Ethiopia - ሰበር አዲስ አበባ አትገቡም ክልከላው ቀጥሏል | ግድቡ ሊያልቅ ሲል ግብጾች ተርበተበቱ | የኮለኔል መንግስቱ ፓርቲ ተመለሰ

  Рет қаралды 124,419

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 233
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын
እኛ የምንፈልገው መሪ ክልልን አጥፍቶ አንድ ባንድራ የሚሰቅል እንጂ በዘርና በብሄር የሚከፋፍል መሪን አላህ ያጥፋልን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ቆይ ግን መቼ ነው ለአማራው ሕዝቦችና ለአፋር ሕዝቦች እርዳታ እየተደረገ ነው የሚለውን ዜና የምንሰማው ትኩረት ትኩረት ለአማራው ሕዝቦችና ለአፋር ሕዝቦች😢😢😢😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ይህ መንግስት እስካለ መቼም አትሰሚም ተስፋ ቁረጪ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌሎቹ ደግሞ ጠዋት ተነስተው ኩላሊታቸውን የሚታጠቡ አለና ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን።
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 9 күн бұрын
በትክክል
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
የጓድ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኋይለ ማሪያም ፓርቲ በመመለሱ እጅግ በጣም ደስተኞች ነን ምክንያቱም ኢሰፓ የአንድነት፣የሉአላዊነት የጸረ ዘረኝነት፣ የልማት ፓርቲ ስለሆነና በሌላ በኩልም ጠንካራ ተፎካካሪ አማራጭም ስለሚሆን እንኳን ደህና መጣልን ምርጫውን ለህዝቡ ተውት አትወስኑለት የውሸት ትርክት ይቁም ወጣቱ ትውልድ እውነታውን አውቆ እራሱ ይወስን
@samueladal3847
@samueladal3847 Жыл бұрын
አወ አሁን ላይ የሚስፈልገን እሱ ነው 💚💛❤️. ☝️
@volantisessos9120
@volantisessos9120 Жыл бұрын
Esepa was dictatorial party. It was a party of red terror. It doesn't fit with the current situation of the country.
@bety6967
@bety6967 Жыл бұрын
አሳፋሪው የበታችነት በሽታ የሚጋልበው የኦሮሞ ጠባብነት እግዚአብሔር እንደድሮው ያዋርዳቸዋል።
@Eyobdaniel02
@Eyobdaniel02 Жыл бұрын
እባክህ/ሽ ስሜታዊ በመሆን comment አትስጥ/ጪ ምትፅፈውን/ፊውን ብዙዎች ያነቡታል በመጀመሪያ ሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ብሔር እኩል ነው። አንዱ ብሔር ለአንዱ ክብር ሊኖረው ግዴታ ነው።
@shewamediaservice
@shewamediaservice Жыл бұрын
#ጉራጌ 💪ጉንችሬ‼ስብሰባ ተሰብሰብ የተባሉ የጉንችሬ መንግስት ሰራተኞች ስብሰባውን ረግጠው ወጥተው ወደ ሰልፍ ቀይረውታል። ሕገ-መንግሥቱ እስካልተቀየረ ድረስ የጉራጌን የክልልነት ጥያቄ የሚያስቆም ምድራዊ ኃይል አይኖርም!!
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 Жыл бұрын
ሠው ታሞብን ነው ሢሏቸው አሉ ማን ና አለህ እዛው አገርህ አትቀመጥም ይላሉ አሉ ።የአድሥ አበባ የነሡ አደረጉት ።በግራቸው ጉዞ ሢጀምሩ እነዚህ አማራ እነዚህ አማራ እያሉ ይሳለቃሉ አሉ ።ይሄ በወንድም እና እህቴ የደረሠ ነው ። ወይኔ እነዚህ ኦሮሞወች ምድር ጠበበችን አሉ
@raxmaetho6363
@raxmaetho6363 Жыл бұрын
ወላሒ እኔ ብሖን እዞዉ ይግደሉኝ በአማራነቴ አንድ ጋላ ገድየተሣድቤ መሞት እነዚሕ ጥንብ ጋላዋች በጣም ጠገቡ
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u Жыл бұрын
#ይሻላል፣ኢስፓ፣አገርን፣አይከፍፈልም፣በኢትዩጽያዊነት፣አይደራደርም፣በብሄር፣አይከፍፈልም፣ስለዚህ፣እንደግፍለን፣
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ኸይር አሰማን አመን አውለን ደግደጉን አሰማን ሰላም ለሀግራችን ጦርነት በቃይበለን በመላው አለም ሰላምይስፈን አሚን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ወይ። ወኪል ያጣ አማራ። ግዜ ነው ይሑን እውነት ከጌታ ዥወጣል
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈታችን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Menegestu Hayelemariam was a great man who love his country ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በግፍ በየ ምንገዱ ላይ ለሚፈፀምባቸው ወገኖቻች።
@simplelifefunnyvedios2737
@simplelifefunnyvedios2737 Жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው!!!!
@habeshaking2220
@habeshaking2220 Жыл бұрын
ኢሠፓ ብመሠረት ብርቱ ተፎካካሪ እንደምሆንና በርካታ ኢትዮጵያዊያን እንደምደግፋት አልጠራጠርም።
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b Жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ መረጃ አታሠማን መጀመሪያ የለቀከው ላይ የግብፅ ህዝብ የኢትዮጲያ ግድብ ይሙሉ አይጎዳንም አሉ ስትልነበር ሆሆሆ
@romanabate1197
@romanabate1197 Жыл бұрын
ኧረ ተዉ ባለጊዜዎች ጥጋብ ልክ አለዉ አወዳደቃችሁ የከፍ ነዉ።
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
ትክክል
@sofaassfa4822
@sofaassfa4822 Жыл бұрын
ምንነው ኦሮሞች አይዞችሁ ያላችሁ ማነው እረ በቃን አረዳችሁን አይበቃምደ እረ አማራየ ምንው ግፍ በዛብህ ፍኖ የት ገባ
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
@@sofaassfa4822 ቀን አለን ለኛም ኢንሻአላህ ይሕ ጋላ ሁሉ ጠገብ እሕቴ
@davidhailu8987
@davidhailu8987 Жыл бұрын
@@lubabadubai5580 kift af dedeb hula
@davidhailu8987
@davidhailu8987 Жыл бұрын
@@sofaassfa4822agasese ke ormo lay wered medre zerga bado chenkilat
@malex9146
@malex9146 Жыл бұрын
Salem Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elnene3505
@elnene3505 Жыл бұрын
ኢሠፖስ ይምጣ ምን። ይደንቃል ነፃ ያልወጡ ነፃ አውጪ ፖሪቲዎች በበዙበት ሀገር
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሀገሬ ሰላም ስጥልን ለሞላው አለም ያረብ
@habibguta
@habibguta Жыл бұрын
መንግስቱ ''..,በመስኮት እንደ ወጣሁ : በበር እመጣለሁ.. '' ብሎ ነበር አሉ :: ሊሳካለት ይሆን ?.
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ትግራይ አረሰ አላረሰ ከእርዳታ ሁሌም አይወጣም የልቅ ህዝቡን ወደ ወለጋ አስፍሮ መሬቱን የእንዱስትሪ መንደር ነበር ማድረግ መሬቱ ለእርሻ አይሆንም🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
@habibguta
@habibguta Жыл бұрын
ለራሱ ደኅንነት ሲባል ፡ ህዝቡ ልንገላታ ይችላል ፡፡ ከዚህ ዉጪ ህዝቡን ሆን ብሎ ማንገላታት አለ ብዬ አላምንም ፡፡ ካለም ተገቢ አይደለም የሚል እምነት አለኝ፡፡
@danielhabttreda9889
@danielhabttreda9889 Жыл бұрын
we respect to you feta daily please voice of gurage
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 Жыл бұрын
إثيوبيا 🇪🇹🌷
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 Жыл бұрын
አች ነጭ ሰይጣን ግብፅ አርፈሺ ተቀመጭ ከማንጋ እንዴምትገጥሚ አላወቅሺምዴ ሀገሬ ኢትዮጶያ ናትኮ እንኳን ላንች ለማንምም አትበረከክም ኢትዮጶያ የተፈጠረችው ለማሸነፍ ብቻ ነው ግብፅ እንዳትዋረጂ ፀባይሺን አሳምሪ ዋ ዋ ዋ
@wollotimes
@wollotimes Жыл бұрын
መንጌማ በመጣ ቀላል ድጋፍ አያገኝም ነበር ።
@strong445
@strong445 Жыл бұрын
Welcome back E,W,P
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
አይ የዎሎ ሥቃይ በዚች ሐገር በታሪክም እስከዛሬ እዴዎሎ የተበዴለ የተገዴለ ሑለተኛ ዜጋ ሑኖ የኖረ በታሪክ አልሠማንም እኔ እሚገርመኝ የሕዝቡ ቅልፈትነት ዘዎር ብለሕ የጂቡቲን መግቢያ መዉጫ በወልዳየ በኩል ኢትዮጵያ እጉሮሮዋላይ ቁሞ ሢጥ ማድረግ እኛ እሥክናልቅ እኛ ተዋርዴን እኛ አልቀን ሌላዉ ሊኖር አይገባም
@amandimisse2339
@amandimisse2339 10 күн бұрын
#ABC WORLD NEW ETHIOPIA ABEYE DAM SAVE NO WAR ETHIOPIA AND EGYPT AMAN PM ETHIOPIA NOW
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ሊነጋ.ሲል.ይጨልማል.
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g Жыл бұрын
ሰላም ንዉ🇪🇹👍🙏
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 Жыл бұрын
ግብፅ ከዚህ በላይ ምን ታርገን? በውስጥ ከጌቶቻ ጋ ሆና ህዝቡን በማጋደል ሰላም በመንሳት በማስራብ መከራችንን እያሳዩን ነው
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
የግብፅ እውራን በሚለው ይስተካከል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒👏👏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 Жыл бұрын
إثيوبيا 🇪🇹
@jonastube274
@jonastube274 Жыл бұрын
ለዚህ ኮ ቀላል ስራ ቀድሞ መስራት ይቻል ነበር almost 1 ዓመት ወስጥ መታወቂያ አይነቱንም ይዘትኑም መቀየር ይቻል ነበር። ይሄ ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ነው የሚመስለኝ በአንድ ሃገር ሁለት ዜጋ
@chalahunde2310
@chalahunde2310 Жыл бұрын
ሶሻሊስ ሀገር ሆነን ማየት የናፈቀኝ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አብሽሩ የሀገሬ ልጆች ግብጽ ወሬ ብቻ ናት አምና ሁለተኛውን ግድብ እንመታለን ሲሉ ነበር አልመቱትም 💪🇪🇹
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 10 күн бұрын
Minim ayaregim gidbu mayet new Teshito eko Biru Abiy ej new yalew.
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 Жыл бұрын
መንገደኞችን ከመነሻቸው ማንነታቸውን ለማረጋገጥ የደሕንነቱ አካል ዘዴ ሊየበጅለት ሲችል ፣ የጠፈረሰ መንኮራኩር የመሥራት ያህል ፣የተለየ ባለሙያ እንደሚያስፈልገው ያህል፣ ስለምን ችግሩ ቀናት አልፎ ቀናት እስከሚተካ እየተንከባለለ ቆየ ? ☝
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 Жыл бұрын
Justice for all amhara in Ethiopia
@elnene3505
@elnene3505 Жыл бұрын
መፍትሄው ቀላል ነው እደዚህ አይነት ጥርጣሬ ካለ የሰዎቹን መታወቂያ ኮፒ በማድረግና ፎቶ በማንሳት ወዴት ወደማን ጋር ወይም ቤተሰብ ማረፊያ ቤት እደሚሄዱ መዝግቦ ሠነድ አዋቅሮ ተፈትሾ ወደ ከተማይቱ ቢገብ ጥሩ ይመስለኛል የሚጠረጠር ካለም ለክትትል ይመቻል ደህንነት ህዝብን እያስቀየሙ እያጣሉ መሆን የለበትም መልእክቴን ለመንግስት
@taibataiba4159
@taibataiba4159 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Жыл бұрын
ምስ ጊዳ መንገዲ፡ ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡ ጥረምረ ዝበልዐት ከብዲ፡ ንወያነ ኣሚንካ ዕርቂ፡ ቀድያ ነይትቐዲ።
@alemayehugetenet1291
@alemayehugetenet1291 Жыл бұрын
Mengistu hailemarim lezelalem yenure.. Long live !!!
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ይገርማል ያማራ በደል አይበቃም ??? ፈትሾ ማሳለፍ ሲገባቼዉ አላህ ይፍረደን ዛሬስ በዛ
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Жыл бұрын
ለምን አላማ ነው ግን ከአማራ ክልል ሰዉ ወደ አአ የሚጎርፈው ?
@zeinumuhammed341
@zeinumuhammed341 Жыл бұрын
ፈታደል
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
እናተወረኛ
@YemaninetTekorkuari
@YemaninetTekorkuari Жыл бұрын
ኢስፓ🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 Жыл бұрын
السدسدنا الأرض أرضنا المياه مياهنا الأموال أموالنا سدالنهضة الأثيوبي دون ضرر بالآخرين تؤكدالدراسات والخبراء واضح 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹إثيوبيا هبة النيل 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fissehabelachew5330
@fissehabelachew5330 Жыл бұрын
I doubt,it may not the true reason, pls.think positive.
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
ፊተሸ የኘ ኢወት ነዉ ሰሰሰሰ
@selomonbelu9427
@selomonbelu9427 Жыл бұрын
One flight to aswan sir
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 Жыл бұрын
ታዲያ ፍተሻው ለምን በፌዴራል አይካሄድም ሰዎቹን መከታተል እንዲህ የሚያስቸግር ይሆን ??
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
የደርግ ሕግ ቢመጣ ባይ ነኝ በመጣ ምክንያቱም ክልል እና ዘረኝነትም የለም እና
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
አይ አማራየ
@user-wm9qu4nc6m
@user-wm9qu4nc6m Жыл бұрын
ፍትሕ ለአማራ ለሙሉ
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Жыл бұрын
አልሰማሁም ብሎ አማራውንና አፋሩን ከሚያስጨፍጭፍ የብልጽግና እና ከአብይና ከመሰሎቹ ፓርቲ( ድርጅት) ለኢትዮጵያ አንድነት መስዋእትነት የሚከፍለው የመንግስቱ ኢሰፓ ፓርቲ ህልውና ቢኖረው ትክክል ነው
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር አዲስ አበባ የሚል መታወቂያ አለ
@tekleeka7262
@tekleeka7262 Жыл бұрын
We say No to Ethnic profiling leadership. Our religion is one Ethiopia!. Ethiopia 🇪🇹 prevails!.
@user-dh1mh7gk9k
@user-dh1mh7gk9k 6 ай бұрын
የት አባትዋ ትሄዳለች ?አንገት ቋራጭ አይደሉም ወይ?
@samiras2322
@samiras2322 Жыл бұрын
ፍህት ለጉራጌ ጉራጌ ክልል ነው
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
እስቲ ከተኮል ወደ ልማት ይግቡ እንኳን ተሰጣቸው ከመለምን እንውጣ እስቲ እስከ መቼ ልመና
@oddaa647
@oddaa647 Жыл бұрын
ያሳዝናል እንዴት ነው የሚያስቡት?
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 Жыл бұрын
Medhanialem yafendah yematreba weregna
@mamaye6339
@mamaye6339 Жыл бұрын
ትላንት የሠማነውን ዛሬ ደገምከው አስተካክል
@sojoogoj8117
@sojoogoj8117 Жыл бұрын
ደርግ ኢጣልን
@amandimisse2339
@amandimisse2339 10 күн бұрын
OROMO MILTRY SODIELR STOP WAR ETHIOPIA AMHARA NATIONALITY MILITARY SOIDLER ARMY AND NOW
@surmadebub4408
@surmadebub4408 Жыл бұрын
ህዘብን ሳታሳቃዩ ስራውን መስራት አይቻልም ኖሯል? ሌላው ገራሚ ነገር ደግሞ በተለይ የተሻለ የገንዘብ አቅም ያላቸው በጉቦ ማለፍ መቻላቸው ነው።
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u Жыл бұрын
#ውሽት፣ነው፣አማሪ፣በመሆናቸው፣ነው፣
@andinetadane2031
@andinetadane2031 Жыл бұрын
አንዳንዴ ስለ አባይ ዜና ብታቀርቡ ጥሩ ነው
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ግብፅ አፍልታለች እንዴት ጥጋቧ እንደሚበርድላት
@mamaye6339
@mamaye6339 Жыл бұрын
ልክ ነው አሁንም ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልገናል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ልክ ነው? የሕዝቡ መንገላታት ልክ ነው? ለስራም ለሕክምናም አትገባም ተመለስ መባሉ እና ለችግር መጋለጡ ልክ ነው ??? በነሱ የደረሰ ይድረስብሽ ማገናዘብ ከማይችል ሰው የተሰነዘረ ፍርደ ገምድልነት
@mamaye6339
@mamaye6339 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 አሀ ወንድሜ ለህክምናማ እንዴት ይከለከላል ግን ጥንቃቄው ለሁሉም ነው ዳግም ስህተት ላለመስራት TDF አሁንም ጦርነት ነው ህልሙ ስለዚህ ለጊዜው ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው ይቅርታ እሺ ካስከፋውህ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
@@mamaye6339 አመሰግናለሁ በስርዓት ስላናገርሽኝ ግና ያልገባሽ ነገር በትህነግ ስም የሚንገላታው እና ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ የሚፈለግ ማኀበረሰብ አለ ያ ደግሞ አማራው ነው። ለምን ? አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት በሚለው ትርክት ማለትነው ለዚህ ደግሞ ማሳያው አንዱ ኬላ ላይ በገንዘብ ያልፉና አሌልቱ የምትባል ከተማ ሲደርሱ ግን በጭራሽ አያሳልፏቸውም ሁሉንም መታወቂያ ተቀብለው የአዲስ አበባ ነዋሪ ወይም አማራ ያልሆነ ከሆነ ያልፋል ብሔር የሚለው እየታየ ታመናል አይደለም ሞተናል ብትይ ሰሚ የለም ለሾፌሮች የሚሰጠው ትእዛዝ እዛው ካመጣህበት ወስደህ ጣል ነው እኛም ደርሶብናል ለቤት መኪና ሾፌር ከፍለን ነው ያለፍነው እናም ማጉላላት እና ማግለል ስለተፈለገ እንጂ ስለ ደህንነት አይደለም። መንግስት ትእዛዝ አስተላልፎ ይሆናል ፈጻሚዎቹ ግን በአማራ ጥላቻ የታወሩ አካላት ናቸው።
@mamaye6339
@mamaye6339 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 እሺ ይሄን ልትል የቻልክበት ምክንያት ይኖርራል አንተጋ ።ግን እስከመቼ እንደዚያ ይቀጥላሉ ብለክ ነው ወንድሜ ግን በርግጠኝነት ምነግርህ ነገር ቢኖር ምክንያቱም እሱ አይደለም አባ ። አያዛልቅም ደሞም እንደዛ የማለት ስልጣን ም የላቸውም በርግጥ ልክ ነክ አጋጣመመውን ለንደዚህ ሚጠቀሙ ባለጌ ጠባቦች አይጠፉም ግን አያዘልቅም ብሮ አሺ ሐገራችን 🇪🇹ታላቅ ነበረች አሁንም ትሆናላች እሺ ለበጎ ነው ትንሺ ትእግስት ብቻ እሺ ።promisse በዛው ከቀጠሉ እኛስ እንዴት ዝም እንላለን ለምን አ.አ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት ያንተም የኔም አንተም የኔ ነህ እኔም ያንተ ነኝ የኛ ያልሆነው ይችን ኢትዮጵያ ሊያፈርስ የሚመጣ ብቻ ነው ወንድሜ ክበርልኝ አመሠግንሐለሁ ። ደሞ እንዳንተው ወንድ ነኝ ወንድ ልጅ ደሞ እግር እንጂ,,,,, 💚💛❤🇪🇹💚💛❤
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ለገዳዲ ሲዘጋ ምንጃር አውራ ጎዳና ዝጋና ተደራደር።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ኢ ሰ ፓ ከህወሓት የበለጠ ወንጀል አልሰራ ብዙ ደጋፊ ስላለው በፓለቲካው ቢሳተፍ ጥሩ ነው የመንግስቱ ሐይለማሪያም መንግሥት እኮ በአሁኑ አጠራር ከሆነ የኦሮሞ መንግሥት ነበር የነበረው ግን በኢትዮጵያ ለዓላዊነት አይደራደርም ነበር🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u Жыл бұрын
በህወሀት አያማሀኙ አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል ናት አማራ አይገባም ነው ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም
@meksudmehamed2579
@meksudmehamed2579 Жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ ጉራጌ ክልል ነው
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
አይይይይይይ ዘዲሮ😒😒😒😒😒😒
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
አይግብፆች ሠው በራሱ መሬት ከራሱ መሬት የሚመነጭ ውሀ የዚህን ያክል ጥላት አድርጎ ማሰብ ባጭሩ የኢትዩጲያ ጥላቶች መሆናቸውን ነው ያሳዩት ደግሞ ምንም አያመጡም ወሬ ብቻ አላህ ይላአናቸውና
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ግብፅ ተጠንቀቂ ቡሃላ መከራው ለአንች ነው።
@shewamediaservice
@shewamediaservice Жыл бұрын
የፍ/ቤት ውሎ !! የባልደራስ የድረጅት ጉዳይ እና ስራ አስፈፃሚ አይበገሬዉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ በአራዳ ምድብ ችሎት የቀረበ ሲሆን የግፍ እስረኛዉ 100ሺ ብር ዋስ እንዲወጣ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። በተጠማሪም የህሊና እስረኛዉ ከአገር እንዳይወጣ ኢሜግረሽን ሁለት ጉርድ ፎቶ እንዲያስገባ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ
@kebronmuluneh7712
@kebronmuluneh7712 Жыл бұрын
የውሸት ዳንክራችሁን ብዙ ስምንት አብይ የምንል ኦኔግ የውሸት ቀፎ ፋቶ ኩሆኑ አይቀርላህም ሌቦች አድማስ አበበ አማረ የገነባት ከባሽሽ መጥተህ ዩዋሃትን የጣላ ግን ግን ይፋረል ዉይ
@abdulmelikkbru3970
@abdulmelikkbru3970 Жыл бұрын
@@kebronmuluneh7712 o
@abdulmelikkbru3970
@abdulmelikkbru3970 Жыл бұрын
Oo@@kebronmuluneh7712 0ik
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ግድቡን..ማፈንዳት.አይችሉም.እራሳቸው.ይፈነዳሉ
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 Жыл бұрын
እፈልገዋለን አድሡንፓርቲ አገር አንድአድርጎየመራበትጥበብ
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
Awo menga yemtalen gen netantachn endaysatn
@kestelabulto59
@kestelabulto59 Жыл бұрын
ግን ማነው እነሱን የሚደግፍ የዶ/ አብይ መንግስት መግደል መረታት ነው ስለሚል?
@mohammedadem5215
@mohammedadem5215 Жыл бұрын
አያደርጉትም! ተዋቸው ፒታ ዳቦ በቀደደው አፋቸው ይቀደዱ!!
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 10 күн бұрын
Gidbu yifenda minim ayaregim Electric sheto yetor mesarya new migezaw manin yiferal Oromo hulum beju new eko.
@henokmicael216
@henokmicael216 Жыл бұрын
Fabrication
@sirakbeemnet3772
@sirakbeemnet3772 Жыл бұрын
ጊዜ የማይወልደው ምን አለና ? በ2010 የለውጡ ጊዜ ፡ ህዝቡ ህወሀት ላይ ባደረበት ቁጣ ፡ ማንኛውም የጭነት መኪና ወደ ትግራይ እንዳይገባ የክልከላ ትንቅንቅ ነበር ። በአሁኑ ወቅት ደግሞ ፡ አማሮች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የክልከላ ትንቅንቅ ።
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Жыл бұрын
ኢሠፓ ከህውሃትና ከኦነግ 100% ይሻላል። ኢሠፓ ተቀናቃኝ የሆኑትን ፖለቲኮኞችን ገደለ እንጂ አገር አልገደለም። በብሄር መርጦም ንፁሀንን አልጨፈጨፈም ።ኢሠፓ ጦረኞቹን በጦር የሚገጥም ጦረኛ አንባገነን እንጂ ዘረኛ አልነበረም።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ትክክል
@taketube3856
@taketube3856 Жыл бұрын
one ethiopia lazalalem tinur
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው ህጉ ይከበር ፈታ ዴሊ ለብልፅግና ማሽቃበትህን አቁም
@akliluabiye4741
@akliluabiye4741 Жыл бұрын
አባል እሆናለሁ
@jhontube3996
@jhontube3996 Жыл бұрын
ማነው ሀይ የሚላቸው ግን
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 Жыл бұрын
በኢሰፓ ጊዜ ዜጎች ከጥግ እስከ ጥግ የዘረኝነት አጥር ሳይገድበው ኬኛ የእኛ ሳይባል ይኖር ነበር። ጭፍጨፋ የተባለውም የፖለቲካ ልዩነት ባላቸው ፖለቲከኞች መሀከል ነበር ። ዛሬ እኮ አዲስ አበባ ለመግባት ችግር ነው ወለጋ : ቤኔሻንጉል ... ለመኖር ችግር ነው ሌላው ቀርቶ አዲስ አበባ ውስጥ እንኳን ትራንስፖርት እና ቀበሌ ህዝቡን በስርዓቱ ነበር የሚያገለግሉት ምኑ እና ምን ሲገናኝ !!!
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 Жыл бұрын
ወደ አዲሳባ ፍልሰቱ ከቀድሞ ጊዜ በበለጠ እየተደረገ ነው። ጋዜጠኛው ኣማራ ኣማራ ማለቱ ለምን እንደሆነ ግን ግልጽ አይደለም።
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
አብይ እና ሽመልስ አማራን አንገት ሳያስደፉ አይቀመጡም የነሱን አሳብ ደግሞ የሚደግፍ ማንም የሚጭነው የሚጋልበው በአዴን ነው
@zenabazenaba758
@zenabazenaba758 Жыл бұрын
እዳምምራ የደነዘዘህዝብ የለም ምንይሠራልአድሥአባ መጀምሪያአድ ሆኖ ለነፃነትክ ታገልእናእራሥክን ነፃ አውጣ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН