Ethiopia - ወደ ፋኖ የተላኩት ሽማግሌ እና የተሰጣቸው ጥብቅ ተልእኮ

  Рет қаралды 138,039

Feta Daily

Feta Daily

11 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 322
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 11 ай бұрын
የምን ሽማግሌ 🙄🙄🙄 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 11 ай бұрын
💗💗💗💗💪💪💪💪💪💪💪
@ailmm9212
@ailmm9212 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 11 ай бұрын
የኔዎ
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 11 ай бұрын
ፋኖን ይዘን ወደፌት ሌላዉ ጥራጌነዉ ድል ለአማራዬ💚💛❤
@TtYy-mf2ot
@TtYy-mf2ot 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selamgizachew531
@selamgizachew531 11 ай бұрын
ድል ዙሪያውን በጠላት ለተከበበ ታላቅ ህዝብ የአማራ ሰራዊት ሀይል ፋኖ💚💛❤️💪💪💪
@user-xo4zx6gi2m
@user-xo4zx6gi2m 11 ай бұрын
ነበልባሉ ፋኖ እያዳዱን አስጨነቀዉ ፋኖ እደ ህዉሀት ማንንም አይወርም እደ ተራዉ ሽፍታ እደ ሸኔ መደር ለመደር እየዞረ ንፁሀንን እያረደ ፎቶ አይለቅም ፋኖ ታሪክ ያለዉ የሚታገልበትን አላማ የሚቅ በክብሩ ከመጡበት አሻፈረኝ የሚል በሀገሩ በህዝቡ የማይደራደር ጀግና ታጋይ የህዝብ ልጅ ነዉ ድል ለፋኖ፣
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
ትክክል ድል ለጀግኖቻችን
@madinam4674
@madinam4674 11 ай бұрын
ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለጀግናወች ❤❤❤❤❤❤ ወዲሞቻችነን አላህ ይጠብቅልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፋኖ ወችን ጀግኖወቻችነን👍👍👍ዲል ለፋኖ
@Oromambo
@Oromambo 11 ай бұрын
Zeraf zeraf 😅
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 11 ай бұрын
​@@Oromambo😬ምን ትሰሪአለሽ ከዚ ጋሊቲ ግምቲ ያማአፍን😤
@Oromambo
@Oromambo 11 ай бұрын
@@kokobeeun3188 aram amhara
@jemchatt
@jemchatt 11 ай бұрын
ድል ለአማር&ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉
@ailmm9212
@ailmm9212 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mintyassefa
@mintyassefa 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@abe8141
@abe8141 11 ай бұрын
ህፃን መሪ ይዘን:: ሁለት ጊዜ ጦርነት ውስጥ ከተተን ያሳዝናል::
@samiraomal2034
@samiraomal2034 11 ай бұрын
Ena gen andanda sasebaw yegermgnale hgere lemferse New eysira yalew eko 5amete yemyargwn setyu endana hasbe talkeoch yetgru ena ye amhara hezebe andente fetrchu hgerachn adnu bye negn sasebe tegarun ketkm wech argo ahune weda amhara hezebe yeha seyalke lelaw kelale New belo asbo eysira New yaszenal Bekele New eyflge yalew
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 11 ай бұрын
አቡይ 😂😂😂 ድለፋኖ ፋኖ ፋኖ 👍👍👍👍💪💪💪💪💚💛❤️
@blackstone07
@blackstone07 11 ай бұрын
የሃገራችን ቦለቲካ ልክ እንደ መርካቶ የችርቻሮ ገበያ መስሎ ታየኝ።
@alamal2812
@alamal2812 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@dawitkibret2502
@dawitkibret2502 11 ай бұрын
ድል እና ስኬት ለፋኖ
@rabiarabia6268
@rabiarabia6268 11 ай бұрын
አይደል
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 11 ай бұрын
ኦዎ 100%
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
አሚን አይቀርም
@user-hs7ii8vg1j
@user-hs7ii8vg1j 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤
@sadasaada2173
@sadasaada2173 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 11 ай бұрын
ድል ለአማራየ ህዝብ ፋኖ
@abdelaadam1940
@abdelaadam1940 11 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-kt2gy8kb2v
@user-kt2gy8kb2v 11 ай бұрын
ድልለፋኖ ድልልለተገፋው አማራ
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj 11 ай бұрын
አቡይ😂😂ድልለፍኖ👍👍
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ለነበልባሉ ፋኖ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያንን" በዓለም ፊት ያዋረደ ወራዳ የሠው ትንሽ... ዓብይ አሕመድ ዓሊ :- የተባለ የጠንቋይ ልጅ ጎሮሮውን ታንቆ ለዓለም ፍርድ በአስቸኳይ በትግላችን እናቀርበዋለን :: ሠፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ" ከፋኖ ጋር ወደ ፊት !!! ::
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 11 ай бұрын
አማራ ማሸነፉ የግድ ነው።
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ማንም አይሸወድ ማለባበሰ አያሰፈልግም ዘላቂ ሰላምነው የሚፈልገው የአማራ ህዚብ ጥቂው ሥካልተመለሰ ድረሰ ለግዜው ጦርነት ቢቆም ዘላቂነት የለውም
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ህዝብ አረፍትክ
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub 11 ай бұрын
ድምፅህና አቀራረብህ ሲመቸኝ ፈታየ❤
@eshetenigatwa1520
@eshetenigatwa1520 11 ай бұрын
በዚህ ሰአትሽማግሌ የለም ባንዳ ብቻ ነው ያለው
@Habtam837
@Habtam837 11 ай бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤❤❤❤❤
@madinam4674
@madinam4674 11 ай бұрын
ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለሀነሬ ለአማራ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሆይ ይህን እንደ እስስት በየጊዜው የሚቀያየር ኦህዴድ መር ብልግና መንግሥት እንዳታምኑ!!!!!!አደራ!!!!
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 11 ай бұрын
ወዮዮ የኛ ማንዴላም ብለነው ነበር ለካ 😢😢😢
@Naol572
@Naol572 11 ай бұрын
አብይ ሳምባዬ ነው.. ኩላሊቱ ፌል ቢያደርግ የእኔን አውጥቼ እሰጠዋለሁ ያለም ነበር😂😂😂
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 11 ай бұрын
ድልልልል ለአማራ ህዝብ እምዬዬዬ ኢትዩጲያ ሠላምሽ ናፈቀኝ አንች ሚስኪንሀገር የድሀወች እናት አይይይይይይ እስኪአሏህ ሠላም ያምጣ
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤
@ailmm9212
@ailmm9212 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💒💒💒🕌🕌❤❤
@myriammyriam809
@myriammyriam809 11 ай бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ 🤲🇲🇱🙏
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc 11 ай бұрын
ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vi1px6sp8n
@user-vi1px6sp8n 11 ай бұрын
ይህ ምስኪን አማራ ህዝብ እንደፈለጉት በግፍ ከጨፈጨፉት በኋላ እርቅ የሚሉት ነገር ምን የሚሉት ነው ንፁሃንን የገደሉ መጀመሪያ ሁሉ ለፍርድ ይቅረቡ ከዛን በኋላ ነው እርቅ
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 11 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪✔️
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 11 ай бұрын
ደልለፉኖ❤❤❤❤❤
@samiranuredin8311
@samiranuredin8311 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ማንዴላ ህዝባቸውን ለዘላለም ለነጮች የሰጡ ሰው ናቸው ስለሳቸው የተባለው ሀሉ ድራማ ነው በልጅነቴ ያከበርኳቸው ይቆጨኛል😢
@eshetenigatwa1520
@eshetenigatwa1520 11 ай бұрын
እነዚህን ሽማግሌ ተብዬዎቾን ምሳቸውን ሰቶ መመለስነው
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
አወ የመንደር ጠብ አረጉት እኮ
@zizi5555
@zizi5555 11 ай бұрын
ሳይሰለቼኝ የማዳምጠው ጋዜጠኛ ✅✅🥰😍😘❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ጥያቄ ከዚህ ጨፍጫፊ መንግስት መላቀቅ ነው ይልቀቅ።
@user-il6pk1fm3r
@user-il6pk1fm3r 11 ай бұрын
ስተየ እዳየሀቸው ሰበሩን ለመስማት ፈታዩ እንኳንመጣህ😘💚💛❤😍
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ሰይጣኑ አብይ
@toybaendris2607
@toybaendris2607 11 ай бұрын
ፈታየ❤❤❤❤❤
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 10 ай бұрын
Dil lefano dil.le amhara hizebi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseret742
@meseret742 11 ай бұрын
ድል ላአማራ ፋኖ 🐅💪🙏🐅🐅💪🙏🐅💪🙏💚💛❤🐅🐅💚💛❤ድል ፋኖ🙏🐅💚💛💛💪🙏🐅💚💛💛ድል ለፋኖ💚💛❤💪🙏🐅🐅"ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ🙏💚💛❤💪🙏ሞት ለአብይ
@meseret742
@meseret742 11 ай бұрын
ዘረኝትን የተማርነው ተገደን ነው ምድር አሽቃባጭ ገድል ገቡ
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
​@@abdelahumer9574ደቆሮ ያች እውቀት እዚላይነው ቱ እና አማራ ሥልጣን ፈለጋ መሠለሺ የሚታገለው አትግደሉን አታፈናቅሉን እያለ የአማራ ህዚብ ሰልፍ ሲወጣ አይተሻል አደል ግን የሰማየለም በአገራችን ውሥጥ እዳማራ በግፍ የሚገደል የሚታሰር የለም
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 11 ай бұрын
​​@@abdelahumer9574እናም አሁንም ትግሉ ፋኖ አቱኩኝ አትግደሉነው አታበራይ የማታቂውን ሰላም የሚጠላ የለም
@abdelahumer9574
@abdelahumer9574 11 ай бұрын
@@user-sr3lq4tq6r ለምን ወርደሽ አትዋጊም ወሬ ብቻ አሁን ፋኖ ተሸንፎ ቢመታ የምታደርጊው ነገር አለሽ አባይ በየሚድያው በስ ታቂያለሽ ፋኖዎች እደናተ አይደሉም መዋጋት ካለባቸው ይዋጋሉ ማብረድ ጋለባቸው ያበርዳሉ እናተ አቀጣጣዮች በየሰው ሀገር ተሸርኩታችሁ ወረሞ አህያ ትይራይ ወያኔ አብይ ይግደልህ ያለችሁ ትለፈልፋላችሁ ወድሞቻችን ታስደበድባለችሁ በናተ አፋ ለስድብና ለወሬ አንደኛ ነሽ የአንድ ሰው ኮሜንት ምን እደሚያስከትል አታቂ አሁን ላይ ስለተናደደሽ ብቻ የማይባል ቃል ትናገሪያለሽ
@bengobezu8353
@bengobezu8353 11 ай бұрын
Abiy Ahmed has got to go now !!!
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 11 ай бұрын
እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ያረብ
@MeberatuEndashaw
@MeberatuEndashaw Ай бұрын
ነበር በማለት ጨረስከው ይመችህ ለእውነተኛነትህ
@teshale2746
@teshale2746 11 ай бұрын
Dr abiy afu "Ethiopia" tegibaru ግን oromoን መገንባት ብቻ New፣ tigraይn wodemaymelesibat mati ውስጥ ከቷል አሁን ደግሞ ወደ አማራ ቀጣዪ ወዳት እንጀ😢
@wowwoww1904
@wowwoww1904 11 ай бұрын
ድልለፋኖ
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 11 ай бұрын
Amhara 👊 ✊ 👊 ✊ 👊
@uduudjzjd986
@uduudjzjd986 11 ай бұрын
ፈታየ የኔ ጀግና ፈጣር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@robertaalt
@robertaalt 11 ай бұрын
መመለስ.አይገባቸውም.ለእርቅየመጡት.ሰላዮች.ናቸው ፤ይህንአንደጋግመው.እንማር.💚💛❤
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 29 күн бұрын
በርቱ ፋኖ ነው ምላው
@biniyammkonennasers7340
@biniyammkonennasers7340 11 ай бұрын
በርታ እውነት መቼም እትጥፋም በስራህ አቀኛሁን
@yaregaltarekegnshitta8335
@yaregaltarekegnshitta8335 11 ай бұрын
ይህ ሰው እንኳን የአምስት አመቱን የትናንትናውን ያስታውሳል።
@airseller8514
@airseller8514 11 ай бұрын
አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክልን
@batalgaribi9561
@batalgaribi9561 11 ай бұрын
አማራዉ የሚታገለዉ ለፍትህ እና ለነፃነቱ ነዉ። ስለዚክ ድድር ከገዳይ ጋር አይኖርም ። ይሄ ወሮበላ መግስት ማንቁርቱን ተይዞ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቀርባል። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@brahanenaizgi
@brahanenaizgi 11 ай бұрын
​@@batalgaribi9561🎉❤❤❤❤1ש1
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ እኔኮ ስትመቹኝ😢😢
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 11 ай бұрын
Atebll.teklayw... Abeey mallett.. eko.dejalle.new.maletmi..seytanew......
@Emperors_12
@Emperors_12 11 ай бұрын
የአማራ ጥያቄ በፖለቲካዊ መንገድ እንጂ ሽማግሌ እና የሀይማኖት አባት በማንጋጋት የሚፈታ ምንም ነገር የለም፣ለኦሮሞ እና ትግራይ የሚሰራ ድርድር ለአማራ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም።አማራ ከፈጣሪው ጋር ያሸንፋል💚💛❤️🦅
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 11 ай бұрын
Yep. Yemen shimagele new. We don't need this now. It is too late. He ordered the NDF to kill every one. Now, when he is deafted, he tried to play another Card. It won't happened. we were asking millions times to secure safety and security of the people. But he was blind and deaf to any of the people's suffering. Now, when he is at the Brik of the collapse, ሽማግሌ is not working. He can go to hell with his party. We do not have any concern with the poor Oromo people, we have a serious concern with the system he is leading . But he is hiding and using Oromo people as a shield. he cant even know a very essence of leadership when he tried to forced and enslave people. This is not going happen unless, every one is dying! I even j
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 11 ай бұрын
💪🇨🇬ድል ለአማራው ሳተናው ፋኖ ፋኖ 🇨🇬💪🇨🇬💪❤❤❤❤🙏🙏 አብይ😜😜😜😂😂😂😂
@cus-nt4wu
@cus-nt4wu 11 ай бұрын
መሪው ጎረምሳ ስለሆነ ስሜታዊ ስለሆነ ብዙ መራመድ ባለመቻሉ ሀገራችንን ውጥንቅጥ ውስጥ አስገባው
@abe8141
@abe8141 11 ай бұрын
ወያኔ ቤት ካደገ ሰው ምን ትጠብቃለህ?
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 11 ай бұрын
@@abe8141 ትክክል የነሱ ጦሥነዉ
@FETA249
@FETA249 11 ай бұрын
ዘንድሮ የለያል ጭቁኑ የአማራ ህዝብ ሀቁን አላህ ያውጣው ነምን ሽምግልና ባለፈው ደሴ የተፈጠረውን አንረሳውም ሽምግልና ተብሎ😢😢 ፋኖ ወደ ፊት
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
አላህሆይበቃበለን ያረብ
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
አይይይ የሠላም ሠው አልቀረበትም የበግ ለምጽ ለብሦ መጣብን ጨፈጨፈን አሥጨፈጨፈን
@landolenodido948
@landolenodido948 11 ай бұрын
ድልለአማራ ፋኖ
@hiwettesfay2192
@hiwettesfay2192 11 ай бұрын
Ethiopia peaple return to Jesus
@dinq5201
@dinq5201 11 ай бұрын
fano yashenifal
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 11 ай бұрын
አላህ ያሳው ያረብ
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 11 ай бұрын
ከጋላ መንግስት ጥሩ አጠብቁ ምክናት የበታቺ ስሜት ነው የሚሰማቸው
@meseret742
@meseret742 11 ай бұрын
ፈታሌ ዘገባህ ሁሉ ዳር ዳር ብሎአል የፍራት ነው መሠል
@aberangusse1669
@aberangusse1669 11 ай бұрын
እንዳትታፈን ፈርተህ እውነት መዘገብ ትተሀል
@tsiyongediyon5433
@tsiyongediyon5433 11 ай бұрын
Ewnet new bexam feri new ya hulu hizb tasro tnantna 226 sew new yetaserew sebal esun tekeblo zegebew😂😂😂
@Abureyan11
@Abureyan11 11 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ማስታረቅ በጣም ቀላል ነው ግን የአማራ ንትርክ እና ይቅር ባይነት የሌላው አስተሳሰብ በጣም ከባድ ነው።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 11 ай бұрын
የኔ ደሀ... ደሀና ነህ?
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
አረ እባክሽ አላልሽም
@ageryekase-vp2zf
@ageryekase-vp2zf 11 ай бұрын
ነበር ባይሰበር😢😢😢አገዳደለን እጀን በጀ የሚያስብል ጦርነት
@meseretabiye2489
@meseretabiye2489 11 ай бұрын
Fano ❤
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 11 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y 11 ай бұрын
ሳህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
የሃገራዊ ምክክር የተመሠረተው የእርቅ ኮሚሽን ሳይሆን በህብረተሰቡ ውስጥ የተቀርኖም ሆነ የጋራ ያሉት ሀሳቦች ሰብስበና አደራጅቶ አቅርቦ ለህዝብ ወይም ለላይኛው አካል ማቅረብ ነው።
@user-sj3qw5xf5b
@user-sj3qw5xf5b 11 ай бұрын
Lehulum nger egziabhre yekdem
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 11 ай бұрын
ማዘናጊያ ነው
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 Ай бұрын
Hawassa bet lifers new bikela Amhara wochin.
@gidaydegefu3712
@gidaydegefu3712 Ай бұрын
I find you neutral in your interpretation. Thanj you!
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 11 ай бұрын
እኛ አገር ብሄርተኝነት እስካለ ድረስ አገሪቷ ሰላም አትሆንም ሰላሳ ሶስት ዓመት ታየበት እንደ አይጥ ተሞከረብን እኛ ግን ሰው ነን ቢገባቸው አለወቁልንም የስልጣን ጥመኛ ስለሆኑ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 11 ай бұрын
Fanno used to live all the time in the country. Fanno was present during the ruling time of Emperor Haile Silasie first. Was it really a priority to dismantle Fanno??? It is unfortunate to judge this and that. However, the present action and Truth is undeniable.
@geja2809
@geja2809 11 ай бұрын
💚💛❤️wudoch demrugn
@getawtadesse9920
@getawtadesse9920 11 ай бұрын
ፈታ እየተበላሸ ነው:: እርእስህ ሌላ የምታወራው ሌላ:: የምናውቀውን ነገር መልሰህ ትነግረናለህ::
@hadiyabelay7568
@hadiyabelay7568 11 ай бұрын
ስለፋኖ ሽምግልና እረዕስ አድርገህ የምታወራዉ ግን ሌላ ነዉ
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 29 күн бұрын
ሀሳቡን ማምጣቱ ትልቅ ክብር ያሰጣቸውም?።ተባባሪነትና ቅንነቱ ካለ ሌላው ሥራ የእኛ ነበር ።
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Ай бұрын
የቀረበው ዝግጅት ግልፅ አርጎ እንደሚአሳየን አለም አቀፋዊውየሰላም ሽልማት ቸኩሎ ለውሳኔ የደረሰው የሽልማት ድርጅቱ ከዚህ በፊትም እንዳደረገው የሰላም ኖቤል ሽልማቱን እንዲመለስ ለማድረግ ሳይገደድ ይቀራል ብላችሁ። የሰላም ምስጋና ሽልማት ሰላምን እንደነ ታላቁ ማንዴላ ለሚአውቁ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 11 ай бұрын
ድልለፋኖ❤🎉🎉❤❤❤❤
@TheEthiolion
@TheEthiolion Ай бұрын
Very hard to understand TRC if you are a 7th grade student!!!! The idea is too matured!!!!
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 11 ай бұрын
ማንዴላ የነጭ አምላኬ ነን ።
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 28 күн бұрын
🎉
@user-ig8to2tw2x
@user-ig8to2tw2x 11 ай бұрын
ውደ ፋኖ የተላከት ምን?
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 11 ай бұрын
Betam timechugnalachihu
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ሰለ አብይ አትንገረን አውሬው ጨካኝ ነው ጨፍጫፊ ነው ይወገዳል ❤❤❤
@zainabzb7145
@zainabzb7145 11 ай бұрын
ካሁን ቡሀላሺማግሌ ሸህ ቄስ ለአማራ አይበጀንም ነፃነታችንን በክዳችን 💪💪💪💪💪💪💪
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 11 ай бұрын
Ayi manidiela besew tarike mewazek
@danielneguse3241
@danielneguse3241 11 ай бұрын
ዛሬ የት ጠፋችሁ እነ ፈታ!!
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
እንደ ልፋቱ አይቶ እግዚአብሔር ያሳካለት ሰላሙን ያምጣለት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹...ማንዴላ የመጣበት መንገድና የአብይ አንድ ሊሆን አይችልም ሁኔታዎች ሆነ ጊዜው ይለያያሉ፣ማንዴላና ዴክላርክ፣አቢይና....
@Nicolas27821
@Nicolas27821 11 ай бұрын
ማንዴላ ይቅር ያለው በዘመዶቼ በብሔረሰቤ ደረሰ ያለውን ሳይሆን በራሱ ላይ የደረሰውን ግፍ ና መከራ ነው በይቅርታ የደመደመው ።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 11 ай бұрын
ይቅር ለማለት የትኛዉ ይበልጣል? የትኛዉ ይሁንልህ?
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН