Ethiopia - ሰበር ‹‹በወልቃይት ጉዳይ ተስማምተናል›› ደብረጺዮን | ከአሜሪካ ለግብጽ የተላከው ‹‹ስሜታዊ አትሁኑ›› | የእስክንደር ነጋ እንቆቅልልሽ

  Рет қаралды 172,711

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 293
@fantayedinksew780
@fantayedinksew780 Жыл бұрын
በወልቃይት ምንም አይነት ድርድር አያስፈልግም።100% ወልቃይት የአማራ ነው።
@wallelignarba3677
@wallelignarba3677 Жыл бұрын
ግባና ታግል
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@wallelignarba3677 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ትግራዋይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!
@sarax3456
@sarax3456 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@sarax3456 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ትግራዋይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J Жыл бұрын
ወልቃይት የአማራ ብቻ ሣይሆን፣ የኢትዮጵያ ህልውና ነው።
@rozaroza744
@rozaroza744 Жыл бұрын
ወልቃይት ወልቃይት አትበሉ ወልቃይት የአማራ ነው
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
ወልቃይት ከአማራ መንጠቅ ማለት ኢትዮጵያን በራስ እጅ ማፍረስ ነው
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ደብረ ፅዮን ወደ ወልቃይት ዞረህ አትሸናም ባዶ ምኞት ነው 💚💛❤️💪💪💪💪💪
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Жыл бұрын
አማራ ጠንቀቅ ማለት ነዉ!, ጉዳያችን ከወልቃይት ብቻ አይደለም ሌሎቹም የአማራ መሬቶች በእነሱ ስር ያሉትም መመለስ አለበት. አለባብሶ ቢያርሱ....እንዳይሆን ነገሩ
@bini8136
@bini8136 Жыл бұрын
አይ የ አሳማ ፖለቲከኞች እስቲ እናያለን የሰው ስፈልጉ በቅርብ ከ ኦሮምያ ከ አ/አ ከ ሙሉ ምራብ ትግራይ ከ ወሎ ተጠራርገሽ ትወጫለሽ ሰፋሪ ሁላ
@fs7193
@fs7193 Жыл бұрын
ይድረስ ለጸሃፊው ዳንኤል ፦ መሬት ከሆነ ፍላጎትህ በሚድያ ማናፋት ሳይሆ ወንዶቹ ቦታ ሔዶ ወንድ መሆን ነው
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Жыл бұрын
በየትኛውም ፖለቲካዊም ሆነ ወታደራዊ ድርድር #ወልቃይት ማለት #የአማራ_እና_የአማራ ብቻና ብቻ ናት ።
@sarax3456
@sarax3456 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Жыл бұрын
@@sarax3456 መሞከር ነዋ ።
@user-oi1db8ur8e
@user-oi1db8ur8e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወልቃይት ሲምረው ይቀራል ደፂ
@brhanehabeshawi1142
@brhanehabeshawi1142 Жыл бұрын
ሞኝ
@assreskidane7053
@assreskidane7053 Жыл бұрын
ወልቃይት የአማራ ነው።
@sarax3456
@sarax3456 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@romanyoutube9518
@romanyoutube9518 Жыл бұрын
ያረብ 2015 የሠላም የፍቅር የአንድነት የመታሣሠብ አንተ አድርግልን ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏
@rabia467
@rabia467 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
ወልቃይት እእእ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር ፋኖውች ደም የፈሰሰበት ነው ሴይምራቹ ይቀራል ወልቃይት ቤተ አማራ
@mario4964
@mario4964 Жыл бұрын
በወልቃይት ጉዳይ ቀልድ የለም ለወልቃይቴዎች አብይም ሆነ ደብረጽዬን ወይም የትግራይ ህዝብማንነቱን መምረጥ በፍጹም አይችልም እኛ ወልቃይቴዎች በጌምድር ነን ብለናል ጎንደሬዎች ነን ትግራይ ነን የሚሉት የወልቃይት ተወላጅ አይደሉም ከትግራይ ወደ ወልቃይት ለስራ የመጡ ናቸው ወልቃይቴ በፍጹም ትግራዋይ ነኝ አይልም ይሰማል
@makia1235
@makia1235 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ለልጁ አላህ ይሰትር ።ወልቃይት አማራ ናት 😘
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
ደፂ 2 አመት ሆነህ አሁንም ትበጠረቃለህ አረተው። ወልቃይት እያልክ አታወዛግብ። ነገ እውነታው ይወጣል ለነገሩ አይናችሁ ተጠናግሯል
@user-gb3bo4sq9e
@user-gb3bo4sq9e Жыл бұрын
ወልቃይት እና ራያ የአማራ እርስት ነው አማራ ንቃ ትግላችን እስከነፃነት
@milanorthodoxbelieveingod27
@milanorthodoxbelieveingod27 Жыл бұрын
አባይን ትፈልጋላችሁ አማራን ግን አትፈልጉም ጣናን ትፈልጋላችሁ ግን አማራን ታሳድዳላችሁ ግን አማራ ሲታርድ ማንም ድምፅ አይሆንም በጣም ታሳፍራላችሁ የእውነት ከጠላችሁ ሁሉንም አጠሉም እዴ አባይ እኮ የአማራ ነው
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 Жыл бұрын
ትክክል አባይ እሚፈልቀው ምእራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ ነዎ እናም አባይ ያማራ ነው
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Жыл бұрын
ደብረ ፅዬን በመጀመሪያ ከመንግስት ጋር ለመደራደር እያንዳንዱን የመከላከያ የዘሩፋችሁትን ከባድ መሳሪያ ሮኬት መትረየስ ሞርታር የመሳሰሉትን ማስረከብ አለባችሁ ያለበለዚያ እድሜልክህን ስትፎክርና ስትደነፉ ትኖራለህ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሠላሙን መልስንል አሁን ደክሞናል 😭
@zizumedia2825
@zizumedia2825 Жыл бұрын
ፍትህ ማለት ገዳይ መገደል ነበረበት ዛሬ እስር ቤት የተሻለበት ዘመን እደሆነ አታውቁም ነው መገደል ነበረባቸው የምን ፅኑ እስራት ነው
@mamieyube896
@mamieyube896 Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አንድነት ለማማ ኢትዮጵያ አላህዬ
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h Жыл бұрын
መገደል ነበረባቸው
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሰላምን ኣምጣልን ይህን መጥፎ ስራቸውን በቃችው በለን።
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 Жыл бұрын
የነሡ የአሜሪካ ድብሎማት ፈጣሪ መሠለው ባአለቤቱ አማራ ተቀምጦ ተሥማምተናል አሉ መሣቂወችየ አማራ60ቢሎዬን ጨረሠሺ ልትወሥጂ ትችይአለሺ ትግሬ መጨረሻሺ ይሆናል
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፅ ምችት ይለኛል ሁሌም አንተ አቅርብልን ሰላም ላገራችን አሚንንንን
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 2ጭንቅለት የለው ህፀን
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ወልቃይት ለትግራይ ሀሀሀ ማን ብሎ ስትቃዡ ኑሩ
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
ወልቃይትን አሳልፎ መስጠት ማለት እራስን በራስ በራስ ማጥፋት ነው። ጎበዥ መቼም ብአዴን አይታመን።
@alebachewayalew7497
@alebachewayalew7497 Жыл бұрын
Nothing will happen! Because nothing is being happened in Addis Ababa as it is transferred to Oromia region!!! Accept the fact of you have a mind!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ድምፀ መረዋው ሁሌም አንተ ብታቀርብልን 🙂😌🤗🤗🤗🤗
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ስላም ለሀገራችን ህዝብ
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Жыл бұрын
ለሰራኸው ስራ የእጅህን ልታገኝ ስትል ነው ስለ ሰላም የምትሰብከው ? ሰላም የሚመጣው ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ሆነህ በትግራይ ህዝብ ላይ ለፈጸምከው ኢሰብአዊ ግፍና ባንዳነትህ የእጅህን ካገኘህ በኋላ ነው ። የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ብር አዋጥተህ ነበር እኮ ። የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ ሲፈጽም እሰይ ብለህ ነበር እኮ ። ወይስ አብይ ሾርት ሚሞሪያም ናችሁ ያለው ትክክል ነው ? ትግሬን ግን አይጨምርም ።
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@flyhigh4201 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ትግራዋይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@flyhigh4201 ገና ምኑን ኣይተህ ነዉ?እያንዳንዱ የኣበደዉ ዉሻ የትግራይ ዘር ከኢትዮጵያ ምድር ይጠፋል። በ1000እጥፍ በደም ተበቅለናል! የተረፋችሁትን የኣበደዉ ዉሻ የትግራይ ዘሮችን በሲስተም ከምድረ ገጽ እያጠፋናችሁ ነዉ። እያንዳንዱ የኣበደዉ ዉሻ የትግራይ ዘር ዘሩ ወደ ተፈጠረበት ወደ ሲኦል እንልከዋለን።
@asi5439
@asi5439 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያ ዊያን እካን ደስ አለን እድሜ ዜና አቀራረብህን ብቃት ሳላደቅህ አላልፍም
@Aisha-lo4qn
@Aisha-lo4qn Жыл бұрын
ፈታ ዜናህ በጣም ይመቸኛል ❤
@abdulkadir6606
@abdulkadir6606 Жыл бұрын
Alhamdulilah my lovely country is standing soon🇪🇹😍🤲🤲
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ጎንደር ዉስጥ ያሉ የቅማላም የጁታ ተላላኪ ዲቃላዎች መፀዳት አለባቸዉ ያኔ የጎንደር ሰላም ይመለሳል በርቱ ወገኖቸ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
በሞትነበርመቀጣት ያለባቸው!
@user-rm2xl6ci6o
@user-rm2xl6ci6o Жыл бұрын
ድል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Жыл бұрын
ለሰራኸው ስራ የእጅህን ልታገኝ ስትል ነው ስለ ሰላም የምትሰብከው ? ሰላም የሚመጣው ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ሆነህ በትግራይ ህዝብ ላይ ለፈጸምከው ኢሰብአዊ ግፍና ባንዳነትህ የእጅህን ካገኘህ በኋላ ነው ። የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ብር አዋጥተህ ነበር እኮ ። የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ ሲፈጽም እሰይ ብለህ ነበር እኮ ። ወይስ አብይ ሾርት ሚሞሪያም ናችሁ ያለው ትክክል ነው ? ትግሬን ግን አይጨምርም ።
@habtamunigatu3690
@habtamunigatu3690 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ፋትህ ለአማራ ህዘቡ
@gashawabebe9396
@gashawabebe9396 Жыл бұрын
ጠርጥር አይሆንም አይባልም...ሠዘጋጀት አስፈላጊ ነው!!!!
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችንይሁን
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
ደጺ በወልቃይት ቀልድ የለም! ማንም ላንተ ሊሰጥ የሚስማማ የለም! ሲያምርህ ይቅር!! የወልቃይት ገዳይ የኢትዮጵያ ህልውና ቁልፍ ጉዳይ ነው።
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
አይይይይ የኦሮሙያ ክልልእ ሚኒሊክ ሞቶም እንኳን እያባነናቸው ይኖራል ነግሶ በላይቸው ላይሰው በላሁሉ ሚኒሊክ ጀግና ነው እነሱ የሰው ስጋ አርደው ደም ይጠጡ የለም እንዴ ሰው በላ
@zegyzegy856
@zegyzegy856 Жыл бұрын
ስላም እና ፉቅርላገሬ ኢ፡ያ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 Жыл бұрын
ሰላውዲን የገደሉት ተይዘው ነበር እዴ?እሰይ አላህ ይረሐምክ ወንድሜ ቤተሰቦቹ አላይ ያፅናቹ አቤት ሀዘን💔💔💔😥
@eyhj7897
@eyhj7897 Жыл бұрын
ይህማ ጉድ ነው ወልቃይት ያማራነው.
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 Жыл бұрын
ብልጽግና አያደርግም አይባልም እኮ። ወልቃይትን ለወያኔ ሰጥቶ የጋብቻውን ውል ይዝ ይሆናል።
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን💖🙏🇪🇹
@abdumohamed2978
@abdumohamed2978 Жыл бұрын
ሰላም ፈታ ለምን ሳይገሉት አገር አጥፌወችን መረሽን ነው መዳኒቱ ያለበለዛ ሀገር ሰላም አቶንም
@hebtam4966
@hebtam4966 Жыл бұрын
አደኛ አን ሠላም ሠላም
@user-px4zd7ey8c
@user-px4zd7ey8c Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ድሰታ በድሰተ ትሆናለች ጥሪጥር ዬለኝም።
@asi5439
@asi5439 Жыл бұрын
ያልተዛዛ እጥር ምጥን ያለ እናመሰግናለን
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f Жыл бұрын
ወልቃይት የአማራ ርስት ነው አከተመ ።
@sarax3456
@sarax3456 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f Жыл бұрын
@@sarax3456 ያስቃል
@derejedereje1838
@derejedereje1838 Жыл бұрын
ወልቃይት ለእኛ እናታችነች
@binihouse4457
@binihouse4457 Жыл бұрын
አባይ የማንም ሥጦታ አይደለም የሠማዩና የምድሩ ንጉሥ እና ጌታ እንጂ
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j Жыл бұрын
ወልቃይትን ስናፍቀው ይኖራል ትግራዎቹን ለማፅናናት ይሆናል 😁😁
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
😂😂😂😂very true! The sun and the moon cannot be hide!
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j Жыл бұрын
@@senushikore7663 😁yss
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 Жыл бұрын
Bravo
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
በርቱ ፈታዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsnatayele1635
@tsnatayele1635 Жыл бұрын
ድምፅህ በጣም ያመራል አሪፍ አቀራረቡ ነው ያላቹ🥰
@gabrielgabriel8908
@gabrielgabriel8908 Жыл бұрын
ቅንዝራም ባል አለሽ አይደል እንዴ
@ethiopia9281
@ethiopia9281 Жыл бұрын
Anchi Shefada
@tembentube3208
@tembentube3208 Жыл бұрын
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ወልቃይት.የአማራ.ነው.አራት.ነጥብ.ደበረፂዮን.አትበጥረቅ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Жыл бұрын
የትግራይ ታጣቂ ትጥቅ ይፍታ ብልጽግና አስተዳደራዊ መዋቅር ሲዘረጋ ከዚያ
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገሬሬሬሬ ይሁንን
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለአለም
@emawayshtiruneh3807
@emawayshtiruneh3807 Жыл бұрын
E/r amelak selam LEthiopia Yesetat Ayetamen tereteru
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ሓሓሓሓ የአብይ ሤራ ገና ጉድ ያሠማል እሥኪ ዩን
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 Жыл бұрын
ጠቅላዩ ከማብራራት ለኢንጅነሮች ቢተውላቸው አይሻልም ምክንያቱም ስራቸው ነው ጠቅላዩ ወተቱንም አብራርተው አታክልቱንም አብራርተው ህዝብን ማን ይምራው
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
ሁሉን እሱ ማድረግ ነው የሚፈልገው
@gashawabebe9396
@gashawabebe9396 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለማፍረሶ ከሆነ ይሆናል።።
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 Жыл бұрын
Welkti amhara new
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 Жыл бұрын
ደፂ ምን ትበል ይዘት አሩን ነው ሚያበሉት ምክንያቱም ይህን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ በምን ያጭበርብር እኔ ምመክረው ጌችና ደፂ በግዜ ራሳቸውን ቢሰቅሉ ቢያንስ ከሀላ ግርፍና ስቃይ በጫጭቀው ስለሚበላቸው ያ ይሻላል
@user-sq9tb9lb6o
@user-sq9tb9lb6o Жыл бұрын
ወልቃይት መቸም አታገኝም ትግሯች እርማችሁን አውጡ
@footballworld478
@footballworld478 Жыл бұрын
ዛሬ TDF ምዕራብ ትግራይ ወልቃይት ገባ
@mulufanta5130
@mulufanta5130 Жыл бұрын
እልም ይበል እሰክንድር ብሎ ፖለቲከኛ አገር ከመታመሰ ቢያንሰ በአንድ ሰው አረፍን ሁሉንም ያገር ጠላት ቀሰ እያለ ይገላግለን ደብረፅዬን ዬህልም እንጀራውን ያውራ ሽል ውዳቂ።
@user-kp3rx9jo6r
@user-kp3rx9jo6r Жыл бұрын
መገደል ነበረባቸው የምን እድሜ ይፍታሽ ነው ለነሡ ቀለብ መጨረስ
@hadiyagarede4111
@hadiyagarede4111 Жыл бұрын
Peace for Ethiopia 🇪🇹 Any ways Hadiya Regional state Wacheamo/ Hosanna! HOK💪
@amharaweekly8284
@amharaweekly8284 Жыл бұрын
መተከል ራዬ ወልቃይት የአማራ ጥንተ ርስት ናቸው
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 Жыл бұрын
3 ዓመት ሙሉ ምን ሲበሉ ኖሩ?ለነገሩ ሁሉም የሸኔው የሽብርተኛው አባላት ስለሆኑ በሕግ ሊጠየቁ ይገባል ።
@yateyate5014
@yateyate5014 Жыл бұрын
የወልቃይት፡ጉዳይ፡ማዘናጊያ፡እንዳይሆን፡፡
@abiybekeleethiopia1328
@abiybekeleethiopia1328 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ። #ኢትዮጵያ_ትቅደም።
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Жыл бұрын
ለሰራኸው ስራ የእጅህን ልታገኝ ስትል ነው ስለ ሰላም የምትሰብከው ? ሰላም የሚመጣው ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ሆነህ በትግራይ ህዝብ ላይ ለፈጸምከው ኢሰብአዊ ግፍና ባንዳነትህ የእጅህን ካገኘህ በኋላ ነው ። የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ብር አዋጥተህ ነበር እኮ ። የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ ሲፈጽም እሰይ ብለህ ነበር እኮ ። ወይስ አብይ ሾርት ሚሞሪያም ናችሁ ያለው ትክክል ነው ? ትግሬን ግን አይጨምርም ።
@aklilugelcha158
@aklilugelcha158 Жыл бұрын
ወልቃይትን በአይኑ እንኳን አያያትም
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
ወድያም በልዉት የኦሮንም ጉድም አያልቅም ግናም አንድሽንም እራስም ይወለዳል ከኦሮሞንም ቢሄርም ዘርም ጉድ ጉድ ነቸዉ እና ጉድም ይወልዳልዉ ገናም
@abdurazak9117
@abdurazak9117 Жыл бұрын
ስልጤ ቤሄረዊ ክልለዊ መንግስት ፍትህ ለስልጤ ህዝብ
@user-kr1so4sw1p
@user-kr1so4sw1p Жыл бұрын
😁😁😁😁🤒🤒
@meletube6252
@meletube6252 Жыл бұрын
telalakki keshim
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
@user-vf1tp2of2r
@user-vf1tp2of2r Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይ ቁልቌል ቀልዳቸው አይጠገብም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ጁንታን ማመን ቀብሮ ነው
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
አይደፃወንልቡምእንደአይኑየጠፋ🤣🤣🤣🤣ወልቃይትየአማራነዉ😛😛ፈሳም2አመትሙሉወልቃይትወልቃይትአትበል
@MsScarygoat
@MsScarygoat Жыл бұрын
OPP will make sure Tigray and Amhara will fight each other. They won't let them have peace
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ሀገራችንን ህዝባችን አሏህ ይጠብቅልን
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 Жыл бұрын
እስክንድር አሜሪካ ከሚስቱና ከልጁ ነዉ። የማይሆ ወርየ ከማዉራት ብትቆጦቡ ጥሩ ነው።
@observefulleranti15
@observefulleranti15 Жыл бұрын
አጭርና ግልጽ መረጃ ኩልል ካለ ድምጽ ጋር ሲያምር!!!
@1ethiopya684
@1ethiopya684 Жыл бұрын
Camera 📸🤳 😲 new
@ethiopia500
@ethiopia500 Жыл бұрын
ወልቃይት ወሎ ቤት አማራ ነው።🙅🙅🙅🙅
@alganeshmedhanie4775
@alganeshmedhanie4775 Жыл бұрын
Wey Debrestion cheweta echilibetal ehein hulu yezefut metriys misel saiasrekib walekeiat sutoin Etiopia enafris 😏. 🇪🇷❤️🇪🇹🙏
@ramadanjihad3047
@ramadanjihad3047 Жыл бұрын
ህዋአት ለማከፋፈል መግብያ አጥተዉ የምያዉን ታናፍሳለህ
@kingking-zh2qm
@kingking-zh2qm Жыл бұрын
አይ ደጺ ያለ ህገ መንግስት የወሰድከው ወልቃይት በህገመንግስቱ መሠረት ይመለስ ትላለህ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
እስኪ እንደህዳሴው ግድብ መልካም ዜና ዜናችሁ ውስጥ አካቱበት ወደፊት።
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Жыл бұрын
ድምጽ አለህ ሁል ግዜ አንተ አቅርብ
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 Жыл бұрын
አቀራረብህ ፍጹም ከልብ ይመቸኛል ችሎታህንና ተሰጥዎህን አደንቀሀለሁ ልዩ ሙዚቃ ነው ከዓይን ያውጣህ እላለሁ
@marsilas-3199
@marsilas-3199 Жыл бұрын
They can't fool the people nor Ethiopian people. This is to divert the attention of the Ethiopian gov success from celebrating the third filling of GRD.
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
እኔ የአንተ የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ ግን ማንነትክን ብትገልፅ የበለጠ ጥሩ ነው ።
@erifreeone8083
@erifreeone8083 Жыл бұрын
May be he reached a deal with the White Weyanees not with the Amhara people nor with other Federal forces.
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 Жыл бұрын
አሜን!!!
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,5 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 32 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,5 МЛН