ጉዳዩን ለህዝብ ያሳውቅ!!
@technicalexperts2131
@technicalexperts2131 2 жыл бұрын
ITS GOOD BY UR COMMENTS BUT I👆👆👆HA HA!☢️🤭!!! SEE WHAT'S BEHIND UR INTENTIONS not OROMIFFA speakers, lets be wise....
@merosha2awa
@merosha2awa 2 жыл бұрын
@@technicalexperts2131Tigray settlers and their children in Wollega are the leading Shene members killing the Oromo an Amhara indiscriminately!
@abanajash5224
@abanajash5224 2 жыл бұрын
ወንድሙ ወንድነክ ጀግና
@imranmunsif2351
@imranmunsif2351 2 жыл бұрын
O Allah, send upon our master Muhammad a prayer through which You deliver us from all terrors and tribulations; and through which You fulfil for us every need; and through which You purify us from every sin; and through which You raise us to the loftiest of degrees in Your Presence; and through which You cause us to reach the furthest limit, in all forms of goodness, in this life and after death.
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ፤ በሚሰጡት ትንታኔ በጣም ተደስቻለሁ፤ ግን የተገደሉት የአማራ ብሔሮች ናቸው፤አማራ ዘር ያለባቸው፤ግን በኦሮሚያ ተወልደው ያደጉና የተጋቡናቸው፤ የኔ ጥያቄም እርስዎ እንደሚሉት፤ የተገደሉት ሰውና ኢትዮጲያዊያን ተብለው ከታሰበ፤ ለምን ሌላው የኢትዮጲያ ህዝብ በአማራ ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋ በዝምታ ለማለፍ መረጠ?
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 жыл бұрын
ኤሊት ነኝ ባዩ አማራ በሰው ልብ ውስጤ የሚዘራው መርዝ ምክንያት ነው።አማራ የውሀ ልክ ነው ፣የአምበሳው ድርሻ የአማራነው፣ አገር የሰራ አማራነው...ወዘተ እያሉ በትመቢት ስለተሞሉ ነው። አሁንም በነሱ ምክንያት ለተጨፈጨፉት ምስኪኖች አዝኖ ሳይሆን ፤የራሳቸውን የበላይነት ለማስጠበቅ የሚያሰሙት ዳንኪራ ነው። ህዝብማ በዘር ሳይሆን በሰዉነት ልቡ ተሰብሯል!!!
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
@@sewmehone1736 ካልተገለጠ ፍቅር ግልጥ የሆነ ጥላቻ ይሻላል ይባላል። የህዝብም ዝምታ፤ ይገባቸዋል ይመስላል፤ በርግጥ እርስዎ እንደሚሉት፤ ጭፍጨፋውን መኮነን 'ዳንኪራ' ነውን?
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 жыл бұрын
@@sewmehone1736 እንደ እርስዎ አባባል የምረዳው፤ አማራ በየክልሉ እየተጨፈጨፈ ያለው በአማራ ኢሊቶች ብለው በሚጠሯቸው ምክን ያት ነው ማለት ነው?
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 2 жыл бұрын
The problem is not the killing but the action must be addressed by the government before the social media.
@lovegod8859
@lovegod8859 2 жыл бұрын
እስኪ ጠይቅልኝ ዛሪ ፓርማላይ ጠቅላዩ የተናገሩት አሳፋሪ ንግግር የኦሮሞን ህዝብ ይወክላል (የሞቱ ሰዋች ላይ ችግኝ እንተክላለን ይህ የኛ ባህል ነው)
@yassin73
@yassin73 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ጨፍጭፋችሁናል ለታሪክ ይቀመጥ አትግደሉን ማለት እንዲህ አያስቀባጥርም አያስለፈልፍም
@MohamedXayib
@MohamedXayib 3 ай бұрын
ብሪቦ አቶ ወንድሙ ኣብሳ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አማኑኤል ሃቀኛና እውቀት ያለህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ! ዋናው ጥያቄ አንተ የጠየከው ነው:: ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ብሎ የሕዝብ ድጋፍ ካገኘ በሁአላ ለምንድነው የኦሮሞ ሸኔ ሕፃን ጨፍጫፊዎችን ማስቆም ያቃተው?
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Wake up smell the coffee,embesil!
@yesufadem2112
@yesufadem2112 5 ай бұрын
እንደ በግ ከማረድ ለምን 10 ጊዜ አትገነጠልም
@Abbe5126
@Abbe5126 2 жыл бұрын
የትልቅ ሰው ንግግር ነው ይደመጥ!
@abebesewunet1618
@abebesewunet1618 2 жыл бұрын
አማኑኤል እውነትን ለማውጣት የሄድክበት መንገድ አስደስቶኛል።አቶ ወንድሙም በቅንነት ነገሮችን ያዩበት መንገድ ደህና ነው ነገር ግን ዛሬ በፅንፈኛ ኦሮሞች የተጨፈጨፉት የሉት ያማራ ተወላች ደም ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ተሰርቶለት እድሜ ልክ ልጆቻችን ሲያፍሩበት እንደሚኖሩ መጠራጠር የለብንም።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Ayi oromo lemon tiwashalachihu
@ethioamericann
@ethioamericann 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ ፓለቲካዊ ኮሬክትነስን ለመሆን በጣም እየጣሩ ነው የምናየው ..........ምናልባትም ስራቸው ጠበቃ ስለሆነም ይሆናል ......ዙራውን ዳርዳሩን መዞር ነው የተካኑበት አንደበት ነው .......
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
እንደ አቶ ወንድሙ ኢትዮጵያ ያለችበትን የፖለቲካ ሁኔታ በደንብ መተንተን የሜችል ምሁር አላየሁም!!!
@zztop8154
@zztop8154 2 жыл бұрын
አማራ ነዉኮ ለወያኔ ድምፅ አልሰጥም ብሎ ለአብይ 40 ድምፅ የሰጠው እናስታውሳለን
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Gaafa beekaan beelaa Beekumsii Eegumsaa pro Garaan nama gubaa Abarsii
@solomontesema4181
@solomontesema4181 2 жыл бұрын
ይቅርታ Afuuftuu ነዎት ልበል? ምን አላሱዎት መርዝ ይላሱና።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
ጥያቄውን አልመለሱም እትዬ ወንድም please calm down.
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
Correction ATO ወንድሙ።
@adanesew
@adanesew 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው አማራ ነው የተገደለው፤ የአማራ ሞት የኔ የኦሮሞው ሞት ነው ለምን ብለህ አንተ አትቃወምም ግድያውን? እንዴት አይነት ዝም በሉ ነው? ገዳዩ አማራ መሆኑን አረጋግጦ፤ ለይቶ እየገደለ፤ አማራ አልሞተም አትበሉ አይሰራም፤ የተሻለው፤ የአማራ ሞት የኔ የኦሮሞውም ሞት ነው ብሎ ግድያውን ማውገዝ ነው።
@romantadesse7639
@romantadesse7639 2 жыл бұрын
የሚያወሩትን ልብ ብለህ ለምን አትሰማም የውጪውም ጠላት የሀገር ውስጡም ተላላኪ አላማው እኮ እርስ በርስ ማባላት ነው እርስ በርስ ስንባላ እኮ ነው እነሱ የሚፈልጉትን የሚፈፅሙት በዚህ ውስጥ እኮ የተጨፈጨፍ ኦሮሞስ የለም ወይ? ስንት የምናውቃቸው ኦሮሞዎች ተገለዋል ለምንድነው አወቅን ብለን የምንፅፍ ምሁር መሳዮች ከዘረኝነት ራሳችንን የማናፀዳው። ለሁሉም ግን እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ምህረቱን ያብዛልን
@adanesew
@adanesew 2 жыл бұрын
@@romantadesse7639 እህቴ ሮማን ኦሮሞዎቹም እንደተገደሉ እገምታለሁ። ሆኖም ኦሮሞዎቹ የተገደሉትኮ ለአማራው ለምን ከለላ ሰጣችሁ፤ ተብለው ነው። አየሽ፤ ዋናው የግድያ መንስኤው አማራነት ነው። ስለዚህ እያልኩ ያለሁት ይህንን መለያየትን አብረን እናውግዝ ነው። እኔም በአማራ ውስጥ የሚኖር ኦሮሞ እንዲገደልና እንዲሳደድ እንደማልፈልገው ሁሉ ኦሮሞውም በግልፅ አማራው ላይ የሚደርሰውን አላስፈላጊ ጫና በግልፅ ነው መቃወም ያለበት። እነርሱኮ እያበጣበጡን ያሉት ለዚህ ነው። ስንደብቅላችው ስናድበሰብስላቸው ጨምረው ይገላሉ። ምክንያቱም ኦሮሞም ነው የሞተው ዝም በል ይባልላቸዋልና። ግልፅ ሆኖ የግድያው መንስኤ አማራነት ወይም ለአማራ ከለላ መስጠት ነው ተብሎ በግልፅ ቋንቋ ቢወገዝ ሁሉም አንድ ይሆን ነበር።
@abrishadvanced4943
@abrishadvanced4943 2 жыл бұрын
Ye dedeb program new ..teweyaytachu motachuhal..arso meblat maychil baria hula from madegascar background...gena tirabaleh ke lewti ena newt ga gaga haha hee ke pepe kiki do you love me eski anbibew
@yasinearefate
@yasinearefate 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄዎችህ የሚያስደነግጡ ናቸው ለዛም ነው አቶ ወንድሙ በቀጥታ መመለስ አልቻሉም።በርታ አማኑኤል በብሄር ሳይድ ሳትይዝ በዚሁ ቀጥል።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Ato Ibsa, you confused or do not recall. What about what the Oromo leaders say, they are doing what they say, your positive gesture is appreciated, it is not how you put it. Maybe that is a very, very little part. To me they do not have cleare direction, they do not understand the benefit of unity, (one Ethiopia), wrong concept, unclear direction, some extent greedy few, using others to their benefit. The tullama and Mecha are in problem, they are not the same. Your advice of young Oromos dying for the truth, is very sad. We wait and see.
@aberehamtegaygelegaber7404
@aberehamtegaygelegaber7404 2 жыл бұрын
Yhe sewye enetu new. Mejemria America nat sbrtenja. Neger gin Mengist tenkara akam linerow ygebal.
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
ኦሮሞ መገንጠልን አይፈልግም አያስብምም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Gzx Dubbii dhageettaa moo? Fayyaa eegumsarraa arbitrate looking forward Suyyum Mesfin kaye to discuss Seeraafi Heeraanis nyaatan duula beeknee Tplfvkaraa dhufee beekannee beelli kolfaan Nugusu Tilahun harkiis badii marii beeknee hafnee
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Public opinion, no negotiability without accountibilty because, the victimized and the victimizers, the rule of law and Justice for all ethiopians. conspiracy and mischives do not help anyone !!
@carmanline8011
@carmanline8011 2 жыл бұрын
Tirf anjet
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Fkn namni yoo rakkatee of abaaraa? Aaraarsuun mallaszenawii ardaa mariif walumaan hawaasaa humni dhageeffatu fayyaa
@HussenKebede
@HussenKebede 7 ай бұрын
አቶ ወንድሙ የአማራ ኮንደም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Wal'ansaa dhugaa walumaan wal dhageeffachuun riqicha eenyutu fayyadamaa Yaada mo'ataan ijumaa Qur'an/sciences Ardaa mariif ijaafi gurraa executive board choice
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Physiology PhD protectect your self defenses ijjis waraanaaf qabeenyaa wework Eegumsaa shiksaa rewalk tokkummaa injifannoo
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. The oromos will never be united as Oromos. Most current oromo politicians are "tplf" trainees, not own personality !!! Now, let Deberetseon, take care of his own, people. Thanks to Fanos, the Amharas survived, the next the mixed race then others will soon join. Fanos will be the National Army, National Army. Unity is the source of Strengths !!! Attorney Ibsa, your concept and understandings are not clear, means, clean thinking. " politics is a dirty game", most belongs to this, not to lead and administer the situations. The original Oromo Fathers have been saying , " serne elmo challa namma marrarrttii ", means, " the rule of law and justice are more loved than own child ". Oromos know the rule of law and justice. My advice to Attorney Ibsa, work on to help those Oromos start thinking about the rule of law and justice applications . Ethiopia Yesterday. Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Unity is the source of Strengths !!! The just cause is the reason to fight and get justice !!!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Bakka ittii moonee jaalaatti/true Bakki ittii himii dhibeen kufaatii ofii agartee hin detention center Eegumsaa beeknee Gurriis Eegumsaa duutis rakkoo hawaasaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa kufee Pro BiranuuNagga dhalootaa kkk
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ጥያቄህ ትክክል ነዉ አባ ዙሪያዉን አትኂዱ የሚገደለዉ አማራ ተብለዉ ከአዛዉንት እስከህፃን ሰሙን እየጠሩ ነዉ ያረዶቸዉ ሀቁ ይኸ ነዉ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አማኑኤል ይዞት የመጣው የሰዎች ጥያቄዎች። አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አየሰሰማም ።እንደተባለው ነው። ምክንያቱም የአገሪቱ መከራ በአንድ ሌሊት ሊፈታ እንደማይችልና በሂደት መሆን እንደሚችል ይታወቃል ግን ሂደቱን ለመሄድ የበዛውን እቅፋት የምናየው ሆኖ መከራችን እረዝሟል። ጣት ከመጠቆም አብሮ መፍትሄ መፈለግ ሲገባ በኦሮሞን የሌላ አገር ሰው ማስመሰልና የደጠ/ሚ አብይን መንግስት ለማፍረስ መሞከር አገር ያፈርስ እንደሆን እንጂ መፍትሄ አይሆንም። መንግስት በኦሮሚያ ለሚገደሉ ዜጎች አስተዋፆ የሚያደርጉ እና የሚመሩ ባለስልጣናት በገሀድ ለህዝብ ሊገለፁና በደፈናው ኦሮሞን ማሶንጀል መቆም አለበት። በሻሸመኔ ለተከሰተው ጭፍጨፋ የባለስልጣን እጅ እንዳለበት ተረጋግጧል ግን ለህዝብ ይፋ አልተደረገም ለምን? ወንጀለኛው በወንጀሉ እንጂ በቤሄሩ መወከል የለበትም!!!!
@tteklu
@tteklu 5 ай бұрын
I appreciate your effort . Wayne is Ethiopias national enemy. The people of Tigrai are our beloved people. But Wayane must go. It is a terrorist org.
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Tplfvkaraa dhufee beekannee kanaaf gaafa humna malee garaan maaf mooyee silaa mootiidha.ofumaa barsisanii
@soulonfire7012
@soulonfire7012 2 жыл бұрын
The problem is Oromo intellectuals who change the Oromo alfabet from Geeze alphabet to Latin alphabet, this disgraceful for African and black people of the world the Oromo nationalists intellectuals are they full of hate of their own skin and African heritage, they want to be like the western white man this intellectuals are not representing the most peasant and young people of Oromo ethnic the most Oromo population are 100%Ethiopian in their hearts and minds we have to start fighting the system of Oromo extremist intellectuals who are misleading the Oromo people to ethnic civil war GOD BLESS ETHIOPIA
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Rakkoo Tplf nsmni bakes yaaduu Fayyaarraa hawaasaa eegii Bakka Caaltuu Nageenyaa waraanaa harkii ibiddaa Jiraa Biyyaaf Reduced deemsis Getacho Reda kkk jibbis ifaa
@muhammedjuma5894
@muhammedjuma5894 2 жыл бұрын
ሀሸተማ
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ስልጣን ላይ መውጣት የለበትም የሚሉ የሉም ጠቅላይ ሚነስትር ዓቢይ ስልጠን ላይ እንደወጡ ሁሉም ነው የደገፋቸው። ሆኖም አሁን በተለይ አማራው በኦሮሚያ ክልል እየተጨፈጨፉ ስለሆነ ያለው ድጋፍ እየተሸረሸረ መጥቷል። ድጋፍ ለማግኘት በሀቅ ላይ ተመስርቶ ሁሉንም እኩል በማየት መስራት ያስፈልጋል።
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Gala was stating 40yrs ago they came from Saudi! Ye Saudi Baria!
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 2 жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ለዛቢሶች ናቸው በተለይ ጋዜጣ ኛው ተጠያቂው ደግሞ እልም ያሉ የብልፅግና አፈቀላጤ ናቸው።
@derejebadom4549
@derejebadom4549 2 жыл бұрын
Ato Wondimu sekrew iytenageru new anadi wondochi bewondochi yideferalu maninetun maweqi alchalnim
@g.t6746
@g.t6746 2 жыл бұрын
ምንአይነቱ ቆርቆሮ ደንቆሮ ሰው ነው ያመጣቹሁት
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w Ай бұрын
ወንድሙ ኢብሳ የብልጽግና ጩኸታም ውሻ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
የወያኔ አስመሳይነት በተረኞቹ እየተደገመ ይመስላል: ስንት አማራ በአብይ አራጆች መታረድ አለበት ለዉጥ ለማምጣት እባክህ ተረኛዉ ጠበቃ ብለን እንጠይቃለን:: ጉድ ነዉ!!!
@natytesema9148
@natytesema9148 2 жыл бұрын
Ato wondimu I'm so sorry to hear this from an experienced human right lawyer. You didn't eaven answer a single question, you just going around to cover the failure of Oromia state authorities as well as Abey's leadership. So do consider that how many people are slaughtered in Oromia state for the last four years? when you telling people to be patient for Abey's Gov. You should know better than this. The PM. that you're defending didn't even care or take responsibility for the people who elected him killed & burned live from their village and towns. 👎👎👎🙏🇪🇹
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
አማራ ጠል ስርአት ተይዝ እንዴት ነዉ አማራዉ ተለይቶ እየታረደ እየተዘረፈ ከኦሮምዬ ጠርገህ አዊጣ እየተባለ አማራ የማይባለዉ እባክህ: ደግሞ የህግ ሰዉ ናቸዉ ይባላል ሰዉየዉ::
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Oromo and tigray leboch do not represent ethiopian oromos i am amahara but abiy is woyane raised trash he acting h is oromo
@airsolol5925
@airsolol5925 2 жыл бұрын
ይቺም ሾጣጣ አማራን መናገር ጀመረች...ትምክተኛ አለች.....ጊዜ ይፈጃል ለውጡ አለች....ባአማራ ደመ ነው ቢልጥ ሾጣጣ😀😀😀😀 ከህዋት ኮርጃ ፐሮፖጋንዳ ኦሮሞ የአማራ ደም የኔ ደም ነው ብሎ አሁን ለምን. አይወጣም.....የናተ ዘረኝነት በጣም ነው የሚያስችላቸው ከህዋት ስለኮረጃቹ.....ይህም ሰውም ጌታቸው ረዳ ሊተካ ነው የፈለገው.....እዳተ ያለ ቆሻሻ ሰው የለም
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 жыл бұрын
እውን አቢይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚልው በእውን ኢትዮጵያን ወዶ ነው ኢትዮጵያን እንድትኖር ፈልጎ ነው ? አሁን ይሄን አንድ ሕፃን ቢሆን እንኳ ይጠፋዋል ?
@user-je6ox5zv2y
@user-je6ox5zv2y 2 жыл бұрын
አቶ ወንድሙ ብልጥ ናቸው በሳቸው ቤት ህምምምም እውነቱን ተናገሩ የሚጨፈጨፈው የአማራ ተወላጆች ናቸው እራሶ አማራ አማራ ይላሉ የሚሞተው ግን አማራ አትበል ይላሉ እርሶ እያወሩ ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ የማያውቅ ይመስሎታል? አይይይይይይ የጊዜ ጉዳይ ነው
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 511 М.
Ethiopia - Esat Amharic News August 2 2024
38:35
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН