No video

Ethiopia - አረቦችና ቻይና አሜሪካን ጉድ ሊሰሯት ነው! | አትዮጵያ ቢሊዮን ዶላሮችን በነፃ አፈሰች!

  Рет қаралды 100,186

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 106
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
እንደ ሀገር ብቻ ሳይሆን እንደ አፍሪካ ዶላር መጠቀም ማቆም አለብን
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
አሚሪካ አላህ ያጥፋት ፍትትህህ ለኑፁሀኖች 😭😭
@kidumes7941
@kidumes7941 Жыл бұрын
Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ዲቪ ብታገኝ ትበሪ ነበር.
@danielgebremariam467
@danielgebremariam467 Жыл бұрын
Ancne ytfase
@Ami-fe8dt
@Ami-fe8dt Жыл бұрын
Anchin yatefash
@3Dgamespot
@3Dgamespot Жыл бұрын
Without USA the all economy in the world is nothing but stupid okay lady
@sebieylove5190
@sebieylove5190 Жыл бұрын
@እመኑኝ ሶደማዊት እመት አሜሬካ ወደ ውድቀቷ እየተንደረደረች ነው አብዛኛው በአለም ላይ የተኪሄድ ጦርነቶች ጠንሳሽ አሜሬካ ነች።ፈጣሬ መልስ አለው 🙏ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤🙏
@Tigsit23
@Tigsit23 Жыл бұрын
ድል ለኢትዩጽያ ሰላም ለእናትሀገራችን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚረዳ ሁሉ አላህ ይስጠው።
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
ሺልጥልጥነህ ብቃትየላትም ትላለህ ሳኡድን 🇸🇦💚💚💚🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💚💚💚💚🇸🇦🇸🇦
@derejegirma7392
@derejegirma7392 Жыл бұрын
አሜሪአ ገደል ትግባ
@danielgebremariam467
@danielgebremariam467 Жыл бұрын
Ante geba
@mameali5612
@mameali5612 Жыл бұрын
አሜሪካ ዶላሯን አዝታ አለምን የምታባላበት ቀመሩ ተቀየረ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮ
@kassayemekonnen6354
@kassayemekonnen6354 Жыл бұрын
ከዶላር ቅኝ ግዛት ተላቀን ብራችን መሸመት የሚችለው መች ይሆን????
@3Dgamespot
@3Dgamespot Жыл бұрын
Today You and me
@sbtob
@sbtob Жыл бұрын
አሜሪካ የምወድቅበት ቀን ይናፍቀኛን እኒህ ሰይጣኖች የአለምን ሰላም የሚያጠፉት እሳቸው አፍሪካን ዳሀ ያረጉን እሳቸው ወይት አባታቸው
@danielgebremariam467
@danielgebremariam467 Жыл бұрын
Ante tetfale
@sbtob
@sbtob Жыл бұрын
@@danielgebremariam467 እረ አልጠፋም ለምንስ ልጣፋ እኔ ማንንም አልነካ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@bashawhayleselasa8810
@bashawhayleselasa8810 Жыл бұрын
🎋00
@muhammadbadri739
@muhammadbadri739 Жыл бұрын
Ethiopia must stop using the dollars.
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Жыл бұрын
❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i Жыл бұрын
ኢትጰ ሠላምትሁን እንጂ የውጭ እራዳታ ምንም አይሠራም ዋናው ሠላምነው በርግጥ ቢወርድ አራፍነው ግንነጋዳው ነውያሸነፈው ፈጣራ ሠላምን ያንጣልን፡፡
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
አሜሪካን ጨምሮ ጉድ ያምጣብሽ መሰሪ የሆንሽ ሀገር።
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባለው
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Жыл бұрын
ሥለዶላር ምንአገባን ፍትህለወለጋ
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ድል.EHOHPAPA👏👌
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy Жыл бұрын
የአሜሪካ ጥጋብ ካልተነፈሰ በዓለማችን ሰላም አይኖርም።
@user-jx6eb9zp5d
@user-jx6eb9zp5d Жыл бұрын
ዓረቦች ውደ ቻይና ካቐኑ ወደ ነበርበት ድህነት ወደ ገመል መሳብ ወደ ገመል እርባታ ይመለሳሉ ማለት ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ምን አለበት ታድያ ግመል እየጎተቱ ይኖራሉ እንዳነደተ በምእራባውያን በሚገኝ የእርዳታ ስንዴ አይኖሩም
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Жыл бұрын
ለራስህ ተጨነቅ። አረቦች ኡኮ። በወርቅ ና በነዳጅ። የበለፀጉ ናቻው
@Peace_of_Mind...00
@Peace_of_Mind...00 Жыл бұрын
'There is no free lunch' ''ነጻ'' የሚባል ነገር የለም brzr!
@user-me2xt1gx6n
@user-me2xt1gx6n Жыл бұрын
netha mesa yelem
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
NOTHING LIKE USA GOD BLESS AMERICA. AMEN
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
@@jimihune9650 MR JIMI HUNE THANKS VERY MUCH. I AM IN AMERICA. I TRAVEL ALL OVER. IT'S VERY BEAUTIFUL. WHAT ABOUT YOUR MR JIMI H GOD HELP YOU TO UNDERSTAND THE PROBLEM IN ETHIOPIA. STAND TOGETHER WITH YOUR GOVERNMENT AND PEOPLE. AMEN
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
THANKS BROTHER. WE ALL ERITREAN FAMILIES AND FRIENDS WITH OUR GOVERNMENT. WE NEVER. DO ANYTHING AGAINST ANY ONE IN AFRICA OR WESTERN COUNTRIES AND AMERICAN GOVERNMENTS. . WELL COME TO ERITREA AND ETHIOPIA. WE ARE ONE FAMILY MEMBERS AT ALL. GOD BLESS MR PRESIDENT ESAYAS AFEWERKY AND ABBEY AHMED ETHIOPIA. HAPPY HOLIDAYS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN. AMEN. BROTHER FROM ERITREA USA
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
@@yosepheyehdego1589 i am so sorry bro I thought you are tigraway i am eritren too yes indeed we eritreans and ethiopian are one family long live kubur president esayas afewerki long live eritrean people but i hate tegary telamat haswte hasadat i know united stets of america is a buetiful country. And you are lacky to live thire. .
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
@@jimihune9650 . ABSOLUTELY RIGHT. THANKS BROTHER ERITREANS. GOD BLESS OUR LAND AND OUR GOVERNMENT AND PEOPLE. WARSAY YCALO. LONG LIVE ERITREA
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
እኔ ምናገባኝ ታድያ ህዝብ መኖር ያልቻለባት ሀገር ለገንዘብ ልጨነቅ ነው 😢
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Жыл бұрын
አማራ ሲገሉ ብር እየተለቀቀለት ነው። ከዛ ለሸኔ ትጥቅ መግዣ ይሆናል።
@wastinahmmc4890
@wastinahmmc4890 Жыл бұрын
መፍትሄ?
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ዜናው እንዳንቺ አይነቱን ደሀ አይመለከትም
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
@@jimihune9650 እንደአንተ አይነቱን ሀብታም ብቻ ነው ስምህም እራሱ ጂሚ ነውኮ 😬
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
@@Mimi-ex4si አዎ በሚገባ ሀብታም ነኝ ሌላ የወለጋ ጭፍጨፋ ዜና በቅርቡ ትሰሚያለሽ ላንቺ እሱ ብቻ ነው የሚመጥንሽ በተረፈ ስሜ ጂሚ አይደለም መሀይሟ
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r Жыл бұрын
መሸአለህ የዚህ ፔጅ ዜናዎች ልብ ያሞቃሉ ነገር ግን እዉነትነቱ 0.09% ነዉ እዉነተኛ ዜና የሚያሰማዉ ፈታ ዴይሊ ንዉስ የምለዉ ነዉ
@nasteexmustafesulub
@nasteexmustafesulub Жыл бұрын
Yagenyalawu waga
@Kalawt
@Kalawt Жыл бұрын
Gin zarem United Stats hayal nech 😅
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
❌️የተወደዳችሁ ኢትዬጵያውያን÷ ጎራ በሉ ÷ ደፋ ቀና ÷ ሽር ጉድ እያልን ነው....... እናንተን የሚመጥን ወርቅ ስራ ለማቅረብ:: ተሣክቶልን ይሆን❓️❓️
@asnakesema9508
@asnakesema9508 Жыл бұрын
ተገብ ነው ዶላር ለምንን ተለየ?
@danielgebremariam467
@danielgebremariam467 Жыл бұрын
Kenatme
@jeshiseifo34
@jeshiseifo34 Жыл бұрын
Lamn ba afro birr aykayarem
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
yarbe ashlukl farge ensrle eslhme walmuslhmne
@temish1234
@temish1234 Жыл бұрын
የአሜሪካ ኢኰኖሚ እጅግ በጣም ትልቅ ነው። በተክኒዎሎጂ በጣም ትልቅ ልዩነት አለ ። ከአሜሪካ መጣላት አቅምን አለማወቅ ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ባንዳ
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
እምበር ተንከባላይ. ክክክክክክ
@Mradt2023
@Mradt2023 Жыл бұрын
ከየትኛውም ሀገራት ደጋፊ መሆን ዋጋ ያስከፍላል በተለይ ለምስራቁ ጎን መሆን ዋጋ ያስከፍላል የማናቸውም ሀገር መጠቀሚያ መሆን አያዋጣም አፀፉው የበረታ ያደርገዋል ሀገራችንን ወደመቀመቅ ይወስዳታል
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Жыл бұрын
What did we benefit so far? I don't question the size of the economy of US but it has always been one sided
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
አሁን ላይ በሀገራችን እየታየው ያለው አይን ያወጣ የሙሰና፣ የደባል ሱስ መጠጥ፣ ጫት እና ሀሺሽ ደባል ሱስ መንሰኤው የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውሰጥ ባለመሰጠቱ ነው። ከ70 አመት በፊት ለተማሪዎች ይሰጥ ነበር። ቀን ከ12 ሰአት በኋላ ያለ አሰቸኳይ ጉዳይ በሰተቀር ተማሪ ከተማ ውሰጥ አይታይም ነበር። አሰፈጻሚዎቹ የትምህርት ቤት ሰካውቶች ነበሩ። ሰርአት የተላለፉ ተማሪዎች ባንዲራ ሲሰቀል ተማሪዎች ፊት ቀርበው ይቅርታ እዲጠይቁና ነጻ አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል። በየሳምንት መጨረሻ ላይ ክፍላችንን እናጸዳ ነበር። በትምህርት ቤት ዙርያ ያለውን እሸት ቡና ለቅምንና አድርቅን ወደ መጋዘን እናሰገባ ነበር። ሰለዚህ መንግሰት አሁን ላይ እየታየ ያለውን የወጣቶች ሰርአት አልበኝነት ለማሰወገድ የሚችለው በትምህርት ቤቶች ውሰጥ ከላይ የተገለጹት ትምህርቶች መሰጠት አለበት። መንግሰት ለጉዳዩ ልዩ ቱክረት ሰጥቶ ባሰቸኳይ ተግባራዊ ማድረግ አለበት።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ብራቮ ቻይና ።
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
አረቦች አንድ ናቸው በሊቢያ የመን ሶሪያ አፍጋኒስ ኢራቅ አሚሪካ ያፈረሰችውን መቸም አይረሱት ወጥረውተነስተዋል ባንዲነት እኛ ኦረሞትግሬእንላል ታንዲት አገርብሶ አላህሰላሙንያምጣልን
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ገዳይን አላስቆመም ቢሊዮን ቢግበሰብ😢
@anbessagobana9274
@anbessagobana9274 Жыл бұрын
💚💚🙏🙏💚💚💚🤲💚💚
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
ማታቀውን አትቀባጥር። Do you know how the world finance works?
@meazaplein5306
@meazaplein5306 Жыл бұрын
Beneta yemitafes Dollar yelem nege bezu barenet eda yezo yemetal kalefew sehtet benmares barenet bej azur new yemetaben🤣🤣🤣
@bronicaadis878
@bronicaadis878 Жыл бұрын
dolar biwerd yegna br waga ynorewal.
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ቻይና ናትእኛን እምትቀበለን እሪያሉን በጥቁርገባያ
@lbabaamr8340
@lbabaamr8340 Жыл бұрын
9800880feet 0999feet 8 h
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Жыл бұрын
ለአፍሪካ። አህጉር። ዶላር የሚባል በሽታ ቢቀርለት። አፍሪካ ሃብታም። ይሆን ነበር
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Жыл бұрын
ምናለ ብታስብ አህያው። ቢሎን ዶላሩ ኦፒዲ ለኦሮምያ ነው እያዋለው ያለው። እፈር ጀዝባው። እውነት ተናግረህ ቆሎ በልትህ ብትኖር ምን ችግር አለው ። ማን እንደ አማራ ሲጃጃል አየህ።?
@Mitubekele
@Mitubekele Жыл бұрын
Jezeba 🤮🤮🤮🤮🤮
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Жыл бұрын
ጀዝባውማ እንዳንተ ዓይነቱ ሆዳም አእምሮ ቢስ ነው። ሁል ግዜ ቁማር የሚበላ፣ ህዝቡ በኦፒዲ ሲዘረፍ ሲገደል ቆሞ የሚያይ፣ የማይማር፣ የማይጠይቅ፣ የማያስተውል፣ ጀዝባ ማለት አየህ እንዲህ ነው። ሲያታልሉት ዝም ብሎ እንደሞኝ የሚታለል። እንስሳ ናቹህ።
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
አሁን አንተ ምታወራው እሱ ከሚያወራው ጋር ምን አያያዘው ወይስ ሁሌ አንተ መስማት የምትፈልገውን ብቻ መናገር አለበት ማለተደ ነው ወይስ በፖለቲካና በኢኮኖሚ መካከል ያለውን ልዩነት አታውቀውም. ? የሚያወራው አረብና አፍሪካ ሀገራት ከቻይና ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ቢያደርጉ ዶላረደን ማዳከም ይቻላል ነው እያለ ያለው ይህንን መስማት ሚፈለደግ አለ የአማራን ጨፍጨፋ በተመለከተ ደግሞ ረጋ በል ነገ ይዘግብላሀል ወይም ሌሎች ሚዲያ ላይ መስማት ትችላለህ. ።
@behailudenbel6162
@behailudenbel6162 Жыл бұрын
0 00pm
@esayasalemayehu7137
@esayasalemayehu7137 Жыл бұрын
Bentsa.afesech setl.limena.des yemilew.ethiopiawi amara new.ayeh.bentsa.miset.genezb.yelem.hager.kalteshetch.
@nardostsigenani3787
@nardostsigenani3787 Жыл бұрын
እኔ ግን አንዳንዴ አንተ የምታስበዉና የኢትዮጵያዉያን ትርታ የምታወራ ይመስለኛል ዝብለህ በባዶ ሜዳ ስንት ወራት አመት አየዉህ ስሜትህን እንጂ ጠብ ያለ እዉነት የለም አሜሪካ በአንተ አፍ የአለም ደሀ አገር አርገሀት ነበር ሩሲያን ኢትዮጵያን አረቦቹን ቱርክን ቻይናን የአለም ሀያል ሀገር ሌላዉ አለም ከነዚ ሀገራት እርዳታ ጠያቂ አርገሀቸዉ ነበር ተዉ ስንት እዉነት የሆነ ዜና አለ በአንተ አፍ የሚፈታ የለም ከምኞት ዉጪ የማታ ነዉ ጋዜጠኝነት የተማርከዉ
@Kalawt
@Kalawt Жыл бұрын
Yewah hizb lay ychawtalu …. 😂
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
አምበር ተጋዳላይቲ ክክክክከክክክክ
@mek5438
@mek5438 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የገንዘብም ይሁን የምግብ እርዳታ ስታገኝ አስተዳዳሪዎቿ እና ህዝቧ ለምን እንደማይበሳጩና እንደማይቆጩ ይገርመኛል። ለማኝነታችንን በዜና እንደ ጀብዱ በሚዘግቡት ጊዜ ህዝባችንን እየለመንበት ነው የምንመራው ሲሉ እፍረት አይዛቸውም እንዴ? ያውም እኮ እየለመኑ አምባገነን መሆን ምን ይሉታል? ጋዳፊ አምባገነን ነበር ቢባልም ሊቢያን ከፍ ያለ ቦታ አስቀምጧት ነበር "የሚቦፍፈው" በባዶ አልነበረም የእኛው ግን በባዶ ጉረኛ ነው።
@endalkgate1100
@endalkgate1100 Жыл бұрын
አንተ ደሞ ዝም ብለህ ነው እዴ የምታወራው
@Tigireda
@Tigireda Жыл бұрын
የወሬ ሱስ " ወረኛ ከ መሆንህ የተነሳ የአገርህን ስም በትክክል መጻፍ ከብዶሀል ! ኢትዮጵያ እንዲህ ነው የሚጻፈው ። ወረኛ ።
@thedave9749
@thedave9749 Жыл бұрын
ዘመንዋ ሁሉ በልመና ምትተዳደር ግን ትልቅ ነን ባዮች ሚኖርባት ቢቸኛ ኣገር ክክክክክክ
@Dani_Tikur
@Dani_Tikur Жыл бұрын
Fake media
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
🤣🤣 የዜናው ቅንብር. እንደ በቀላሉ $$ የሚለወጥ መሰላችሁ? በቃ እራሳችሁን ለማፅናናት የምታረጉት ወሬ.
@danielgebremariam467
@danielgebremariam467 Жыл бұрын
Kenate new endye ymslflfcew
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 14 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН