Ethiopia - የጀነራሎቹ ቃልኪዳን! "ድርድር የለም! የምስራች ጠብቁ!"

  Рет қаралды 134,478

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - FetaDaily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 236
@user-kb8ct9ws6i
@user-kb8ct9ws6i 2 жыл бұрын
ለወሎ ህዝብ ድረሱለት በጣም ብዙንብረትና ህዝብ እያለቀነው እባካችሁ ለወገን ደራሹወገነው ድምጽሁኗቸው ወደመግስት ድምፅ አሰሙ ከኛ እናተ ተሰሚነትአላችሁ እባካችሁ ወገን 🤕🤕🤕
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ትቅደምም የማይበጀን ይውደምምም💪💪💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💪🇪
@seadasedi799
@seadasedi799 2 жыл бұрын
አላህ ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግል በቃ በለን ያረብ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ምንም ድርድር እሚባል ነገር አይሠራም ነቅሎ ይቅበረው እጅ ይህ ባንዳ ድል ለኢትዮጵያ 💚💛💖 ድል ለአማራ💚💛💖 ድል ለመከላከያ💚💛💖 ድል ለልዩ ሀይል💚💛💖 ድል ለሚኒሻዎች💚💛💖 ድል ለባለሽርጡ💚💛💖 ድል ለአፋር ክልል💚💛💖 ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛💖
@user-tn1yq3zj3g
@user-tn1yq3zj3g 2 жыл бұрын
ኢንሻላህ👍👍👍
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን ሰላምን አውድድልን 😥😥😥
@tsehayeassefa328
@tsehayeassefa328 2 жыл бұрын
true hasb
@abiyemengesha9052
@abiyemengesha9052 2 жыл бұрын
@@tsehayeassefa328 "Selam saynor selam selam yelalu" Selam endinor TPLF ejun mestet new yalebet. Yeras yalhonen bota wero deredr ena selam selam malet chewata new.
@seada.tube.
@seada.tube. 2 жыл бұрын
አሚን
@kiyuyohannes1747
@kiyuyohannes1747 2 жыл бұрын
Jkyoyiuiyp
@gdhrxchdurjxv6685
@gdhrxchdurjxv6685 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@GraveYardExi
@GraveYardExi 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ቅረበን ፈታ ዴሊ እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ አገሬ💐🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ከጁንታዉ ጋር ድርድር እንዲደረግ የሚደረገዉ ጫና የኢትዮጵያ ሉአላዊነት የሚዳፈር በመሆኑ አጥብቀን ልንቃወመዉ ይገባል።
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 жыл бұрын
ያረብ ያገሬን ሰላም ቅርብ አድርግልን
@yubjsi4795
@yubjsi4795 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አዲሰ አመት የሰላመ የሁንልነ የኔ ጌታ😘😘😘😘😘🍍🍍🍍
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 жыл бұрын
Yub Jsi አሜን የኔ ቆንጆ ላንቺም
@user-rz6wj5nf2t
@user-rz6wj5nf2t 2 жыл бұрын
ፍትሀህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህስህህህህህህሄሄህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህለራያ ቆቦ ንፁሀን እየጨፈጨፉ ነው ፍትህህህህህህህህህህህህ
@user-qo7sy8xc8f
@user-qo7sy8xc8f 2 жыл бұрын
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 2 жыл бұрын
አሚን
@user-rr3ft6gv2g
@user-rr3ft6gv2g 2 жыл бұрын
አላሀሁመ አሚን
@kemalwollochanal8609
@kemalwollochanal8609 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ እና ለህዝቦቿ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ በሙሉ ይዉደሙ ✊✊✊
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልሰው 🙏🏿😭 ሕፃናትን ከምታስጨርሱ ምናለበት እጅ ብትሰጡ? 🙄😢😢😢😢😢
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
አይሰሙም እፍረት መሰላቸው
@encouephrem5799
@encouephrem5799 2 жыл бұрын
@Bosena Gashu They are evil 👿 and they don’t care about the kids they are killing. They are not theirs. There kids are out of Ethiopia living in luxury. Shame on them. They are being watched from above ☝️
@tsehayeassefa328
@tsehayeassefa328 2 жыл бұрын
hsanat nachew mekelakyaw liyu halu yemyasrutut kkkkkk meder sintam
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 2 жыл бұрын
የት አለ ደፂ የታለ ጌታቸው የታለ ፃድቃን የታለ የታለ የታለ ....አነዚህ ገቢ እስካልሆኑ የድል ዜማ የለም 😎 ሠላም ለምስራቅ አፍሪካ✅ ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያዊ💚💚💛💛❤❤
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 жыл бұрын
ላድስአመት የሰላም የፍቅት ያድነት የመተሳሰብ። የእድገት ያድርግልን ያረብብብ
@user-mj8sy1tp3u
@user-mj8sy1tp3u 2 жыл бұрын
ድል ለእምዬ ኢትዮጲያእና ለጀግናው መከላከያችን የጀግናልጅ አብቹ ሠላም ጤና እድሜ ይስጥልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ለሀገራች ሰላም ያምጣል በአዱ ዓመት ፈጣሪ በቃይ በለን እንጠብቃለን ጀነራሎቹ ጀግናውች በርቱ
@user-qw6lx8oz8m
@user-qw6lx8oz8m 2 жыл бұрын
💚💛💝ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር💪💪💪💪💪
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሠላምሽን እግዜብሄር ይመልሠው በቃ በለን
@jcjcjjcuf893
@jcjcjjcuf893 2 жыл бұрын
ፍትህህህህ ለሰሜንወሎ ህዝብ. ውርጌሳ ሊብሶ መሀላባ ጊራና መርሳ
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች🇪🇹 Peace and love to our beautiful country Ethiopia and her people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🙏🏾🇪🇹
@encouephrem5799
@encouephrem5799 2 жыл бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹 RISING with GOD. Bless our troops and our country 🙏🙏🙏
@adinozenbe5264
@adinozenbe5264 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ኢትዮጵያ ‼️‼️
@amarechamejo2380
@amarechamejo2380 2 жыл бұрын
ሊያፋርስ የተነሣውን የእግዚአብሔር መልአክ አፋራሳው !!
@addess1663
@addess1663 2 жыл бұрын
ሰላም ፈታ ዴይሊዎች ፈጣሪ እንዳሰባችሁት ያሳካላችሁ በመንገዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
@abeyjegnaw638
@abeyjegnaw638 2 жыл бұрын
Addisun Amet Ethiopia yedel zewed yemetgonasefebet zemen yaderglen. Amen. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yubjsi4795
@yubjsi4795 2 жыл бұрын
የኔ ፍታ የኔ ቆንጆ አዲሥ አመት ምጣ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏🏼🙏🏼
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ጁንታ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
የገዳይ ልጂ የሞቱትን ወገኖቻችን ቀን ይስጣችሁ ለናተ ሰዉ በላ ሁላ ቲሽ ወራዶች አፈር ብሉ 🧐😠😠
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
ሀገሬሠላምሽን ትንሳይሽን ያሠየን🙏🙏🙏
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ በመላው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ አዲሱን ፡ አመት ፡ የሰላም ፡ የጤና ፡ የድል ፡ ታደርግልን ፡ ዘንድ ፡ እንለምንሀለን ፡ ምክንያቱም ፡ አንተ ፡ ሁሉን ፡ ማድረን ፡ ትችላለህና ፡ ፡ አሚን ፡ 💚💛❤️
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💚💛❤️🥰🥰
@tsehayeassefa328
@tsehayeassefa328 2 жыл бұрын
ethiopia tfersalech
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
@@tsehayeassefa328 ዘመዶችህ አናታቸው በጥይት እየፈረሰልህ ነው
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 2 жыл бұрын
አቤቱማረን
@hlinaalemu3664
@hlinaalemu3664 2 жыл бұрын
Hands off Ethiopian
@abebechjirata6559
@abebechjirata6559 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን ሰላምን አውድድልን
@user-rz6wj5nf2t
@user-rz6wj5nf2t 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህየፈጣሪ ያለህ ወደት እንጩህ እራያ ቆቦ ጉራ ወርቀረ ገደመዩ አቧሬ ድቢ ህዝብ እያለቀነው ባሸብሪው የጆታ ብድን
@alem9044
@alem9044 2 жыл бұрын
Adiyeyeyyyyyuu Beleh Mereahen.
@zekyamohammed5474
@zekyamohammed5474 2 жыл бұрын
አድሰ አመት ያምጣልን
@djjjfjr5307
@djjjfjr5307 2 жыл бұрын
ያረብ ይቅር በለን ከዝነትህ አታርቀን
@tigisetmelashu894
@tigisetmelashu894 2 жыл бұрын
ሰላም ለውድቷ ኢትዮጲያ ሀገራቺን አምላክ ሆይ እባክህ ቶሎናና ክፍህን ዘርጋና ማበሉን አብርደው አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያድነት አድርግልን አምላክ ሆይ🙏🙏🙏💚💛♥
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 2 жыл бұрын
በአዲሰ አመት የምሰራች ለኢትዮጵያ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን።
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-of5lz7lo6c
@user-of5lz7lo6c 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እናተ እያላችሁ ህወሃት ድሮም ሰለሚፈራችሁ ነው ጡረታ ብሎ ያወጣችሁ ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@gent5836
@gent5836 2 жыл бұрын
ለአዲስ አመት የጌታቸውን ምላስ ከቆረጣችሁልን በቂ ነው
@user-qy7fh5kp9j
@user-qy7fh5kp9j 2 жыл бұрын
እንተ ትማረካለህ
@MyGod497
@MyGod497 2 жыл бұрын
I pray all General who stand for Ethiopia by saying no Negotiations God protect you I pray God gives you more grace God have used you to win the war be blessed
@samiosman4215
@samiosman4215 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
@ezzocell9990
@ezzocell9990 2 жыл бұрын
Selam Ethiopia 🇪🇹 ♥
@tigisit391
@tigisit391 2 жыл бұрын
ደስታውንም አልቾለውም ነበር እግዚአብሔር ሰላም ይመልስልን ለሀገርችን
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
God is grateful for our country we stand together for our country
@endrisyimer7112
@endrisyimer7112 2 жыл бұрын
እኢንሻአላህ ጥሩ ዜና ያሰማን
@motbainorabera6687
@motbainorabera6687 2 жыл бұрын
Very confident generals!hope your words are real and attainable .
@yitayishnegash3812
@yitayishnegash3812 2 жыл бұрын
እግዛያብሄር ጨርሶ ይማራቸው
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 2 жыл бұрын
አምንባቸዋለሁ ያደርጉታል ዉጤቱን በተስፋ እጠብቃለሁ ድል ለጀግኖቻችን
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሲባል ሰውነት ይወርረኛል የኢትዮጲያ ካለኝ ፍቅር ኡሙዬ ኢትዮ ፍቅሬ በምን ልግለፅልሽ ሀገሬ አላህ ሰላምሽ ይመልስልሽ ያረብ
@joijoi1760
@joijoi1760 2 жыл бұрын
ዲል ለኢትዮጵያ ይሁን ጌታቸዉና ደብረፅዮን መያዝ አለባቸዉ
@almazliben3803
@almazliben3803 2 жыл бұрын
አምላክ እርዳን ሰላምን አመጣልን
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ዲሉም ለናንተ ይሁን አይዛችሁ. ድልም እንደምታረጉ ተስፉ. አለን እየጠበቅንምነው
@user-pl3fz9fe3p
@user-pl3fz9fe3p 2 жыл бұрын
ሠላምክብርለጀግኖቻችን ትክክልኛመረሥለምታርብልንእናመሠግናል
@umerito8450
@umerito8450 2 жыл бұрын
💪💪💪💪
@almazamede278
@almazamede278 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፈርጥ ልጅች አላህ አፊያ እድሜ ይስጥልን ያ......ረብ!!! ..
@amenihok5097
@amenihok5097 2 жыл бұрын
ይገርማል የጁታ ነገር የሰራው ግፋ አራሩጦ በገዛጁ ወደ መቃብሩ መጣ ጀግናው ሰራዊታችን የአማራ ጀግና እያጨደ አበራየው እኒህ ጀኔራሎች ምርጥ የኢትዮ ልጆች
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 2 жыл бұрын
ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@abdu3920
@abdu3920 2 жыл бұрын
አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
@user-gd7ft9en7k
@user-gd7ft9en7k 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ወርጌሳ ሊብሶ መሀል አምባ ኒኒ በር መርሳ ሲሪቃ ወልዳየ ገጠራማው ቦታ ቤተሰቦቻችን ንና ንብረትን ሳያወድሙት ድረሱላቸው ግዜ ው ሳያልፍ ፍትህ ለሀብሩ ወረዳ ፍትህ ለሰሜን ወሎ
@adisadis3069
@adisadis3069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔጅግኖች
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
ዘር የሚባለው ጣጣ የሚያመጣው መዘዝ እጅግ በጣም ከባድ ነው
@adisadis3069
@adisadis3069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይዳችሁ ያማራ ጅግና
@xeawyxytrewaf785
@xeawyxytrewaf785 2 жыл бұрын
አላህ መልካሙን ያሰማን ያረቢ
@ahmedhbashy1608
@ahmedhbashy1608 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@munajibo6090
@munajibo6090 2 жыл бұрын
Inshsllha allahe Ethiopian yerdale
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v 2 жыл бұрын
የምር ሰላምን አውርድልን 👏
@zekyamohammed5474
@zekyamohammed5474 2 жыл бұрын
ሰላም የምንሰማበት
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
አወ መሆን አለበት ድርድር የለም
@belaymengesha1735
@belaymengesha1735 2 жыл бұрын
አደምነህ መንግስቴ 21 ኛ ክፈለጦር አለቃዬ ነበር ጀግና አዋጊ ነው
@kedirseid6120
@kedirseid6120 2 жыл бұрын
የሰይጣንን ሰይጣንነቱን ያወቀ ፤ የሌባ ቀማኛነቱን ያወቀ ሞትን እንጂ የሚፈርደው ዳግም የሞኝነት ህሌናና አዕምሮ ሊኖረው አይገባም ።
@shushuali9828
@shushuali9828 2 жыл бұрын
እልል ደስ ይላል 👍👍👍👍👌👌👌
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 2 жыл бұрын
ያድርግልን እግዚአብሔር ይድረስልን
@Ali-ui2pt
@Ali-ui2pt 2 жыл бұрын
ሰላም
@abdoabukalid6029
@abdoabukalid6029 2 жыл бұрын
💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@beng2839
@beng2839 2 жыл бұрын
ሰዎች ጊዜው የትችት አይደለም አገራችን ሰላም ትሻለች በአስቸኳይ ጦርነት ቆሞ ሰላም ይምጣ ማድረግና ለማድረግ የተፈለገውን መንገር የተለያየ ነው ሁሉም ሰላምን ይምረጥ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
💚💛❤💪💚💛❤💪
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች🇪🇹
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 2 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም። መድርስ ወይም መደራደር የለም ጨርሱት እኔም ወያኔ ነኝ ጨርሱን እረፉ አው ትግራዋይ የ ወዲ አክሱም ንኢትዮጽያ ክብል ክመውት እየ ኢትዮጵያ ትስዕር ኢትዮጵያ ትዕወት
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@teshaytesay1530
@teshaytesay1530 2 жыл бұрын
አለህ ነስሩ በቅርብ ያድርግለን ጁንታው ይውደም
@halimaabuyetessema2401
@halimaabuyetessema2401 2 жыл бұрын
ጀነራል አበባው ታደሰ የት ሄደ
@umerito8450
@umerito8450 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏
@naimaal3572
@naimaal3572 2 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏
@ggeyvvo8861
@ggeyvvo8861 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@terngo
@terngo 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዳፋችሁ ይደረግልን
@saadaa6222
@saadaa6222 2 жыл бұрын
ፍትህለሰሜንወሎኔቶረክምይከፍት፣እሰከመቸአለቅነበሀሳብ፣፣😭😭😭😭😭😭
@rahmahahmed4879
@rahmahahmed4879 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል በይይይ አገሬሬሬ
@user-ju9qe9ed9f
@user-ju9qe9ed9f 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!!
@jcjcjjcuf893
@jcjcjjcuf893 2 жыл бұрын
ቀጣፊ አስመሳይ ጁታ
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 2 жыл бұрын
አፈር ብሉ ህዋሃት እኮ የኛው ደም ነው
@ggeyvvo8861
@ggeyvvo8861 2 жыл бұрын
👍👍👍
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
እስኪ ይሁን አላህ ሰላሙን ያምጣው
@yimamenderis6791
@yimamenderis6791 2 жыл бұрын
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👌
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН