No video

Ethiopia-የምለው አለኝ ይላል ዶ/ር አብይን ደግፎ በቦንብ ፍንዳታ 2 እግሮቹን ያጣው

  Рет қаралды 208,521

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

5 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 5 жыл бұрын
መንግስት ቤት መስጠት አለበት ለዚህ ጀግና ከነሙሉ ወጭው ዝም ሊባል አይገባም
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ እህት
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 5 жыл бұрын
@@muniraahmed6094 ከጅዳ ነው ሙኒራ ሠው ስለጠፋኘ ነው ከሆንሽ አዋ በይኘ please
@rabia.1529
@rabia.1529 5 жыл бұрын
ትክክል ክልል ሁቢ ግድነው
@rabia.1529
@rabia.1529 5 жыл бұрын
ከነሙሉ እቃው ቤት ይሰጠው ፍትህህህህህህ ለጀግናቺን
@user-iy5ue9yv9k
@user-iy5ue9yv9k 5 жыл бұрын
አገት አለዉ እደ አዞሮ ማየቻ
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ ኖቤል ሽልማት ይገባዋል እላለሁ የሚስማማ ማነው ?
@freedomermi5190
@freedomermi5190 4 жыл бұрын
Yigebawale
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፋንትዬ አብሮ አደጌ ጓደኛዬ ከልቤ አዝኛለሁ 😭😭😭 እመጣለሁ አይሃለሁ በህይወት ስለተረፍክ ደስ ብሎኛል እወድሃለሁ ምን ይደረግ እሄ ላንተ አይገባም ነበር
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 жыл бұрын
ጠይቂው እህትየ አይይይ ዱኒያ
@user-vo2xo5ph7l
@user-vo2xo5ph7l 5 жыл бұрын
ጓደኛዬ የሰፈሬ ልጅ የፍልውሀ ጀግና በጣም ነው ከልቤ ያዘንኩት
@hanaabera9228
@hanaabera9228 5 жыл бұрын
ውይ የሜያሳዝን ኮሜንት ነው እርጂው
@hayunegni1732
@hayunegni1732 5 жыл бұрын
Wyyyy miskin an him esum asazenegni
@user-dp9hw5ug7s
@user-dp9hw5ug7s 5 жыл бұрын
ሃይ ምን ያደርግለታል ። ዳጎስ ያለ ብር ይዘሽለት ህጂ ወይም ካላገባ ከጎኑ ህነሽ ስቃዩን ተጋሪ ።
@user-tc9xl2nq7n
@user-tc9xl2nq7n 5 жыл бұрын
አሁን ለሡ የሚሆን ቤት አተው ነው ቤት ተከራይቶ የሚኖረው ለሀገር የከፈለው ደምና አካል አያሳዝናችሁም በአፋጣኝ የሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ይሠጠው
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 жыл бұрын
አላህ ያላተ ዘመድ የለኝምና ከአጠገቢ አትራቀኝ በጣም
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
አላህ ያላተ ዘመድ የለኝምና ከአጠገቢ አትራቀኝ endesu yetetameme has been kemetakerbe lemen anches atrejewem?
@user-ug8nm9gb3m
@user-ug8nm9gb3m 5 жыл бұрын
አላህ ያላተ ዘመድ የለኝምና ከአጠገቢ አትራቀኝ awe betam biet aydelam lela yegobwale lieabi yetaseba now esu yetkoretabet yegobwal
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 5 жыл бұрын
kkkkkk ትዛዝ ከበላይ እውነትሽነው
@user-tc9xl2nq7n
@user-tc9xl2nq7n 5 жыл бұрын
@@user-wj7kf7tb3h የአንችም አንገት እደን እሡ ከተቤሠብሽ በድንገት አደጋ ይቆማምጣችሁ አች ጭራቅ ሠው በላ አውሬ ቁራጩን ሄደሽ ጋጭው
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 5 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ አይዞ ወንድሜ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
አህመድ ዳውድ
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 5 жыл бұрын
Abeti
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 5 жыл бұрын
የኔ ዩቱብ አይደለም የማዳም ነዉ አርበኛ ትችላለህ/ሽ ትክክል አመህድ ዳዉድ
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ ጆሮችን እና አይናችን ነው
@speedcell7722
@speedcell7722 5 жыл бұрын
ነኒዬ እባክሽ ቁጥራቸዉን የምታግኚ ከሆነ ተባብሪን በጣም ተቸግርነዉ
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
@Dawit Mesfin እኔ ልደውልልክ ግን ብዙም አላስቸግርም በሳምንት ብቻ ካርድ እጠይቃለው
@shegertube-fl3iy
@shegertube-fl3iy 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g8B3ktVyy86WaGQ.html
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-zc4sl7oe9d
@user-zc4sl7oe9d 5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ
@zeybamohammed1562
@zeybamohammed1562 5 жыл бұрын
አይዞህእግዛህቤርይርዳህ
@noorafhsmohammed6379
@noorafhsmohammed6379 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ወላሂ ፡፡ በጣም ያሳዝናል ፡ ግን ዶክተር አብይ ይሄን ሰው መኖሪያ ቤት አስተካክልለት አስተካክልለት
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 5 жыл бұрын
ያስተካክልለታል ።
@user-so4mp7wj6s
@user-so4mp7wj6s 5 жыл бұрын
ይህን ያክል ደደብ አትመስሉኝም አብይ ምን ስልጣን ኖሮት ነው ቤት የሚሰጠው እሱ አገር መሪ ነው ልክ እንደማንኛውም ሰርቶ የሚኖር ነው እንዲታከም እረድቶታል ይህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 5 жыл бұрын
@@user-so4mp7wj6s ትክክል በቃ የሆነ ነገር ሲፈጠር አብይ ላይ ያፈጣሉ ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ይስተካከላልጂ ባንድ ጊዜ ይሆናልደ ኧረ ከደደብነትም ይብሳሉ
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ እውነት ይህም ያልፋል ወንድሜ አይዞህ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ራማውች ለገጣፎ ላይ ቤት የፈረሰባቸውን ምስኪን ወገኖቻችንን ዘግቦ ችግራቸው ይታይላቸው
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
ህህህህህ ማነው እሚያየው. ምስኪኑ. ድሀ. ነው. መግስት. እስቲ ይሁን.
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 5 жыл бұрын
ያሳዝናል፡አላህጡሩነገርይሻልህ፡መንግስትየራሱንድርሻመዋጣትአለበት፡
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 5 жыл бұрын
ምንግስት፡እስካሁንም፡መዘንጋትየለበትምነበር፡በተሰቦቹሊጠየቁይገባነበር፡አሁንምቅርብነው
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
@@antenhbekele7975አይ አስተሳሰብ ደነዝ ነገር ግዴታ በኔ ካልደረሰ ለወገኔ መቆርቆር የለብኝም ማለት ነው ቅዱስ ሚካኤል ስሜ ብቻ ሳይሆን ደሜ ነው።
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 5 жыл бұрын
አቤይ የሚሉት ቀጣፊ የሆነ ሰው የአንዱን የወያኔን ቤት የማይሰጠው ይህ ሰው በውጪው አለም ቤሆን ጀግና ተሸልሞ እድሜ ልኩን ጡረታውን ያስከበረ ነበር ሌባ ውሸታም ነው አቤይ የሆሮሞ አስቃባጭ
@user-ok8dp2ji6p
@user-ok8dp2ji6p 5 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞክ። አላህ ያለህበት ሁኔታ አይቶ ሁሉንም ያቅልልህ። አዎ የዛኔ ሁላችንም ተደስተናል። በወገኖቻችን ላይ የደረሰባቹ ሞትም ሆነ ህመም እኛንም አሳምሞናል። ግና ምን ያረጋል አብይ ያ ሁላ የተከፈለለት መስዋትነት ባልሰማ ላሽ እያለ ነው። ከአብይ ምንም አትተብቁ መጀመሪያ ከፈጣሪያቹ ሲቀጥል ደሞ ከኢትዮ ህዝብ ብትጠብቁ ይሻላል ባይ ነኝ።
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@neimahassan1641
@neimahassan1641 5 жыл бұрын
doketer abye menew zene ale zeme lyel ayegebam fete
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
አብይ ምን ያድርግ ምን ይሁንላችሁ ሙስሊሞች ከሆናችሁ አላህን እንፍራ ስታስቢው ከአብይ የተሻለ ይመጣል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ ውስጤ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
አይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ ግን የሚያሳዝነው ይሄ ሁሉ ደስታ የተሞላበት የዛን ለቱ ሰልፍ ለዛሬ እንዲ ህዝብ እንዲፈናቀልበት መሆኑ ያሳዝናል
@aseelomer2996
@aseelomer2996 5 жыл бұрын
አንተ ጅግና ነህ. አይዞህ ወንድሜ. አብይ የሚባለው. ግን አታላይ. ውሻ ነው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
@@aseelomer2996 በቅቤ ምላሱ ህዝቡን ቀባው
@mekiyajamal2419
@mekiyajamal2419 5 жыл бұрын
@@aseelomer2996 በጣም
@helinaasf730
@helinaasf730 5 жыл бұрын
@@aseelomer2996 ውሻ ይብላሽ ጭቃ ጭንቅላት
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 5 жыл бұрын
ይፈቅልሽ እግዚአቤሔር ዶማ አብይ አላሥፈቀለም መዳንያለም ሥርሽን ይፈቅለው መቼም ተመስገን አትሉም
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ የእውነት ቅን ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት……ይሔን ልጅ ዝም ብሎ ማለፍ ይከብዳል መንግስት ቤት ሊሰጠው ይገባል። ወንድሜ እግዚያብሔር ይርዳህ አይዞሕ
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@ayegetachew5597
@ayegetachew5597 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ለሀገር የከፈልከው ምፀዋት በጣም ከባድ ነው ። በጣም አዝናለው😥😥ይህን ጉዳይ መንግስት አይቶ መርዳት አለበት😥😥😥
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 жыл бұрын
ራማወች በምትሄዱበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሌላ ቃል የለኝም ከፈጣሪ በታች የተጎዳን የተቸገረን የምታስታውሱ ምርጥ ሚዲያ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በርቱ ነው የምንለው፡፡
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
አብይ አይደለም ጀግና እናንተ ናችሁ ጀግኖች መቼም የማይሻር ጀግንነት አይዞህ ወንድሜ
@banaynii5195
@banaynii5195 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ዉንድሜ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
መንግሥት ምን ቤት ይስጣል ቤት እየፈረሰ ዜጎችን መንገድ ላይ እንደ ቆሻሻ እየጣለ ራማ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
ሲያዝን የኔ ጅግና እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@aresamaasechalewyezenietho8509
@aresamaasechalewyezenietho8509 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ወንድሜን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ማለትህ እራሱ አንድ ተስፋ ነው ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይደግፍ አለሁህ ይበልህ ከሰው ስጦታ የሱስጣታ ይበልጣል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ወይኔ.ወንድሜ..አይዞህ.በርታአላህ.ይርዳህ.መንግስት.የቤት.ችግሩን.መቅረፍ.አለበት
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 жыл бұрын
ጉዋደኛው እንዲት የተባረከ ነው፡ በአሁኑ ጊዚ እንደዚህ አይነት ጉዋደኛ የትም አይገኝም። ተባረክ።
@user-et6eu9xf4j
@user-et6eu9xf4j 4 жыл бұрын
አይዞህወንድሜዋ ህይወትህ መትረፉለትልቅነገርነዉ አብይሳይሆን ጀግናዉ አንተነህ የሀገር ጀግና ራማ በጣምነዉየማደንቀዉ የዘመኑ የጋዜጠኛጀግኖች
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የድሮው ዓይናችን ፕሮግራም ልዩ ነበር የዛሬው ራማ ቁጥር ሁለት ጆሲ ሆኖአል ሰላሙ ይብዛልህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
አይ ዶክተር አብይ ላተ ነብስህን ሰጦህ ሲያበቃ ህዝቡ አሁን ግን በበላያቸው ላይ ቤታቸውን ያፈርሳል ያሳዝናል
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 5 жыл бұрын
ወያኔ የሰላም ተቃዋሚ። እስኪ ጥፋታችሁ ምን እንዳመጣ እዩ። እረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ። አይዞህ ወንድሜ በርታ።
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 5 жыл бұрын
እድሜ ተባረክ እንካን በእይወት እድትኖርጌታ እረዳህ ውንድሜ ሲናገር አንድነገር ፍቅር የሚለው ነገር ውስጤን በጣም ነካው ሁላችንም ይኤ ሊገባን ይገባናል ለአገር ፍቅር እራስን መሰዋት መሆን ጌታም ለኛ አጥያተኞች እንዲነው ልጅን እየሱስን አሳልፎ ይስጠን እችን አገር ለመጠበቅ ከዘረኝነት እንውጣና ለወድማችን መድረስ አለብን ሌሎችም ቤታቸው ለሚፈርስባቸው እኔንም ፍትህ እንላለን አምላክ ሆይ ስምን ለወድማችን መንግስትም የጎደለውን እይ ለት ወንድሜ አይዞህ።
@user-hd2xe2px5f
@user-hd2xe2px5f 5 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ። ዶ/ር አብይ ግን ይሄ ሁላ ህዝብ ላንተ ሲል እንደዚህ ሁኖ እናንተ ግን አሁንም የሚስኪኑን ህዝብ ቤት እያፍረሳችህ ህዝብን ታስለቅሳላችህ😭😭😭እሄ ልጅ በጣም መረዳት ያለበት ስው ነው
@tadelechtadesse5843
@tadelechtadesse5843 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ መንግስት ሙሉ ወጪዉን ሊሸፍንለት ይገባል
@aden8690
@aden8690 5 жыл бұрын
በናታችሁ ቢያንስ ቤት ይሰጠው እባካችሁ እባካችሁ አግኝቶ ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@aseabe4843
@aseabe4843 5 жыл бұрын
አይዞህ ወገናችን ። ፅናትህ ፤ብስለትህ ፤እርጋታህ ፤ ሞራልህ የሚደነቅና ለሌሎች አስተማሪና ተምሳሌት ነው። እግዚአብሔርም ተጨምሮ ቀጣዩን ህይወታችሁ የሠመረ ይሁንላችሁ ። ግን የሚያሳዝነው የዚህ ሁሉ ጥፋት አቀናባሪዎችና መሪዎች ዛሬም በአደባባይ ሥማቸው እየተጠራ ይሞገሣሉ ፤ ይወደሣሉ ። ከለላና መደበቂያ ተሠጥቷቸው ድጋፍ እየተቸራቸው ነው ። ማፈሪያ ሁላ !!!!
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 жыл бұрын
እውነት ለዚህ ለማይረባ ለውጥ ወንድሞቻችን ተጎዱ ያሳዝናል እስካሁንም ስቃያችን አልቆመም አምላክ ይማርህ
@shadefaris9882
@shadefaris9882 5 жыл бұрын
አጋሰስ ፂላ ከዚ በላይ ምን ይሁን ነፃነት ብቻ በቂ ነው
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Netsanet bicha dabo ena selam ayihonim
@lovelyangel1339
@lovelyangel1339 5 жыл бұрын
@@shadefaris9882 የምን ነፃነት ነው ምታወሪው ደደብ መሃይም ኣህያ ይሄ (መሽረፈት ከመጣ በሁዋላ ምን ሰላም ኣለ ስንት ንፁህ ህዝብ እያለቀ እንደሆነ ኣይታይሽም ጅል
@TigeLove
@TigeLove 5 жыл бұрын
በጣም ጥወሱ ለምሰጊኖች ተርፍ አብይ ሚባል ሰው ትሽ አዥቴን በላከኝ ምነው ባልወጣክ ሰልፍው ለእሱ የተወርወር ስንቱን ምሰጊን ህይወት አበላሽ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 5 жыл бұрын
@@shadefaris9882 ጋላ የትኛው ለውጥ ነው የታየሽ ? ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ለውጥ ትያለሽ ማፈሪያ አብይ በኢትዮጵያ ህዝብ ቁማር ነው የተጫወተበት ሀገር አፍራሽ ቱልቱላ
@seadaanwer5068
@seadaanwer5068 5 жыл бұрын
ያማል ወላሂ አለቀስኩ ኡፍፍፍፍፍ በወጣትነት ይህንን ማየትያማል
@abdooabdoo2260
@abdooabdoo2260 5 жыл бұрын
الله يرداو
@seadaanwer5068
@seadaanwer5068 5 жыл бұрын
አይይይ ያአላህ ጥሩ ስው እንደዚህ. ፍተናይበዛበታል. አይዞህ ወንዱምአይይይይ
@user-yy1sy9vm7o
@user-yy1sy9vm7o 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው የልብ አድርስ ናችሁ ራማ መዲያዎች በመልካም ተግባር ላይ ያፅናችሁ አብሺሩ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሱበሀነ አላህ ያረብ ወንድሜ አላህ ጨርሶ ይማርህ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 5 жыл бұрын
RAMA Media እውነተኛ ሚዲያ ነው።ሌሎች ሚዳያ ከዚህ እውነተኛ ሚዲያ ልትማሩ ይገባል።መንግስት እንዴት ረሳው?
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ወይ አበሻ አብይ ሙሴ ነው ስትሉ ተደመሩ ምን ስትሉ የነበራቹ ሁላ አሁን በየ ኮመንቱ ያጥፍህ ማለት ጀመራቹ ወይ አበሻ ግርም እኮ ነው ሚለኝ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew እኔ አልተደመርኩም አብይን ከሙሴ እኩል ያደረጉ ግን ንስሃ ይግቡ አብይ መናፍቅ
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
እህቴ ሰው ምን ያድርግ በየቀኑ በህዝቡ ለይ የሚደርሰው ግፍ አታይም እዴ ወዴት እያመራን ነው
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
@@aliaazzam30 እረ እኔም አልተደመርኩም ነበር ሙሴ ነው ሲሉ አይቼ አንድ ቀን ሙሴ አትበሉ ሙሴ ነቢ እግዚአብሄር ነው ስላልኩ አንቺ ገረድ ብሎ ያልሰደበኝ የለም ግን አሁን ብዙ ሚድያ ላይ ማየው እርግማን ብቻ
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 5 жыл бұрын
እንኴን አልተደኘርኩ አለ ቶለሳ እውነቱን ነው
@zzzdlove1312
@zzzdlove1312 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew ..እኔ.ተደመሬለው..እስከሁንም.ግን አሁን.ግን የሚታይው ነገር..የከበዳል...ስው ከቤቱ ከንበብረቱ..የተፈናቀለ..መስግዶች..ቤት.እመነተችን.ባለው ነገር ስታይ...የማል...
@tigehabte451
@tigehabte451 5 жыл бұрын
አካሉን ለሀገር መሰዋት የከፈለ ጀግና ወጣት ነዉ መግስትም ሆነ ማንኛውም አካል ይሄን ጀግና የመርዳት ግዴታውን መወጣት ይጠበቅበታል
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
ራማዎች መጣቹህ ምርጦች እኮ ናቹህ የምታቀረቡት ነገር በጣም ደስ ይላል
@ruthasfaw7486
@ruthasfaw7486 5 жыл бұрын
መቼ ይሆን ሠላምና ፍቅርን የምናገኘው በአንድነት ተሳስበን የምንኖረው አይኢትዮጵያ አገሪ መጨረሻችን ምን ይሆን
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ራማ #ሚድያ ውስጤ #ነው ሰላማችሁ #ይብዛ
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 жыл бұрын
ወይኔ አላህ ይዘንልህ ወንድም ግን በጣም እናዝናለን የኢትዮጵያ ህዝብ ለአብይ ብሎ ሂዎቱን ሠጠ አብይ ግን ጊዜዉን ጠብቆ ዜጎችን ማፈናቀል ጀመረ መጨረሻዉ ግን በጣም ያሠጋል በዚህ ከቀጠለ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
Zainab Aman በጣም ይህ እባብ የስራውን ይስጠው
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 жыл бұрын
@@aliaazzam30 አሚን መቼም አይቀርለትም ሥራ ለሠሪዉ እሾህ ላጣሪዉነዉና
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 5 жыл бұрын
ቆይ ተረጋጉ እሱም አልታየም እየተባለ ነው የት ገባ አብይ ማለት ነው
@nureabrar6882
@nureabrar6882 5 жыл бұрын
Zainab Aman AlAlF
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
በእውነት ከልብህ ሃገርህን መንግስትህን ምትወድ ከሚነፍሰው ጋር የማትቀየር ጀግና ማለት አንተ ነህ እንዲህ ሆነህ እንኳን አይቆጨኝም ምትል እኔ ከጀግናም ጀግና ብየሃለሁ ወንድሜ !መንግስት የሚያስፈልግህን ሁሉ እንደሚያሟላልህ አልጠራጠርም ይገበሃልና።አይዞህ አይዞህ።ራማዎችም ምርጦች ናችሁ!
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 5 жыл бұрын
እኔ እምለው የተሰበሰበው ብር የት ሄደ ብዙ ሚሊዮኖች እንደተሰበሰበ እና መንግስትም ብዙ ሚሊዮኖች እንደተሰበሰበ በዜና አሳውቆ ነበር ለሁሉም እንደየጉዳታቸው መጠን እንረዳቸዋለን ስትሉ አልነበር? ብሩ የት ገባ መንግስት ግልጽ ያድርግልን
@frehywotchannel2582
@frehywotchannel2582 5 жыл бұрын
በርቱ ራማ ሚዲያዎች ስወዳችሁ
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
አይዞህ! ዐቢይ ግን አንተን ማገዝ ነበረበት!
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
የእውነት ቤተሠቡን ቤቱን ማሥተካከል አለበት
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 жыл бұрын
እንድህ ነው ጎደኛ መወለድ ቋንቋ ነው አይዞችሁ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን መንግስት ወሬ ብቻ ነው ለፎቶና ለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ለታይታ ጣሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ከልቤ ወደሀለሁ በርታልኝ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
ውንድማችን አይዞህ የኢትዮጵያ ጅግና
@user-mi1lm3wi8s
@user-mi1lm3wi8s 5 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ጌት በጣም ያሳዝናል መንግስት ቤት መስጠት ግድ ይለዋል ወደደም ጠላም
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምለክ አደነክ አሁንም እግዚአብሔር ይምርህ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ያማል ግን ለአገርና ለምትወደው ሠው ስለከፈልከው ምስዋት ሁሉ ፋንትዬ ደስታ ይሰማክ አይዞህ ወድሜ እግዚአቤሔር አምላክ ብርታቱንና ጥንካሬውን ሁሉ ላንተ ያርግልህ ፋንትዬ አይዞህ እግዚአቤሔር ላያስችል አይሰጥም የሚመለከተውም የመንግስት አካል በእውነት ለዚ ጀግና ለአገሩና ለሚወደው መሪችን ስለከፈለው ምስዋት ሁሉ መንግስትም ለዚ ልጅ የሚስፈልገውን ሁሉ ቢደርግለት መልካም ነው በዝምታ መታለፍ የለበትም የፈሰሰው ደሙም ይወቅሳችዋል የመንግስት አካል የሚስፈልገውን ሁሉ ሊደርግለት ይገባል
@h.h9159
@h.h9159 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም አብሺር ለኼይር ነው ብለህ ተፅናና ያንተ እግር መኖር ላይጠቅምህ ብችል ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ይህን ነገር የሰጠኝ ብለህ ተፅናና አይዞህ ኢትዮጵያዊ ሁነ ምንም አይጎድልብህም አብሺሪ ሆደ በእርግጥ ውስጥህ ያለው ስሜት በትክክል ተረድቸሀለሁ አብሺር ሶብር አድርግ አለም አጭር ነች የዘላለም ሂወታችን ከሞት ቡሀላ ያለው ሂወት ነው ላጭር ሂወት ምንም ስሜት አይሰማህ
@abab9359
@abab9359 5 жыл бұрын
መንግስት እራሱን የቻለ ሙሉ ቤት ሊሰጠው ይገባል
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 5 жыл бұрын
በውነት ሁሉም ነገር ሊመቻችለት ይገባል ይህ ሰው ሲአሳዝን እፍፍፍ መጨረሻየን አሳምረው አምላኬ እስከነሙ አካሌ ውሰደኝ
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 5 жыл бұрын
አይዞህ ለአገርህ መሥዋት አድርገህ እንድህ ሥለሆን አዝነናል ወንድሜ አይዞህ አፊያህን ይመልሥልህ
@aregunahmed2380
@aregunahmed2380 5 жыл бұрын
ወንድም አላህ ይርዳህ ከምር
@user-xn5gb2yh4i
@user-xn5gb2yh4i 5 жыл бұрын
አይዙህ አብይ ቢያይህ ዝም አይልህም በጣም እደሚረዳህ እርግጠኛ ነኝ፡፡
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 5 жыл бұрын
መግስት ቤትም ሆነ የወር ውጭ ልጅቱም ትምህርት ቤት ትግባ ይሄ ቤተስቡ ድጋፍ ያስፈልገዋል ግድ ይላል ለሀገር ማዳን የወጣ ወጣት ነው ኑሮው መስተካከል አለበት አሁን እሱ ማዘን የለበትም ዶ/ር አቡይ አህመድ ለውድማችን እርዳታ ይጀመርለት 🙏🙏🙏
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳንም በህይወት ተረፍክ
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
እማምላክ ትዳብስህ ኡፍፍ የኔ ወንድም የኔ ጌታ የሀገሪ ልጅ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሪ ስገባ አይሀለሁ #ጉራጌ ፍቅር ነው ትህትና ደስ ሲል የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ንግግርህ ደስ ሲል በንግግር እግዚአብሔር አላማረርክም እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ውድ ኡፍፍፍ
@user-bc5ob9jn3x
@user-bc5ob9jn3x 5 жыл бұрын
ይች የማትቀየር አገር ስንቱን ጀግኖቻቺን አሳጣቺኝ😭😭😭😭😭😭
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 5 жыл бұрын
ወይ ነዶ ክብር ለማይገባው ሰው ክብር ስጥታችሁ አሁን በስጋት ትኖራለችሁ አብይ ክብር አይገባወም።
@user-ll4nd6gv8z
@user-ll4nd6gv8z 5 жыл бұрын
አንተ ለሀገርህ እግሮችህ ገብረሀል ምናለ 1 ቤት ቢሰጥህ ufffff
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 5 жыл бұрын
እሙ የእመብረሀን ልጅ Dr abiy ga dewi
@user-ll4nd6gv8z
@user-ll4nd6gv8z 5 жыл бұрын
@@ahemdbedwi6241 selku lakilg
@mareliass2752
@mareliass2752 5 жыл бұрын
@@ahemdbedwi6241 ቅናት አስመሰለብህ እኮ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 5 жыл бұрын
እሙ የእመብረሀን ልጅ you are lieyr
@frehywotchannel2582
@frehywotchannel2582 5 жыл бұрын
አይዞህ የኔዉንድም
@rahedgatetchwe680
@rahedgatetchwe680 5 жыл бұрын
አይዞሕ ቸሩ መድሀኒይለም ጨርሶ ይማርሕ ወንድማችን
@user-lm7tv1rl3n
@user-lm7tv1rl3n 5 жыл бұрын
እኔን የኔ ወንድም አሳዘንከኝ እንባየ ፈሶ አለቀ አይዞህ ወንድማችን ለበጎ ነው
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 жыл бұрын
ጀግና አምላክ ሁሉን ያደርግልካለን አይዞን በእውነት ሰው እንድ ነው አንተ እግዚአብሔር ይረዳካል እውነት እዬን መረጃ ወደ ጠቅላይ ሚንስተር ቢሮ አስተላልፉ ለት ቤት ይገባዋል ነው የምለው እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሆነ ወንድሜ ለእውነት የቁምክ ነክ
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 5 жыл бұрын
I can`t stop crying it is really touching. I do believe this Brother Fantahun, is representing may Ethiopians, and the way we treat him or whatever we do for him shows our serious commitment and ability of leadership. Truly, everything starts from here. If you, Dr Abiy or your team don`t act in this time quickly as an immediate effect we won`t believe in you for evermore. Honestly, even they don`t need to appear and appeal this way. Yes, we can do some things as a community but what about Government. You have more things to do but it`s an urgent need as you did for his medication and you need to do furthermore. I am not intended to judge but when I saw him here felt dawn. seriously, he need more support especially home and income sources, that is why we are crying speck loud for those who are speechless. It has to be your heartfelt desire with all responsibility to stand in the gap for such time like this. Don`t let this mess for others to use it as an excuse please please....act Brother Abiy or Sister Zenash asap.
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
አይ አብይ ይሄሁሉ ምስዋት ላንተ ነበር እኮ ዛሬ አንተ ወንበርክ ላይ ድልቅቅ እያልክ ድሀዋችን ከመኖሪያቸው ስታፈናቅል ምን ተሰምቶክ ይሆን? ላንተ ፍቅርን ለመግለፅ ስንቱ ህይወቱን አጣ ስንቱ አካለ ጎዶሎ ሆነ ያሳዝናል፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት የዋህ እንስሳ ነው ካፈቀረ የሚሞትልህ ግን ባንዱም መንግስት አልታድልንም ሁሉም ወሮ በላ ሆኑብን እያጎረስን እጃችንን ይነክሱናል፣ አሁን ይሄልጅ ምስዋት ሆኗል ለአብይ ግን መንግስት አንድም ቀን ዞር ብሎ አይቶኝ አያውቅም አለ ታዲያ ይሄ መንግስት ነው ፈጣሪ ይፍረድብክ ባንተ ምክንያት ስንት ህዝብ አለቀ😥😥😥😥
@abduorotube8195
@abduorotube8195 5 жыл бұрын
Weragna nesh
@hgffvfrfg2447
@hgffvfrfg2447 5 жыл бұрын
እውነት ነው አስለቀሽኚ
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 5 жыл бұрын
እጃባሽ አንች ድብን በይ ታዳ አንች ነሽደ ህንድ አገር ወስደሽ ያሳከምሽው ድቃላ
@genize1417
@genize1417 5 жыл бұрын
አንቺ ቅማላም የሆንሽ ግም አርፍሽ እከኪ እከክሽን አብይ ምን ያርግሽ ሆሆሆሆሆሆሆ
@soliyan
@soliyan 5 жыл бұрын
አሁንም አትባንኑም አብይ ሽውዷችሃኦል ምድረ ደንቆሮ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
እራማ ሚዲያዌች በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ሚድያ ነው አድናቁያችሁ ነኝ እጅግ እጅግ በጣም ልብ ይነካል ልብም 💔💔💔... ምስኪን ወገኔ እጅግ በጣም ያሳዝናል.. ግን ይኔ ልጅ ስላምን ፍለጋ እና ከ ፍቅሩ አንፃር ስሜትም ነው ምስኪን ነው ታድያ ይኔ አካሉን ላጣ ስው እንኩዋን ስትሉ.. ከ ጎሳ ፓለቲካችሁ ወጥታችሁ ህዝቡን በ 1 አይን ብታዩት እግዚአብሔር ያበርታህ .. እንዲህ እንኩዋን ሆኖ ኖ ኮምፕሌን.. ግን ጎስኞች ጎስኞች ከ ዘር ፓለቲካ ወጥታችሁ እንደዚህ አካለን ለ ተጎዳው ወንድማችን ስትሉ ኢስብአዊ ሁኑ 💚💛❤️🙏🙏🙏👍👑
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 жыл бұрын
ወድማችን ፈጣሪ ጥንካሬው እና ብርታቱ ጥበቡን ይለግሥክ😭😭😭😭😭😭😭😭
@dreamtube4737
@dreamtube4737 5 жыл бұрын
የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ መንግስት ሊሸፍንለት ይገባል ቤት ሊሰጠው ይጠባል
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
ስንት አብይ ነዉ ያለዉ ስንተስ ቦታ ይሆን ? እረ ባካችሁ አስተያየት ሰጪዎች አሰብ አርጉ አብይን ከመኮነን ።
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 5 жыл бұрын
እኮ
@ernirassellcihuyy4318
@ernirassellcihuyy4318 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርእ ዋንድሜ
@mjeedisdead
@mjeedisdead 5 жыл бұрын
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል አብሽሩ አላህ ጀነተ ጋ ይሁን መንግስት ቤት ይስጠው
@nejibabhero5744
@nejibabhero5744 5 жыл бұрын
ምርጥ ሚዲያ ነው እንደዚ አይነት ችግር ያጋጠመው ፈልፍላቹ በማውጣት በጣም ደስ ይላል
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 5 жыл бұрын
Dr Abeye! Yehen lej meredat alebet
@christinebadede7608
@christinebadede7608 5 жыл бұрын
Uy ere right but I'm sade dr abiy Ahmad so let 🤔
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እራማዎች እግዚአብሄር በሄዳችሁበት ጉልበት ይሁናችሁ ስንቱ እዳነሳችሁ አሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@asnakechtilahun4927
@asnakechtilahun4927 5 жыл бұрын
አይዞህ.ወድሜ.እግዛብሄር.ይርዳህ.ይሄን.ጀግና.መግስት.መርዳት.አለበት.
@user-hp1dn1ts9d
@user-hp1dn1ts9d 5 жыл бұрын
የባሲ አለ እና አልሀምዱሊላህ ያረብ ጥናቱን ይሰጥህወዲሚ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ወገን ዘንዘር እናድርግለት ከንፈር መምጠጥ የተከለከለ ነው
@bbgl5736
@bbgl5736 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘኩት ወላሂ ፉኡፉፉፉፉፉፉያአላህ ይህ የማይረባ አገር ላይጠቀም ወድሞቻችን አለቁ ተጎዱ ምን አይነት አገር በናታችሁ የእውነት የሚገባውን ነገር ሁሉ ከነልጁ ከነባለቤቱ ከቤት ወጭ ጀምሮ መግሥት ይሄን ሠው ማሥተካከል አለበት
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
አንተ ስው በጣም ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህም መከራ ውስጥ ሆነህ የግዚአብሔር ስም እየጠራህ ታመስግን አለህ እንዴት መታደል ነው አሁንም ያብዛልህ አይዞህ በምስጋና ድል አለ!
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ለሚወደው ነው የሚፈትነው እንካ ንም ተረፍክ ዶክተር አብይ ሲመጣ የነበረው የህዝብ ደስታና ተስፋ እንደ ሚመለስ በፈጣሪ ተስፍ አንቆርጥም የለውጡ ጉዳት ከሰሜን እስከደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያልቀመስው የለም ኤሄ ሁሉ ልፋት ከንቱ አይቀርም አይዞ አላህ ያሽርህ ሂወቱን ከፍሎ ቃሉን የማይከዳ እንደናንተ አይነቱ ያብዛልን ጥንካሬህ ደስ ይላል።
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 5 жыл бұрын
Gurage hulem EGZIABHER yimesgen endale yinoral ayizoachew yihenen gize yalfal 😭😭😭😭
@user-pv7hc5qk4s
@user-pv7hc5qk4s 5 жыл бұрын
እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ላገር ምን ቤከፈል ምን አይቆጭም ነበር ግን እየው ያሰልፍ ዛሬ ሰው እየጠፋበት ህይወት ተቀጠፈበት ከ መኖርያችን ተፈናቀልንበት ግን ዞሮ ዞሮ እኛኑኑ ጎዳን ሀገሬ እንደው መች ይሆን ከልብሽ ሀ ገ ር የምትሆኝው እኛስ ስደተኞች የምትናፍቂን እንባስ የሚቆመው አረ መች ነውውውው?
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ምህረቱን ቸርነቱን ያብዛልህ አይዞህ ራማ እናመሠግናለን
@hulumyalfal4156
@hulumyalfal4156 5 жыл бұрын
ቦንቡን ያፈነዳቹ ቡድኖች መቼም ትፀፀታላችሁ ብዬም አይደል እስኪ የዚህን ልጅ ህይወት በድብቅ በገንዘባችሁ ለውጡለት ምንአልባትም እግዚአብሔር ሀጥያታችሁን በልጅ ልጆቻችሁ እንዳያልፍ ያቆምላችሁ ይሆናል ከሰው ፍርድ ማምለጥ ይቻላል ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን ማን ሊያመልጥ ይችላል።
@romaydaabbas5216
@romaydaabbas5216 5 жыл бұрын
እንኳን ተረፍክ ወንድም ሞተህ ቢሆን ኖሮ ያኔዉ ተረስተህ ነበር አልሀምዱሊላህ
@sinatsinat7407
@sinatsinat7407 5 жыл бұрын
ራማ ሚድያ እባካችሁ ቤት የፈረሰባቸው ሰዎች እየተሰቃዮ ስለሆኑ ድምጽ እባካችሁ ብትሆኑ
@user-pn4ci6xy6n
@user-pn4ci6xy6n 4 жыл бұрын
የሚፈልገውን ማሟላት አለበት መንግስቱ
@user-gv9cm2rb2w
@user-gv9cm2rb2w 4 жыл бұрын
ኢናሊላህ አብይ እንዴት አሥችሎት የሀገርን መፍረሥ ዝም ብሎ ይመለከታል
@user-tc9xl2nq7n
@user-tc9xl2nq7n 5 жыл бұрын
ቤት ማፍረስ አይደለም ለትውልድ ማስተማር ለተኮዱ ሠወችም ቤት መስጠት ይሁን
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 5 жыл бұрын
ከመሳደብ ጉድለት ቦታላይ ገብተህ ስራ ለወያኔ ለቀጠቀጠህ ህዝብህን ለገደለ ላኮላሽ ተባባሪ ሆነህ የለውጡ አዳናቃፊ አትሁን የሚሰማቹ የለም
@user-tc9xl2nq7n
@user-tc9xl2nq7n 5 жыл бұрын
@@misrakteferifeleke7728 ተበጅ ቦቲያም አህያ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሎ ክፋትና ምቀኝነት ህዝብ ማስለቀስ ህዝብ ማፈናቀል መግደል ምን ጥቅም ነው ምታገኙት ሺ አመት አንኖርም እረ ተው ፍቅር ይሻለናል አይዞህ ወንድሜዋ
@rahma5713
@rahma5713 5 жыл бұрын
ምግስት ቤትሊሰጠዉ የገባል ወላሂ ወድም ሰተህታጠግብ አብሽር ወድሜ
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላኬ ሆይ እንካንም ነፍስህ አተርፍው የኔ ጀግና
@zedbeshah3770
@zedbeshah3770 5 жыл бұрын
Egizabiher enkun aterfeh wendime bezihu edime yisitih
@aduadu4321
@aduadu4321 5 жыл бұрын
ትላት ለለውጥ እየሮጥን ዛሬ ህገ ወጥ ብለው በገዛ ሀገራችን በላያላያችን ያፈረሱ ነው
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
አገሬን በጣም የምወድ ሠው ነበርኩ ዛሬ በጣም ነው የዘገነነኝ እጭ
@tadesemeseret6464
@tadesemeseret6464 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንኳን ተረፍክ መንግስቱ አስመሳይ ነው ታድያ ምን ይደረግ አብይ ስለተቀየር እንዳይቆችህ ምክንያቱም ለአብይ ሳይሆን ለህዝብ ሰላምነው ጥሩ መንግስትመጣ ብለን ደስ ብሎን ነበር የዛን ጊዚማ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 5 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እሩህሩህ አዛኝ ነው ግን ይህ ሁሉ መስዋትነት ተከፍሎ በ ዶ.ር አብይ የስልጣን ዘመን በህዝቦች ላይ ቤት አፍርሶ ህዝብ ማንገላታት ሆነ ግን ምን ነበር ዶ.ር አብይ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ቃል የገባልን ቃል ይታጠፍል ግን ይች አለም ለመለስ ዜናዊም አልሆነ
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 5 жыл бұрын
ይች የሰይጣን አገር ያንተ እግር መስእዋትነት መሆን አይገባትም ነበር። እግዚአብሔር ይርዳህ
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Ewunet newu yemanim sikay ayigebam
@Tewobista2022
@Tewobista2022 5 жыл бұрын
እንተና መሰሎችህ ናቸው ሰይጣኖች። አዎ፦ ሀገራችንማ በናንተ በዳቢሎስ ጭፍሮች ሴራና ጥላቻ ተተብትባ አትቀርም!..ቅድስት፣ የአስራት ሀገር ! በእግዚአብሔር ሐይል ትፈታለች ❗
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 5 жыл бұрын
@@Tewobista2022 ከሽርሙጥና የማያልፍ እውቀት ይዞ መለፍለፍ አይሰራም
@zedofekerzbeba5042
@zedofekerzbeba5042 5 жыл бұрын
Ayezhoi yene wediam hulum yelfile gn mingestu bet mestitetu Albetu ok
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 5 жыл бұрын
@@zedofekerzbeba5042 Please make it clear your answer
@aleemauae9371
@aleemauae9371 5 жыл бұрын
ያኔ የአብይን እግር ቆምጦት በሆነ ለውጥ መችም የለም 1 አመት ሳይሆነው ቃሉን እንክት አድርጎ በላው አፈር ይብላና ድሮስ ከጋላ ምን ይጠበቃል
@ruth146
@ruth146 5 жыл бұрын
Shame on you! You have no moral to curse the PM. He is working hard. What did you do for your country???
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ራማ ሚድያና ጋዜጠኛው ወንድማችን ተሻገር የእኔ አስተዋህ ባለህበት ሰላመ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን የወጣት ዘመንህን ይባርከው እሄሁላችሁ የታደለው ወንድማችን ለሀገሩ አካሉን እስከማጣት ይደርሳል ያልታደለው ደሞ ሀገር ያፈርሳል አይ አለመታደላችን ሺህ አንኖር ምናለ ባለችን ግዜ ተደስተን ብንኖር ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እባክህ ዶክተር አብይ ለወንድማችን ቤት እንኳን ለመስጠት ሞክር
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም እኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሳይደግሥ አይጣላም ይላል የአገራችን ሠው ሲተርት እነሱም የጃቸውን ያገኝአሉ አትጠራጠር ።
@user-is8ci7vy4k
@user-is8ci7vy4k 5 жыл бұрын
*እስቲ ተውአብይ ተብየው ሰውን እያፈናቀለ ነው ቢዚ ሆነዋል ይሄ አጨበረባሪ መንግስት የደሀ እምባ አይለቅህም*
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН