Ethiopia - ሥለ ጌታቸው ረዳ የሚባለው ( ነገሩወዴት ነው)

  Рет қаралды 55,100

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 53
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Ай бұрын
Ethiopia citizens, fed-up of filed leaders, we Ethiopia needs new ideas and a new leaders.
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Ай бұрын
እውነት ለመናገር ህወሀት ተጣሉ ተለያዩ ሁለት ወር ስብሰባ ተቀመጡ ምናምን የሚሉት ሆን ብለው ይመስለኛል የአማራ ታጣቂዎችና የፌደራል መንግስቱ እርስ በርስ እንዲዳከሙ ይፈልጋል እስከዛው ነው አጀንዳ የሚፈጥረው
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp Ай бұрын
ጌታቻው ራዳ ብልጽግና ወይስ ህወሃት አልጋበኝም
@Welkayitey
@Welkayitey Ай бұрын
ብልፅግና ነው።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
@@Welkayitey ሁለቱም
@abby87877
@abby87877 Ай бұрын
እኔ ወያኔን አላምነውም ይሄ ወሬ ወልቃይትና ራያ ላይ የወረሩትን አጀንዳ ማስረሻ ወይም ማስቀየሻ ይመስለኛል ::🤔🤔
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Ай бұрын
ጌታቸው ከሁሉ ያጣ ከንቱ ሰው። ምንም እንኳን ከትግሬ በላይ ትግሬ ለመሆን ቢጋጋጥም የአማራ ዝርያ ስላለበት ህውሃታውያን ዕምነት አይጣልበትም። 100% የትግሬ ዘር ካልሆነክ ተጠቅመው ይጥሉሃል።
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
ማንነቱን እሱ ነዉ የሚያዉቀዉ አንተ? ለካ አህያ የሚሏችሁ ወደዉ አደለም? በጌታ? ምኑ ደንቆሮ ነህ?
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
ጌታቸዉ ይገደል
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd Ай бұрын
ኣልተገፉም.....እናም ኣትልፋ
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum Ай бұрын
ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው። ሕወሃት ጠንካራ የምሥራቅ አፍሪካ ወይም የአፍሪካ ፓርቲ ነው። ስለዚህ ውስጡን በንቃት በጥርጣሬ መጠበቅ ህልውናው ነው። የቆየውም በዚህ ችሎታው ነው። አይደለምንዴ ??????
@user-vh4bq4rz2t
@user-vh4bq4rz2t Ай бұрын
Èla
@YilmaBogale-qv1jn
@YilmaBogale-qv1jn Ай бұрын
ከአማራ ወደ ትግራይ የገባ "ቼኩቨራ" እንበለው ። አማራና ወሎዬ መሆኑ አገር የሚያውቀው ነው ። ከአለቃ በረንዳ አይጠፋም ነበር ።
@Takebru
@Takebru Ай бұрын
achi hagare mache yihuni lijochishi tasmamito chinimi ka sikayi miasarifushi uuuufffff
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል
@user-hh7qj8nl5v
@user-hh7qj8nl5v Ай бұрын
ፋኖ አሼናፊ ነዉ
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Ай бұрын
No አሸናፊ አይደለም እራስህን አትሸውድ አንድ መሆን አቅቷቸው ንፁሀን እየተገደሉ ነው
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Ай бұрын
ቆይ ግን ከትግራይ አዲስ ሃሳብ እና ለሰላም የቆመ ወጣት አመራር እንዴት ሊጠፋ ቻለ?
@tsegamegra5215
@tsegamegra5215 Ай бұрын
ስርዓቱ 27 ዓመት ሲኖር የተውለዱት በወያኔ ስርዓት ስለሆነ ያለ ህወሓት ነብሳቸው የሚኖር አይመስላቸውም ፈጣሪ ይርዳቸው
@weykefetek3020
@weykefetek3020 Ай бұрын
ማን ኣለ ፧ መሪ ኣላጣንም ከአኢትዮጵያ እምትባል የተረገመች ኣገር መነጠል ነው ያቃተን።
@dadydady3547
@dadydady3547 Ай бұрын
አንተ ስላልነገርካቸዉ!😂😂😂 ከብት
@mesay1260
@mesay1260 Ай бұрын
Tplf creating another war...😮😮😮
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 Ай бұрын
ጌታቸው ፡ ፡ ዘሩን ፡ ከእሱ ፡ የበለጠ ፡ እነገብረጽዮን ፡ ያውቃሉ። የትግሬ ፡ ጋዥ ፡ ለመሆን ፡ እድሉ ፡ ይገጥማል። በርታ።
@getachewdesta1433
@getachewdesta1433 Ай бұрын
Kedada
@selfreliance8999
@selfreliance8999 Ай бұрын
ለማኝ አጋሜዎች ሁሉም አንድ ናቸው
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ሁሉም ድሐ፣ ለማኝ ነው ባይሆን ከአገሩ እየወጣ ባሕር ላይ አይሞትም ነበር። በአለም ላይ የማን ዜጋ ነው ባሕር ላይ የሚሞተው።
@selfreliance8999
@selfreliance8999 Ай бұрын
@@negagetachew974 የመን ለመሻገር ባህር የሚሰምጡ አጋሜዎች ጠይቃቸው
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z Ай бұрын
ጌታቸው አማራነው😮😮😮
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ሁለት ዓመት ሲዋጋልሕ አማራ ያላልከው በጦርነት ስትሸነፍና ምስቅልቅልህ ሲወጣ ጌታቸው አማራ ነው ማለት የሕሊና ማነስ ነው ። ይልቁንስ 50 ዓመት ለትግራይ ምንም ያልሰራለት ሕዋሕት ሙሉ ለሙሉ ጠርገሕ ብታስወጣቸው፣የትግራይ ሕዝብ የተሻለ አስተዳደር ሊያገኝ ይችላል።
@desalegnkasahungebru-ms4gb
@desalegnkasahungebru-ms4gb Ай бұрын
እውነት የፌዴራል መንግስት ብቦታው ካለና ለትግራይ ህዝብ የሚያስብለት ከሆነ ይህ በቡድንተኝነት እና በሴራ ፍብረካ የሚታወቅ መርዝ ረጭ ትግራይ በቀል ቡድን እንዲወገድ አስፈላጊውን ጥረት በማድረግ ህዝቡን ከእልቂት ብያድነው ጥሩ ነው የሚል አስተያየት አለኝ ፡፡
@user-lg4hk2xv9o
@user-lg4hk2xv9o Ай бұрын
😂😂😂😂 4:03
@AliyAmedi
@AliyAmedi Ай бұрын
ማነው ራያን አማራ ያረገው ራያ ኦሮሞ እንደ አማራ አይደለም ኦሮሞ ካልሆነ ራያ ራያ እንጂ
@user-sb3ci4xx4p
@user-sb3ci4xx4p Ай бұрын
ጌታቸው፡ባንዳ፡ሆዳም፡እንደነ፡ተመስጌን፡ጥሩነህ፡እንደነ፡ደመቀ፡መኮነን፡እንደነ፡አገኘሁ፡ተሻገር፡ከሃዲ፡ሁኖ፡ነው፡እንጂ፡ጥርት፡ያለ፡አማራ፡ነው።
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
እንደ አጋጣሚ ሆኖ የጊዚያዊ አስተዳደሩ መሪ ደብረጽዮን ቢሆን ኖሮ ባንዳ ሆዳም ትለው ነበር? ጠቅላላ ሕዋሕትም እኮ የሻዕቢያ ሎሌ፣ ባንዳ ነው። ሻዕቢያ እየታዘዘ እዚህ ያደረሰው ማን ነው። ሕዋሕት ሁሉ የከዳው አርቆ ስለማያስብ አሁንም ግራ የገባው ቡድን ነው።
@user-sb3ci4xx4p
@user-sb3ci4xx4p Ай бұрын
ልጅ/ያ፡መሞትና፡መቀበር፡የሰው፡በላው፡ዓብይ፡መመረጥ፡ነው።ለህወሃት፡ሞትና፡መቀበርም፡ምክንያት፡የጌታቸው፡ረዳ፡መመረጥ፡ነው።
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj Ай бұрын
አሰልቺ ትነታኔ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፡ ጠ/ምኒስተሩ ደር/ኣቢና ወያነ እንዳሉት በኢትዮጵያ ከቆዩ፡ ኢትዮጵያ መጨረሻ የለየለው ሞት ሊበዛባት ነው እንጂ ሊቀንስ ፍጹም ሊቀንስና ልሻሻልም ኣይችሉም። የኢትዮጵያ ህዝብም ምን ማደረግ እንዳለባችሁ ኣይጠፋችሁምና፡ ለማይጠፋችሁና ስለዚሁ ነገር ለመፍታት ከሚታገሉት ልጆቻችሁ ሁናችሁ ተከታተሉትና በደምብ ደግፉት። ኣለበለዝያ ታላቁ ችግር እንደምታዩትና፡ ችግሩ ደግሞ እየበዛ ስለኒሄድ ይምእያያችሁ ነው። እንደዚሁ የነሰለ ችግር ደግሞ እስከ ኣሁኑ ብኢትዮጵያ ህዝብ ታይቶ የማይታወቅ ስለ ሆነ ነው። ስለዚህ ላደርጋችሁ ምፍችያ ራሳችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ናችሁ።
@Welkayitey
@Welkayitey Ай бұрын
ጌታቸው ባንዳ ነው። ከሓዲ ነው በትግራይ ህዝብ ላይ እየተጫወተ ይገኛል።
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ጌታቸው ረዳ - ከሁሉም የበለጠ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው። በሕዋሕት የተሰገሰጉ ዘራፊዎች ስልጣናቸው ከለቀቁ 50 ዓመት በትግራይ ሕዝብ ሒወትና ገንዘብ ቁማር መጫወታቸው ስለሚያበቃና፣ ሰለተቃረበ ነው ባንዳ የአመራር ችግር ያነሰው የሕዋሕት ቡድን ሻዐቢያና ብልጽግና አምጥቶ 1 ሚልዮን ሕዝቡ የሚያስጨርስ ነው።
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ጌታቸው ረዳ - የሚችለው እየሰራ ነው፣በትግራይ ጦርነቱ ጠቅላላ ምስቅልቅል ስላደረገው፣ 30 ዓመት የተገነባ በሁለት ዓመት ነው ሲስተም የተናጋው ይህን ሕዋሕት + የትግራይ ሕዝብ ሆነው ለማስተካከል ብዙ ጊዜና ቢልዮን ገንዘብ ያስፈልጋል። መተቸትና መስራት ይለያያል።
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd Ай бұрын
ለነ ዛዲግ ኣብርሃ እና ለደመቀ ዘዉዱ ንገራቸዉ ባንዳ ማን እንደሆነ ይነግሩሃል ፍሬንድ
@getachewdesta1433
@getachewdesta1433 Ай бұрын
😂😂😂😂
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf Ай бұрын
Amhara sabotage,
@melkamubogale5269
@melkamubogale5269 Ай бұрын
The bloved getachew reda is recognized by international community, Your faken ritoric is not necessary 😂
@weykefetek3020
@weykefetek3020 Ай бұрын
ተራ ሓሜት፣ ህወሓት በትውልድ ቦታ ሳይሆን የኣላማ ፅናት ነው መሪ እሚመረጡት።ስዩም ህወሓት መሰረተ መራ ኣድዋ ፣ ኣክሱም ወይም ሽሬ ኣልተወለደም፣ ኣጋመ ነው፣ ጌታቸው የተመረጠው ትውልድ ቦታው ሽረ ወይም ኣድዋ ስለሆነ ኣየደለም ራያ ነው ሲወርድ ሌለላ ትርጉ መስጠት ዝቅጠት ነው።
@HaileGebre-fl8di
@HaileGebre-fl8di Ай бұрын
ጌታቸው ትግረዋይ መሆኑ እንዲጠራጠር እየታተርክ ያለኸው አንተና መሰሎችህ ናችሁ። እሱ እየፈጠረው ባለው መልሞስሞስ ገሸሽ እያለ ነው።
@yalexy5398
@yalexy5398 Ай бұрын
ጉድና ካብ ትግራይ ሓሊፉ ማዕኸል ዓዲ ሓሊፉ:: 50 ዓመት ልገበረ ህወሓት ታይ ሽግር ኣለዎ እቲ መሪሕነት ካብ ዓድዋ ተወፀ? ደቂ ዓድዋ ታይ ኢኹም ትጥቀሙ? ትግራይ ናይ ኹለና እንድያ ሰብ ናብ ፅልኢ ተይኸደ ስልጣን ናብ ካልኦት ይኽድ:: ጌታቸው እንተደኣ ደኺሙ በይንኹም ተይኾነስ ኹሉ ይጉዳእ:: ተጎቢዙ ኹሉ ንስኹም ለ ትጥቀሙ:: 50 ዓመት ህዝቢ ትግራይ እንተደኣ ክኢልኹምስ ክመይ 2ተ ዓመት ይመረኹም?
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН