Ethiopia : "የብሄርን ጥያቄ በፖለቲካ መድረክ አልነበረም መፍታት የነበረብን" ልደቱ አያሌው part 3 | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 26,985

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

4 жыл бұрын

"የብሄርን ጥያቄ በፖለቲካ መድረክ አልነበረም መፍታት የነበረብን" ልደቱ አያሌው

Пікірлер: 97
@habtommeles90
@habtommeles90 4 жыл бұрын
Lidetu you’re incredibly brilliant
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 жыл бұрын
Keep praising fools like him...
@ghiwotgslassie3797
@ghiwotgslassie3797 4 жыл бұрын
ያየሰው እና አቶ ልደቱ እናመሰግናለን
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
ከአብሮነት ጋር ወደ ፊት
@gebremezgebetefnsrdum148
@gebremezgebetefnsrdum148 4 жыл бұрын
ስትከባበር ብቻ ነው ኣብረህ ወድ ፊት የምትሄደው ለብቻው ኣገርንየሚሸጥ ወንድ እና ሴት የለንም
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 4 жыл бұрын
ዎይኔ ልደቱ !!!!!! ያገሬ ሰዉ ማዳመጫዉ ጥጥ ሆነ ምን የደረግ.
@iman5329
@iman5329 4 жыл бұрын
tnx ato lidetuu tikikel belehal👌
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው በርታ ካልበሰለ ህዝብ ተፈጥረክ አረርክ
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ትክክል ያኔ ጉማሬው ብርሃኑ ነጋ በሴራ የልደቱ ስም ስያጠፉ ስንቱ ስድብ ነው የተሸከመው።
@onlinejobsethiopia7173
@onlinejobsethiopia7173 4 жыл бұрын
Thanks a LOT for all the briefings Mr. Lidetu!
@andken5148
@andken5148 4 жыл бұрын
Lidetu is one of a kind. I knew this when i watched him debate for 2010 ec election i didnt know him before. and i was amaized by his intelect and civility.for me he sound more like scandinevia politians than of those tipical ethio "poletikegna" He born in a wrong country!!!
@teshetube197
@teshetube197 4 жыл бұрын
I agree
@brook1636
@brook1636 3 жыл бұрын
Real Ethiopian. Such discussions in politics is quite necessary.
@teddome
@teddome 4 жыл бұрын
Thanks, Yaye I had a great respect for you. Lidetu you are amazing your ideas are so powerful and I am so hopeful you could be our P.M. if we are lucky. thanks again for both of you and tack care.
@aregaaweke2180
@aregaaweke2180 4 жыл бұрын
Thank you very much amazing journalist...Keep it up!
@fikrubekele6016
@fikrubekele6016 4 жыл бұрын
LIDETU HAS ALWAYS BEEN SO BRILLIANT AND IMPRESSIVE TO ME. I WONDER WHY SOME PEOPLE HATE HIM SO MUCH.
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
HE IS SMART, INTELLIGENT, CUNNING, BUT MOST OF ALL HE IS A BLOW HARD!!! HE IS ONE POWER HUNGRY.......
@desalewjember8298
@desalewjember8298 4 жыл бұрын
WOW ! i appreciate MR lidatu .i wish you Long live . nice speech and motivational .
@maetebtesfamariam4072
@maetebtesfamariam4072 4 жыл бұрын
አገሪቷ የተከበሩ አቶ ልደቱን ፈልጋለች ።ኢትዮጵያ ያለ አቶ ልደቱ አያሌው ለጊዜው ምርጫ የለንም ።
@siedhusen3758
@siedhusen3758 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው. ብቸኛው እትዮያዊ ነህ ግን ምን ዋጋለው ህዝባችን አልበስለም
@bede6618
@bede6618 4 жыл бұрын
Loved Lidetu, Brilliant discussion he smashed it, well done Yayasew you were a bit biased avoid that
@EseyVS
@EseyVS 4 жыл бұрын
This is perfect 👍
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
He is very true
@abdullahhailu1656
@abdullahhailu1656 4 жыл бұрын
ልደቱ ከተቻለ ከአብይ ጋር ተቀያየሩ ምክንያቱም እብይ አልተማረም ማውራት ብቻ ነው የሚያቀው
@samtirful
@samtirful 4 жыл бұрын
Bravo Lidetu!!
@moosxxm6722
@moosxxm6722 4 жыл бұрын
wowwwwww
@adeyabebaej
@adeyabebaej 4 жыл бұрын
ልደቱ ያቀረበው የበሰለ አመለካከት ነው:: በቅድሚያ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ አያስፈልጋትም ሳይሆን ቅድሚያ የሚሰጠው ሰው ጠረጴዛ ምግብ ማቅረብ ነው:: በተለይም የረሳነው ነገር ዴሞክራሲን በፖለቲካ ይዘቱ ብቻ ነው የምንገነዘበው:: የዜጎችን በጤና የመኖር የመብላት እና መጠጣት ውሎ በሰላም ማደር መማር መነገድ ወዘተርፈ የመሰሉት ሰብዓዊ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ናቸው:: ለነዚህ መሰረታዊ መብቶች ባልተተገበሩበት ሀገር ፖለቲካ ይዘት ያላቸው ቋንቋ: ራስን በራስ ማስተዳደር: መፃፍ: መሰብሰብ ወዘተ የመሳሰሉትን መሰረታዊ ፍላጎቶች አድርጎ ማየት የግንዛቤ እጥረት ይሆናል:: ይህንን በሁለተኛ ደረጃ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ቅድሚያ አጀንዳ አድርገው የሚያነሱ ክፍሎች የስልጣን ህልማቸውን ለማሳካት ስሌት በማድረግ ከመሆኑም በላይ ዳቦ አቅርቡ ቢባሉ ከየትም ማምጣት የማይችሉ እና ምግብ ለህዝባቸው ለማቅረብ አቅሙም እውቀቱም የሌላቸው የመንደር ጎበዝ አለቆች ናቸው:: የሀገራችንን ፖለቲካ ሊሂቃን ስንመለከት አንዳቸውም ስለሀገሪቱ ኤኮኖሚ: ትምህርት: ጤና: ኢንዱስትሪ: ቴክኖሎጅ: ስለያንዳንዱ በልቶ ማደር አጄንዳ ይዘው ሲከራከሩ አይታይም:: ምክንያቱም እንዴት አድርጋችሁ ቢባሉ መልሱ ስለሌላቸው ነው:: ያልተማረ ህዝብ ለፖለቲከኛ ቁማርተኞች ምቹ ፍራሽ ነው:: መሰረታዊውን ጥያቄ አፋጦ ከመጠየቅ ይልቅ ፖለቲከኞች የፃፉላቸውን አጄንዳ ይዘው ስለሁለተኛ ደረጃ ወይም 3ተኛ ደረጃ ችግራቸው ያስተጋባሉ:: ልደቱ በእውነት የፖለቲካ አስተሳሰቡ እንዳደገ መመልከት አያግድም::
@derebewodaye8655
@derebewodaye8655 4 жыл бұрын
አቤት ጭቅላት አቶ ለደቱ አያሌዉ
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 4 жыл бұрын
Amesegnalehu yene konjo beteseb nen
@ferahhussen5641
@ferahhussen5641 4 жыл бұрын
ከሆነሥ በሥረአት ምርጫው ተካሄዶ ብትመረጥ አቶ ልዴቱ ሀገር የመምራት ችሎታ አለህ ? እንዳው ያብይን ያክል አድማሠ ሠፊ የሆነ ቅንጭላት አለዎት ?
@wondimagegnleta9481
@wondimagegnleta9481 4 жыл бұрын
Ato Lidetu, Ato Juwar, Ato Getachew Reda ፊት ለፊት ቢከራከሩ ግሩም ይሆናል
@sabahaile9525
@sabahaile9525 4 жыл бұрын
Weiter so 👍 Yesuwerk der beste Journalist den ich je erlebt habe.
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-zw2sd5rx7x
@user-zw2sd5rx7x 4 жыл бұрын
ልደቱ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነው። ፖለቲከኛ ስትሆን ወደፊት የምታመጣው ሃሳብ ሳይሆን አሻጥርህን ከኃላ ደብቀህ በተቻለህ መጠን የሰውን ስሜት ይቀሰቅሳል የምትለው ባማረ አቀራረብ ማቅረብ የሚችል ሰው ነው። አሁን ልደቱ መሰረታዊ ጥያቄው ሰላም አለመኖሩ ስለመረጋጋት አሳስቦት ሳይሆን ቢመሰረት ብሎ የሚመኘው የሽግግር መንግስት ላይ እንደምንም ተንፏቆ ቢገባ ከመሰሎቹ ጋር ተባብሮ የህገመንግስት ለውጥ ተደርጎ የተደበቀው እጀንዳውን ይሳካልኛል ብሎ ስለሚያስብ እንደፖለቲከኛ ህልሙ ለማሳካት ቢሰራ ሃጥያት የለውም። ፖለቲከኛ ስለሆነ። ይሳካለታል ወይ ሌላ አማርኛ ይሆናል።
@tigisttg5775
@tigisttg5775 4 жыл бұрын
ግድያው በመንግስት ሀይላት የሚደረግ መሆኑን ልደቱ አልተረዳውም ማለት ነው? ህዝቡ ተነስቶ ያደረገው ነገር አይደለም፡፡
@mosesamluck1013
@mosesamluck1013 4 жыл бұрын
To skip Election PP strategy
@tesfayassefa9288
@tesfayassefa9288 4 жыл бұрын
Comparatively, Lidetu is one of the conscious politicians. But he has also so many problems. But as regards to Federalism, constitution, and the right to self-determination he is almost zero. He always blames the constitutional federal system. But he never cited or justified a single provision which is problematic. Yaye, just wow as usual.
@amanuelfantayeembaye
@amanuelfantayeembaye 4 жыл бұрын
ያየሰው ወንድሜ መወያየት መልካም ነው ግን በዚህ ውይይት ያንተ ሚና በጣም ያነሰ ነበር ምክንያቱም አቶ ልደቱ ለራሱ አስተሳሰብ እና የግል ጥቅሙ በሎ የኢትዮጵያውያንን እና የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጥያቄ እና አስተሳሰብ እያራከሰ እያለ አንተም እንደ የውይይቱ አዘጋጅ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እውነታ ይረዳል ብለን እንደምናይህ ባለሞያ ለእውነት በመወገን እሱን ማቆም እና መሞገት ይገባህ ነበር ለማንኛውም ከዚህ ስህተትህ ተምረህ በቀጣይ የምታቀርባቸው እንግዶች እውነተኛ የህዝብ ጥያቄ እንድያረክሱ ዝም ብለህ ባተያቸው መልካም ነው አይዞህ በርታ ወንድሜ በጣም እናከብርሃለን መልካም የስራ እና የሰላም ዘመን ይሁንልን።
@emkulukumlachew8099
@emkulukumlachew8099 4 жыл бұрын
የሞሮንስ ውይይት!!!!
@amharabofed1748
@amharabofed1748 4 жыл бұрын
ግልብ የሚለው አገላለጽ የሚገባው ለጋዜጠኛ ያየሰው ብቻ ነው ለማለት ያስደፍረኛል ምክንያቱም ለመጠየቅ ቅድሚያ አንብብ ታሪክን እወቅ ከአባቶች ጠይቅ፡፡ አቶ ልደቱ ቦታ ባታገኝም በርታ፡፡ ለሚገባው ሰው ጥሩ ገለጻ አድርገሃል፡፡
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
የእኝህን ሰው አቅም በኢትዮጲያ ፓለቲካ ውስት ቦታ ማጣት ትልቅ ክስረት ነው በተለይም በዚህ ሰዓት ፡፡ እድሜ ይስጦት ያበርታዎት
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 жыл бұрын
Ledetu Ayalew jegna neh semi yelem
@getahunambaye7843
@getahunambaye7843 4 жыл бұрын
የተከበሩ አቶ ልደቱ አያሌው ነብስሔር ጀግናው ሠማዕት ዋለልኝ መኮነንን ሲተቹ ‘’ … ማርክሲዝም ሌኒኒዝም ተቀብለናል አሉ ፋሽን ነበር ሱሪን አስፍቶ እንደመልበስ ፀጉርን አበጥሮ ጎፈሬን እንደማድረግ ማርክሲዝም ሌኒኒዝም መከተልና ሲጋራን ማጨስ ፋሽን ነው የነበረው ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ጋ ይሄዳል አይሄድም እሚያውቁት ነገር የላቸዉም ግን ማርክሲዝም ሌኒኒዝምን እዚህ አገር ተቀባይነት እንዲያገኝ ለማድረግ ህዝቡን በዚያ ዙሪያ ለማንቀሳቀስ ምን መኖር ነበረበት ወዛደር የሚባል መደብ መኖር ነበረበት አደለ? ኢትዮጵያ ውስጥ ግን 0.5 እሚሆን ወዛደር አልነበረም እንዴት አድርገው ህዝቡን ሞቢላይዝ ያድርጉት? ተቸገሩ ሲቸገሩ ብዙ የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መጻሕፍትን ሲያነቡ የስታሊንና የሌኒንን መጻሕፍት ውስጥ የብሔር ጭቆና የሚል ነገር አገኙ እንዴ እቺ ነገር . . . ይሄ ነው የሆነው . . . ‘’ ሲሉ ክቡርነትዎ ከ ኢትዮ-ፎረም ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ለማድመጥ ችያለሁ። ያ ትውልድ በኢትዮጵያ አብዮት ማርሽ ቀያሪ እና ፈር ቀዳጅ መሆኑን ክቡርነትዎ ዘንግተውት ማርክሲዝም ሌኒኒዝምን ለማጥላላት ሲሉ ብቻ እሱም እንደ ያ ትውልድ ወጣት እና ፖለቲከኛ ጽንሰ-ሐሣቡን (Theory) ተረድተውት አላምጠዉት ቢሆን ኖሮ በስሜት ተነድተው በታላቁ ሰማዕት ዋለልኝ መኮነን ላይ ያልረባ ትችት ባላዘነቡበት!!! ያኔ በ60ዎቹ ማለት ነው ማርክሲዝም ሌኒኒዝምን መከተል ፋሽን ነበር ሱሪን አስፍቶ እንደመልበስ ፀጉርን አበጥሮ ጎፈሬን እንደማድረግ ማርክሲዝም ሌኒኒዝም መከተልና ሲጋራን ማጨስ ፋሽን ነው የነበረው ብለዉን አረፉት!!! ዋለልኝ ግን ዕውቀት ሊገበይ በገባበት ዩኒቨርሲቲ በአፍላ ዕድሜው ሮጦ ሳይጠግብ፣ትምህርቴን፣ ወላጆቼን . . . ብሎ የግሉን ጥቅም ሳያስቀድም ለኢትዮጵያ ህዝቦችና ላመነበት ዓላማ ሲል ክቡር ህይወቱን የለገሰን ማንም አወቅሁ ባይ አፉ ሊከፍትበት የማይገባ ጀግና ነው።እንደ የተከበሩ አቶ ልደቱ አባባል ቢሆንማ ያ ትውልድ ለህዝቦች አርነት እንደበግ የታረደው ፋሽን ሆኖበት ነው ማለት ነው። ስለሆነም ክቡርነትዎ እኔ እርስዎን ለመተቸት ዓቅሙም ችሎታዉም ኖሮኝ ሳይሆን በተለይ በተለይ ህይወትን የሚያክል ስጦታ አበርክተዉልን በመስዋዕት ላለፉ የያትውልድ ጀግኖች በምንም ተአምር ማጣጣልና ማንቋሸሽ አይገባም ለማለት ነው። በመጨረሻም ለወጣቱ ባለ ብሩህ ተስፋው ጋዜጠኛ ያየሠው ሺመልስ ና ለተከበሩ አቶ ልደቱ ዕድሜና ጤና ተመኘሁ።
@kasij34
@kasij34 4 жыл бұрын
ቶልደቱ ተብየ በጥረቅ ሕዝቡ እደትብትንቅ ነው ?ምሪጫ 1997 አተብትረሳ ሕዝቡ አይረሳም ስንት ሰውደም በከቱፈሰሰ ከባለግዜዊች ጋረተመሳጥረህ አትልፍ እንዃን ልንመሪጥህ ብዞቻችን ልናህ አንፈልግም ብዙወድሞቼ ን አስገድለሀል ።
@bineluda7558
@bineluda7558 4 жыл бұрын
አትሳሳት የነ ብርሀኑ ነጋ ሴራና ተንኮል ነው ልደቱን እውነተኛነቱን እንዳናይ ያደረገን እንጂ ልደቱ እውነተኛ ሰው ነው
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 4 жыл бұрын
የትጥቅ ትግሉን የመራው ማነው? ድሃው ገበሬ ነው እንዴ? ገበሬው በተማረው ተስብኮና ተገዶ ኣይደለም እንዴ? ስለዚህ ልደቱ ትክክል ነው ::
@addisud.153
@addisud.153 4 жыл бұрын
ዲሞክራሲን የመስጠትና የመንሳት ስልጣን የመንግስት መብት ነው ብሎ ማሰቡ ማን ትክክል አደረገው፡፡ ስለእኔ የመናገር መብት አንተ መንግስት ስለሆንክ አንተ የመናገር ስልጣን አለኝ ብሎ ማሰቡ እራሱ አምባገነንነት ነው፡፡ አይ ልደቱ!
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 жыл бұрын
ሰው 28 አመት ሙሉ ቁምነገር ሳይሰራ መቀደድ ብቻ ተ.. ን..ሸ..ራ..ታ..ች
@user-fr3cg5dp1s
@user-fr3cg5dp1s 4 жыл бұрын
በተረፈ ከዚህ ጥያቄና መስል የተማርከው አዲስ ነገር አለ: ማሞ ቂሎ?
@mekonnenyifter9413
@mekonnenyifter9413 4 жыл бұрын
አይ ልደቱ ከንቱ ባንተ አስተሳሰብ ካንተ ውጪ የዝቺን አገር ፖለቲካ ብትን አድርጎ የሚተነትን አንድም ሰው አልተፈጠረም ገና። ግብዝ በህልም የምትኖር ምስኪን
@user-fr3cg5dp1s
@user-fr3cg5dp1s 4 жыл бұрын
Let me guess, you must be one of those lost souls from that infamous student movement generation and you got offended by the spectacular blows Lidetu delivered to the sacred tenets of ethnic oppression as penned by your high-priest Walelign.
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 4 жыл бұрын
... " ጋዜጠኛው " ገና ብዙ ይቀረዋል :: የሃያ ሰባቱ አመት በሽታ ልክፍት ነው :: ብዙ አላየም አላነበበም :: የተለመደውን ላይ ላዩን የተነገረውንና የሰማውን ይዞ ነው የሚጮኸው ... ለምንድን ነው የማይመረምሩት !? ጋዜጠኛ አንባቢ መርማሪና ጥልቅ ሊሆን ይገባዋል ::
@gebremezgebetefnsrdum148
@gebremezgebetefnsrdum148 4 жыл бұрын
ህወሓት በደርግ የተዘረፈች ኣገር ኣቀናች; ይህኛእን እውቅና መስጠትና ማመስገን ነበረባችሁ; እንጂ ለስልጣን ሲልም 27 ዓመት በታታሪነት እየሰራ ነበር: ኣሁን ሰላን ልታሳጡን እየሞከራችሁ ላላችሁ ሃይሎች ተማፀኑ: ለትምህርት ለተላኩ ልጆች በኣረመናዊ መንገድ መግደልና ማሰቃየት ; ብሄር ተኮር ወደ እስርቤት ማጎር : ኣንቆ ማንጠልጠል; ኣረ ኣረ ስንት
@solomonhaile8418
@solomonhaile8418 4 жыл бұрын
Ayye Digital Ghibresodomawi Weyane, alen eyalachihu new? Ahun Weyanen yemesele ager afrash Ethiopia wust noro yawkal'nn? Zm blachihu bat'jajjalu ena yikrtta bit'teyiku yoshalachihual. Jiboch 🐗🐗asamamoch>🐖🐖🐷 Ghibresodomawian 🦘💄
@samuelwerkeye3317
@samuelwerkeye3317 4 жыл бұрын
Gebre Mezgebe Tefnsrdum yehey holam mekera yemetaw beante koshasha weyane leba kehaune behuala enkone ager memerat kebele endetemeru anfelegem ezawe kolkoalehne eyebelahe nure.we don’t want you anymore and we will not forget what you did never forgive you.
@mesfinbayisa4106
@mesfinbayisa4106 4 жыл бұрын
Gebre Mezgebe Tefnsrdum weregna ketafi leflafi zim bel betraka!!!
@gebremezgebetefnsrdum148
@gebremezgebetefnsrdum148 4 жыл бұрын
Mesfin Bayisa ስድ ሰው ጨዋን ሰው ይዘልፋል : ከማንስ ልትማር ከኣብይ እንጂ ደንቆሮ: ኣገር እየተሸጠች እኔን ትሰድበኛለህ
@gebremezgebetefnsrdum148
@gebremezgebetefnsrdum148 4 жыл бұрын
Solomon Haile ስድ የበላበት ሳህንየሚሰብር! ማንን ነው ግን ህወሓት ይቅርታ የምትጠይቀው? የማያውቅ መማር ይገባዋል; ስንት ደንቆሮ እንዳለ እናውቃለን ስለዚህ ደንቆሮንያለማስተማሯን ይቅርታ ትጠይቅ የምትል ከብሆነ ይገባኛ: ደንቆሮ ዲሞክራሲ ሳይሆንድብደባ ነው የሚያስተምረው: ህወሓት " ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው" ነውና ከእንግዲህ ትማራለህ! የምትፈልገው ኣታውቅም ወይምሌባ ስለሆንክ መስረቅን ስለተከልከልክ ነው :
@binigetaneh561
@binigetaneh561 4 жыл бұрын
በጣም ደንቋሮ የሁነ ተያቂ ነው
@abujebel1
@abujebel1 4 жыл бұрын
The reason why ethic issue has never been written and talked about is evey litrature in Ethiopia by then was written by church and palace oriented opportunists like Tekletsadik Mekuria not by brave students like ibsa gutema Walelign Mekonnen Tilahun Gizaw
@mehammedbehare7939
@mehammedbehare7939 4 жыл бұрын
ሥታናድድ ወላሂ አተ
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
Mr. Lidetu ayaalow did u not accept that there was always a colonial question issue in Abyssinian feudal colonial empire? The Eritrean and the Ogaden Somalus cause were always a colonial question. The Oromoes , the Sidamas etc. Did u not accept that The AMARA neftgna under Menelik Iinvaded and ecpanded at the cist of other nations and nationalites conquest. The stay of Abyssinian volonial administration calling itsrlf Ethiopia was always unjust and illegal.
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
@Namus Sherif , when did Ethiopian history began? Do you think it started from Menilik?
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
@@sam846 what are u calling or the nations u incorporate as Ethiopia were never and ever included in Abyssinian kingdom its capital Axsum. What u are now calling Ethiopia had begun with Menelik II. Ogaden was ceded to Ethiopia on secret agreements partly with Menelik in 1887, and in 1897. Then with Haile Selase in post WWII in 1948 and in 1954 Respectively. The Hadyas, the Kaffas, The Sidamas and The Oromoes were occupied by Menelik, ras Gobana and Habte Georgis. The British colonialists stayed and ruled India and south Africa for 200 yrs. But laft back to their Island. The same was the Ottoman Empire, The French Napoleon and the Soviet Union they stayed in colonizing the land of other nations but at last they were back to their original country by abdicating the colonies. Now it is time to be realistic and understand An African should not colonize other kin African. A nation has to be with u willingily. No one shall not be forced other than his identity.
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
@@namusshariif2670 can you give a source and evidence for that? When did the Abyssinia civilization began? When was Menilik reign? When did ottoman empire colonized? when did Kaffas, hadyas, Oromos history began?
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
@@sam846 en.m.wikipedia.org/wiki/Menelik_II read this link then u can understand the invassion of Menelik II and The formation of what u call Ethiopia.
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
@@namusshariif2670 anyways, Abyssinia was formed in 1270 by King Yikuno Amlak which incorporated those administrations you mrntioned above, and king Yikuno Amlak was a decendant of Menilik firs(Menilik I). therefore Menilik second II who reigned in 1889 has never colonized or invade those states rather he strengthen those already existed administrations
@mehammedbehare7939
@mehammedbehare7939 4 жыл бұрын
ልደቱ በራሥህ አሥተሣሠብ እያሠብ መቸም አታሸንፍ
@abbaybe5550
@abbaybe5550 4 жыл бұрын
Lidetu full of denies
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ወሬደከመኝንአለች ጦጣ ወሬደከመን
@helenzewede3802
@helenzewede3802 4 жыл бұрын
Aye lidetu, anthem gira gebtohal! Ahun wanna ye Ethiopia kanukua Tigrinya yihun bibal, eshi tulalachu???
@chanel8871
@chanel8871 4 жыл бұрын
ልደቱን የት ነው ማላየው ሁሉ ቦታ እሱ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@chanel8871
@chanel8871 4 жыл бұрын
ተልከሰከሰ ለማለት ፈልገህ/ሽ ነው
@chanel8871
@chanel8871 4 жыл бұрын
@MN Bimir ተናደድክ/ሽ 😂😂😂 በሰላም ነው 😂😂😂😂
@mesfinbayisa4106
@mesfinbayisa4106 4 жыл бұрын
Lidetu malet ye ethiopian hizb dimts be 5 million birr yeshete kehadi new mihiret tedergolet zim sibal yatalelenina yemanawk hitsan meslenew yibeterekal ere efer maferiya!!!!!!!!!!!!!!
@peace2ol425
@peace2ol425 4 жыл бұрын
ልደቱ ጥሩ ነህ ግን ያየሰው የተባለ ሆዳም የህወሓት አሽከር ጋር መሄድህ ግን እራስህን ነው ምታሳንሰው እረፉ
@girmamaru8728
@girmamaru8728 4 жыл бұрын
ልደቱ እድሜህን ሙሉ ተቃራኒ ሆነህ ኑሮ ሱስ ሆኖብሀል ።
@mabruuali9184
@mabruuali9184 4 жыл бұрын
No more amharanisim under Ethiopianisim and religious gojjee hidden agenda ideology.
@samuelwerkeye3317
@samuelwerkeye3317 4 жыл бұрын
Mabruu Ali forever Amhara you will see the great 👍 Amhara raise again and again and again 👍 and go to hall koroknda ras.
@alberteinstein4416
@alberteinstein4416 4 жыл бұрын
Lidetu leba 1998 🤪🤪🤪
@user-fr3cg5dp1s
@user-fr3cg5dp1s 4 жыл бұрын
You sound like you got a brain damage in 1998 and can't process new information anymore.
@tigistzewdu296
@tigistzewdu296 4 жыл бұрын
ያየሰው ሽመልስ ያንተ ቦታ ኢትዮ360 ነው።ከነኤርምያስ ጋር ብትሰሩ ምርጥ ስብስብ ይሆናል።የዛን ቀን አብይ ጨርቁን ጥሎ ያብዳል።
@user-qd5cs9fk6k
@user-qd5cs9fk6k 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ኣቶ ልደቱ ስናደድ ክክክክክክ ገና ትቃጠላለህ
@genetbekele515
@genetbekele515 4 жыл бұрын
እንደው እውነትም የኢትዮጵያህዝብ short memory ነው ያለው እንጂ እንደው አንተ አሁን ሚዲያ ላይ መውጣት ነበረብህ ህዝቡስ አንተን መስማት ነበረበት መቼም ይሁን እስኪ አይ ልደቱ ክደቱ
@amanyehunehager1817
@amanyehunehager1817 4 жыл бұрын
Genet! I cerelly understand as to why you start peeing in your pant as lidetu ayalew emerges in to the political stage. You are not alone your so called Professors and Doctors are already started passing their diarrhea in their pants as they were all thought he was died and bearied for ever. Here's the hard fact u need to swallow be it sower or sweet, you guys are fighting with lidetu ayalew but no body else.
@kingking-ji2wq
@kingking-ji2wq 4 жыл бұрын
ይሄን ያለህ ብርሀኑ ነው
@genetbekele515
@genetbekele515 4 жыл бұрын
Aman Yehune Hager ቆሻሻ ባለጌ ስድ
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ያየሰው እና አቶ ልደቱ እናመሰግናለን
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 9 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
አፍታ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር - TMH | 020124
1:51:48
Tigrai Media House
Рет қаралды 79 М.
Meles Endegena Interview.flv
30:02
EthiopianInterview
Рет қаралды 14 М.