Ethiopia - ሰበር ጠቅላዩ ለፓርላማው ንግግራቸው ጥብቅ የዳኞች መግለጫ | ስታሊን ተባረረ | የህወሃት አቀባዮች ተለቀሙ | ጅቡቲ በኢትዮጵያውያን ተቃጠለች

  Рет қаралды 113,039

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 341
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ድል ለአማራው ሕዝቦችና ድል ለአፋር ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@nastad1077
@nastad1077 2 жыл бұрын
ምነው ጠቅላዩ በኢትዬጵያ ምድር እኔ ብቻ ሰው ነኝ አሉ ።
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 2 жыл бұрын
Laba neh malt new
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
ante norehim atitekmim yemitekmew ende abyi yemisera bicha new
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው ደግ አደርጋቸው።ንፁህ ሁሌም ንፁህ ነው
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 2 жыл бұрын
እኛ ሀገር ንፁህ ዳኛ የለም ሁሉም ሌቦች ናቸው
@kechokecho1219
@kechokecho1219 2 жыл бұрын
ስታሊን ማለት የኢትዮጲያ ዋነኛ ጠላት ነበር እሱ በኔ ትዉልድ ኢትዮጲያ አይኔ እያዬ መፍረሷ ደስተኛ ነኝ ያለ እርኩስ ነዉ እሰይይ እንኳን ተባረረ
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
anchi Junta nesh?
@kechokecho1219
@kechokecho1219 2 жыл бұрын
@@ethiopia9281 ሚኪ ጁንታ ብሆን የስታሊን መባረር አያስደስተኝም ነበርኮ
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
@@kechokecho1219 junta this days have so many profiles, it's hard to distinguish them. Ethiopiawi Kehonsh Egzer Yibarkish
@kechokecho1219
@kechokecho1219 2 жыл бұрын
@@ethiopia9281 እዴ አንደኛ ብሮፋይሌ ይመስክራል ሁለተኛ በአካል የሚያዉቀኝ ሰወ ያዉቀኛል በኢትዮጲያ ሀገሬ አልደራደርም
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 жыл бұрын
@@kechokecho1219 Esunima Getachew Reda and Debretsion yilalu, we are ethiopian eyalu new izi wust yagebun....Banda-woch!!!
@bereketalemu7529
@bereketalemu7529 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ስለዚህ እንዴት ማስቆም አይቻልም ሽብርን ለመታገል ወስኗል ስለዝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገር እናተ ክፉ አይጌኝሽ 🙏🙏
@maryamtube3970
@maryamtube3970 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጲያ♥☺
@ajaethiopialij2049
@ajaethiopialij2049 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እቅር በለን አገርህን አስብ በምድረ ወረበላ ምድር ተጨቃለች
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
በሃገራችን ዳኝነት ትክክል ነው ለማለት በግሌ እቸገራለሁ። ይህን ስል ጥቂት ሃቀኛ ዳኞች የሉም ማለት አይደለም ግን በአጭበርባሪዎች ተውጠዋል ብዬ እገምታለሁ።
@2eikl858
@2eikl858 2 жыл бұрын
ዳኞቹ አሽቃበጡ
@samuelsunbaso2380
@samuelsunbaso2380 2 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ሁሉም ለዎች ናቸው አላለም:
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኢትዮጵያዊያን መሪያችንን መክሰስም ጀመርን ነገሩ ደፋር ነን
@ethiopiansvoice4596
@ethiopiansvoice4596 2 жыл бұрын
መሪ ካጠፋ የማይከሰስበት ምክኒያት የለም እግዚአብሔር አይደለም ዋናዉ አለማጥፋት ነዉ ካጠፉ መጠየቅ አይቀሬ ነዉ።
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ያተ መሪ ምን ስለሆነነው እማይጠየቀው መጨረሻው ገና እዴ ደብረፅዮን አወዳደቁ አያምርም በናቱ ጥቆላና ትቢት ስልጣን ያገኘ መሆኑን አትርሳ እደሽማግሌ ተረተረት ነው እሚችለው አብይ
@chere1985
@chere1985 2 жыл бұрын
እድሜ ለ ዶክተር አብይ ይህንንም መብታቸው እንዲጠቀሙ አድርጓል ያው ምስጋና አይሰጡትም እንጂ ፣ ሌባ ያው ምስጋና አያውቅም አ
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን በቃን ጦርነት
@derashedanale2082
@derashedanale2082 2 жыл бұрын
ሊቆጨዉ የሚገባዉ ሌባ ብቻ ነው መንግስት ሌባ ያለዉ ሌባዉን ብቻ ነው
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 2 жыл бұрын
You tube ላይ አስተያየት የሚሰጡት ሁሉ ስራፈቶች ናቸው ቢል አንቺም እኔም ስራፈት ነን ማለት ነው? ( ያንችን አላውቅም እኔ ግን ስራ ስላለኝ አብይ አህመድ ሰራፈት ብሎ እንዲሰድበኝ አልፈልግም
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
ነይ እንደማመርሉቤ❤
@zd2105
@zd2105 2 жыл бұрын
አሚንንንን. ሉቤ
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
@@seadamuhammed9043 እሺ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃት ኢትዮጵያን ዘረኛቹን ልቦና ይስጣቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanumenber6086
@berhanumenber6086 2 жыл бұрын
ተባረክ የኢትዮጽያ አምላክ ይባርክህ
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
thanks for sharing information
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ትኩረት ትኩረት ለአፋር ሕዝቦችና ትኩረት ትኩረት ለአማራ ና ቀራያ ቆቦ በዋግሕምራ አላማጣና ለሰቆጣ ሕዝቦች
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ያረቢ እዝነትህን 🇪🇹😭😢😭
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
I love hearing Feta Daily, It is my favorite news source.
@geteyousef1813
@geteyousef1813 2 жыл бұрын
ሁሉም ሌቦች ናቸው ምን ዳኛ አለ በተ. ሲታወቅባቸው ይቀባጥራሉ
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 жыл бұрын
Bravo
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
እሰሰታሊን ተባረረ
@nabiiha1478
@nabiiha1478 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኮን አበሩት👍👍👍
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢቶጵያ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
ሰላም ለዓለማችን ይሁን።!!
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seidoraya8955
@seidoraya8955 2 жыл бұрын
Your are the Best KZfaqer In Ethiopian!!!!
@askalekifle2292
@askalekifle2292 2 жыл бұрын
The Prime Minister is right.
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ የተናገሩት አደገኛ ነገር የአማራ ወጣት ወይም ፋኖ የታጠቀው የኦሮሞን እና የሊሎችን የተጎዱ የመከላከያ አባላትን ገለው ነው ያለው
@helenzeray1117
@helenzeray1117 2 жыл бұрын
በዚህም መከሰስ አለበት በጣም አደገኛ ንግግር ነው የተናገረው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ግን ይሄ የአገር መሪ ነው ዉይስ
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
The game is power play !!!
@happygamse5920
@happygamse5920 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
@fatmah567
@fatmah567 2 жыл бұрын
ወይይ አይ አላህ ከሚድያ የኢትዮጵያ አምላክ አፈረሰው ይሄ ነጃሳ
@meseretassefa9099
@meseretassefa9099 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ሆ ስለምኑ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ለምኑ ነዉ ወደ ዜናነዉኮ ትምህርት አይደለም
@free-tz7zf
@free-tz7zf 2 жыл бұрын
አሚን
@geedasheeda6930
@geedasheeda6930 2 жыл бұрын
@chowondimu8952
@chowondimu8952 2 жыл бұрын
@@user-sh3or6bi6u 7/
@abayneshassefa3392
@abayneshassefa3392 2 жыл бұрын
ስታሊን በመባረሩ ደስ ብሎኛል።ተመስገን የእንጀራ ገመዱ ይበጠስ!
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ግብፅ ትቀጥረዋለች ምንችግር አለበት
@umhamza6749
@umhamza6749 2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ እኳን ተባርር አላህ ከዚህ ምድር ያጥፋው
@addisuribbiso5988
@addisuribbiso5988 2 жыл бұрын
"ተከሰሱ?" አንዳንድ ጊዜ የምንጠቀማቸው ቃላት አጉል የተከታዮችን ቀልብ ለመሳብ ተብለዉ የሚመረጡ ይመስላሉ:: እንዳትጠሉ ይቅርባችሁ::
@eteneshbedassa1909
@eteneshbedassa1909 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው ።
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 жыл бұрын
...በየትኛው ችሎት? በራሱ ፍርድ ቤት ማን ሊያቆመው ይችላል?
@zinabuabate422
@zinabuabate422 2 жыл бұрын
ጠ/ሚኒስትሩ በትላንቱ ፓርላማ በታሪካቸዉ የዋሹ እና ንግግር የጠፋባቸዉ ቀን ያለ አይመስለኝም።
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 2 жыл бұрын
ጆሮህን ተመርምረው ወንድሜ!.....ወይም ሳይካይትሪስ አማክር!
@tybamohamed9813
@tybamohamed9813 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@afromackanatelevsion9322
@afromackanatelevsion9322 2 жыл бұрын
Ye Dr. Abey ( our prim Minister ) Ye Parlama negeger andem enken yelewem, Liteyekum hone litechu aygebam.
@emusemer5573
@emusemer5573 2 жыл бұрын
#አብይን ፈጣሬ ይገልግለን😥😥
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
እንከፍነሽ
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
anchin befitnet fetari yasenabtish
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ኢትዮጵያ ካለችበት ችግር ታደጋት ዝናብኳ ስጠን እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እደ ቸርነትህ የኢትዮጵያን ጠላት አተ አጥፋልን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@markos7615
@markos7615 2 жыл бұрын
ህግ በማይከበርበት ሀገር ዳኛ ምን ይሰራል ?ያዉም አማራ ክልል ?
@meskeremyilma5427
@meskeremyilma5427 2 жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ ህዝቡ በፍርድ ቤቶች ላይ ትልቅ ቅሬታ አለው መግለጫው ቀርቶ አስተካክሉ
@rassellasie6416
@rassellasie6416 2 жыл бұрын
i Love hearing only this guy in Fetadaily news he is a real journalist for real eversince i started hearing you i stoped listining to the rest youtubers...
@DHMW26
@DHMW26 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ጉቦ ማይቀበል ካለ 5% ነው
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙዎቹ ጉበኞች ና ሌቦች ናቸው ብዙዎቻችን ጉቦ የማንሰጥ ባለጉዳዮች ያውም ተበዳይ እየሆንን ነገሩን መንገዱን እየቀያየሩ ሰበርብ ድረስ ደርሶ የተወሰነውን ጉዳይ ያለአግባብ የተወሰነበት ጉዳይ በገንዘብ አበለሻሽቶ እንደገና ከሁለት ዓመት በሁዋላ እንደገና ጉዳዩን ወደሰበርብ እየሔድን ነው ግን ዳኞቹ እንዳሉት ሁሉም ዳኛዎች ላይሆኑ ይችላሉና ሁሉም አንድላይ መጨፍለቅ መሆን አይገባውም ግን ብዙ ዳኞቹም አቃቢ ሕግ የሚሠሩም ይኼንን ጉቦ መቀበል ቢያቆሙ ጥሩ ነው ብዬ እጠይቃለሁ ።
@sileshibirru4265
@sileshibirru4265 2 жыл бұрын
ስታሊን በጣም ጎበዝ ነው ምንም ቢሆንም ካንተ ይሻላል
@aass2629
@aass2629 2 жыл бұрын
ይከእስታለን እፉይ እንክዋንምተባረረያረብ ዴስሲል በቁርአንዉድድድሩላይ እንዴጎንዴርአይነት ግጭት እንዴኢፍጣሩ ይሆናሉ እያለ ይሆናል አድርጉ እያለነበር አላህ እንክዋንም ፈረዴበት ይከነገረኘ በሰዉዴም እየተጫወተ ያረብ መጥፎሰዎችንአተሰትርልኝ
@modernpatriotism93
@modernpatriotism93 2 жыл бұрын
An intersting background music
@mengistutekle9791
@mengistutekle9791 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቆያል እንጂ ለሁሉም እንደተግባሩይከፍላል። የዝቋላ አቦ ገዳም መቃጠሎ እና የዋልድባ ገዳም ባህታውያን እንባና ጸሎት በወቅቱ እስታሊንን ጎርፍ ሆኖ ባይ ወስደው ቀስ በቀስ እንደሚአሰምጠ የታመነ ነው።
@saniyahome6960
@saniyahome6960 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌💯
@kibtes8320
@kibtes8320 2 жыл бұрын
ዝም ብለው አያለቃቅሱ ሌቦች ናቸው:: ልክ ልካቸውን ነው የነገራቸው:: ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ስራቸው በገሀድ ሲነገርባቸው ተንጨረጨሩ::
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk ante ena zerik biyalik enkuan yemikorekorilik yelem
@kibtes8320
@kibtes8320 2 жыл бұрын
@@shegyeshegitu1363እስኪ አሁን እኔ ከሰጠሁት አስተያየት ጋር ዘር ምን አገናኘው? አካፋን አካፋ ማለት እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሌቦቹንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም::
@derejegirma7392
@derejegirma7392 2 жыл бұрын
ጀላይክሠሥክ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
ታማኚ መርጃ🇪🇹✔💪
@mokeshe_robbi6828
@mokeshe_robbi6828 2 жыл бұрын
ምነው ጠቅላዮ እኮ እንዳንዶች ቢሉ እኮ በጣም ትክክል ናቸው። ምነው የህውሃት (ወየኔ) እጅ የሚነሱ (ጠባቂዋች) ሚሊየኖች አይደሉም እንዴ? ምነው በአማራ ክልል ብዙሃንን ለ27 አመታት በወያኔ ፍርፋሪ ስንቱን ሲያስለቅሱ መኖራቸው ተረስቶ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ደብዳቤ መፃፋቸው በለመዱት አረቦታቸው ምነው ቀረብን ይመስላል። አምና ተረስቶ ዛሬ ጥርስ አወጡ ማለት ነው። እስኪ ስራቹሁን ሳታጓድሉ ስሩ እና ያኔ እናወራለን አብረን ፈታዋች።
@terigedamu9370
@terigedamu9370 2 жыл бұрын
Brother & Sister let us stop pulling a string and work together . if we don't there will be no victory for any one of us
@neza88
@neza88 2 жыл бұрын
ጥቅማችን ለምን ተነካ ብለው የአማራ ዳኞች ጓ ያሉት ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም
@teztabolga6875
@teztabolga6875 2 жыл бұрын
እንግዲህ የዶክተር አብይን አባባል ኮሌጅ የበጠሱት ዳኞች ካልተረዱት እኛንማ ማን ይፈርድብናል።
@dawitshifrawe6299
@dawitshifrawe6299 2 жыл бұрын
Yes
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
The prime minister needs help in many directions, he is only one person. ???? No one is perfect, make offer of help.
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g 2 жыл бұрын
እዉንቱንንዉ አበይሊቦ ቸናችዉ ለምን ታዉቅብንበለዉንዉ ሊቦች
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 жыл бұрын
ለወያኔ ድል እንቅፍት የሆኑት ስታሊን እና ጌቾ ናቸው ስታሊን በሜዲያ ወጥቶ ፎጣለባሽ ብሎ ያማራን ህዝብ አዋረደ እንዲሁም ጌቾ የናወራርደው ሂሳብ አለን ብሎ እዝቡ እርስበርስ ተጫረሰ ነገሩ የማታድግ ውርጫ እናቷን መራች ነው🤔🤔🤔
@aass2629
@aass2629 2 жыл бұрын
የአላህንቃል ቁርአንነበርሊያዋርድ ሰዎችን ይክንሚስኪንህዝም በዉሸት ሊያጫርስነበር የቁርአንዉድድሩ አልተሳካለተም አላህአከሸፈበ ያረብ መጥፎሰዎችን አተያዝልን አጠቃላይለኛለሙስሊሞችብቻሳይሆን ለሁም ethiopia ዉ ሀገራችንን ከፍነዉያዴረገልን
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 2 жыл бұрын
TEBTABA BEMEHONU YLEFELIFAL INGI SEMI ALNEBEROWUM
@mangokongo5529
@mangokongo5529 2 жыл бұрын
ይመቻቹሁ ከናንተ ጋር ነዉ
@zineteliyana
@zineteliyana 2 жыл бұрын
ኢስላምን የነካ የለውም በረካ መባረር ያንሰዋል
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 2 жыл бұрын
ሁሉንም እንዳላላ የታወቀ ነው ! ነገር ስንጠቃ ምን ያደርጋል ? እሱ መች ስራ ፈታ ። እንዲህ ማለቴ ነው እንዲያ ማለቴ ነው ብሎ ለነሱ ማስተባበያ ሲሰጥ ! እሱ ስንት ሥራ አለው ። አዎ ሌባ ናቸዉ 99 ፐርሰንት
@anafyifru529
@anafyifru529 2 жыл бұрын
Arif tenetane nwu 🤝♥️
@getahunendaletereda2301
@getahunendaletereda2301 Жыл бұрын
አደይ ድራማ በጣም አሪፍ ነው ግን ተከታታዩን ለማግኘት እየተቸገርኩኝ ነው
@badrudin7674
@badrudin7674 2 жыл бұрын
መንግስት ምንም ዲጋመ መግለጫ አያስፈልግም እውነቱ ነው ዬገለፀ አሁንም መቃውሙት ለባ ናቸው ባይሆን እኔ ማኔኝ ብሎ እራሳቸሁን ይፈትሽ አሁንም ብሆን መንግስትን አያፈኑ መሆን ይገልፆል ይህ ተቃውሞ ።።።።።
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 жыл бұрын
Get xalika ygiba Hulu ychalwali lala xabka ylami Hulu ychalwali geta yredane🙇🙇🙇🙇🌹🌹💐
@tn5385
@tn5385 2 жыл бұрын
የሚናገረው አያዉቅም ይቅር በሉት
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤ይሔ መሪ ሣይሖን እንኳን ሐገር ሊመራ ከብትም መምራት አይችልም ማሥወገድ አለብን ሣያሥጨፈጭፍና ሣያሥጨርሠን
@mengebest5405
@mengebest5405 2 жыл бұрын
ፈታዎች ከባድ አሽቃባጮች .......ወደነፈሰበት የምትነፍሱ
@rabiumusema612
@rabiumusema612 2 жыл бұрын
እንደዉም የአመረ ደኜች ቸግር አለበቸዉ አመለኛ ሰይጠሩት አቤት
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
አረ መቀደድ ! ስታሊን በቀጥታ ስርጭት አሁን በTMH እያስተላለፈ ነው ።
@fatmah567
@fatmah567 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሌቦች ናቼው በተለይ ያማራ
@yonata2875
@yonata2875 2 жыл бұрын
አልተባረረም አለ
@okay456
@okay456 2 жыл бұрын
ምንምማስተካከያ አያስፈልግም ዙዎቹ ሌቦ ናቸው አለበለዛ አጋልጡ ነገሩ ትክክልሌ ነው
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 жыл бұрын
ሰላም ፈታ
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
ልክ ነው ዳኞች ሌባች ናቸው ሌቦች ካልሆኑ ውስጣቸው ያሉትን ሌቦች ያጋልጡ ያኔ እውነቱ ይወጣል።
@daveabebe4722
@daveabebe4722 2 жыл бұрын
1st
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 2 жыл бұрын
አቤት እስታሊን ተበየው አላህ አዋረድህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 жыл бұрын
የአማራ ክልል ዳኞች ምነው ከነከናቸው የዶ አብይ መግለጫ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ስራቸውን ስለሚያውቁ ነው ሌቦች ስለሆኑ ዶ አብይ ልክ ነው ምድረ ሌቦች በሀቅ መፍረድና ፍትህ ከቀረ ዘመን አልፎታል አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በስ
@asmamawfikerfikadu9064
@asmamawfikerfikadu9064 2 жыл бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ምነው የአማራ ዳኞች ማህበር ነኝ ባዪ ተንቀዠቀዠ።
@ahmitysodany9123
@ahmitysodany9123 2 жыл бұрын
Sle afar ena somali(issa) beki tntane altesetebetm bedgami.... 🙏🙏🙏🙏
@okay456
@okay456 2 жыл бұрын
ምጅመሪያ ህዝቡ ሲማረር ማህበሩ የት ንበሩ? ኡሁን ሲግለጡ በመግለጫ ማድናገር አይቻልም ማህበሩ እውነተኛ ከሆነ ሌቦቹን ለማጋለጥ ቢጥሩ ነበር ትአማኒነት ይኖር ነበር ምንምመግለጫ አይወጣላችሁም ተቀብላችሁ ልውደፊት ታተካሉ ይስተካከል ጠቅላዩ አኡት እንጅ ህብረተስቡ ያቀዋል
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
ማን ይከሰዋል ፈላጭ ቆርጭ
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ምን አገባን
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_አብይ እኮ ሠው ያላወቀው ሠይጣን ነው ቶሎ ያንሳህ አቦ አንተ አማራ ጠል ግም እግዚአብሔር ቶሎ ያንሳህ በአማራ ላይ የደርሰው ባንተና በልጆችህ ላይ ይድርስ_*
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 2 жыл бұрын
ለሃጫም ባንዳ ልሙጥ ዘረኛ ነሽ ቲሽ እበት
@user-wf5it8ko9l
@user-wf5it8ko9l 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-wf5it8ko9l
@user-wf5it8ko9l 2 жыл бұрын
@@eliasasefa1990 ተበጂ ባንዳ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
@@eliasasefa1990 ዘርሽ ይጥፋ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ነዉ ይህ አዉሬ
@fatumaansalle7113
@fatumaansalle7113 2 жыл бұрын
ሀቅነው
@modernpatriotism93
@modernpatriotism93 2 жыл бұрын
Everything you present is so informative and attractive.
@sumaya7539
@sumaya7539 2 жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወላሄ አንድም ቀን ያንተ ዜና ሳላዳምጥ አልፎኝ አያውቅም
@user-nl2cv2mt4t
@user-nl2cv2mt4t 2 жыл бұрын
ዜና ሰለቸን
@mengebest5405
@mengebest5405 2 жыл бұрын
ከዚያ ድንቅ ንግግሮች መካከል እቺን ነጥላችሁ የመነጣጠል ድብቅ ሴራችሁን ትበትናላችሁ .........ጋዜጠኝነት በቀቀንነት ብቻ ከሆነ ቋቅ ይላል
@aminasaidhassan6393
@aminasaidhassan6393 2 жыл бұрын
ዛሬም ነገም ዳኞች ሌባ ናቸው መንግስት እውነት ነው የተናገረው በተለይ አማራው ሌቦች በጥቆማ ነው ባልታሰበበት ቦታ ገብተው ወንድሜን የገደሉብኝ
@user-gl3yi8sz5o
@user-gl3yi8sz5o 2 жыл бұрын
የኔንም ውዴ ሌቦች ናቸው አዎ
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Mahustar
Рет қаралды 10 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16